ስጋ ትመገባላችሁ ይህንን ግን 100% አታውቁም| ስጋ መመገብ የሚሰጠው የጤና ጥቅም እና መመገብ የሌለባቸው ሰዎች| Benefits of eating meats
Vložit
- čas přidán 16. 01. 2024
- #youtube #meat #ስጋ @CZcams @healtheducation2 @DoctorYohanes
በዚህ ቪድዮ ላይ ስጋን መመገብ የሚሰጣችሁን የጤና ጥቅሞች, የሚያስከትለውን ጉዳት, መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች እና በቀን ምን ያክል መጠን መጠቀም እንዳለባችሁ እነግራቹሀለው።
Health benefits, side effects and daily recommended limits of eating meats and who should avoid eating meats.
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል እናመሰግናለን
THANKS ❤❤❤DR FOR SHARING
💖🙏💖
በጣም ጥሩ ትምርት ነው አናመስግናለን
በጥም ጥሩ ትምርት ስለስጠከን እናመስግናለን
Jesus loves you ❤️😍😍😍😍😍 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት
እናመሠግናለን ዶክተር
🎉🎉🎉🎉
Amesgnalhu❤
Thank you so much Dr.
Thanks dr
ዶክተር የታይፎይድ በሽታ መድሀንቱን ንገረኝ በጌታ ተባረክ❤
slm doctor ebakihn yehen tiyke melsilgn ene sigan sibela bzun gize eras mitata yizegnal and andem btm yazorgnal mndinw yihe?
ዶክተርዬ ለምታደርግልን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
Thank u mekdi
እኔ ስጋ ሁል ቀን እበላለሁ ወፍራም ነኝ ችግር አለው?
ፎቶው ላይ እንዳየውት የታሸጉ የውጪ ስጋ ነው, የኢትዮጲያን ይጨምራል ዶክተር?
,ዶር ጥሬ ሥጋን መመገብ ይፈቃልን? የተዘረዘሩ ጥቅሞችን ለማግኘት መብላት ያለብን ጥሬ ሥጋ ወይስ የበለሰ ሥጋን?
ሰላም ወድ ዶ/ራችን በሁሉም ስም ነው የማመሰግንህ ላይኩም ሰብስክራይቡም ለማድረግ የተሰጠን እድል አንዴ ብቻ ነው ለሌሎቹ ለማጋራት በስተቀር
#እኔም ከመላው ቤተሰቤ ከልብ እናመሰግናለን በጤናችን ዙርያ ትልቅ እውቀትን አግኝተንበታል ወደ መጠቀሙ ገብተናል
ውፍረታችን ከዚ የመጣ ነው
ፆም ሲመጣ ብቻ ነው ስጋ የማንመገበ
ለውጡን እነግርሃለው
ዘመንህ ይባረክ ኑርልን
በሥጋ መብላት የወላይታ ሕዝብ ያልቅ ነበር ለምርምር ሂድ