ለታይሮይድ ህመም ተስማሚ የሆኑ ምግቦች!!!! Foods for Thyroid disease

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • 1. በአዮዳይን የበለጸጉ ምግቦች
    2. በስሊንየም የበለጸጉ ምግቦች
    3. ጮማ የሌላቸው ይስጋ ዘር እና ጥራጥሬ
    4. ያልጠፈተጉ የእህል ዘሮች
    5. አትክልት እ ና ፍራፍሬ
    6. ጤናማ ቅባቶች
    7. ግላይሴሚክ ኢንዴክሳቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦች

Komentáře • 15

  • @teg22345
    @teg22345 Před 3 měsíci +1

    Betam betam amesgenalhu Dr.
    God bless you 🙏

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 3 měsíci +2

    Tebareki ehite ❤❤❤

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 3 měsíci +2

    አናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @RahmaAdam-bm2eg
    @RahmaAdam-bm2eg Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናልን ዶክትር ኑግ ለስኯር ለለበት መመገብ የለበትም እንደ አብራሪልኝ ጭብጦ ባገራችን ስለምወድ እመገበው አለሁ

  • @abeldukannstmich8288
    @abeldukannstmich8288 Před 3 měsíci

    ዶክተር ስኳር ላለበት ሰው yfood መጠጣት ይችላል?እናመሰግናለን

  • @PRECISIONTRUE
    @PRECISIONTRUE Před 21 dnem

    ጠቃሚ ትምርት ነው አመሰግናለሁ ጥያቄዬ የታይሮድ ችግር አለኝ ቅድመ ሰኳር አለኝ አንዳዴ እሰከ 128ይደርሳል ሐኪሜ መዳኒት ጀምሪ እያለ ነው እኔ መጀመር አልፈሐግሁም ምን ላድርግ?

  • @naima8338
    @naima8338 Před 3 měsíci +2

    ዶክተርየ የስኳር ማነስ ሰላጣ መብላትና ወተት መጠጣት አይቻልምዴ መልሽልኝ ስኳርሽ ወርዷል ብለውኛል ያለሁት ስደትነው 😢የዚህ ዶክተሮች አብራርተው አይናገሩም

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci

      የስዃር ማነስ ሲያጋጥምሽ ነው ውይስ ስዃርሽ ቶል ቶሎ ይወረዳል? የስዃር መውረድ ሲያጋጥምሽ ክሆነ ስዃርሽን ከፍ ለማድረግ ለስላሳ መጠጦች ተጠቀሚ፣ ስዃሩ ከተስተካከለ ቦሃላ ሰላጣም ወተትም መመግብ ትችያለሽ፤ አይዞሽ በርቺ

    • @naima8338
      @naima8338 Před 3 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW እሽ ዶክተር አመሠግናለሁ እኔ ይጥለኛል ሀኪም ሂጀ ስኳርሽ ወርዷል አሉኝ መዳኒትም አልሰጡኝ አለሁት በጭቀት በወርነው እሚጥለኝ

  • @manidegu2590
    @manidegu2590 Před 3 měsíci +1

    አመሰግናለሁ እህቴ የሰሊጥ ዘይት ለስኳር በሸታ ላለበት ሰው ቢጠቀም ጉዳት አለው ወይ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci

      ለስዃር ጉዳት የለውም፣ ትንሽ ቅባትነት ስላለው በመጠኑ መጠቀም ይቻላል። ለኾለስትሮል መጠንቀቅ. ለሚቀጥለው ሳምንት ሰፋ ያለ ትምህርት አዘግጅቼበታለሁ

    • @manidegu2590
      @manidegu2590 Před 3 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW በጣም በጣም አመሰግናለሁ ። ተባረኪ ስለታይሮይድ የሰጠሽው ትምህረት በአሁኑ ሰአት ለኔ ነው ብል እአይጋንም ምክንያቱም ከ15 ቀን በፊት ታይሮይድሽ ከፍ ብሏል ተብየ መድሀኒት ታዞልኝ ነበር መውሰድ ፈርቸ አሎሰድኩትም ምን አልባት በምግብ ከተስተካከለ በምግብ ይስተካከል ይሆን ? እግዚያብሄር የስጥልን ዶር የምትሰጪው ትምህርት ወደፊት ለጥንቃቄ የረዳናል።

    • @user-ct3sj1wi3g
      @user-ct3sj1wi3g Před měsícem

      እኔተከታታይሽ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ሁለቱንም በኦፕሬሽን አውጥቼዋለሁ እድሜ ልክ መድሀኒት እየወሰድኩ ነ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 3 měsíci +1

    D/r amsegnalhu tebareki