"ዘላለም" ማለት ባህሪዮት ነው(ፓስተር ታሪኩ) |በቄስ ቤኪ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 39

  • @biruk8617
    @biruk8617 Před 10 měsíci +9

    መዳናችን እንዴት ድንቅ ነው!🙌🙌🙌
    ኢሳይያስ 9፡6 "ስሙም ..... ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት......"
    ኤርምያስ 32፡18 ..... ስምህ ..... ኃያል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።"
    ኢሳይያስ63፡16 ".....አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፥ ስምህም ከዘላለም ታዳጊያችን ነው።"
    ኢየሱስ አልፋ ኦሜጋ ነው
    ዘመን የማይሽረው
    ያለ የሚኖር ነው፡፡
    ሰማይን ዘርግቶአል ምድርን መስርቶአል፣
    ተራሮች ባህሮች በርሱ ተፈጥረዋል
    እኛ ምናመልከው ጌታ የሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡

  • @user-fv2il6ms6u
    @user-fv2il6ms6u Před 9 měsíci +1

    ተባረክ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልክ beki 🙏

  • @AntuSmith-vw1po
    @AntuSmith-vw1po Před 10 měsíci +2

    The LORD BLESS YOU AND KEEP YOU PASTOR BEKI

  • @ararsagawoledulecha4428
    @ararsagawoledulecha4428 Před 10 měsíci +2

    ወንድሞ በሬከት ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ።

  • @mulugetaalemu370
    @mulugetaalemu370 Před 10 měsíci +3

    የእግዚአብሔር ቃል በጣም ከሚደንቀኝ አንዱ እንደ አመጣጣችን ማስተናገዱ ነው።የእውነት ለነፍስ ድህነት ብለህ ስታነበው የእውነት ይበራልሀል ለእንጀራ ብለህም ስታጣመው በራሱ እውነት እና ቅን ሆኖ ተጣሞ ይገኝልሀል።እባካችሁ የእውነት ለነፍሳችን መዳን ብለን እናብበውና በመንፈሱ ይግለጥልን።
    “ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤ ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ።”
    - መዝሙር 18፥26

  • @habtekbd-bj1fj
    @habtekbd-bj1fj Před 10 měsíci +4

    ወንድም በረከት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውንያ ያብዛልክ

  • @birtukancham-ch3tp
    @birtukancham-ch3tp Před 10 měsíci +1

    ቄሰ በሬከት ጌታ እየሱሰ ይበርክ

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm Před 10 měsíci +2

    ፓስተር ቤኪ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Před měsícem

    እናመሰግናለን ቤኪ ተባረክ

  • @tamenehailu5689
    @tamenehailu5689 Před 2 měsíci +1

    ኢየሱስ ይባርክህ ቄስ ቤኪ

  • @KenenisaLama
    @KenenisaLama Před měsícem

    እግዝብሔር ,ይባርክህ,በካ

  • @tigiyeEthiopia7344
    @tigiyeEthiopia7344 Před 2 měsíci

    Kes Bereketiye Geta Eyesus yibrkhi mulu tsegawin yabzalhi

  • @petros9877
    @petros9877 Před 2 měsíci

    Thanks pastor bki God bless you

  • @zewudieshewaye2745
    @zewudieshewaye2745 Před 9 měsíci

    የዘላለም አምላክ ይባርክ ።ወንድም በረከት

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን 🙏🙏ተባረክ ቄሰ በረከት 👏👏👏🙌🙌🙌

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před 10 měsíci +1

    አሜን! 🙏🦋❤

  • @wendemulatu6710
    @wendemulatu6710 Před 10 měsíci +1

    ተባረክ ወንድም ቤኪ።

  • @solomondesta4638
    @solomondesta4638 Před 9 měsíci

    ያለ ማወቅ ወራት ይለፉ። ታንክስ ፓ/ቤኪ።

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 2 měsíci

    ዛሬ ጠዋት የሰማውት ደግሞ በጣም የሚያስቅ ነው የኦርቶዶክስ የስላሴ እና የፕሮቴስታንት ስላሴ የተለያየ ሆኖባቸው ግራ ሲጋብ አልሰማም መሉ የኦንሊ መሳሰሉት ትምህርት መላ ነበር ሐዋርያት እውነተኛ እምነት በርቱ

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን ታማስኬን ሐዋራቴ 👆🙏🙏👏👏🙌

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 3 měsíci

    Yie hawariyat emenet tikikil naw. Enantiem aminachihu danubiet !

