ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2024
  • የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!
    📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    www.ticketmaster.com/event/15...
    📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
    tally.so/r/mYZrk5
    📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
    tally.so/r/mO5JdM
    📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
    ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
    tally.so/r/wLdMKy
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
  • Komedie

Komentáře • 944

  • @user-ln1wj9ef8y
    @user-ln1wj9ef8y Před 21 dnem +99

    እሸቱ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን የሚያስፈልገንን ጥያቄ ጠየክልን
    አባንም በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Před 20 dny +1

      Are you wearing Yellow? Because the color is only for people that can last burning for more than 5 minutes without yelling fire. Yellow color is only for non ethnic people after all. This "Pop" is getting disintegrated.

    • @user-xs6fp4ux1r
      @user-xs6fp4ux1r Před 19 dny +2

      እግዚሐብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Před 19 dny +2

      @@user-xs6fp4ux1r This is the most easy conversation Eshetu has ever had. A religious person is only allowed to wear white or black pieces of wearable equipment.

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 Před 18 dny +1

      እውነት ነው።

    • @wassihuntadesse4996
      @wassihuntadesse4996 Před 16 dny

  • @ggcg1957
    @ggcg1957 Před 23 dny +357

    እኔ ሙስሊምነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ሲናገሩ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 23 dny +6

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO Před 23 dny +16

      ማሪያምን በቃ ስለእውነት ሰው ነሽ(ህ) እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @btbt4487
      @btbt4487 Před 23 dny

      ❤❤❤❤❤❤

    • @samid7363
      @samid7363 Před 23 dny +1

      ❤❤❤❤❤

    • @alemdesta454
      @alemdesta454 Před 23 dny +16

      የሚናገሩት መፅሃፍ ቅዱስ ነው እህቴ መፅሃፍ ቅዱስ ሁሉም ቃሉ ደስ የሚል ነው እና ወደ ፈጣሪሽ ልትመለሺ መንገድ እየከፈተልሽ ነው 🤲የውነት መሳደብ አይደለም ግን ቁርአን ስለ ሌላ ሃይማኖት ይናገራል ማለት ክርስቲያን መንግስተ ሰማይ ኣይገቡም,,,,ወዘተ መፅሃፍ ቅዱስ መልእክቱ የሰው መንገድና የሰው ጥፋት እንጂ የሌላ ሃይማኖት አንዲትም የላም ። እና መጨረሻችን የፈፅምልን

  • @tewahido21
    @tewahido21 Před 23 dny +373

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን በበረከት ትጠብቃላችሁ።

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před 23 dny +285

    አባታችን በጠሎት አስቡን ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před 23 dny +414

    ዛሬ እኮ ልደታ ማርያም ናት የልደተሸ ቀን ልደታችን ነወ የፀሃይ እናት እናታችን ለማርያም ❤ እንኳንስ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አባ እድሜ ጤና ይሰጠዮት ❤

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t Před 23 dny +300

    የአባታችን የአባ ገብረ ኪዳን አንደበት ማድመጥ አይጠገብም እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete Před 23 dny +2

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ
      እመቤታችንን ከበአልሽ ሁሉ ማንን ትወጃለሽ ብሏት ከበአሌ ሁሉ ልደቴን እወዳለሁ ምክንያቱም ካለ መኖር ወደ መኖር ከጨለማ ወደ ብርሃን የመጣሁበት ቀን ነው ነውና ልደቴን በጣም አወዳለሁ ብላለችና በዚህ በምትወደው የልደቷ ቀን ልባችሁ የሚወደውን ነገር ትስጣችሁ ❤❤❤❤

    • @tsegawmengistu8604
      @tsegawmengistu8604 Před 23 dny +2

      P​@@ElsaeTafete

    • @user-Hiwi
      @user-Hiwi Před 22 dny +2

      Amen

    • @user-Hiwi
      @user-Hiwi Před 22 dny +2

      @@ElsaeTafete Amene

    • @hilinaeshete2478
      @hilinaeshete2478 Před 22 dny +2

      አሜን ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před 23 dny +108

    እኝህን አባትስወዳቸዉ ሙስሊም ነኝ ግን ሚናገሮት በሞላ አጀቴን ያረሰኛል ልጂቱን ቀረፀዋታል እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት የሀይማኖት አባቱች ሊከበሮ ይገባል እንዲሆም ለሀይማኖታችን ነብሳችንን መሥጠት አለብን ❤❤❤❤

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 22 dny

      አንድ መለኪያ መጠጥ ችግር የለውም ያሉ ሰው ናቸው!

