በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 8] - ቃል ሥጋ ሆነ ማለት...?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 8] - ቃል ሥጋ ሆነ ማለት...?
    በቢሾፕ ደጉ ከበደ
    የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
    The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 8] - What does it mean when we say God manifested in the flesh?
    By Bishop Degu Kebede
    Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
    #Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #jesus
    t.me/AmenApost...

Komentáře • 48

  • @user-kd7zr2zi2j

    የአንድ አምላክ ትምህርት እንደ ማር ይጣፍጣል። ቢሾፕ ደጉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @user-sy1ts4sm5e

    እውነት ኢየሱስ ብቻ ነው ።ሌላው እውነት ከየት ይምጠ ለሰው ልጆች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው

  • @eyasukasssa229

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ፣ ቃሉን በመግለጥ ለሚደክሙ ሁሉ ከቢሾፕ ደጉ አንስቶ ላሉ አባቶች፣ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋና ሠላም ያብዛላቸው፣ ይባርካቸውም ❤️

  • @YeabsraNiguse
    @YeabsraNiguse Před 28 dny +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር አብ አንድያ ልጅ እንጂ አብ አይደለም አይደለም አይደለም !

  • @The-lj7yh

    ለቀዲ ከፈረለዚነ ኢነሏሃ ሳሊሱ ሰላሲን በርግጥም ከፈሩ እነዚያ አምላክ ሶስትነው የሚሉት ሱብሀነሏሂ አማቱሲፉህ ወሱብሀነሏሂ አማ ቱሽሪኩህ እናተ ከምትሉት ሁሉ የጠራነው አሏህ አልሃምዱሊላህ

  • @user-zq9vc4fs8l
    @user-zq9vc4fs8l Před 28 dny

    የለለውን ስላሴ ከምናጣፍጥ ዘላላም የምኖር ኢየሱስን አብ ማለት የመረጣል ደግሞም ነው

  • @user-gh1gn5qh5j
    @user-gh1gn5qh5j Před 21 dnem

    በስጋ የተገለጠ አንድ አሙላክ ይባረክ ❤❤

  • @MamiKuma-lx6mi
    @MamiKuma-lx6mi Před dnem

    አቤት መታደል ነው በዚህ ትምህርት መሆን

  • @alazartadesse949

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ከጣዎት ከስላሴ አስተምህሮ ስላመለጥን። የእግዚአብሔርን ሰው እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @aberaamenu28

    አሜን አሜን ይህ ነው ትልቅ መታደል፦ የእውነተኛው ወንጌል ምስክር አንድ አምላክ ብቻ ብሎ የሚናገር

  • @ZinashKidane-bn6rx

    Oh haleluya hashu hashu iwunetin kemesmat...yeteshale min ale yihe eko sile zelalem hiywet newu... .....eyesus eyebareke yibarkot abatachin

  • @user-tc2ie3kh6u

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MamiKuma-lx6mi

    እውነት እንዲ ግልጽ ሆኖ ሲነገር እንዴት ደስ ይላል ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @user-zq9vc4fs8l
    @user-zq9vc4fs8l Před 28 dny

    አጋንንት መሮሮታል

  • @OchMbe
    @OchMbe  +2

    Only One GOD

  • @WoinshetSimon

    ❤❤❤❤ አሜን ብሾፕ ኢየሱስ ይባርኮት

  • @MdtMdt-fv7su

    Amen geta eyesus abizito yibarkilen

  • @farooqgdjhc8853

    Ammmen ammmen

  • @BedahaneGeleto

    ረጅም ዕድሜና ጤና ይብዘሎት

  • @AbenezetTeshome

    አሜንንንንንንንሰሰ