ወተት ትጠጣላችሁ ስለ ወተት ግን ይህንን አታውቁም| የወተት አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Benefits of drinking milk

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #youtube #milkbenefits #የወተትጠቀሜታዎች ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    በዚህ ቪድዮ ላይ ስለወተት የጤና ጥቅሞች,መጠቀም ያለባቸው ሰዎች እና የሌለባቸው ሰዎችን በስፋት እነግራቹሀለው
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@D...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 79

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 7 měsíci +11

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @temimaabdella-ti9qk
      @temimaabdella-ti9qk Před 7 měsíci

      xiyaqe ine alegn yecanser mirmera be qey dem cell yitaweqal yibalal ina be inglizegna mindnew mibalew kalaschegerkuk🙏

    • @temimaabdella-ti9qk
      @temimaabdella-ti9qk Před 7 měsíci

      metamem bizu yasasbal ahun isun lemetayet new ina demo side effect allew wey isun mirmera badergs

    • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
      @EnthusiasticArcticWolf-be8vv Před 7 měsíci

      ወተት ውፉረት ወይም ቦረጭ ያመጣል ወይሥ አያመጣም ❤❤

  • @tegesthaile615
    @tegesthaile615 Před 7 měsíci +5

    ስላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ለምትስጠን ትምህት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ህ🙏🏾 2 ጥያቄአለኝ 1. ጠዋት ጠዋት ነጭሽንኩርት እንዲልምልኝ በኦርጋኒክ ወይራዘይት በመጠኑ ጨምሬ እፈጨውና በኦርጋኒክ ማር ለውሼ በጠርሙስ እቃፍርጅውስጥ አስቀምጬ ጠዋትጠዋት በባዶ ሆዴ ግማሽ የሻይማንክያ የተዋህደውና ግማሽ የሻይ ብርጭቆ የአልመን ወተት እጠጣለው 2. ከ2ስአት በህዋላ ቁርሴን ስበላ የምጠጣው የአርጋኒክ ዝንጅብል ሻይ አፍልቼ ከፍ ያለ የሻይ ብርቆ ላይ እሩብሎሚ ጨምቄ አንድ የሻይ ማንክያ ኦርጋኒክ ማር አድርጌ በየቀኑ እጠጣለው እንደው እንደው እባክህን ጎጅነት አለው ወይስ በዚሁ ልቀጥል የአንተን እፈልጋለው 🙏🏾🙏🏾

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 7 měsíci +2

    D/r እኛ ቤት ልጆች በሙሉ ቢያንስ እስከ 4 አመት ድረስ የፍየል ወተት ነው የሚንጠጣው ከብት አለን ግን አባቴ ለጤና ለጥንካሬ ጥሩ ነው ብሎ ያጠጣናል ብዙ ፍየሎችን ከብችቶችን ያረባል ግን የሚያጠጣን የፍየል ወተት ነው ፍየሎችን ጡታቸውን ያጣባል በንጽክ እቃ ያብና ተፈልቶ እንጠጣለን ስለ ፍየል ወተት ጥቅም ወይም ጉዳት ካለው ብታጋራን እያልኩኝ ወተት በጣም እወዳለው እጠጣለሁም ለቁርስ በዳቦ የምንበላ ክሬም የመሰለውን እርጎ ስበላ አፌን በግራ ጎን በኩል እንደ እሳት ይለበልበኛል ለዛ አልጠቀምን ምክንያቱ ምን ይሆን ?
    ሁሌም መልካም ነገር ይዘህ ስለምትመጣ መልካም ነገር ቤት ይግባ ለበረከት ሁን!!❤❤

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 Před 7 měsíci +6

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር። በወተትና በኮሌትሮልና የልብ ህመም በተመለከተ በሰጠኸን ኣስተምሮ ግን ቅሬታ ኣለኝ። ብዙ ግዜ ወተትና የወተት ውጤቶች የሚያዘወትሩ ሰዎች ለከፍተኛ ኮሌስትሮልና የልብ ህመም እንደሚጋለጡና፣ ከፍተኛ ኮሌስትሮልና የልብ ህመም ያላቸው ሰዎች ከ ወተትና የወተት ውጤቶች መራቅ ወይም fat free (low fat) የሆነ ወተት መጠቀም እንዳለባቸው ሲመከር፣ ሲሰማና ሲነበብ ቆይቷል። ኣሁን እያልከው ያለሀው ግን የዚህ ተቃራኒ ነው። ምናልባት ኣዲስ ጥናት ያገኘው ኣዲስ ግኝት ኣለ ይሆን? ኣመሰግናለው።

