ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 462

  • @naserweday9319
    @naserweday9319 Před rokem +58

    በጣም ይገርማል እኔ በህይወት እያለሁ ከወተት ተለይቼ አላውቅም ጠዋት አንድ በርጭቆ ማታ አንድ ብርጭቆ ነው የምጠጣው - እኔ አሁን እድሜዬ 55 አመት ነው በህይወቴ እንኳን ህመም አንድም ቀን የራስ ምታት ፓናዶል ውጬ አላውቅም እስፖርተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ - ሌላው ደግሞ አንድ ቀን አንድ ጓደኛዬ አጥንቴ ያመኛል ብሎ ክሊኒክ ሄደ ከዚያ ዶክተሩ አጥትህ ሳስቷል ወተት አትጠጣም እንዴ አለው - ከዚያ ዶክተር በቀን አንድ ብርጭቆ መጠጣት አለብህ አለው ።

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před rokem +2

      እኔም ሰላም ነኝ 48 አምቴ ነው ስጋ ነገር አይመቸኝም ወተት በአብሽ አሁን ድሞ ኮሰረት አርጌ እጠጣለሁ እንግዲህ እስከአሁን ስላም ነኝ

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před rokem +2

      እኔ ወተት አንድም ቀን ጥጥቼ አላውቅም ግን እስካሁን ደህና ነኝ አልሃምድሊላህ

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před rokem

      @@rozaroza4288 ተበድለሻል

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před rokem

      @@user-qs1wf1bl3w ስማቸው እኮ ለጤና ጠንቅ ነው ተባለ ስለዚህ ባለመጠጣቴ እድለኛ ነኝ ማለት ነው ክክክክክ

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před rokem +4

      @@rozaroza4288 የኔ እህት ለጤና ጠንቅ እራብ ነው ችግር ማጣት ስትመገቢው ስትጠጪው የማረብሽሽ ከሆነ ሀይማኖት የማይከለክላቸው ምግቦች መጠጦች በልኩ መውሰድ ነው ለምሳሌ እኔ ምንም የስጋ ዘር አልመገብም ምክንያቱም ያመኛል

  • @abrehaabreha1222
    @abrehaabreha1222 Před rokem +6

    ግዜ ሳገኝ አንድ ብአንድ ካልከው ሁሉ ይተሳሳተ ብየ የማምንባቸው ሁሉ በማስረጃ መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ። ለአሁን ግን ወተት በብዛት የሚያመርቱትና የሚጠጡ ሰዎች የአጥንት ስብራት በብዛት እንደሚያጋጥማቸው ነው የተናገርከው። ካልሴም(calcium) ሰውነታችን እንዴት እንደሚጠቀምበት ትንሽ ፍንጭ አልሰጠህም ምናልባት አላነበብክም ብየ እገምታሎህ ምክኒያቱም ስለ ካልሴም ተናግረህ ሰውነታችን እንዴት እንደሚጠቀምት ሳትናገር ማለፍ ንግግሮችህ ጎድሎ ያደርገዋል በስተመጨረሻም ድምዳሜህ ስህተት ይሆናል። የሄውልህ ካልሴ ከተለያዩ ምግቦች ሰውነታችን ከገባ ቡሃላ ከፀሐይ ብርሃን ብምናገኘው ቫይታሚን ዲ(vitamin D) አማካኝነት ሰውነታችን ይጠቀምበታል አጥንታችንም የጠነክራል(Calcium is absorbed in the presence of Vitamin D. In the absence of vitamin D calcium is wasted)። እነኝህ በአውሮጳ ስካናደቪያን ባጠቃላይ በሰሜኑ ክፍለ ዓለም(northern hemispher) የእጥንት ስብራት ካጋጠማችው የቫይታሚን ዲ እጥረት እንጂ የካልሴም ብዛት ሆኖም አያውቅም ለወደፊትም ኣይሆንም።

  • @afeworkg2684
    @afeworkg2684 Před rokem +35

    መጀመሪያ ስለ ሰጠኸዉ መረጃ አመሰግናለሁ. ብዙ ዓይነት ጥናቶች ተደርገዋል. አንዱ ብላ ዛሬ ሌላዉ አዲሰ አጥኚ ይመጣና አትብሉ ይላል. ለእኔ እነደገባኝ ይህ ሁሉ ጥናት ለገንዘብ ማግኛና ለዝና ይመስለኛል ነዉ ደግሞ. አንተ ከአጥኝዎች ያነበብከዉን አጋርተሃል ጥሩ ነዉ. መፍቴሄዉን ወይም የሚተካዉን አልገለጽክም. ችግር የለም አጥኚወቹ አልጻፉት ይሆናል አይገርመኝም!
    እኔ ከብዙ ልምድ የደረስኩበትና የጠቀመኝ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሕግና ስነስርአት መከተል ስጀምር ሁሉ ተስተካከለ. ጾም ጸሎት ስግደት ንስሃ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋዉንና ደሙን መቀበል ከምታገኘዉ ከመቶ አሥሩን መክፈል ይህን ማድረግ ሙሉ በሙሉ ጤንነት ይሰጣል. በእግዚአብሔር ሰም እመክራችኻለሁ. ምንም side effect የለዉም አመሰግናለሁ.