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma Před 22 dny +4

      @@ShegerBusiness ከመቶዉ ጥሮ ነገር 1መጥፎ ቃል ታየህ እነሱ እዉነቱን ሰለሚናገሮ ነዉ እነሱም ሰዉ፠ናቸዉ ሊሳሳቱ ይችላሉ soፍፁም አደሉም ፍፁም አላህ ነዉ

    • @user-rh7nj3cj1z
      @user-rh7nj3cj1z Před 22 dny

      አይ ሰው ግን እስከመጨረሻ አድምጠሽዋል/ኸዋል እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም እንጂ እንደኛ ቢሆን ግን ​@@ShegerBusiness

    • @user-ex6uk4gk7m
      @user-ex6uk4gk7m Před 21 dnem +1

      አንተ ምንም ሳሰራ ሰው የወደደውን ሰው በቅናት አቃቂር ታወጣለህ ለምን ዝም አትልም ካላወክ

    • @hggff9535
      @hggff9535 Před 19 dny

      ሳይገባኽ አትዛብር መጀመሪያ ከመስማት በፊት አዳምጥከልብህ ወይይይ በማያገባችሁ አትግቡ ​@@ShegerBusiness

  • @user-xn9cm1ez3y
    @user-xn9cm1ez3y Před 23 dny +175

    ይህን ኮሜንት የምታነብ ልደታ ማርያም ትባርካችሁ ♥️

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 Před 22 dny +22

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አባቴን ሰምቸ አልጠግባቸውም እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን

  • @user-tq6cb9iq1t
    @user-tq6cb9iq1t Před 23 dny +81

    በልደታ ማሪያም እባካችሁ እናቴ ታማለች ወለተ ገወርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @antebalkyihuala5245
    @antebalkyihuala5245 Před 23 dny +52

    "ኢያቄብ ወሀና ወለዱ ሰማየ
    ወሰማየ ዮሙኒ አስረቀት ጸሃየ"
    ኢያቄብ እና ሀና ሰማይን ወለዱ
    ሰማያቸውም ጸሃይን አወጣች
    ፀሀይ የወጣበትን ሰማይ ማየት የማይሻ ማነው?
    ወደ ምስራቅ ብተዞር ፀሀይነ ታያለህ፤
    ወደ እውነተኛይቱ ፀሀይ ወደ ድንግል ማርያም ብትዞር ክርስቶስን ታየዋለህ፤
    ከምስራቅ ፊትህን ብተመልስ ጨለማን ታያለህ፣ ፀሀይ ክርስቶስ ከተወለደባት ከእውነተኛይቱ ምሰራቅ ከ ድንግል ማርያም ፊትህን ብትመልስ ጨለማ ዲያቢሎስን እና ሲኦልን ታያለህ።
    ልደቱዋ ልደታችን ነው ! እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።

    • @HiweyLove
      @HiweyLove Před 23 dny +1

      ቃለህይወት ያሰማልን እንዃን አብሮ አደረሰን ❤

    • @antebalkyihuala5245
      @antebalkyihuala5245 Před 23 dny

      @@HiweyLove አሜን!!!

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 22 dny +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @promeabhsr-yo1xm
      @promeabhsr-yo1xm Před 22 dny

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x Před 23 dny +96

    የኛ ዉድ አባት በእዉነት እርሶዎን ስለሰጠን እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 23 dny +1

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @etajeetaje1745
      @etajeetaje1745 Před 16 dny +1

      አሜንንንንንንን

  • @berhanemedhanie9583
    @berhanemedhanie9583 Před 21 dnem +15

    ዋይ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ይህ ሲሰማ እኛ ኣዲሱ ትውልድ እድለኞች ነን ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጣቹው ኩቡር ኣባ !!! ኣንተ ደሞ ተባረክ ዓለም ሁሉ እዲመለከት መረግህ ቀጥልበት !!!