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +2

      በትክክል ልክ ነሽ! ሁል ግዜም የምለው ነገር አለ moderation/ልክ ወይም መጠን ምን ግዜም ወሳኝ ነው። ወተት እኮ fat/ስብ አለው ከመጠን በላይ ተወሰደ ማለት በተለይ cholesterol ያለባቸው ሰዎች አይመከርም። low fat milk ነው መጠቀም ያለባቸው። የላም ወተት ደግሞ high fat አለው። ስለዚህ በቪድዮው ላይ ኮሌስትሮል ላለባቸው ሰዎች ይጠቅማል አላልኩም። ነገር ግን ወተት በማዘውተር ብቻ ለከፍተኛ ኮሌስትሮል ተጋላጭ የመሆን እድል ዝቅተኛ ነው። የወተት ውጤቶች ከወተት በተጨማሪ ጣፋጭ ሊጨመርባቸው ስለሚችል 100% ሊጎዱ ይችላሉ። diary product ግን ተፈጥሮአዊ ከሆኑ እና የማይጨመርባቸው ምንም ተጨማሪ ጣፋጭ ከሌለ ብዙም አይጎዱም ለምሳሌ አይብ እና እርጎ። የኮሌስትሮል ችግር ካለ የአመጋገብ ዘይቤ ይለያል። ይህ ቪድዮ የሚሆነው ምንም የጤና ችግር ለሌለባቸው ነው።

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh Před 7 měsíci +3

    በጣም፣ጎበዝ፣ደዶክተር

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Před 6 měsíci +2

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @teshomeaga6087
    @teshomeaga6087 Před 7 měsíci +2

    ጥሩ ትምህርትም ምክርም ነው። አመሰግናለሁ!!!

  • @Sarina956
    @Sarina956 Před 7 měsíci +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤😊

  • @Alem844
    @Alem844 Před 7 měsíci +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @himi8691
    @himi8691 Před 7 měsíci +1

    ሠላም
    ዶክተር
    የላም,ወተትቤጠጣምጉዳትያመጣን?

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 7 měsíci +1

    እሺ ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @Abeniink
    @Abeniink Před 3 měsíci +1

    የ ልብ ኬዝ ስላለብኝ ግማሽ ሊትር ወተት በ ቀን እጠጣ ነበር አሁን ግን ተዉኩ ለ ኩላሊት መጥፎ ነዉ ብለውኝ እውነት ነዉ ወይ

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv

    እናመሠግናለን ደኩተረ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤❤

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Před 7 měsíci +1

    Enamsgenaln Dr

  • @user-od9qv6rm7x
    @user-od9qv6rm7x Před 7 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን መጠየቅ የምፈልገው ነገር እኔ ወተት በቡና በጣም እጠቀማለሁ ግን ከግዜ በኃላ በጣም ፊቴ ተበላሸ እንደ ብጉር እና ችፍፍ ማለት

  • @meryemdawud1153
    @meryemdawud1153 Před 7 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg Před 7 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር የዱቄቱ ወተት ምን የህል ጤናማ ነዉ እኔ በፊት እጠጠ ነበረ አሁንግን እንዴት የወትት ዱቄት ይኖራል ጉዳትሰ ቢኖረዉ ቢዬ ተዉኩት

  • @ethiopia1554
    @ethiopia1554 Před 7 měsíci

    enamsgnaln doctor yohans ebakih tiyaka nebrg hoda betam yichohal degmom dirket albig weha tewat tensicha etetalhu gin hoda betam dimts alhu mefthaw mindnew pls melselg doctor

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 7 měsíci

    ተባረክ ዶክተር

  • @algamichael8910
    @algamichael8910 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182 Před 7 měsíci +1

    አንዳንድ ሰዎች ሲናገሩ ከ40 አመት በላይ የሆኑ ሰዎች ላይ ጥሩ አይደለም ይላሉ ምን ያህል እውነት ነው

  • @user-ue2vq1yi2v
    @user-ue2vq1yi2v Před 5 měsíci

    ❤❤

  • @AlemTem
    @AlemTem Před 7 měsíci

    Thanks my dear Dr

  • @user-uq9mc5my7g
    @user-uq9mc5my7g Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር"ጥያቄ አለኝ መልሰልኝ እዳታልፈኝ ወተት ሰጠጣ ሆድ ድርቀት ይፈጠርብኛል ለምድነው ደሞ ነፍሰ ጡር ነበርኩ አሰፈላጊ ነበር መጠጣቱ😢😢