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂
      እሺ ከዛስ ኣቤት መቀባጠር ይህስ የምን ውጤት ይሆን

    • @emihaile1626
      @emihaile1626 Před rokem +4

      ቃለ ሕይወት ያሰማል መልስ ለሁሉም

    • @eritreanpatriot1892
      @eritreanpatriot1892 Před rokem

      Betikikl, tinish kiytew demo yewetet tikmochu blew yimetalu hulum letikmu new

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před rokem +4

      አስተዋይ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል ከተመቸህ ገንዘብህ አድርገው ካልተመቸህ ወተትህን በደንብ ጠጣ

    • @kedanfantahun7334
      @kedanfantahun7334 Před rokem

      እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልኝ
      እኔ ከልጂነቴ ጀምሬ እሔው 34 አመቴ ነው ከወተት ተለይቸ አላቅም ምንም በጤናየ እከን የለብኝም እናም ገለፃክን ወድጂዎለሁ ዎናው እምነት ላይ ብቁ ከሆንን ሁሉም ይሸነፋል።

  • @saedaabdy4397
    @saedaabdy4397 Před rokem +25

    የሚገርምህ ወተት እየጠጣሁ ነው የሰማውህ!! እድሜ ልካችንን እየጠጣን ነው ያደግነው ይኸው 40 አመት አለፈኝ ምንም በሽታ የለብኝም ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před rokem

      Lol me too!! Anyways, what About plant based milk?? Can I use it for my coffee & cereal? What is your opinion please? Thank!😊

    • @zenatmohammad8946
      @zenatmohammad8946 Před rokem

      ትክክል

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh Před 2 měsíci

      ልክ ነው ከምግብ ሁሉ ለእኔ ወተት ልዩ ነው ።ተመግቤው ምቾትን በመስጠት ወደር የሌለው እና ሁሌም የማይሰለቸኝ እና የምናፍቀው ነው

  • @Addistoday
    @Addistoday Před rokem +11

    ትክክል lactos(የወተት ስኳር),fructose(የፍራፍሬ ስኳር), glucose(ከስኳር ;ከማር;) የሚገኙ ስኳሮች አይመከሩም በነገራችን ላይ ጁስ መጠጣትም በተለይ ጣፍጭ አይመከርም; እርጎ ግን በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ወተትስኳሩ በፈርመንቴሽን ምክንያት ይጠፍል! ወተት መጠጣት ፈስ ነው ትርፉ ! ካልሽየም ከተለያየ ምግቦች ስለሚገኝ ወተትን መተው ጥሩ ነው! ወተት ብቻ ሳይሆን ጣፍጭ ነገሮች ለካንሰር ሴል ምግብ ስለሆነ ቢተው ይመከራል! ከሁሉም በላይ በቀን ውስጥ 8 ሰአታት መፆም ለጤና መፍትሄ ሆኗል!

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Před rokem +10

    ወንድሜ እኔ ወተትን አቁሙ ስትል ግራ ገብቶኝ ነበር በኃላ ግን ሙሉ ለሙሉ አቆምኩኝ በቡና እንኳን መጠጣት አቆምኩኝ እናም ብዙ ችግሮች ለቀውኛል ተባረክልን ብዙ ሰዎች ስንነግራቸው ማመን አይፈልጉም በማስረጃ ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ

  • @etualemseged819
    @etualemseged819 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነውና ፡እጠቀምበታለሁ
    በመፀሀፍ ቅዱስም ጳውሎስ እንደ ህፃን የሚያስፈልጋችሁ ወተት እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም በማለት በእምነት ላላደጉ ክርስቲያኖች እንደ ምሳሌ ተጠቅሞበታል ወተት ለህፃን መሆኑን ። ዕብ 5፥12-13

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 Před rokem +4

    የሚገርም ትምህርት ነው እኔ ወተት ነክ ነገሮች ስጠቀም ውስጤ ይረበሻጠል ይሄ የሆነው ኢሮፕ ከመጣው ወተቱ አልተመቸኝም ከ15 አመት በላይ ሆነኝ ካቆምኩ ምንም የጤና ችግር አላጋጠመኘም አገር ቤትም እያለው ብዙ አልጠጣውም እኔ ሰላም ነኝ

