ስብራት ክፍል 32 | Sibrat episode 32

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
    Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 208

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před 3 dny +15

    አባቴ እኳን ለልጆቹ የናቴ አባት ሲሞት ለወድሞቿ ልክ እደ አሻር ሆኖ አሳደጋቸው ድሮ ሽፍታ እሚባል ነበር እና የናቴ ወድሞች ሲያወሩልን. ያስፈዝዛሉ የኔ የከርታታይቱ አባት አላህ ይዘንልህ ሁለየም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ 😭

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 6 dny +50

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❣ #የፍቅር_ልቦች

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 4 dny +25

    አባት ለዘላለም ይኑር❤❤❤አሻር ለልጆቹ በጣም ምርጥ ነው ጉዴማን የኔ የዋህ ባይሞት ማነው ደስ የሚለው😢😢😢😢😢

    • @user-en5yf1xz5n
      @user-en5yf1xz5n Před 3 dny +1

      ኤጌማን ለማለትነዉ ጉደማን😅😅😅😘

    • @user-oi1ku9ze6p
      @user-oi1ku9ze6p Před 3 dny

      የወሪ ጥማት ነው 😂😂😂😂​@@user-en5yf1xz5n

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 Před 3 dny +1

      አይሞትም ይጋባሉ ገና

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf Před 2 hodinami

      @@user-en5yf1xz5n አስተካክይልኘ🤣🤣 የኔ ዋ❤️

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf Před 2 hodinami

      @@sarahusen8675 አይዋ እደዛ ቢሆን ደስ ይላል💝

  • @user-jh8eo1cq1v
    @user-jh8eo1cq1v Před 4 dny +24

    የኩምሩ ወዳጆች❤👍

  • @user-on4gy8km2u
    @user-on4gy8km2u Před 3 dny +12

    የኔ ጀግና አባት ያሻር ❤️❤️❤️👈👌😍😍

  • @BLENUA2718
    @BLENUA2718 Před 4 dny +26

    እኔም እንደ ያሻር በጣም ደስ የሚል አባት ነው ያለኘ እንደሱ ሚሞትልኝ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @user-hn2cj6xe3l
      @user-hn2cj6xe3l Před 3 dny

      😢😢😢😢

    • @user-rm1ed1vd6s
      @user-rm1ed1vd6s Před 3 dny +1

      ሽአመት ይኑርልሽ❤🎉

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 Před 3 dny +1

      እኔም ግን በስደት ስምንት አመቴ አይኑን ካየሁት ድምፁን በሰማሁ ቁጥር እንባዬ ይረግፋል

    • @user-ic8zp2gt8y
      @user-ic8zp2gt8y Před 3 dny

      May allah gave him long live

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 4 dny +29

    ጎይታ መድኒኃዓለም ከክፋ ሁሉም ነገር ይጡብቀችሁ 🎚❤🙏

  • @RaSid-hm7qj
    @RaSid-hm7qj Před 3 dny +14

    አባት በስደት ሶስት አመቴ ግን አሻርን እያየሁ በለቅሶ ነው የማየዉ😢😢😢አባት ያላችሁ ዘላለም ይኑርላችሁ አባት ግርማሞገስ ነው😢😢💔💔💔

    • @AaAa-ep3dy
      @AaAa-ep3dy Před 3 dny

      እኔም የለኝም አሕሕሕሕ😢😢😢😢😢😢

    • @BanchiSintayehu
      @BanchiSintayehu Před 3 dny +1

      አሜን ለለላችሁም ፈጣሪ ነብሳቼውን ይማርልን❤❤❤❤

    • @fasikabaharu2260
      @fasikabaharu2260 Před 3 dny

      አሜን

  • @ToybaMehammed-ol4yb
    @ToybaMehammed-ol4yb Před 4 dny +20

    ያባቴነት ጥግ💝ያሻር👌

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 4 dny +13

    ያሻር ያባትነት ጥግ 👌👌💞💞💞

  • @user-lv3xv5lf5m
    @user-lv3xv5lf5m Před 4 dny +16

    አይ አልፐር በቤተሰቦችህ እና በፍቅር ተሰቃየህ እኮ😮😮😮

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 3 dny

      ከመርት የኣበቦች ፍልምያ ይመሳሰላል ልክ እደመርት ያሳዝነኛል😢

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 Před 5 dny +61

    ታይፎኑ ስወደዉ ከነ ማንነቱ❤❤❤ኩሙሩ የኔ ዉቡ❤ ያሻር ጡሩ ኣባት❤ዙበይር የተረገመ 🙄ችትን ልክስክስ🤧የጌማን እና ወንድሙ በጣም ጡሩ ሶዎቹ 👌💘ሱሙሩ ራስ ወዳዲ👎👎

