የእንቁላል አስደናቂ የጤና ጥቅሞችና ጉዳቱ, በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ| Health benefits of eating eggs and side effects

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #youtube #eggs #እንቁላል ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬‪@DoctorYohanes‬
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@D...
    ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
    • የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 50

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 4 měsíci +2

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 4 měsíci +1

    አሜን ኑርልን ለዘላለም ዶክተርዬ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před měsícem

    ናምስግንኣኣልን

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 Před 4 měsíci

    በሌላ ተመሳሳይ ምክር ደግሞ በቀን አራት እንቁላል ብሉ ይላል

  • @user-gl4oz2oz6h
    @user-gl4oz2oz6h Před 4 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምርታዊ ምክር ነው ይሄ ነው ወገንታዊነት በሚገባን ቋንቋ ትምህርታዊ መልክት ማስተላለፍ በርታ ወገን ላመሰግንህ አወዳለሁ ::

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci

      አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏

  • @bizuneshlegesse4980
    @bizuneshlegesse4980 Před 4 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ። ትልቅ መረጃ ነው። ካለማወቅ ብዙ መጎዳት አለ።

  • @kidist4624
    @kidist4624 Před 4 měsíci

    ዶክተር ዘመንህ ይባረክ በእውነት እናመሰግናለን እውቀትህ አይንጠፍ

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho2709 Před 4 měsíci

    ዋው እናመሠግናለን

  • @bilenzenbedmisa5873
    @bilenzenbedmisa5873 Před 4 měsíci

    የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci +1

      አመሠግናለሁ🙏

    • @bilenzenbedmisa5873
      @bilenzenbedmisa5873 Před 4 měsíci

      @@healtheducation2 ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እንዴት ነህ ? በፈጣሪ ልለምንህ በውስጥ አውራኝ አስቸኳይ ጉዳይ ገጥሞኝ ነው ስልክም አትመልስም አውቃለሁ ጊዜ የለህም ብዙ ስራ አለብህ እባክህ ግን በቃ ተቸገርልኝ 💔🙏🏻

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ዋው ተባረክ

  • @user-yh2lu9vn9o
    @user-yh2lu9vn9o Před 4 měsíci

    ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Před 4 měsíci

    Enkuae beselam metahe Doctor thank you ❤🎉

  • @DawitDavid-gu1im
    @DawitDavid-gu1im Před 2 měsíci

    ዉድ. Akrabachn. ጤና. Lantyhun. አያልኩ. አኔ. Betlym. Ytkekele. አልበላም. Yttebese. ግን. Eblalew. Bezimknyat. ምን. አጥቼ. ይሆን. ምከር. Btsetng. Selamlant

  • @user-yh1tz4oe7y
    @user-yh1tz4oe7y Před 4 měsíci

    Thanks brother

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před 4 měsíci

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x Před 4 měsíci

    Jesus loves you ♥️ Amhara great again 🌹 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win win win 😭😭😭😭😭 thanks 💯

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Před 4 měsíci

    Betam.enamesegnalen..dokter

  • @Sarina956
    @Sarina956 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @mesik723
    @mesik723 Před 4 měsíci

    ❤🙏

  • @TilahunDesalegn-mc5px
    @TilahunDesalegn-mc5px Před 4 měsíci

    ለህፃናት እንድ ነው የምንሰጠውከስንት ወር በላይ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Před 4 měsíci +1

    ሠላምህ ይብዛ ዶክተር እባክህ መልስልኝ ከወለድኩ 45 ቀኔ ነው እያጠባሁ ነው ፔሬድ አልመጣኝም ከባሌጋ ግንኙነት ባደርግ እርግዝና ይፈጠር ይሆን???!!!!!!

  • @naima8338
    @naima8338 Před 4 měsíci

    ቁጥርህን አስቀምጥችግሬን ልገርህ

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt Před 4 měsíci

    ዶክተር የምሀፀን ፈሳሺ ደም የቀላቀለ ካየን አመላካችነቱ ካንሰር ብቻ ነው ወይሰ ሌላ ተጓዳኝ አሉት ሀኪም ቤት እዳልሄድ ሰው ሀገር ነኝ ጨንቆኛል😔

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 2 měsíci

      እና ሰው ሀገር ሃኪም ቤት የለም ዴ ሂጁ ና ታይ አትቀልጂ

  • @user-br1nk3ee9b
    @user-br1nk3ee9b Před 4 měsíci

    ፉሎው እርስዎ እንዴት አወቁ 100%አታውቁም አይባልም

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Před 4 měsíci

    በሳምንት ስንት እንቁላል መብላት እንችልለን

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 Před 4 měsíci

    ይህን አተውቁም ማለት እኮ አይባልም ነውር ነው የዚህ ጥቅም ይኸ ነው ነው የሚባለው ይህን ትመገባላችሁ ነገር ግን አታውቁም አይባልም።

    • @ruthassefa6715
      @ruthassefa6715 Před 4 měsíci +1

      ምንችግር አለዉ ለምሳሌ እኔ አላዉቅም ዋናዉ አሁን ማወቄ ነዉ በመልካም እንተርጉም ተጠቃሚ እንሆነለን🙏

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye Před 4 měsíci

      እኛ ነውር የሆነውንና ያልሆነውን የማንለይ ህዝቦች ነን
      እውነቱ አለማወቃችን ነው
      አለማወቃችን መስሎኝ የምንከታተለው
      ታዲያ አታውቁም ቢባል ነውሩ ምኑ ላይ ነው?

    • @bilenzenbedmisa5873
      @bilenzenbedmisa5873 Před 4 měsíci

      ማናውቅ ስለንኖር ምንም ችግር የለውም እንቀበላለን ❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci +1

      ሁላችሁንም አመሠግናለሁ አታውቁም ለማለት አይደለም የሚያውቅም አለ የማይውቅም አለ ነገር ግን ከምታውቁት ነገር ተጨማሪ ነገር እንደምትማሩበት እርግጠኛ ነኝ። በተጨማሪም የቪድዮ thumbnail/የፊት ገፅ አላማው ተመልካችን መሳብ እና ማስተማር ነው በዚህ ተረዱኝ እሺ🙏

  • @dohaqater9789
    @dohaqater9789 Před 4 měsíci

    ዶክተርበየ ቢደወችህስር ጥያቄ አስቀመጥኩ አልመለስክልኝም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci +1

      ምን አይነት ጥያቄ አላየሁትም ይቅርታ🙏

    • @dohaqater9789
      @dohaqater9789 Před 4 měsíci

      ይቅርታ ዶክተር ጦምሊያዝ አድቀን ሲቀርው ግንዩነት አደርኩ በተያዛ ባራት ቤሬድመጣ ስሜቱ የተለየቢመስለኝም ፈሳሹግን እደተለመደውነው ነገርግንአሁንየርግዝና ስሜት ይስማኛል ለምሳሌ ማቅለሽለሽ የስውነትምቾት እራእናምንያመለክታል