    • @tamenemekonnen2404
      @tamenemekonnen2404 Před rokem

      አንተ ወተቱ ያልተመቸህ እናንተጋ ፕሮቲን እየጨመሩበት ነው

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Před rokem +3

    ላለፉት 15 ዓመታትና በላይ በዬቀኑ ጠዋት (ከፄም ቀ ውጭ) የተፈላ ወተት በማር እጠጣለሁ፣ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ።አንተ ያልካቸው ህመሞችም አንዱም ምልክት አይታይብኝም።

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před rokem

      ዋናው ጤና መሆኖ ነው ዛሬ አለመታመም ግን ጤነኝነት አይደለም

  • @hanayared2222
    @hanayared2222 Před rokem +42

    ያንተን ትምህርት የመስማት እድል ያገኜ ሰው ተፈወስ ያለው ነው።ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው።

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před rokem +21

    ያልታደልን ህዝቦች እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃ እንዳንሰማ የሚያደርገን ምን ይሆን ይሄኔ እንቶ ፈንቶ ቢሆን ኖሮ የሚያየው ሰው ብዛቱ።ለማንኛውም እናመሰግናለን ሰብስክረይብ አድርጌለው ያንስብካል።

  • @mimikelly9156
    @mimikelly9156 Před rokem +8

    በአንተ ትምህርት ተጠቅሚያከሁ ተባረክ ያብዛልህ🙏🏽

  • @yeabeyifa4536
    @yeabeyifa4536 Před rokem +13

    የጤናችን ጠንቅማ ወተት ሳይሆን መተት ነው ።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před rokem +8

    ስለ ወተቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ገላገልከን ሰላም አገኘሁ

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Před rokem +3

    በትክክል ወድም እኔ ክጨጎራ ! ያጀት ቁስልት ለ 1አመት ተስቃይቸ ነበር ወተት ስተው ሰላም ሆንኩ አልሀምዱሊላህ 👍👍👍

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን ስለ ትምህርት ወንድማችን እግዚአብሔርን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን በመጀመሪያ ወተት ለጤንነት ጥሩ ነው ሲባል ነው የምናቀው እኔ ለረጅም ጊዜ ያለ ወተት መቀመጧን አልችልም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @zenebechtelila4883
    @zenebechtelila4883 Před rokem +4

    ሰላም ወንድማችን ታሜ በሚገርም ሁኔታ የአንተን ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ፡፡ አንተ እግዚአብሔር ያስነሳል ድንቅ ወንድማችን ነህ ፡፡ ተባረክ ለብዙዎችም እየነገርኩኝ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ክፉ አይንካህ

    • @antoleonessa6583
      @antoleonessa6583 Před rokem +1

      Amesgnalw tru mekr new geta yimesgen ytebken ysman yawtan amen 🙏🏼💚💛❤🙏🏼💚🤍❤🖐🙏🏼Roma ❣

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 Před rokem +8

    አወ. ትክክል
    አባቴ. ሥትአመት. ሆነው. አይነካም
    ጉበት. ታሞ. ደሴ. ሆሲቢታል ሄዶ
    ውተት. እዳትነካ. ሲባል. አይነካም
    በርታ. እነመስግነለን

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Před rokem +1

    ይህን ማመን በጣም ይከብዳል ከጥንት ጀምሮ ስለ ወተት ጡሩነት ስነገራን ነው የኖርነው

  • @lemawakayo4319
    @lemawakayo4319 Před rokem +3

    እኔ እስከማውቀው በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ወተት ፡ያለ ለሰውና፡ለእንስት ጤና፡እጅግ፡ጠቃሚ፡ንጥረ፡ነገሮችን፡የያዜ ምግብ፡ክፍል፡የሆኔውን፡ስትቃወም፡አታፍርም? በርካታ፡ቤተሴቦቼ ወተት፡ተጠቃሚዎች፡ናቸው፡ዕድሜ ልካቸው፡ጤኔኞችና፡ብርቱዎች፡ናቸውና፡ሰውን፡አታሳስት!!

    • @kassahundebele4898
      @kassahundebele4898 Před rokem

      ወንድሜ ምን እያልክ ነው በጤናህ ነው ???

