Video není dostupné.
Omlouváme se.

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 7] - እግዚአብሔር ስጋ ሆነ አይባልም!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 7] - እግዚአብሔር ስጋ ሆነ አይባልም!
    በቢሾፕ ደጉ ከበደ
    የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
    The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 7] - It's Incorrect to Say God Became Flesh!
    By Bishop Degu Kebede
    Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
    #Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #jesus
    t.me/AmenApost...

Komentáře • 90

  • @Fffuee
    @Fffuee Před měsícem +8

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል👏👏
    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤

  • @MERIONLYJESUS-tx8ev
    @MERIONLYJESUS-tx8ev Před 5 dny

    ረጅም ዕድሜ ጤና ሰላም ጸጋ ያብዛላቸው አባቴ

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 Před měsícem +6

    ጌታ ኢየሱስ እረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጣቸው ውድ አባታችን ❤❤❤

  • @user-ku6vi8dw5r
    @user-ku6vi8dw5r Před měsícem +3

    ድንቅ የሆነ መገለጥን እ/ር በአባቶቻችን በኩል ለእኛ ስለሰጠን;ስላሰማን አባታችን አና መድሃኒታችን ብቻዉን ያለዉ የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ!!!!
    አሜንንንንንንን!!!!!

  • @DebebeDebe-nk1or
    @DebebeDebe-nk1or Před 24 dny

    እግ/ር ዕድሜን ይስጥ!!

  • @makdaskebede8822
    @makdaskebede8822 Před měsícem +3

    የተገለጠ እውነት መቼም ቢሆን አይከደንም ገና ምድር በእውነት ትወረስለች
    ይህን እውነት የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před měsícem +16

    ይህን እውነት የሚያሸንፍ ኃይል የትም የለም ። ይህ እውነት እያሸነፈ እያሸነፈ እዚህ ደርሷል። ሰው እኛን ስለ ሰደበን ስለ አንቋሸሸን ይህ እውነት አይለወጥም ። ቢሾፕ የእምነት አባታችን እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይህ እውነትም ከእርስዋ ጋር እኛም ከእርስዎ ጋር ነን !!!! ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mohamedmame9652
      @mohamedmame9652 Před měsícem

      እውነትህን ነው??? የተፃፈን እየካዱ እግዚአብሔር እንዲባልለት የፈለገውን ሳይሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ ፈቃድ እና ሀሳብ ውጪ የሆነ ልዩ ወንጌል ስለሰበኩ እውነት ይህ ነው ለእናተ ማስተዋልን ይስጣችሁ ስጋ ለብሶ የመጣው ወልድ ይባላል ስሙም ኢየሱስ። ጥያቄ ልጠይቅህ ኢየሱስ ሶስቱን ደቀመዛሙርት ይዞ ወደ ተራራ በወጣ ጊዜ ጴጥሮስ ዳስ ድንኳን በሚልበት ጌዜ ከሰማይ የመጣ ድምፅ ነበር ....በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለው ማነው??? ቀስ ብለህ እንዳዋቂ ከመፀሀፉ መልስልኝ....

    • @BirhanuAbdisa-g4q
      @BirhanuAbdisa-g4q Před měsícem

      ወንድሜ በመስታዋይል መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ neutral ሆነ አንብብ የኛ እሁናት ነው ሌላ ሁሸት ነው ሳትል ''እግዚአብሔር ሆይ መስታዋይልህን ስጠኝ ''ፀልህ ካዛ አንብብ:
      ወዳ ጥያቄህ ልምጣ እኔ እንዳ አነባብኩት ከሰማይ ድምፅ መጣ የሚል ሁለት አካል ልያራግ አይቺልም እየሱስ የ እግዚሃብሄር ልጅ ነው እንጂ ሁለታኛ አካል እግዚሃብሄር ዋልድ አይልም መፅሐፍ ኪዱስ ከ ሰማይ የመጣ ድምፅ የ አንዱ የ እግዚአብሔር ድምፅ ነው እዩሱስ ዳግሞ የ አንዱ የ እግዚአብሔር ልጅ ነው ግን ግን ግን!!!! የ አንዱ እግዚአብሔር ሞሎኮት ሙላት (ሙሉ በሙሉ )or ሙሉ አማልነት ያ የ ስጋ ሰዉነት ዉስጥ ታጋልጦ ይኖራል ይላል መፀሐፍ ቆላ... ውስጥ