    • @SenaytDerara
      @SenaytDerara Před 4 dny +7

      ስሁሉም ፅፈሽ ትችይዋለሽ😂😂😂😂😂

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Před 4 dny +2

      የቀሩትስ😂😂😂😂

    • @Alamalam-ky4ie
      @Alamalam-ky4ie Před 4 dny +3

      የቀሩት እዳያኮርፉሽ😊😊

    • @meimeiali9659
      @meimeiali9659 Před 4 dny +1

      😂😂😂😂abeti yesdibi mati😅😅😅😅😅

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před 4 dny +1

      @@Alamalam-ky4ie የቀሩ ለናንተ ትችዋለዉ 😂😂😂ማለት ነዉ😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 3 dny +6

    ያሻር ያበትነት ጥግ ያኔ አባት❤❤❤🎉

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Před 3 dny +13

    መድሃኒኣለም ያሓልወና ✝️🥀

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 4 dny +10

    ሰሙር የምወድሽ የኔ ምስኪን

  • @HanaHana-hu7cw
    @HanaHana-hu7cw Před 4 dny +17

    ዙቤሂር 😂ሂወቴን እፈልገዋለሁ አላለም 😂😂ይሄ ሰዉ አይደለም እስሳ እጂ😂

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Před 4 dny +30

    ያሻር ያባትነት ጥግ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare Před 4 dny +28

    ወላሒ ጀግና አባት አለኝ አልሐምዱሊላ ግን አሁን 😭😭 የነርቭ ታካሚ ነው በጣም ነው እሚያሣዝነኝ 😢😢😢 ቢሆንም አባቴን እንደሚድንልኝ ተሥፍ አለኝ እኔም 6አመት ሆነኝ አሁን ሁለቱንም ኩላሊቴን ታመምኩ 😭😭😭አገር ለመግባት አባቴን መዳኒት መግዣ ማንም እሚረዳኝ የለም ብቻ በዱአ አሥቡኝ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል በስደት ህመም ከባድ ነው 😢😢😢

  • @bitaniyaMan
    @bitaniyaMan Před 3 dny +3

    ወይኔ ያሻር ግን ቨጣም ጀግና ነው እያገርመኝ ነው ኣቫት ያላችሁ ፍጣሪ ይጠቭቅላችሁ😢😢

  • @user-lg7lp6iy9w
    @user-lg7lp6iy9w Před 4 dny +7

    እንደ ያሸር አይነት አባት ይስጣችሁ🙏🙏❤❤

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z Před 3 dny +1

      የኔ አባት ልክ እንደ ያሻር ነዉ ለልጆቹ ሲል ህይወቱን ይሠጣል ፈጣሪዬ ሆይ ከኔ እድሜ ቀንሰህ ለአባዬ ስጥልኝ❤❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před 3 dny +4

    አባታችን ያሻር በጣም ነዉ የምንወድህ በርታ ሳስበዉ ይህ ድራማ በጣም ድካም ነለዉ😂❤

  • @aar4858
    @aar4858 Před 3 dny +6

    አሁጋና ቺቲን እናትህ አቃጥል የሚደፋ አመጣህላት 😂😂

  • @TigstZeleke-ux8iw
    @TigstZeleke-ux8iw Před 4 dny +5

    አልፐር እና ታይፎንን በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před 3 dny

      @@TigstZeleke-ux8iw እኔም❤💝በተለይ ታስፎን ዋዉ❤😘😍❤

  • @user-fs8ws9kx5h
    @user-fs8ws9kx5h Před 4 dny +19

    እስኪ በስደት ያላችሁ እህቶቸ በየ እምነታችሁ ፃለት አርጉልኝ ለፍቸ መና እዳልቀር መዳሜ ደመወዜን ይዛ አሰጠኝ አለች😭😭 በጣም ከፍቶኛል 😢😢

    • @faryg5343
      @faryg5343 Před 4 dny +3

      ኣይዝሽ እህቴ😢😢

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 Před 4 dny +2

      እይዞሽ❤

    • @user-fs8ws9kx5h
      @user-fs8ws9kx5h Před 4 dny

      @@faryg5343 እሺ😘😘

    • @user-fs8ws9kx5h
      @user-fs8ws9kx5h Před 4 dny

      @@faswelsfr1974 እሺ😘

    • @nabilahmaine1248
      @nabilahmaine1248 Před 3 dny +2

      የአነስተኛና ድ ወር አልሰጥም ስትላችሁ ለምን ትሰራላችሁ አላህ የላብሽን አያሳጣሽ

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před 3 dny +2

    አባት መከታነው። ጋሻ መከታነው❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 4 dny +5