  • @user-nq7ge5ye1p
    @user-nq7ge5ye1p Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genygenet2392
    @genygenet2392 Před 7 měsíci +1

    ዶክተር ደማችን A ክሁነ አይፍቀደም ይባላል እስኪ ስልዚህ ነገር ነገርን❤❤❤❤❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      በደም አይነት አመጋገብ እና መጠጥ ሳይንስ አይደግፈውም ይቻላል ጠጡ!

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před 7 měsíci

    Tnks dr

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 Před 7 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Před 7 měsíci

    ዶ/ር ወተት በጣም ነው የምወደው ነገር ግን ወተት ስጠጣ ፊቴ ብጉር በብጉር ነው የሚሆነው ።ምን ይሻለኝ ይሆን ???አትጠጣ ከሚለው ውጭ ምክር ካለህ ከወተት ጋር ታርቀን የምንኖርበት እና የወተት ዝርያዎችን የምጠቀምበትን መፍትሔ ካለ ብትጠቁመኝ እንቁላልን ጨምሮ ማለቴ ነው።

  • @seads5913
    @seads5913 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 Před 7 měsíci +1

    hcegwara.yalebet sew.weteti.yababisali.aide.dokiter

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ከሰው ወደ ሰው ተፅዕኖውና ህመሙ ይለያያል። ወተት በአጠቃላይ የጨጓራ ​​በሽታ ላለባቸው ግለሰቦች ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነ ይቆጠራል.
      የሆድ ዕቃን ለመሸፈን እና ከጨጓራ (gastritis) ጋር ተያይዘው ከሚመጡት ምቾት ማጣት የተወሰነ እፎይታ ያስገኛል. ይሁን እንጂ አንዳንድ የጨጓራ ​​በሽታ ያለባቸው ሰዎች ወተት ምልክቶቻቸውን እንደሚያባብሱ ወይም ምቾት ማጣት እንዲሰማቸው ሊያደርግ ይችላል. ለየት ያለ ነገር ተጠቅማችሁ ሁል ጊዜ ሰውነታችሁን ማዳመጥ እና ለግል ጠቃሚ ምክሮች ደግሞ ከአቅራቢያሽ የጤና ባለሙያ ጋር መማከር ጥሩ ነው።

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 Před 7 měsíci

    ainyem betami.aiwedi.neber.gin.dokiterohci.kelekelwig.

  • @user-lq4xm6yy1s
    @user-lq4xm6yy1s Před 6 měsíci

    ዶክተር ክብደቴ በሚያሰደነግጥ የመቀነሱ ምክንያት አላወኩም ምንም አይነት እስፖርት ሳልጠቀም

  • @nebilismail9341
    @nebilismail9341 Před 7 měsíci +1

    For high blood pressure is it good full Creme milk or low fat milk Dr.?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      When it comes to high blood pressure, the following types of milk are generally recommended:
      1.Skim milk - Skim milk is low in fat and cholesterol. It provides essential nutrients like calcium, potassium, and vitamin D without the added saturated fats that may contribute to high blood pressure.
      2. Low fat or reduced fat milk: These milk options contain slightly more fat than skim milk but are still lower in fat compared to whole milk.
      They offer similar benefits in terms of essential nutrients while keeping saturated fat intake relatively low.
      It is important to keep in mind that milk alone will not treat or prevent high blood pressure. A well-balanced diet, low in sodium and rich in fruits, vegetables, whole grains, and lean proteins, is crucial for managing blood pressure levels.
      Additionally, consulting with a healthcare professional or registered dietitian is recommended for personalized advice.

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 Před 7 měsíci +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ድሮ ወተት በጣም እወድ ነበር ቢሆንም ግን በቀን ከአንድ ብርጭቆ በላይ አልጠጣም ከስምንት አመታት ጀምሮ ግን ባልገባኝ ምክንያት ጠላሁት ለሰውነት አስፈላጊ ነው ብዬ አንዳንድ ጊዜ ከጠጣሁም አይስማማኝም ይረብሸኛል

  • @mengeshahabte4393
    @mengeshahabte4393 Před 7 měsíci

    Kewanawe melikit yeleq alasfelagi werewoch gizen yegelalu chanalu aselchi yaderegutal

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      እሺ አመሠግናለሁ አስተካክላለሁ🙏

  • @walisotube5577
    @walisotube5577 Před 7 měsíci

    pawder milk indet itayal

  • @himi8691
    @himi8691 Před 7 měsíci

    ሠላምዶክር ከተዘረዘሩት መካከል ልጀ አይረንእጥረት አለበት ቢጠቀምምንጉዳትያመጣበታን?????