  • @Almaz-o3l
    @Almaz-o3l Před měsícem

    Tabarku Wud Yeimenet Abatachin ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeifuThone
    @SeifuThone Před měsícem +1

    ከሰማይ የሆነ ትምህርት ነውና ያልሆነው ሁሉ ይነቀላል

  • @MedihnMata
    @MedihnMata Před měsícem

    Tebarku Wudi Abatchin

  • @RahelNegash-zv3we
    @RahelNegash-zv3we Před měsícem +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት የኛ ወድ ኣባታችን

  • @MamiKuma-lx6mi
    @MamiKuma-lx6mi Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ እውነት መታደል ነው አባታችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @HopDtm
    @HopDtm Před měsícem

    amen elelelelelele indih now ingi imnet e/rn mawoki

  • @bisratdesalegn8859
    @bisratdesalegn8859 Před měsícem +6

    It is crystal clear!!!!!!
    Godly man bishop Degu, God bless you and I wish you long life!
    Praise our Lord Jesus!

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Před měsícem

    እኔንም በጣም ደንቆኛል እንደዚህ ዓይነት መገለጥ በእውነት ነው የምለው ከሰማይ ከአባታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ቀጥታ የመጣ መገለጥ ነው በጣም እየተከታተልኩ ነኝ አባታችንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን።

  • @Kasahunkebede-fj5cr
    @Kasahunkebede-fj5cr Před měsícem +1

    Yegzabiher sawu bezemenachin musse edimena tena yistote endi ayinet tenam timirt silemitastemirot❤❤❤❤❤❤

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda Před měsícem +1

    የተነገረው ቃል እውነት ነው የረዳን አምላክ ይባረክ!!

  • @user-qi1iq1tr5v
    @user-qi1iq1tr5v Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehuayatoterefe6193

    ሁለት መንገዶች አሉ። የዘላለም ሕይወት የሚያስገኝ እና የዘላለም ሞት የሚያስገኝ። የዘላለም ሕይወት የሚገኝበት ብቸኛው መንገድ በሐዋርያት ወንጌል ማመን ሲሆን የቀረው ውድ ዘላለም ጥፋት መሄጃ መንገድ ነው።

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před měsícem +6

    ❤❤❤❤“And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.”
    - 1 Timothy 3፥16 (KJV)

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nz Před měsícem +3

    Tebareku❤❤❤

  • @adibalcha
    @adibalcha Před měsícem

    ewnetegna tmrt malet yhe new

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon Před měsícem +3

    አሜን ቢሾፕዬ እግ😂 እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤

  • @bizuayehuayele5002
    @bizuayehuayele5002 Před měsícem +1

    ምን እላለው!! ቢሾፕ ደጉዬ ኢየሱስ እድሜ ይጨምርልህ

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b Před měsícem +1

    “ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ ”
    ሐዋ15፥15

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před měsícem

    🦋❤🦋❤🦋

  • @zerihuntesfaye8724
    @zerihuntesfaye8724 Před měsícem

    በእርሶ በኩል ለትውልድ እያገለጠ ስላለው መዳን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ❤❤❤ ጤናና እድሜ ይስጦት የእምነት አባታችን።

  • @GenetBeyen
    @GenetBeyen Před měsícem

    Only one God

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před měsícem +6

    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥19
    “To wit, that God was in Christ, reconciling the world unto himself, not imputing their trespasses unto them; and hath committed unto us the word of reconciliation.”
    - 2 Corinthians 5፥19 (KJV)

  • @sofoniyashailemariyam1023
    @sofoniyashailemariyam1023 Před měsícem +4

    ሰዓት ቢጨመርልን አሪፍ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @Almaz-o3l
    @Almaz-o3l Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🙌🙌🙌🙌