  • @mikialyou1009
    @mikialyou1009 Před 23 dny +39

    Meshallah. Even though I am a Muslim I admire you. You are a good teacher. Thank you so much.

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO Před 23 dny

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zr9ey4fe8i
    @user-zr9ey4fe8i Před 23 dny +112

    አንደኛ ነኝ ላይክ እሼ ስወድህ በቤቱ ያኑሩህ
    አበታቺን ብእድሜና በፀጋ ያቆይልን ልጆቹ እንወዶታለን ❤❤❤❤

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l Před 23 dny

      አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏

    • @merieyob6828
      @merieyob6828 Před 23 dny

      Amen Amen Amen

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 22 dny

      አንድ መለኪያ መጠጥ ችግር የለውም ያሉ ሰው ናቸው!

  • @heywteyemarymlge5530
    @heywteyemarymlge5530 Před 23 dny +79

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Před 23 dny +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውዶችዬ 🎉🎉🎉

    • @EMUkIFLU
      @EMUkIFLU Před 23 dny +1

      ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 23 dny +1

      እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO Před 23 dny +1

      አሜን
      አሜን
      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @helengtsadike8008
      @helengtsadike8008 Před 22 dny +1

      Amen Enkwan Abro aderesen 🙏❤

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 Před 23 dny +71

    እንኳን ለልደትዬ በሰላም አደረሳችሁ፡የተዋህዶ ልጆች፡አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዚች እንቁ ቤተክርስቲያን ሲል ያኑርልን፡፡እርስዎ በህይወቴ ውስጥ ያሉ ነገሮችን 101% reshaped ያረጉልኝ አባት ነዎት፡፡ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢

    • @MelkeUssen
      @MelkeUssen Před 23 dny +1

      አሜን እንኳን አብሮአድርስን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 23 dny +63

    ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ እንኻን ደና መጡ እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤ቃለ ሂይወት ያስማልን🙏🙏🙏💕

  • @edutub21
    @edutub21 Před 23 dny +28

    እኔ አባት እረ እርሶስ ይለያሉ እግዚአብሔር ስጦታህ ታምርህ ብዙኅ ነው እኛ ልጆችህ እዳንጠፍብህ እደነዚህ አይነት አባት እግዚአብሔር ስምክን የሚመግቡን መምህር ሰጠህን እግዚኣብሄር እናመሰግንሐለን

  • @AbayenshMisganaw
    @AbayenshMisganaw Před 23 dny +5

    የተጨነቃችሁ በሙሉ ልደታ ማሪያም ከጨንቅ ከመከራ ተሰወራችሁ ወላዲት አምላክ የማታ እንጀራ ትስጣችሁ❤

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs Před 23 dny +41

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልዴት ቀን አዴረሳችሁ 🙏🙏🙏እሶ ከነ ልጆ ሁሌም አትለዬን 🙏🙏🙏

  • @user-ef9ps7xq4u
    @user-ef9ps7xq4u Před 23 dny +30

    የኔ አባት ኡፍ ገና ሳዮት ሰላም ይሰማኛል
    እግዚአብሔር አምላክ ከዚም በላይ ፀጋውን ይጨምርሎት 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
    ፀሎታቹ ኢትዮጲያን ያድንልን 🙏🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 18 dny +1

    እርሶን የሰጠን አምላክ
    ይክብር ይመሰገን አሜን
    🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @BeteAbew-Newmezmur
    @BeteAbew-Newmezmur Před 23 dny +35

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ለበዓለ ልደቷ አደረሰን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weendr8583
    @weendr8583 Před 22 dny +12

    ይቼን ኩመት የምያንቡ ፃድቃኔ ማርያም ትጥብቅልኝ በየላችሁበይ

    • @etajeetaje1745
      @etajeetaje1745 Před 16 dny

      አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe Před 23 dny +9

    እሼ ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ኢትዮጵያ ለመግባት አስቤለሁ ቤተሰቦቼን ገጠር ነው ያሉት በጣም ስላስከፍኋቸው በዶንኪ ቲዩብ ላይ ቀርቤ ይቅርታ መጠየቅና ማመስገን እፈልጋለሁ