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Před rokem +8

    እናመሰግናለን 👍👌🌹በጣም ጠቃሚ ትምህርት ወንድም

  • @mekilitdxb7540
    @mekilitdxb7540 Před rokem +1

    በተለይ እኔ ያለወተት ዉሎ ማደር አልችልም ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን ሀምሳዎችን ፶ ልደፍን ትንሽ ነዉ የቀረኝ ያልካቸዉ የጤና መታዎኮች እየመጡብኝ ነዉ ስለዝህ ወተትን ላቆም እገደዳለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @samrigatsh3918
    @samrigatsh3918 Před rokem +4

    ወየው ልጆቼ ወተት ከቤቴ አይጠፋም ነበር ጥሩ ትምህርት ሰጠኸን ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @kukutsione8246
    @kukutsione8246 Před rokem +10

    ከይቅርታ ጋር ስትሰራ አታርዝመው ሰለሚሰለቸን አንከፍተውም

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 Před rokem

      መውጣት ይቻላል ሁሉንምመወከል አይቻልም እማይሰለቸን አለን

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před rokem

      ትምህርት አይሰለቸንም ዉልቅ ማለት ትችያለሸ።

  • @abdellasaeed9053
    @abdellasaeed9053 Před rokem +3

    እንስሳቶች እራሳቸው በአጥንት ጥንካሬያቸው ከሰው በላይ ነው ግን እንደተወለዱ እንጂ ወተት አይጠጡም።ይህ ብቻ ጠሩ መረጃ ነው።

  • @meazateklegirgis6316
    @meazateklegirgis6316 Před rokem +3

    Wow, Amazing program you did really thanks Am one of the most milk dependent people but i will be considered it for the rest of my lifetime. Thanks God blessed you

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Před rokem +1

    እረ ተው ወተት ጤና ነው አትክልት በሊታዎች (vegetarians)ሥጋ አትብሉ ይላሉ ሁሉም የየራሱን የሚያወራበትን ያለውን ለማሳመን የሚደክምበት ዘመን ነው የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ ሁሉ በመጠን ይሁን ይላል ከመጠን ያለፈ ነገር ሁሉ በሽታ ነው ካንሰርን ጨምሮ ቁንጽል ሀሳብ ይዘህ ባትመጣ ጥሩ ነው። ዋናው የወተት ምርትን ለማሳደግ ሆርሞንና አንቲ ባዮቲክስ (antibiotics)የተወጉ ላሞች
    ወተት ከሆነ የከፋ ችግር ሳይሆን እንደ አለርጂክ ያለ ነገር እንዳንድ ሰዎችን ሊያስቸግር ይችል ይሆናል ይህ ሲከሰት ደግሞ ማቆም ይቻላል በተቀረ የእናታችንን ጡት ከጣልንበት ከ65 አመት ጀምሮ ፀሐዬ ውጭ ውጭ ማርና ወተት እንድትሰጪ እያልን ጠዋት ጠዋት ስንጠጣ ኖረናል ዋናው እስቲ ወተቱ ይገኝ የዘመኑን conspiracy ወደ ጎን ተወው አንድ ግሩፕ ያወራውን አትስማ ለሌላም ባታካፍል ጥሩ ነው ።
    የካንሰርን መነሻውንም ሆነ ትክክለኛ መድሀኒቱን ለማወቅ ገና እያደከመ ያለ ጉዳይ ነውና ወተት በመጠጣት ባለ መጠጣት አይደለም ሳትፈራ ዝም ብለህ ወተትህን ጠጣና አጥንትህን ታደግ ወንድሜ።
    ተባረክ

  • @raniashemsedin7718
    @raniashemsedin7718 Před rokem +3

    ያዉ ለጤና ለሰወነት ለመፈስ ጤናማ መሆን ከፈለጋችሁ እስፓርት ስሩ ምግብ ምረጡ በቀን አዴ ብሉ ሳክስ ነዉ መፋትሆዉ ሰኞና ሀሙስ ፁሙ መልካም ሁኑ አለቀ ፈጣሪ ለኛ የሰራዉ እድንጠቀምነዉ ተዉ ያለንን እየተዉን

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před rokem +3

    Ethio family በእውነት ከልብ ነው የማመሰግንሀ እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን ስንት በስቃይ የሚቸገሩትን ፍቱን መድሃኒት ሆነህናል የኔ ቤተሰብ የደም አይነት ባለማውቅ ብዙ ገንዘብ ፈሶ ያልዳኑትን ያንተን መመሪያ ተከታትለው ዛሬ ሙሉ ጤነኛ ናቸውና ሁሌም እንዳመሰገንኩህ ነው እመቤታችን ጥበቃዋን ታብዛልህ ::

  • @sur3432
    @sur3432 Před rokem +4

    አመሰግናለሁ ከአንተ ፕሮግራም ብዙ በሽታ ድኞለሁ ለምሳሌ ቲማቲም ስንዴ የዶሮ ስጋ ሳቆም በጣም ለውጥ አይቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před rokem +4