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt Před měsícem +2

    አሜንንን አንዱ እግዚአብሔር የምስገን እውነት ይ ነው ጆሮ ያለው የስማ 🥰🥰🥰👂👂👂👂👂👂🕴️👂👂👂

  • @genetmelese1527
    @genetmelese1527 Před měsícem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ዉድ አባታቺን እርጅም እድሜና ከጤና ጋ ይስጥልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @G3_family
    @G3_family Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Am€eeeen God was manifested in the flesh God bless you man of God bishop degu kebed

  • @gemededenbi-st6df
    @gemededenbi-st6df Před měsícem +1

    እውነት ነው!!! በሥጋ ከመምጣቱ በፊት እኔ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር አምላክ የለም አለና ፤ እኔ ተናግረአለሁ እድኘማለሁ አሳይቼማለሁ ብሎአል ።በቃሉ ተናግሮ ቃል ሥጋ ሆኖ በቁስሉ አድኖ አሳየን ።
    አሜን!!!!!! የእግዚአብሔር ሰው ሆይ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋን ያብዛሎት

  • @bisratmezgebu9294
    @bisratmezgebu9294 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ይህ መገለጥ ነው እንጂ እውቀት አይደለም ተባረክ

  • @GenetYadete
    @GenetYadete Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰

  • @tarikutadesse4165
    @tarikutadesse4165 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TolaDame-v2k
    @TolaDame-v2k Před měsícem +3

    ሐሰተኞችን መን ይውጣቸው ታድያ ስላሴ ተወረዴ😢😢😢😢

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 Před měsícem

    እግዚአብሔር እድሚያው ከጤና ጋር ዉድ አባታችን ❤️❤️❤️

  • @bettywolde3022
    @bettywolde3022 Před měsícem +2

    ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።መዝሙረ ዳዊት 46:10

  • @abimatus2651
    @abimatus2651 Před měsícem

    ላ ለሎቺን ሼር ሼር እያርጋች ዎድመቺ እና እህቶቺ ሁሉም ማስማት ያለባት ትምርት ነው ❤

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před měsícem

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @farooqgdjhc8853
    @farooqgdjhc8853 Před měsícem

    Ammmen ammmen

  • @BezaZerihun-ql5hq
    @BezaZerihun-ql5hq Před měsícem

    የእውነት ወንጌል🙏

  • @mesiapo5967
    @mesiapo5967 Před měsícem

    ❤❤❤❤አሜንንን ኢየሱስ ይባርኩት ❤️❤️❤️

  • @ZinashKidane-bn6rx
    @ZinashKidane-bn6rx Před měsícem

    Hashu hashu ellllllllllllll ellllllllllllllllll yibra ewunetegnawu amlak be chelema lalut........kezih belay min ale eyesus be alem hulu sisebek kemayet haleluya haleluya abatachin edimena tsega eyebezalot yibiza

  • @MakeMark-b5u
    @MakeMark-b5u Před měsícem

    ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ❤

  • @bettywolde3022
    @bettywolde3022 Před měsícem +3

    Devine revelation of the church of Lord Jesus which he built as he said on Matthew 16:18. May Lord Jesus Bless our beloved father more and more. I can not stop hearing this episodes. Can we translate them to English? or If it is ok to add captions with the audio, that would be great !

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Před měsícem +1

    አሜን 🙏🙌ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤👆🙌🙌

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    እርሶ መምህር የመጀመሪያውን ፍርድ የምትቀበሉት እናተ ናችሁ አስተማሪዎች ማለቴ ነው እኔ ግን ለእርሶ እግዚአብሔር አባትን(አብን) እግዚአብሔር ወልደን (ኢየሱስን)እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የሚያቁበት ልዩ መንፈስ እንዲሰጥዎ እማልዳለሁ ህዝብን ገደል ከሚከተው ትምህርትዎ ጌታ ነፃ እንዲያወጣዎ እፀልያለሁ ትልቅ ሰው ሲስት ስህተቱም እጅግ ትልቅ ነው ለማንኛውም መቼም አብ ኢየሱስ ሊሆን አይችልም መቼም ወልድ ኢየሱስ አብ ሊሆን አይችልም ምንጭ መፅሀፍ ቅዱስ።