    • @kidistfentaw8200
      @kidistfentaw8200 Před 23 dny +1

      በመጀመርያ ለቅድስት ሀገራችን ያብቃሻ እመብረሀን ካችጋር ትሁን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፆምልሽ

  • @user-pp9kh5kl8x
    @user-pp9kh5kl8x Před 23 dny +14

    እሼ መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያስመሽህ ብዙዎቻችን ትንሽ ስናገኝ ብዙ ከእግዚአብሔር እንርቃለን አተ ግን ትለያለህ የዚች ቤተ ክርስቲያን ልጆች ያደረገን ኢየስሱ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልደታ ለማርያም የእናትነት ፍቅሯን ታብዛለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤🙏

  • @user-ww9xk6mn3z
    @user-ww9xk6mn3z Před 22 dny +10

    እሼ ምን አይነት መታደል ነው ትህትናህ የሚገርም ነው እመብርሀን ትጠብቅህ አባ በፀሎቶት ያስቡን በረከቶት አይለየን

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 23 dny +18

    የኔ አባት በዚህ ክፉ ጌዜ እንዳንቱ ያለ መካሪ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 23 dny +22

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አባ በፀሎቶት አስቡን።

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 23 dny +37

    ❤❤❤❤ እሼንና አባታችን የሚወድ በላይክ 👍👍👍👍እሼ በቤቱ ያፅናህ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እርዎን የሰጠን ሉዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 23 dny +2

    ክርስቶስ ተንስዓሙታን በአቢይ ሀይል ወስልጣን አጋዘወ ለአዳም አሰረወ ለሰይጣን ሰላም እምኢዘዔሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም እንኳን አደረሳችሁ ለንፅሂተ ንፁሀን ለቅድስተ ቅድሳን ለጌታ እናት ለኛም እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደትሺ ልደታችን ነው በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍነን ከጠላታችን ታድነን💕🙏💕

    • @promeabhsr-yo1xm
      @promeabhsr-yo1xm Před 22 dny

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @SemereGetu
    @SemereGetu Před 23 dny +19

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን❤❤❤ አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 23 dny +21

    የኛ ውድ አባት እደርሰወያሉአባቶችን ያብዛልን❤❤❤

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 22 dny

      አንድ መለኪያ መጠጥ ችግር የለውም ያሉ ሰው ናቸው!

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 18 dny +1

    እዉነት ቃል ያጥራል ለአባታችን ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እኔ ሀፂአተኛ ባሪያህን አስበኝ አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ😢😢 በፆለትወ አስቡኝ አባየ ወለተ ስላሴ እያላቹህ
    እሼዋ የታደልክ በቤቱ ያፅናህ ወንድም አለም
    ግን ዉድ ምእመናል ለምንድነዉ አይታቹህ ላይክ የማታደርጉ ላይክ ሲበዛኮ ለሌሎች ደርሶ በረከት ተካፋይ ይሆናሉ ልብ ይስጠን ያሳዝናል
    በረከትወ ይድረሰን አባየ

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s Před 21 dnem +1

    ውይ የእኔ እንቁ የተዋህዶ አባት ሺ አመት ኑሩልን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ማስተዋልን ይስጠን ለንሰሃ ያብቃን በስደት ያላችሁ እማምላክ ለሀገራችን ታብቃን ውይ የእሼ ትህትና ❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 23 dny +11

    የእኔ አባት ሺአመት ኑርልን እሼየተዋህዶ እንቁ እመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 23 dny +7

    በስደት ያልችሁ እህቶቸ ልደታየ የልባችሁን ሞልታ በሰላም ለሀገራችሁ ታብቃችሁ❤❤❤🙏

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 23 dny +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤❤ እናመሰግናለን እሸቱዬ ሌላም ይደገም እላለሁ