    ተባረክ ዘርህ ይለምልም ።

  • @ageanbessa6071
    @ageanbessa6071 Před rokem

    በጣም የሚገርም ነዉ እነ በጣም ነበር የሚወደዉና ችግር ዉስጥ ነበርኩ ከንግዲህ ግን ወተት፡ ቅቤ፡ እርጎ ኣቆምኩኝ ተባረክልኝ፡፡

  • @jesus-is-my-saviour-liya

    በእዉነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ ምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር እና ወተት ስጠጣ ምንም ሠላም አይሰማኝም እና ከሌሎች ቪድዮዎችህ ሰምቼ ተዉኩኝ እና በእዉነት እኔ ምስክር ነኝ አሁን በጣም ሙሉ ጤንነት ቅልጥፍ ያለ ጤንነት ነዉ የሚሰማኝ በፊት ሰዉነቴ ላለመታዘዝ ለመተሳሰር ይሞክር ነበር ሁሌ ስለምጠጣ ማለት ነዉ አሁን ለማየት እንኳን ነዉ የጠላሁት ጠላቴ እንደሆነ ገባኝ በእዉነት ከልቤ ነዉ በ-ጣ-ም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ኑርልን !!

  • @hanasy180
    @hanasy180 Před rokem +2

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ወተት በማቆም ምን ያህል እንደተጠቀምኩ እኔ ምስክር ነኝ ሆዴን ከእንብርቴ በታች እጂግ በጣም ያመኝ ነበር ግን የወተት ችግር እንደሆነ አላቅም ነበር ያንተን ትምህርት እንደሰማሁ እርግፍ አርጌ ተውኩ አሁን በጣም ሰላም ነኝ

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 Před rokem +2

    ወይኔ ወይኔ እኔ ባሁን ሰዓት ያጥንትህመም ተጠቂ ነኝ በፊት ወተት መጠጣት ከጀመርኩ ጀምሮ ነው ጤናዬ የተዛባው አሁን ገባኝ አንተ የዘረዘርካቸው በሺታ ሁሉ አለብኝ እግዚዎ ከነገ ጀም ሬ አቆማለው አመስግናለውኝ ::

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 Před rokem +1

    ‹‹ሰላም ሰላም ወንድሜ በጣም ነዉ የምናመሰግንህ ሰለሁሉም ነግር በጣም ነዉ የምናመሰግንህ ሁሉም እንዳንተ መልካም ነገር ቢሰራ ጥሩ ነዉ ፡፡
    ትምህርትህን እያንዳንዱን ምትለቃቸዉን ነገር እከታተላለዉ አሁን ደሞ ጥያቄ መጠየቅ አፈልጋለዉ እናም በዚህ ዙሪያ በትሰራልን መለካም ፍቃድህን እሻለሁ፡፡
    1.በግንኙነት ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር እና መፈትሄወቹን በትሰራልን የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ እናም ተባበረን እዳየሀዉ ብትመልስልን በሂዎታችን የሚጠቅም ነገር ስለሆነ ነዉ ወድሜ፡፡

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Před rokem +12

    ወድማችን በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @raniashemsedin7718
    @raniashemsedin7718 Před rokem +2

    ሰዉዬ ሰዉ እሚያሳምመዉ መጥፎ አሳቡ ነዉ እኔ በጣም ቡዙ ሰዉ አቃለዉ ወተት መጣት ሲያዩ እሚያማቸዉ ግን እደማንኛዉም ሸዉ ታመዉ የሞቱ እዉነቱን ልገርህ የኔ ሴት አያቴ የመጀመሪያዉ ጣሊያን ሲመጣ በደብ አቃለዉ ትላለች 1 አመቷነዉ ከሞተች ወዱ አያቴ ወላሂ 130 ይሆነዋል ከሞተ 1ወሩነዉ ሲሞት እያወቀ ከደጅ ቤት አየታራመደ እያየ እርሻ እየጠበቀ ነዉ የሞተዉ አየህ ወተት ካልስማማህ ሆድህ ችግር አለበት ባይሆን መጠጥ አጠጡ

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 Před rokem +4

    ታሜ እንኳን ደህና መጣህ የምድሪቷ መልካም ሰው ብየሃለሁ ተባረክ ወንድማችን

  • @hanaini
    @hanaini Před rokem

    በጣም ትክክል ነህ። Dr. Sebuም እንዳንተ ነው የሚያስተምረን።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před rokem +13