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      ምግብ ሲመገብ አንድ ላይ አይጠቀም! ከምግብ በኋላ ወይም በፊት በ 1 ሰዓት ልዩነት ውስጥ መጠቀም ይችላል

    • @himi8691
      @himi8691 Před 7 měsíci

      @@healtheducation2 በጣምአመሰግናለሁዶክር🙏🙏🙏

  • @kidistfentaw8200
    @kidistfentaw8200 Před 7 měsíci +1

    ሰላም

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube Před 7 měsíci

    ዶክተር ቪደወህ ድገት ነው ያየሁህና በጣም አሞኝ ነው እባክህ ስለ ማህፀን ማሳከክና አይቤ መሰል ፈሳሽ ኢፌክሽን ነው እና ምን ማርግእዳለብኝ አላውቅም ሰው ቤት ነው ያለሁት መናገር አልችልም በቤት ውስጥ እሚስታግሱ ወይም ፍርማሲ መዳኒቶች ካሉ ተባበርኝ በጣም ቆየብኝ 8 ወር እደዛ 😢😢😢😢😢

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      አረ እህቴ መታየት መታከም አለብሽ ኢንፌክሽን ካልታከመ መካን ያደርጋል! መድሀኒቶቹን ማዘዝ እችላለሁ ግን ምርመራ ሳታደርጊ ሙያዬ አይፈቅድም እህቴ! ግዴታ ህክምና መታየት አለብሽ

    • @AlemnshYouTube
      @AlemnshYouTube Před 7 měsíci

      @@healtheducation2 እሺ😓😓

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Před 7 měsíci

    ትክክለኛ ወተት አለ

  • @user-br1nk3ee9b
    @user-br1nk3ee9b Před 4 měsíci

    ማሃይም 100 % አታውቁም የት ይሆን የተማርከው ለብቻህ !

  • @ZinetKassaw
    @ZinetKassaw Před 7 měsíci

    እነናመሠግናለን ግን በቀን ሥንት ኩባያ ይፈቀዳል ምክንያቱም ሣልጠጣ ሥላማልዉል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      የሚመከረው ዕለታዊ የወተት ጠቃቀም እንደ እድሜ እና የአመጋገብ ፍላጎቶች ከሰው ወደ ሰው ይለያያል.
      በአጠቃላይ አዋቂዎች ወተትን ጨምሮ ሌሎች የወተት ተዋጽኦዎችን በቀን ከ 2 - 3 ጊዜ እንዲጠቀሙ ይመከራል. ይህ ማለት በቀን ከ 2 - 3 ኩባያ (480-720 ሚሊ ሊትር) ወተት ሊደርስ ይችላል.
      ነገር ግን፣ የግለሰቦች ፍላጎቶች ሊለያዩ ይችላል!

  • @temimaabdella-ti9qk
    @temimaabdella-ti9qk Před 7 měsíci

    hormone yazabal gin doctor Ethiopia ina wiche yalew wetet bexam yileyal wetet indxela aderegegn inen irasu

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      የቆርቆሮ ወተት ተጠቀሚ እህቴ! ሆርሞን አያዛባም በፍፁም!

  • @zab544
    @zab544 Před 6 měsíci

    ዶክተር ወተት ለኩላሊት ይሆን😢

  • @zeyinmohammed4058
    @zeyinmohammed4058 Před měsícem

    Tax

  • @rabia8992
    @rabia8992 Před 7 měsíci

    ሰላምደክተርእኔተወለድኩሁን16አመትነውአሁንመውደድእፈልጋለሁምትለኝለህ

    • @rabia8992
      @rabia8992 Před 7 měsíci

      37አመትሁኖኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ታድያ ምን ችግር አለው ይቻላል እኮ!

  • @TeklayYeshneh
    @TeklayYeshneh Před 2 měsíci

    @teklay

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj Před 7 měsíci +2

    እናመስግናለን ዶክተር