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 23 dny +4

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የእመብርሃን እረረድኤት በረከቷ ጣእመ ፍቅሯ ይደርብን ።
    እመብርሃን ትጠብቀን በያለንበት።

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO Před 23 dny +10

    ወላዲተ አምላክ ምስክሬ ናት ሁሌም ማመን ያቅተኛል ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስበው ሁሌም እደንቃለሁ። እንዴት እኔን ሃጢያተኛውን እንደመረጠኝ ሳስብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yafetuser-jm9ij8sf4g
    @yafetuser-jm9ij8sf4g Před 23 dny +4

    ቃል ሂወት የሰማልን ክቡር ኣቦና ኣባ ገብረኪዳን ዕድመን ጥዕና ይሃበልና እግዚኣብሔር ❤❤❤❤

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p Před 19 dny +1

    ሳልጠግበዉ አለቀ ትምህርቱ 🙆መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን🙏እሼ ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ በሄድክበት ሁሉ ሞግስ ይስጥክ❤❤❤❤

  • @akt-tube
    @akt-tube Před 22 dny +2

    Dear Eshetu you are so genuine , smart and confidential boy I am proud of you forever Keep it up !

  • @habtiemihretu8058
    @habtiemihretu8058 Před 23 dny +14

    አሼ ተባረክ የሚገባ ጥያቄ ነው
    አባም በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-jg9wc2gb4r
    @user-jg9wc2gb4r Před 23 dny +6

    እኳን ለልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን በኛድሜ እደርሶ ያሉ አባት ስላሉን እድለኞች ነን❤🕊⛪💚💛❤

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d Před 22 dny +1

    እሸ ግን የቆሎተማሪ ብትሆን ሲያምርብሕ❤❤❤

  • @sewaregayalew9696
    @sewaregayalew9696 Před 19 dny +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ::

  • @Olan_Tube
    @Olan_Tube Před 23 dny +4

    እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂዎች በከንቱ ይደክምሉ ማለት ፥ (የኃይማኖት ከተማን ልብን እግዚአብሔር ካልጠበቀው ሰው ራሱ ራሱን መጠበቅ አይችልም) ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z Před 23 dny +4

    አባ ሺ አመተ ኑርልን የኛ እቁ አሼ ተባረከ ❤❤❤ አድናቄህ ነኝ

  • @RetachAzanaw
    @RetachAzanaw Před 21 dnem +1

    አባቴ ፈጣሪ በዕድሜ አይቸኩልበዎት በጣም እናመሰግናለን የጠምጣሚ ፖለቲከኞች እነደ አሸን ፈልተዉ የቤተ መቅደሳችን ጓዳ ጎድጓዳ ጉብኝት እየተባለ ተጎርጉሮ ባለቀበት ዘመን እናንተን በማየቴ ፈጣሪ ብዙ ድብቅ ሰራዊት እንዳለዉ ተረድቻለሁ

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před 22 dny +4

    የኔ አባት ብሰማዋት ብስማዋት የማይሰለቹ እግዚአብሔር አሁንም እረጅም እና ጤና ይስጥልን ቸሩ ፈጣሪ

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 23 dny +30

    የኛውድአባትእደርሠወያሉአባቶችን ያብዛልን❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 22 dny +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ቢደመጥም የማይሸለት ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን እሼ ተባረክ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር በደስታ ያኑርሕ ፈጣሪ

  • @AlemenshDesalew
    @AlemenshDesalew Před 7 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታች በእውነት።
    አሼ ስለ ቅድስት ቤተክርስትያን ጋብቻ ስርአትና ትዕዛዝ ተይቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Před 22 dny +3

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንወደዎታለን እናከብረዎታለን እሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @tktyemariam
    @tktyemariam Před 22 dny +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ !!!