    አቶ አሻል የልጆቹ ህግ አስከባሪ ሆነ ዋዉ💪👍👌

    • @user-oi1ku9ze6p
      @user-oi1ku9ze6p Před 3 dny

      ማን ሊወስድቢቹህ ነው ግን 😂አሻል?ያሻር✔

  • @semayatyoutube4541
    @semayatyoutube4541 Před dnem

    የዙቤርን ኩላሊት ሁላቱንም ወስደው ባዶ ባስቀሩት ይህ ሙትቻ😅😅😅

  • @tdsrdf2918
    @tdsrdf2918 Před 3 dny +1

    ያሻር ልክ እንደ ኣባቴ ነህ የኡነት❤

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před dnem

    የችቲን ፍርት የዙቤር ራስ ወዳድ የያሻር የአባትነት ጥግ የኩምሩ የቤተሰብ ፍቅር

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Před 3 dny +5

    እኔ እሚገርመኝ ፊልም መሆኑን እያወኹ ለኤጌማን ማልቀሴ

    • @nese1068
      @nese1068 Před 3 dny +1

      እኔ ራሱ አልቅሻለሁ😂😂😂😂

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Před 3 dny +3

    የሰኞ ሰው ይበለን ምናለ ነገም ቢለቁት

  • @AaHh-g7q
    @AaHh-g7q Před 4 dny +3

    🎉❤❤❤ ዋው ምርጥ አባት ነው አሻር

  • @barkottesfaye2058
    @barkottesfaye2058 Před 3 dny +2

    Yenam abate lke ende yashare nw❤😊😊

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Před 4 dny +1

    ወይ ዙበይር ኩላሊትህን በግድ ሰጠህ😂😂😂😂
    ቲቺን እና እናቱ ይቺ ሴት አፈር ባስበላቻችሁ

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 Před 4 dny +1

    ያሻርርር ጅግና💪💖💗

  • @user-px1ux4ow5e
    @user-px1ux4ow5e Před 3 dny +3

    🥰🥰🥰😍🥰😍😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰❤❤❤❤❤❤ኩምርየ ስወድሽ

  • @selanch22
    @selanch22 Před 2 dny

    እንደታይሆን ያለ ውንድ የሚመቸው❤❤❤

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg Před 3 dny

    ደስ ሲሉ መጨረሻ ላይ😢♥

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před 4 dny +2

    ያሻር የኔ አባት❤❤

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 4 dny +5

    ዙበይር እኮ ሁማ ልጁ እደሆነች አያቅም ነበር እናታቸው እና ዙበይር የስራቹህን 😅😅 እናተ ሌቦች😮😂😂😂 በናተ ምክንያት ስብርብር አሉ 😅😂😂😂

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před 4 dny

      @@tigesttigest3175 ኣዎ ያውቅ ነበር የሀ ኡሩጉሙ 😡👎

    • @Galtgray846
      @Galtgray846 Před 4 dny +8

      ያውቃል ከድሮ መቃብር ስፍራ እያወራ ነበር ስለልጁ😊

    • @MdEt-is4nc
      @MdEt-is4nc Před 4 dny

      ያውቃል ከመጄመሪያው አላየሽም ማለት ነው

    • @MdEt-is4nc
      @MdEt-is4nc Před 4 dny

      ​@@Galtgray846ሣህ

    • @user-jh3dv9sv9z
      @user-jh3dv9sv9z Před 4 dny

      አረ ያቅ ነበር

  • @Amaneshanichogodebo
    @Amaneshanichogodebo Před 3 dny +1

    ውድ አብት 😇😢

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 3 dny +1

    በእባነዉያየሁት የኡነት😢😢😢😢

  • @Sarfudin_Paaris
    @Sarfudin_Paaris Před 3 dny

    Sibrat ❤

  • @user-wk4xf3qd3x
    @user-wk4xf3qd3x Před 3 dny +1

    Man new endene agamann miwed❤

  • @user-qx6do6is3t
    @user-qx6do6is3t Před dnem

    አባትለዘላለምይኑር😢😢😢

  • @berkeayele9185
    @berkeayele9185 Před 3 dny +1

    Lamine ayeqaxilimi 33jamiro

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 4 dny +4

    ያሻር ቺቲንን ያንን የሚያመነዝርበትን በነሳው 😂😂😂😂

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před 4 dny +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před 3 dny +2