    ቢሰማ ቢሰማ እማይጠገብ ህውትን እሚቅጥል ለመኖር መሰረት ነው ተባረክ

    • @genetsintayhu7005
      @genetsintayhu7005 Před rokem

      ስልክህን ማግኘት አልቻልኩም ስልጄ ላወራህ ነበር እባክህ ደውልልኝ

  • @bojakenea306
    @bojakenea306 Před rokem +5

    የወተቱን ጉዳይ አወቅነዉ አደራ የቅቤዉንም ጉዳይ ጨምርልን

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Před rokem +1

    እውነት ለመናገር ምን ታህል ወትት እንጠጣለን? ሳይንቲስቶች ተነስተው ያላትን ሁሉ መቀበሉን አላምንበትም።
    ምክንያቱም 100% እርግጠኛ አይደሉምና። ወተት የተሰጠን ለምክንያት ነው ።

  • @samuela1388
    @samuela1388 Před rokem +2

    ለምን ወተት እንደምትጠላ ይገርመኛል🤔ከልጅነታችን ጀምሮ ስንጠጣ ነው የኖርነው ቦረናና ጉጂ ብሄረሰቦች ምግባቸው ወተት ብቻ ነው እድሜ ጠግበው አርጅተው ነው የሚሞቱት።

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Před rokem +2

    ስላም ታሜ ታባረክ ወንደሜ ዘመንክ ሁሉ ይባረክለምታረግልን ነገር ሁሉ እውነት ነው እኔ ውተት ከተውኩ ጀምር ብዙ ለውጥ አለኝ

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Před rokem +11

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን በትምህርትህ ተጠቅሜበታለሁ በርታ ወንድሜ

  • @hayatmohammedali2932
    @hayatmohammedali2932 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ወንድም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @zeinebahmed8856
    @zeinebahmed8856 Před rokem +1

    Thank you betam Takamine new.ene Buna lemetetat etekem neber beqa etewewalehu.

  • @awelshafy9836
    @awelshafy9836 Před rokem

    ገጠር ወተት እየጠጡ ነው እረጅም እድሜ የሚኖሩት ስለዚህ እትቀባጥሩ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem +9

    ሰላም ወንድምማችን እንኳን ደህና መጣህ!ፀጋውን ያብዛልክ 🙏👍👍 እናመስግናለን 🙏

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 Před rokem +14

    ታምዬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @mathewosamanuel
    @mathewosamanuel Před rokem +9

    ከአተር እና ከጥራጥሬ የሚሰሩ ወተቶችስ ከላሞች ወተት ጋር ውጤቱ ያው ነው?? ቅቤ መጠቀምስ ????

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před rokem

    Thanku so much for telling us I was wrong all my life I love milk I drink it with coffee and I use it with oatmeal it's just good lesson to know thanku

  • @petekib8634
    @petekib8634 Před rokem +4

    Whole cow's milk contains about 87% water. The remaining 13% contains protein, fat, carbohydrates, vitamins, and minerals. Processing techniques remove fat to produce lower fat varieties: “reduced fat” contains 2% milkfat, “lowfat” contains 1% milkfat, and “nonfat” or “skim” has virtually no milkfat.

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 Před rokem

    ልክ ነው ስለ ሊኪ ጋት ስታወራ ብዙ ሰው የሚቸገርበት ጉዳይ ነው ብዙ ተብሏል ግን መፍትሄ የለውም እውነታው አንተ እንዳልከው ወዳአፋችን የምናስገባቸውን መቆጣጠር ነው

  • @fufuufufur7501
    @fufuufufur7501 Před rokem +3

    God bless you brother amazing my daughter was over weight and had high blood pressure some how she stopped drinking milk with in two months her health dramatically changed no more over weight and high blood pressure now she is completely healthy so i believe milk is dangerous.

  • @aymennurutube3008
    @aymennurutube3008 Před rokem +8

    ታሜ እድሜናጤና ይስጥልኝ በአንተ ከብዙ በሽታ ተፈውሻለሁ

  • @bogaledesu3840
    @bogaledesu3840 Před měsícem

    Betam gonzi lji neh betlket bezirzir newu yemtastemren we dima hin tebarek

  • @temesgenalemu3645
    @temesgenalemu3645 Před rokem +1

    ካለ ወተት መኖር የምችል እስከማይመስለኝ ድረስ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ወተት እና የወተት ተዋጽዎችን የምጠቀመው በጣም ይገርማል ቢዘገይም ይሁን አመሰግናለው::

  • @tesfayedebebe4865
    @tesfayedebebe4865 Před rokem

    እኔ እኳ የትኛው ሳይንስ ነው ያነበብከው አንተ ግን በመልይ ምትነው የምታውራው ባይሆን ሌላ የገቢ ምንጭ ፈልግ ይህኡው እድሜያችን በሙሉ ጠጥተን አድገን አርጅተንበታ ሌይ ቅስቀሳ ፈልግ

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 Před rokem +1

    ህጻናት በወተት ነው የሚያድጉት ፣ ስለ የትኛው የወተት አይነት ነው የምትለው?