  • @bright4105
    @bright4105 Před 23 dny +5

    7:😢ዚአብሄር ከሰማይ ይባርኮት:: እርሶ የፈጣሪ እግዚአብሄር ነገር በደንብ የገባዎት ሰው ነዎት:: አእምሮዎ እና ልብዎ:: በጣም ብሩህ ነው::

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 23 dny +5

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ልደታ ለማርያም አመታዊ ክብረ ባሕል በሠላም አደረሳችሑ🙏🙏🙏

  • @akt-tube
    @akt-tube Před 22 dny +4

    እውነት ቃሉን ለምንሰማ ሁሉ አባ በረከትዎ ቡራኬዎት ይድረሰን።

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli Před 22 dny +3

    አባቴ የእግዛብሄር ስጦታችን ነዉ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-gk6jx8bc7m
    @user-gk6jx8bc7m Před 23 dny +5

    ኣባታኝን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታኝን የሰጥን እግዚኣብሄር ይመስገን ለዝኣለም በቱ ይንሩናል❤❤ ❤

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy Před 22 dny +4

    የሚገርሙ አባት ናቸው። ፈጣሪ እድሜያቸዉን ያርዝምርን፣ የአገልግሎት ግዜያቸውንም ያርዝምልን።

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 23 dny +4

    እንኳን ለልደታ ለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው አባ ገብረ ኪዳን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 23 dny +3

    አባ አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድም እሸቱ ትልቅ ቁም ነገር ሥራህ የምናከብራቸው የምንሳሳላቸው አባታችን ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም በዕለተ ቀኗ ወደ ጥፋት መንግድ እንዳተገባ ትጠብቅህ ፍፃሜህ ይምር የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው እና ሸጋው ፍፃሜ ማለት እሰከ ዕለተ ሞታችን ደርስ ማለት ነው

  • @Engidasew330
    @Engidasew330 Před 23 dny +5

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ሁሉምየሰውን ጉድፍ የሚያይና የሚያወራ ሆነናል እድሜ ይስጥልን አባታችን
    ከቤቴ ጎራ በሉልኝ

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p Před 23 dny +1

    የእኛ ልዩ አባት አባ ቀን እና ሌሊት ብሰማቸው አልጠግብም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከእኔ ከኃጢያተኛ ልጅ ዕድሜ ቀንሶ ለአባ ያድልልኝ በእውነት በረከታችሁ ይደርብን እሸቱ ግን ታድለ😔❤️

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d Před 23 dny +5

    አቃለ ሂወትን ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እሺ ሀርግን እንድትሸልምልን ያው ሩከርዱን እንድ ስብረች እስብላት ብዙ ድንቅ ልጆችን አቅርበሀል ግን የሀርገ ወይን ይለያል በኔ ይታ ከድንቅ ልጆች አንድኛ ሀርግ ወይን ናት ❤❤❤❤

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 Před 23 dny +11

    እንኳን ደህና መጡ አባ እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ውድ ቤተሠቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 Před 22 dny +3

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የኛ አባት

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 22 dny +1

    እኒህ አባት አንድ መለኪያ መጠጥ ችግር የለውም ያሉት ናቸው?! ግራ አጋቡን እኮ አባ! እሼ አቀራረብሽን ወድጄዋለሁ!🎉

  • @huyghr4046
    @huyghr4046 Před 23 dny +1

    የኛ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት
    በጸሎታችሁ እሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ 🤲😭😭 እኔስ ጨነቀኝ ሁሌ ኃጥያት መስራት ሆነ ስራየ 😭😭

    • @promeabhsr-yo1xm
      @promeabhsr-yo1xm Před 22 dny

      እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባችሁ ያስበን

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 Před 23 dny +6

    መንፈስ የሚያረካ ትምህርት አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @tube6227
    @tube6227 Před 23 dny +3

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🥰መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤🎉

  • @12smart899
    @12smart899 Před 20 dny

    ድንግል ሆይ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ከክፋዎች ከአላዊያን የቤተክርስቲያንን ጣብቂልን❤❤❤❤❤

  • @user-nm1db1pp5m
    @user-nm1db1pp5m Před 22 dny +1

    እንደ ማር እና ወተት የሚጣፍጥ አንደበት ያላቸው አባት ስላሉን እግዝሀብሄር ይመስገን

  • @user-br1qr2hw7f
    @user-br1qr2hw7f Před 23 dny +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን❤እድመና ጤና ይስጥልን👏