      😂😂😂😂😂

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 Před 3 dny +2

      መወደጀዉን ሆ ምንአስበሺነዉ😂😂😂😂

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d Před 3 dny +2

      @@fhxh2270 ክክክክክክክክክክ

    • @NetsanetGrma-x9o
      @NetsanetGrma-x9o Před 3 dny +1

      ሽሮ መብያውን እዲያጣነው ያንችስ ከፋ🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416 Před 3 dny

    ያሳረን የሚዉድ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 3 dny +2

    ዙቤር እራሴን በጣም ነዉ እምወደዉ አላለም ዬሄ ልክስክስ ሽማግሌ😂😂😂አባት ያሻር የአባትነት ጥግ🤗😥♥️♥️♥️

  • @user-nu1eu9tk8y
    @user-nu1eu9tk8y Před 3 dny

    ያሻር ያባትነጥግ😘😘😘👍👍👍

  • @user-if1pn2pr1r
    @user-if1pn2pr1r Před 3 dny

    ምንህን ብሎ እንደሚደፋህ ሲል 😹😁😁😁

  • @user-rz2of2eq7q
    @user-rz2of2eq7q Před 3 dny

    ያሻ የኔ ሚስኪን

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před 4 dny +1

    እዴትናችሁ የመዳም ቅመሞች

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 3 dny

    ያሻር ❤❤❤

  • @lalusurage1437
    @lalusurage1437 Před 3 dny

    ቅጣት 😢

  • @dameshibiru9742
    @dameshibiru9742 Před 4 dny +2

    ❤❤❤

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 Před 3 dny

    ታይፈን ይመቸኛል የምር❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 4 dny +1

    ያሻር ምርጥዬ አባት 🎉🎉🎉

  • @tsion_CR7
    @tsion_CR7 Před 3 dny

    ውይ አባት ያሻር😢😢😢😢😢❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @eegg-ch4yc
    @eegg-ch4yc Před 4 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitaMit-ug9jc
    @MitaMit-ug9jc Před 6 hodinami

    Kataywe yelakaelne

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 3 dny

    ችቲንንና ዙበይርን ሀጀርንና የችቲንን እናት አንድ ላይ ማቃጠል ነበር😂😂😂

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Před 3 dny

    Yedirama gin lemin 5 bitadarigut

  • @user-tu8ui3tl2k
    @user-tu8ui3tl2k Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-md2ds8cu6j
    @user-md2ds8cu6j Před 3 dny

    Minale ede yasher ayente abet benorgne

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oo1gw7kr9h
    @user-oo1gw7kr9h Před 3 dny +1

    Tolotolo lkekut enji 😢😢😢😢

  • @user-tv2wk4wg2c
    @user-tv2wk4wg2c Před 3 dny +1

    ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭🎉🎉🎉🎉🎉

  • @myoutube6311
    @myoutube6311 Před 3 dny

    ባድያ ከዩሶፍና ከሰልዋ ጋር ስታቃጥለኝ ነበር

  • @ubahArebo
    @ubahArebo Před dnem

    ቀጣይ

  • @HayatHusen-nb7ox
    @HayatHusen-nb7ox Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x Před 2 dny

    😢😢😢😢😢🎉

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před dnem

    መቼም የችቲን እናት ያሻር መቼነው ሽንቷን የሚያሥመጣው

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před 3 dny +1

    😂😂😢😢😢😢😢

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Před 3 dny +2

    ሱሙሩ ከማንጋ ትሆናለች

    • @AmanuelSemere-dq8bz
      @AmanuelSemere-dq8bz Před 3 dny +2

      ከታይፉን ጋር ትጋባለች😢

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před 3 dny +1

      @@AmanuelSemere-dq8bz ምስኪን የምታፈቅረው ሰው ትታ

  • @user-fh9el1bf9i
    @user-fh9el1bf9i Před 3 dny +1

    ብዜር ሂወቴን እፈልገዋለሁ አለ😂😂😂😂

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 Před dnem +1

    ችትን የሄ ውሻ ኣለቀልህ 🙄🤔

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před 4 dny +1

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před 3 dny +1

  • @semayatyoutube4541
    @semayatyoutube4541 Před dnem

    የዙቤርን ኩላሊት ሁላቱንም ወስደው ባዶ ባስቀሩት ይህ ሙትቻ😅😅😅