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před rokem +13

    ኑርልን ተባረክ

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 Před rokem +6

    አንካን ደህና መጣህ ልጄ ስለሁሉ ምክርህና ስጦታህ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @leylaawol3739
    @leylaawol3739 Před rokem +12

    ታሜ እንዳንተ ያሉትን ጥሩ ሰዎች ያብዛልን።

  • @samsonhailu5133
    @samsonhailu5133 Před rokem +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ፩ ጥያቄ ልጠይቅ ብዪ ነው ሁሌ ከአይኔ ስር ያብጣል የምን ችግር ይሆናል ትላለህ ሀኪም ጋር ሄጄ ነበር ግን መፍትሄ አላገኘውም እስኪ ምን ትመክረኛለህ

    • @sdgsfg1592
      @sdgsfg1592 Před rokem +1

      ትክክለኛ. ማር. ቀቢው. ክአላህጋር በተደጋጋሚ

    • @user-dn7cd9qd9j
      @user-dn7cd9qd9j Před rokem

      አይንህ አካባቢ የሞቀ ዉሀ አትጠቀም እሱ ነዉ ሚያሳብጠዉ እኔም ተደጋጋሚ አብጦብኝ ነበር

  • @user-fd1th4bm4t
    @user-fd1th4bm4t Před měsícem

    እውነት በጣም ተክክል ነው በኔ ደርሶብኛል አሁን አቆምኩኝ😢

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Před 2 měsíci

    😮ወንድም በታአ ልክ ነህ እናመሰግናለን

  • @senayitimaza9630
    @senayitimaza9630 Před rokem

    ትክክል ነው እኔ በጣም እጠጣ ነበር መጠጣት ሳቆም ጤናዬ ተምልሳል ተባርክ ወድሜ

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Před rokem

    እውነት ነው እኔም የመገጣጠሚያ ህመም የኩላሊት በተለይ ትክሻየ በጣም አዘዉትሮ ያመኝነ በር ስለወተት ስታስተምር ሰምቸህ ወዲያውኑ አቆምኩ ሰላሜን አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ። ብዙ ወራቶችን በሰላም በጤና አስቆጠርኩ ፈጣሪ ይመስገን።

  • @henokbelete9621
    @henokbelete9621 Před rokem

    እውነት ነው በጣም ወተት እወድና እጠጣ ነበር ግን ያለእድሜ መገኘት የሌለበት ያልካቸው በሽታ ተገኝቶብኝ ነበር ግን ያለፈው lesson ላይ አላስፈለጊነቱን ከተናገርክ በኋላ ስተው ነገሮች ተስተካክለዋል

  • @zewd878
    @zewd878 Před 9 měsíci

    ተባረክ

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Před rokem +3

    ታሜ አመሠግናለው የደም አይነቴ ቢ ነው በደም አይነቴ ሰርየሰ ሆኜ መብላት ከጀመርኩ 210 ፓውንድ የነበርኩኝ አሁን172 ፖሁንድ ነኝ አመሠግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před rokem

    እባክህን ዶክተር የትኛውም ሃገር እርቀት ላይ ብትሆን ምንም ችግር የለም እደውላለው በጣም በአስቸኳይ በግል ላማክርክ እፈልጋለው በሰልክ ባገኝክ አሁን በሂወቴ ከገጠመኝ ትልቅ ችግር ከፈጣሪ በታች አንተ መፍቴ እደ ምትሰጠኝ 100& እርግጠኛ ነኝ እባክህን በፈጣሪ ስም ፃፍልኝ እርዳኝ

  • @mengisteabdihaile
    @mengisteabdihaile Před rokem

    የወይራ ቀጠል በሻይ ለደም ግፊት ጥሩ ነው ባልከው መሠረት ሞክሬው የባሰ ግፊቱ እየጨመረ መጣ።

  • @yonas3792
    @yonas3792 Před rokem

    Would you please tell us, the detailed consequences related to lung diseases? Thanks for your information.

