"ቶሎ አስወግዱት"_____አስወግዱ የምንባለውን ምንም ሳንሳሳለት ማስወገድ ይጠበቅብናል!___በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 52

  • @FikerAbb
    @FikerAbb Před měsícem +7

    አንተላየ፣ስለሚታየዉ፣የድንግል፣ማርያም፣ልጅ፣እየሱስ፣ክርስተስ፣ስላስተማረኝ፣ስላረምከኝ፣አመሰገንኩ፣ተባረክ፣በተለይ፣በስልካችን፣ላይ፣ስላለዉ፣አጸያፊ፣ነገሮች፣ብዙወችን፣የትዳርስርን፣እየነቀለ፣ያለው፣ይኸው፣ጉዳይ፣ስለሆነ፣ቸርዬ፣ጊዜ፣ወስደህ፣በዚህ፣ጉዳይ፣ትውልድ፣እየጠፋ፣ነውና፣ታደግ፣እባክህ፣ተባረክ፣አመሰግናለዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas115 Před měsícem +5

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @w.h167
    @w.h167 Před měsícem +5

    አሜን ❤ እውቀትህ ይብዛልህ ቸሬ🎉

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před měsícem +3

    እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርአችን

  • @BeslotAmare
    @BeslotAmare Před měsícem +2

    ዳኛ አለ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 Před měsícem +4

    ፓስተር ቸሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን! ባንተ ውስጥ ሆኖ የገሰፀኝ የመከረኝ አምላክ ይመስገን። ሦስት ግዜ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ከእነ ውድ ቤተሰቦችህ!። በጣም አመሰግንሀለው!

  • @botin6076
    @botin6076 Před měsícem +2

    Tabarki wedime ❤

  • @MihretZepro
    @MihretZepro Před měsícem +2

    በወሳኝ ቀን ጌታ በአንተ አወራኝ ፓስተር ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ቃሉን አክባር ያድርገን ፓስተር ቼሬ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 Před měsícem

    Amen Amen Amen

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Před měsícem +2

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ always for big respect &love 💝

  • @user-gq5wc1rt7p
    @user-gq5wc1rt7p Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ፀጋው ይብዛልህ❤❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 Před měsícem +2

    Welcome Cheriye & God bless you

  • @tigisitabebeTigi
    @tigisitabebeTigi Před měsícem +13

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ከሁለት ቀን በፊት ኮሜንት ላይ ፅፌያለው ፕሮግራምህን ከጀመርኩ ዛሬስድስት ቀን ሆነኝ ግን ከአንድ እና ሁለት ዓመት በፊት የተላለፉ ትምህርቶች ነበሩ ግን የቅርብ ጊዜ ትምህርት እየተመኘሁ ነበር ግን ከ15ደቂቃ በፊት የተለቀቀውን ይሔንን ቶሎ አሰወግዶ የሚል ርዕስ ሳይ ከማዳመጤ በፊት ነበር ቴክስቴን መፃፍ የጀመርኩት ፓስተር አማኝ ነኝ ባለቤቴ ደግሞ አገልጋይ እኔ ደግሞ የልጆች ልማት አገልግሎት ላይ ነው የምሰራው ትዳር ከመሰረትን 26 ዓመት ሆኖናል በድህነት በችግር ዕቃ ዕቃ በሚመስል ግን ያልሆነ ትዳር ጥቅምት 6/1990ዓ፡ም እውነት ለመናገር አማኞች ሆነን እንዳልሆነ ብቻችንን ሻማ አብርተን ቃል ኪዳን አድርገን ተጋባን ይሁን ከቆይታ በኀላ መገጫገጭ ጀመረ ይሁን እንጂ እስከ 2008ዓ፡ም ድረስ 3ልጅ ወልደን በመንጠጫገጭ ውስጥ እየኖርን ከ2012 ዓ፡ም ጀምሮ ግን ሠገጫገጬ መልኩንም ርዕስም አቅጣጫም ቀይሮ መጣ ያልሰበሰብኩት ሽማግሌ ከዘመድ እስከ አገልጋይ መፍቴ አልተገአም ጭርሱን እኔ በሽተኛ ሆንኩ ዛሬ ግን ደመጨረሻ ውሳኔ ለይ ደርሼ ራሴን አሳምኜ ለፍቺ ቅድመ ሁኔታዋችን እያመቻቸው ነበር ኘገር ግን ፓስተር ትላንት እንደው ግን የቅርብ ጊዜ ትምህርት አግኝቼ በዛ በኩል አድራሻህን ማግኘት ችዬ ባለቤቴ ፍቃደኛ ከሆነ ኸአንተ ዘንድ የሆነ አቅጣጫ የሚያሳይ ትምህርት አግኝተን ለራሴ ፀፀት የሌለበት ውሳኔ መወሰን እንድችል አስቤ ነበር እና ፓስተር እንዴት አንተን ማግኘት እችላለው ያለነው ወደዝዋይ መቂ የሚባል አገር ነው ተባረክ ፀጋው በዝቶ በጥፍ ይጨመርልክ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Před měsícem +5