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 Před měsícem

    አሜን❤😊❤

  • @marveltech521
    @marveltech521 Před měsícem +2

    አማኑኤል አንዱ እግዚአብሔር ባዘጋጀው የሥጋ መቅደስ ከእኛ ጋር
    “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
    - ማቴዎስ 1፥23
    “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
    - ዮሐንስ 1፥14
    መዝሙር 46
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።

    ¹¹ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
    ዘጸአት 25
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ በመካከላቸውም አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ።
    ⁹ እኔ እንደማሳይህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ፥ እንዲሁ ሥሩት።
    “ታላቅም ድምፅ ከሰማይ፦ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤”
    - ራእይ 21፥3
    “የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እነሆ፥ መጥቼ በመካከልሽ እኖራለሁና ዘምሪ ደስም ይበልሽ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
    - ዘካርያስ 2፥10
    “ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
    - 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
    ቆላስይስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
    ⁹ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
    ¹⁰ ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።
    ¹¹ የሥጋንም ሰውነት በመገፈፍ፥ በክርስቶስ መገረዝ፥ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእርሱ ሆናችሁ ደግሞ ተገረዛችሁ፤
    ¹² በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።
    ¹³ እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ፤ በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ፤
    ¹⁴ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤
    ¹⁵ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።
    ቆላስይስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ከደስታም ጋር በሁሉ ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን።
    ¹³-¹⁴ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
    ¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤
    ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።
    ¹⁸ እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።
    ¹⁹-²⁰ እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
    ²¹-²² እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።
    “ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤”
    - ሮሜ 5፥10
    Psalms 2 (KJV)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² The kings of the earth set themselves, and the rulers take counsel together,
    against the LORD, and against his anointed,
    saying,
    ³ Let us break their bands
    asunder, and cast away their cords from us.
    “To wit, that
    God (LORD) was in Christ (his anointed),
    reconciling the world unto himself, not imputing their trespasses unto them; and hath committed unto us the word of reconciliation.”
    - 2 Corinthians 5:19 (KJV)

  • @AlbatrosErmias-sk5fq
    @AlbatrosErmias-sk5fq Před měsícem

    AMEN❤❤❤

  • @user-sm4zg6ly9v
    @user-sm4zg6ly9v Před měsícem

    Amen!

  • @fikrudenbarga1936
    @fikrudenbarga1936 Před měsícem

    አንድ፣እውነት፣ብቻ፣አለ፣ያለውም፣እውነት፣ይህ፣ነው፣ተባረኩልን፣አባቶች።

  • @user-by3mw2nt4n
    @user-by3mw2nt4n Před měsícem

    ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DayaD-zq9fc
    @DayaD-zq9fc Před měsícem

    Amen amem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 Před měsícem +1

    God bless you a man of God!

    • @hafteH-ot4bt
      @hafteH-ot4bt Před měsícem

      ስላሴ የለም ቀድሞ ሞቶ እኮ ስላሴ

  • @nehemiahandselihom6177
    @nehemiahandselihom6177 Před měsícem

    ቄስ ደጉዩ ኢየሱሰ እሰከ ጺሆን ይሸከሞት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zq9vc4fs8l
    @user-zq9vc4fs8l Před měsícem

    Be blessed Jesus

  • @arezagtama
    @arezagtama Před měsícem

    Ameen

  • @amehaaklilu8601
    @amehaaklilu8601 Před měsícem

    Amply illustrated ! God bless bishop Degu !

  • @GenetYadete
    @GenetYadete Před měsícem

    My lord🙏🙏🙏🙏

  • @Sfrteyr
    @Sfrteyr Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MathsAcademyTube
    @MathsAcademyTube Před měsícem

    Amen

  • @bettywolde3022
    @bettywolde3022 Před měsícem +3

    Which doctrine or teaching on earth or heaven would have the ability to stand before this truth! Glory to you Lord Jesus! Long life to our beloved fathers. Just wondering if there is a plan to translate it to English.