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 23 dny +3

    ሁሉታችሁም አትጠበቁም❤❤❤፣ እባዬ እናመሰግናለን፣ በደንብ አስተማሩን፣ የእርስዎ ትምህርት አይጠገብም❤

  • @weldshweldegebriel11
    @weldshweldegebriel11 Před 15 dny

    አባታችን ያሉበት ገዳም የማይበት ግዜ ይስጠኝ በረከታችዉም ይደርብን🙏🙏🙏

  • @Kingesu1219
    @Kingesu1219 Před 23 dny +7

    ረቡኒ❤❤❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 23 dny +5

    አቤት መታደል አባ የትህትና ባለቤት ሽ አመት ያኑርልን ፈጣሪ❤❤❤❤❤🙏

  • @victoryismine9748
    @victoryismine9748 Před 23 dny +1

    ቢጫው ልብሱ ሲያምርባቸው:: ጽድት ንጽት ያሉ የእግዚአብሄር ሰው:: ኑሩልን::

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 22 dny +2

    አባታችን በረከተዎ ይድረሰን የኔ መልካም አባት❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 23 dny +5

    አተ ትለያለሕ እሼ ታሥተምራለሕ ብዙ ጌታ በቤቱ አበርትቶ ያኑርሕ ❤❤

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 Před 23 dny +3

    Egizabher Amilak rejim edimena Tena yadilot ❤❤❤Abatachin

  • @zinasheabebe
    @zinasheabebe Před 20 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před 22 dny +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን።በእውነት በዚህ ዘመን እንደ እርስዎ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።@donkeytube በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-qd8fb2hg4w
    @user-qd8fb2hg4w Před 23 dny +5

    አባታችንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሼ መልካም ሀሳብህን ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Před 22 dny +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 23 dny +7

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ለ ልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏 የአባቶቻችን ፆለት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟል ይመልስልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Maryland12385
    @Maryland12385 Před 15 dny

    አባታችን ፀጋና በረከቱነ እዴሜውን አብዝቶ ይስጥዎት እሼ እንደዚህ አይነት የተባረከ የለሁላችንን ህይወት የሚያድስ ስራ ነው የምትሰራው እግዚሀብሄር የልቦናህን መሻት ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 Před 23 dny +4

    Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln abatachen ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @lucihymaryi7483
    @lucihymaryi7483 Před 23 dny +4

    እኚህ አባት ሲናገሩ ለምን እንደሆነ አንጀቴ ይበሉኛል ፊታቸው ላይ ለኔ ብርሀን ይታየኛል

  • @user-fm7fr3vs6l
    @user-fm7fr3vs6l Před 18 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቻን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @TeklitKeshi
    @TeklitKeshi Před 23 dny +3

    እንኳን ለእመቤታች ልደት ኣደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @addisutefera1576
    @addisutefera1576 Před 23 dny +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ይህንን የምትመለከቱ ለሃገራችን በቻልነው መጠን መልካም ነገርን እናስተላልፍ እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ለሌላም ሀገር ዜጋ ተቀብላ ትችላለች ሁላችንም በቻልነው መልካም እናድርግ

  • @user-bx2zp2xd4d
    @user-bx2zp2xd4d Před 23 dny +2

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጅ እንደ በደላቺን አይሁንብን አባት ቃለ ህይዎት ያሰማልን ።

  • @gebresilassiedestaferede6089

    የአባታችን እድሜ እርጂም እና ጤና ይስጥል ለኔ ዘመን የተሰጡ እንቁ መምህር የምር ሚስተምሩትን የምናዳምጥበት ልቦና ጌታችን መዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሰጠን አሜን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 23 dny +4

    ሊሰማቸው ቢውሉ ቢያድሩ የማይሰለቹ አባት ረዝም ዕድሜ ይስጥኦ

  • @user-zb6ro3ym5w
    @user-zb6ro3ym5w Před 23 dny +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪሆይ እኝህን አባት ስበብ አርገህ እዉነተኛ ክርስታን ልሁን አግዘኝ እርዳኝ ማንነቴን ለዉጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