      በ 0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ

    • @edlawittsegayekibret3385
      @edlawittsegayekibret3385 Před měsícem +1

      እግዚያብሄር ታምዕራትን ያርግላቹ ❤❤❤

    • @tsegayetaro
      @tsegayetaro Před měsícem +1

    • @BeslotAmare
      @BeslotAmare Před měsícem +1

      እህቴ ሠይጣን እንዳያስትሽ ባለቤትሽ ፓስተር ቸሬ ጋር ለመሄድ ፈቃደኛ ባይሆን አንቺ ሄደሸ ትምህርቱን ውሠጂ ጌታ ይረዳሻል እኔ ስለጠቀመኝ ነው ጌታ ይርዳሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EtegenetFekadu
      @EtegenetFekadu Před měsícem

      Pasetereya gceta yebarekeke ename teyaka alegne mefeteha kesewe zende atechalehue hulunem mokeralehue esu begata new ena gen ye orthodox amagne negne gen esune selemewedewena hayemanotune selemewedew getane tekebeyalehue gen esu ahune btam eyeteta eyameshe yemetale huelete lejochue weldenale gen ahune lenefata new Este mne telugnalachue

  • @user-tt1dg5cy6c
    @user-tt1dg5cy6c Před měsícem +1

    ቸሬ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ😥 እስከ ዛሬ አግልግሎትህን ባለመከታተለ ተቆጨሁኝ😥 ከዚህ በኋላ አንድም አያልፈኝም ጌታ ካለ🙏 በብዙ ተባረክ❤

  • @heven5524
    @heven5524 Před měsícem +1

    Agzabher zemenh hulo ybarkew.

  • @yeshargeadisu
    @yeshargeadisu Před měsícem

    ቸርየ ባንተ አድሮ የሚናገረን ጌታ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 Před měsícem +1

    Thank you Jesus.🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Před měsícem

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu ❤️❤️❤️🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem

    ቸርዬ ወንድማችን , መምህራችን ብትምህርትህ የብዙ ስውን ልብ ያከምክና የለወጥክ ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾 ❤ መጨረሻ ላይ የሚቀርበው ጸሎት እኛንም እንዲባርክህ ብታስሙን ጥሩ ነው

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Před měsícem +1

    Paster Chere atfto yqrta Lemiteyqh yqr maLet tegebi new eyaweqe huLe yemibedLh sew gn toLo meraq tegebi new kaLhone tenahm mengedhm ybeLashaL 🫤 temesgen bzu MeLkam sewoch aLu 💕

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před měsícem

    አሜን

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f Před měsícem

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
    Tebarek ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před měsícem

    Charya ftari zemenhn yebarkew btam nw yatmarkut amesgnalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahuntirfe1334
    @kassahuntirfe1334 Před měsícem

    ❤️🥰👌

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Před měsícem +1

    Amen! Kale hiwot yasemalen

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 Před měsícem

    Pastor Chere, This Generation rescuer, May Almighty God give you more wisdom to spreading amazing gospel!!! Amen🙏🙏🙏

  • @melatelias9958
    @melatelias9958 Před měsícem

    መምህር እናመሰግን አለን መልካም ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @botin6076
    @botin6076 Před měsícem

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Před měsícem

    ቸሬ Thank you

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 Před měsícem

    Amen Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @megzgreat
    @megzgreat Před měsícem

    Sibketih ye-egziabher menfes yalew . Zewetr yimisema new.

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před měsícem

    AAMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před měsícem

    ትክክል

  • @lydiahani4678
    @lydiahani4678 Před měsícem

    amane 🙏🙏

  • @selamgirmay9340
    @selamgirmay9340 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniamHailu-dy2om
    @BiniamHailu-dy2om Před měsícem

    Thankyou❤❤❤

  • @user-bg4mi9rg2o
    @user-bg4mi9rg2o Před měsícem +1

    ቸሬ 40.42,ጫማ አርገህ እዚደረዘክ እኔም በአተ መገድ ማለፍ ነዉየምፈልገው በአንተ ትምርት ነው የምፁናናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Před měsícem

    Memhir zare Egezyabhare bante tenageronal mnm orthodox bhonm hulam kalhn esemalew zawetr eketalalew tmherthn memhir be tselot asbn Egezyabhare kere zemnhn yebark🙏🙏🙏

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh Před měsícem

    👍👍‼️✅

  • @GiGi-yr8ei
    @GiGi-yr8ei Před měsícem +1

    አንድ ነብስ ያለዉ አገልጋይ ፓስተር ቸሬ ሌሎቹማ ያውሸት እያስተማሩ እራሳቾ ቀድመውን ጨለሉ

  • @MesayTesfaye-sf9qx
    @MesayTesfaye-sf9qx Před měsícem

    God is good . . . I will delete it !

  • @lidu1507
    @lidu1507 Před měsícem

    emigermegn yanten temert emaywedut nachew yetnaku sewoch melketkonew

  • @meselukokobe8756
    @meselukokobe8756 Před měsícem

    edematanaiestue