  • @tesfayebekele2999
    @tesfayebekele2999 Před rokem

    የዘወትር ምግባቸው ወተት የሆነ እንደ አፋር ያሉት ተሰባብረው ያለቁ ናቸው ማለት ነው በዚህ አቤል።

  • @abushbrshi4816
    @abushbrshi4816 Před rokem +6

    በጣም መልካም ሰው አግዚአብሔር አድሜ ላይ አድሜ ይስጥክ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Před 2 měsíci

    ❤❤❤እናመሰግናለን።

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv Před 10 měsíci

    😂😂😂አቤት እውቀት ኧረ በፈጠረህ ጥናትህ ስህተት ነው እንደገና ሞክር ወተትማ 100% በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነው😊

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před rokem +1

    ወተት በመተው ብዙ ተጠቅሜያለሁ ። እድሜና ጤና ይስጥህ ታሜ።

  • @mezradirshiyesiwadishmessi3481

    Fetari selamun yabezalk yantan temerit semache enate tefawsalch gefit nebarbat ena medant ewasd nebar ahun mulu lamulu tashelawtan betam amsagenalw

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před rokem +3

    አመሰግንሀሉሁ፡ባሌ፡ወተት፡መጠጣት፡ይወዳል፡እግዜር፡ይስጥህ፡ከግዲ፡እከለክልዋለሁ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bitanyafeyera2696
    @bitanyafeyera2696 Před rokem +1

    Docter Ebakn Esk Be Ergzina lay Chigr Alehu

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Před rokem +6

    እንዴት ነህ ወንድሜ ሰለ ማብራርያክ ተከታተልኩት
    የልገባኝ
    ወተትን መጠቀም የለብንም ለጤና ጠንቅ ነው ከተባቡ ይከብዳል
    ወተት በተለየ መልኩ ለሰው ልጅ የሚያሰፈልግ ጠቃሚ ነውና

  • @eastwest334
    @eastwest334 Před rokem +1

    እኔ ግን የምታሰተምረወን ሁሉ የአላንዳች ጥረጥረ እቀበለዋለሁ ለም በትለኝ ትክክል ሆኖ ስላገኝሁት

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 Před rokem +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ashenafiturufi5872
    @ashenafiturufi5872 Před rokem

    የአለም የጤና ድርጅትን መረጄ ጠቅሰህ አቅርብልን።

  • @genetabdi5398
    @genetabdi5398 Před rokem

    Thank you 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @rabyamohammed5067
    @rabyamohammed5067 Před rokem

    Betam wushtam nehi lijochachn bewotet new yaminorw atbelo astemar atsmut

  • @aklesayakassahaile6294

    ትክክል ነው ውሃ ጠጣ ስታወራ ብዙ ግዜ የመዋጥ ችግር አለብህ ደግሞ ከወተት የበለጠ ውሃ ጠቃሚ ነው

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 Před rokem +3

    Thank you brother

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 Před rokem

    የገጠር ላሞች የተለያየ ሣር ሰለሚግጡ ምንም ችግር የለውም።ለዩ የፈረንጅ ላም የሀበሻ ላም።

  • @asterworkuwoldeyes5625

    ሰላም ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ እንኳን ወት ተጠቃሚ አይደለሁም ትኩረት ሰሌለኝ የምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን አንዴ ስለወይራ ቅጠል ትምህርት ተናግረህ ነበር
    እና እጢ በተደጋጋሚ ጡቴ ላይ ይወጣብኛል ጥሩ ነው ስላክ በሳምንት ነውበየቀኑ ነው የመሚጣው ሰንቴ ነው ከቻልክ ብትመልስልኝ

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před rokem +1

      Aster, what is wrong with you? Go fast to Doctor. Ebakish tolo wede hakimbet hiji ena le hakim asayi, fitegni befeteresh.

  • @merimeri673
    @merimeri673 Před rokem

    እናመሰግናለን እኔም ወተት አልጠቀምም አይሥማማኝም ከ ጠጠው ቼጎራየንም በጣም ያመኛል

  • @entisiketama4043
    @entisiketama4043 Před rokem

    yikira wendime bemindinew magegnih betam yamegnal bewust mesmer sitil algebagnim wey silkihin asqemtlign

  • @monamona4720
    @monamona4720 Před rokem

    ወተት እኔም እጠጣለሁ ግን በጣም ሆደ ይነፋል ለዚህ ነው ማለት ነው አመሠግናለሁ👌👌👌👌

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před rokem +4

    ወይኔ እኔ በጣም ነው ወተት የምወደው ያውም የዱቄቱን ወተት በሻይ አፍልቼ ሁሌ እጠጣለሁ በሻይ ሲሆን ችግር ያመጣል? ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @ahmedsalih7112
    @ahmedsalih7112 Před rokem

    ዶ/ር ስለ ግመል ወተት ያለህ ትክክለኛው ግንዛቤ ሊጠይቆ

  • @geremewazmach9995
    @geremewazmach9995 Před rokem

    Thank you so much