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před 10 měsíci +3

    የስላሴ አማኞች ኢየሱስን ማን ብላችሁ ነው ያመናችሁ????ጌታና አምላክ ካላችሁ በሰማይና ምድር አንድ ጌታና አምላክ ነው ብላችሁ እመኑ።ያለበለዚያ ጌትነቱ ምንድነው? ቁልፉ በእሱ እጅ የለውም።
    ዮሐንስ 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።
    ²⁹ ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።
    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
    ዮሐንስ 11፥25

  • @user-cm8qc6pm5u
    @user-cm8qc6pm5u Před 10 měsíci

    Wendmoche ygermal ene enezi wegenoche kalun siyatammu sinkuna khdetn sichemru besga meslogne bzu gize tetalchalew etalana esadebm neber sigebagne gn asazenugne betam azenkugne lemn 100% eyetetekemebachew yalew yechelemaw menfes dabilos new ewnete new sgachew bemulat eyetetekeme benesu hono ewnetegnawn meseret lemenad yetenesa menfes new eyesus sinager besme ymetalu new yalew kfuw menfes malet beslase amnoche hulu lay yemiseraw leyesus yekome meslo besmu newna menkat alebn

  • @user-lv5vt1rr1s
    @user-lv5vt1rr1s Před 3 měsíci

    ቄስ በረከት እደሉን ጌታ ኢየሱስ ስለሰጠህ እየ ተጠቀምክበት ነው እንደሚገባ አፍ ለአፍ የገነሀምን ደጆችን አፍ ለማዘጋት ጌታ ኢየሱስ ምክንያት አድርጎ ሰላቆመህ አብዝቶ ይባርክህ ቤኪ ሌላው ጴንጤዎች የማይወዱት ጥቅስ ብትወዱስ ከእኔ አብ ይበልጣል የሚለውን ቃልም አይወዱትም በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ ጭራሹን የማይነበቡ ጥቅሶች አሉ ለምን በአፍ ወለምታም ቢሆን አያነሱትም የሐ /ሰራ 2÷ 38 እንዲሁ ነው ቤኪ ተባረክ ያለሽንገላ እወድሃለ 34:36

    • @user-lv5vt1rr1s
      @user-lv5vt1rr1s Před 3 měsíci

      ለሚሊዬን የፕፕሮቴስታን የነኮተ የስነመለኮት ትምህርታችሁ አንድ እንኳ የዳነ ነፍስ በሌለበት የጥፋትና የነፍሰ ገዳይ ትምህርታችሁ የመሪዎቻችንን ይሁንታ እስክናገኝ እንጂ አንም ጴንጤ ከአሁን በኋላ ሳይድን እንደዳነ ሆኖ የሚየጭበርበር ወንጌል እውነትን በማጋለጥ የእውነት ወንጌል ይሰበካል ቤኪ ተባረክልኝ

  • @dawittonaye6402
    @dawittonaye6402 Před 10 měsíci +1

    According to dictionary of pastor tariku zelaalem malet character new

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 Před 2 měsíci

    ቤኪ ጎበዝ
    ነገርን በወደድከው መንገድ ታጣምመዋለህ።
    እንዲያው አንተ ስላልክ ሀሰትህን ሰው ሁሉ የሚቀበልህ ይመስልሀል?

    • @RahelNegash-zv3we
      @RahelNegash-zv3we Před měsícem

      ሀሰተኛ ስለ ሆንክ እዉነትን አትሳማም

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    Esayas 9;6 lay tesetonal yilal manew yeseten esun mimelis sayhonu hawariat feligalew

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox Před měsícem

    ፕሮቴስታንት በማርቲንሉተር አነሳሽነት በ1517 ከካቶሊክ ሲገነጠሉ እውነተኛ ወንገል ተገልጦላቸው ሳይሆን ያንኑ ስላሴን ለመስበክ መሆኑ ግልፅ ነው።

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 Před 2 měsíci

    Eyesus ab new yemil timrt be 0 mibazaw gena john 1;18 lay new keza alfo mayhed new

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Před 10 měsíci +3

    አቤት በዲያብሎስ ልክ የሜትለው ከአንደበታቸው የዲያብሎስን ንግግር መስክርነት ሲየቀርቡ በርሱ ልክ እንደሚያውቁ መሠከሩ !!

  • @user-lv5vt1rr1s
    @user-lv5vt1rr1s Před 3 měsíci +1

    እንኳን የነፈዘ ጴንጤ የነቃም ፓስተር ሊቋቋመው አይችልም ቤኪ ኢየሱስ ከአንተ ጋራ ነው

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Před 10 měsíci +1

    protestant ጌታ እየሱስ እነሱ ,ናቸው ,አካል ሶስት ከሚል ውዝግብ ድንግዘግዝ እየሱስ የውጣችሁ!!!

  • @deveman784
    @deveman784 Před 10 měsíci +1

    በኢየሱስም እነዚ ሰዎች ግን ምን ሆነዉ ነዉ አዎ ፈረተዋል 😂😂😂😂

  • @animalsite
    @animalsite Před 10 měsíci

    ራፐር ታሪኩ ይቅርታ ፓስተር ታሪኩ ምን ሆነው ነው?

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před měsícem

    አቤት ኢየሰስ ብቻዎች??😞 ፈጣሪ ይርዳችሁ። እውነት ኢየሱስ ከኢየሱስ ሌላ እውነት የለም። በተረፈ እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እኛን ሊያጨቃጭቀን ጉዳይ አይደለም። ከሐጢአታችን በደሙ መንጻታችንን ካመንን ኢየሱስን ፊት ለፊት እናየዋለን🙏

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox Před měsícem

    አረዳደ ዲያብሎስ ይሉሃል ይሄ ነው። ሰውየው ፊቱ ራሱ የአጋንንት መልዕከተኛ እንደሆነ ያመለክታል።

  • @AntuSmith-vw1po
    @AntuSmith-vw1po Před 10 měsíci

    The LORD BLESS YOU AND KEEP YOU PASTOR BEKI