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Před měsícem +3

    "በስጋ ተገለጣ" “ቀን ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን ባዘጋጀው ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅ ሊፈርድ አለው፤ ስለዚህም እርሱን ከሙታን በማስነሣቱ ሁሉን አረጋግጦአል።”
    - ሐዋርያት 17፥31
    እግዚአብሔር ዓለም ላይ ሊፈርድ ስጋን አዘጋጃ በዚያ ስጋ ውስጥ በመሆ ፍርድን ይሰጣል ይላል በስላሴ ትምህርት ግን እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድን አዘጋጃ ልሉን ነው? እግዚአብሔር እግዚአብሔርን ፈጠራ ልሉን ነው ማለት ነው😀😀😀

    • @zerihuntesfaye8724
      @zerihuntesfaye8724 Před měsícem +1

      አዎ ልክ ነህ እግዚአብሔር ባዘጋጀው ሰው እጅ ይፈርዳል ነገር ግን ክርስቶስን ያዘጋጀው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን በእርሱ በክርስቶስ አለምን ለማዳን ነው። “ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።”
      - ዮሐንስ 3፥17
      አለምን በእርሱ ለማዳን እግዚአብሔር ልጁን (ኃለኛውን አዳም) ስጠን። ነገር ግን በአንዱ እግዚአብሔር እና ባዘጋጀው ሰው( በልጁ) እንድሁም እግዚአብሔር በክርስቶሰ ሆኖ በሰራው የማዳን ስራ በማያምኑት ላይ በልጁ በኩል ይፈርዳል። የሚገርም ነው እግዚአብሔር በልጁ በኩል አዳነን ደግሞም በማያምኑት ላይ በ ልጁ በኩል ይፈርዳል።

  • @temmmmmmmmmmm
    @temmmmmmmmmmm Před měsícem +3

    የፃድቃን ብርሃን ....በየእለቱ እየበራ እየደመቀ እየተደነቅንበት የሚሄድ እውነት

  • @AmanuelMenza
    @AmanuelMenza Před měsícem

    Le silasiyawiyan Andi asabi aleygn igiziyabiber abinewu inji ke igizihabir abi yeteleye igizihabiher yetegeletebet lela abi yelem

  • @bizuayehuayele5002
    @bizuayehuayele5002 Před měsícem

    ዘንድሮማ ስላሴ ጉዱ ፈላ

  • @ELISADemissie
    @ELISADemissie Před měsícem

    የተባረካችሁ ሁኑ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡።።።

  • @zerihuntesfaye8724
    @zerihuntesfaye8724 Před měsícem

    አራ ስምንቱ መች ይሆን የሚመጣው?

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před měsícem

    ቢሾብ ንስሐ መግባት ያስፈልጎታል መመለስ አለባቹ የእናንተ ስህተት ሕዝቡን ወደ ገደል እየመራው ነው የጻፋቹት ያስተማራቹት ሁሉ በእጃችን አለ ለአለም ሕዝብ ኦሊጂሰስ ሐሰተኛ መሆንዋን እናጋልጣለን ያላቹት እናንተው የምትቃወሙ እናንተ በእ/ር መጽሐፍ ፈልጉ የሚለው መጽሐፍ አንብቡ ገጽ 40: ጀምሮ እዩትና ውሸታቹ እዛውስጥ ታገኙታላቹ

    • @MamiKuma-lx6mi
      @MamiKuma-lx6mi Před měsícem

      ከዚህ በላይ እውነት ኪት ይገኛል ይልቅስ ስድብን ትተህ ሳይረፍድ አንድን አምላክ ብታምን ይሻላል በሩ ይሄው ነው

    • @user-zq9vc4fs8l
      @user-zq9vc4fs8l Před měsícem

      Bishob seyhon Bishop new
      Bishop deho yezi zemen muse nw

    • @user-zq9vc4fs8l
      @user-zq9vc4fs8l Před měsícem

      የዚህ ዘመን መሴ ናቸው

    • @zerihuntesfaye8724
      @zerihuntesfaye8724 Před měsícem

      አይዞህ እየሰማህ ቀጥል ምናልባት በውስጥህ ይህን የሚቃወም አጋንንትንም ካለ ለቆ ይወጣል።

    • @bettywolde3022
      @bettywolde3022 Před měsícem +1

      @@zerihuntesfaye8724- የያዕቆብ መልእክት 2:19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።

  • @DarikToshe
    @DarikToshe Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