ሱምሩ ሞተች ታይፉን ተ'ገ'ደለ | ኩምሩ እና ያዝ ተጋቡ | ቼቲን ታሰረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2024
  • Sibrat Episode 41
    ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
    Sibrat every Monday to Friday
    #Kitat #Amharic #Ethiopia #mebreq #qitat
  • Zábava

Komentáře • 60

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem +20

    እጣ ፈንታን ተርጉምልን

  • @RakebGetachew-nd7ci
    @RakebGetachew-nd7ci Před měsícem +3

    እጣፈንታ ስራልና ብዙ ሰው እንድትሰራልን ይፈልጋል 🙏🙏🙏🙏Please 😊😊😊😊😊😊

  • @user-kc3fj7wg4m
    @user-kc3fj7wg4m Před měsícem +5

    የምር መጨረሻው ትንሽ ያስጠላላል ቢያንስ በስተመጨረሻ እንድ ለይ ቢሆኑጥሩ ነበር በትሞት ግን ሂወት እንድህነት ደስታም ለቅሶምነወ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před měsícem

      ማና ማናቸዉ አንድላይ የሚሆኑት 😳😳😳😳

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před 6 dny

    Wow wow wow liyuuuu new baxim

  • @TaduBeratu-ie3fk
    @TaduBeratu-ie3fk Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ያክብርክ ወንድማችን 🙏

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem

      💚💚 አመሰግናለሁ ታዱዬ

  • @Smertweldou
    @Smertweldou Před měsícem +5

    አቤት ድምፅህ ሲያምር

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem +1

      💛💛 በጣም አመሰግናለሁ

    • @RakebGetachew-nd7ci
      @RakebGetachew-nd7ci Před měsícem

      እባክህ እጣፈንታ ስራልን 🙏🙏​@@qitelTV

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q Před měsícem +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-em3wf5gr2j
    @user-em3wf5gr2j Před měsícem

    Wowwww ❤❤❤❤

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku Před měsícem

    እናመሰግናለን

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem +1

      💜💜 እኔም አመሰግናለሁ

  • @werkuaww2636
    @werkuaww2636 Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @roserose5889
    @roserose5889 Před měsícem +4

    እጣ ፈንታ❤❤❤❤❤

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem +1

      ❤❤ እሺ በቀጣይ እንጀምራለን

    • @RakebGetachew-nd7ci
      @RakebGetachew-nd7ci Před měsícem

      ​@@qitelTVተባረክ😊😊

    • @hiyu9441
      @hiyu9441 Před 11 dny

      መጨረሻው ክፍል 41 ነው እንዴ​@@qitelTV

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před měsícem +1

    አይይይ ሱሙሩ ጥሩ ውሳኔ አልወሰነችም : የማታሳድገውን ልጅ መውለድ ከባድ ነው ያሻር ደግሞ ታይፉንን ባይገድለው ኖሮ 1ኛ ከሱሙሩ ጋር በሞት ይለያዩ ነበር እሱም እስር ቤት ባልገባ ብቻ ያሳዝናል ግን በጣም ደስ ያለኝ የቼቲን ጉዳይ ነው እናመሰግናለን ውዴ ተባረክ 🙏 እንግዲህ ሌላ እንጠብቃለን🥰🥰

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🧡🧡

  • @user-yf7oy4bp9c
    @user-yf7oy4bp9c Před měsícem

    😢😢😢😢

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před měsícem

    Like

  • @fahizafahizafahizafahiza4495

    አመስግናልው አተላለቁ ያስጠላልልልልልልልል

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Před měsícem

    አለቀ በስማም በጉጉት ጨረስኩት😢

  • @user-nl1wp5pn8q
    @user-nl1wp5pn8q Před 28 dny

    አለቀ እዳትሉኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Tesga-sg3rj
    @Tesga-sg3rj Před měsícem

    ሱሙሩ የኔ ሚስኪን 😢😢😢💔💔💔

  • @MimmimLove-er5nw
    @MimmimLove-er5nw Před měsícem

    ፒሊስ በቱርከኛ ማየት እፈልጋለሁ እርእሱ ምንድነው

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 Před měsícem

    ግን ክፍል 41 ነውዴ የሚያልቀው

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidsd1013
    @saidsd1013 Před měsícem +2

    እጣፈታ

  • @SamriSamrita
    @SamriSamrita Před měsícem

    Lkekewubefeterh

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc Před měsícem +1

    🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před měsícem

    ቼቲን ታሰረ ?

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před měsícem

    ድምፀህ😍

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem

      💚💚 አመሰግናለሁ ቃል

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Před měsícem +3

    ሱምሩ በመሞቷ አዴት ደስ እዳኝ የማትረባ ታይፉንዪ❤❤❤❤❤እወድሀለሁ

    • @Merita_meri
      @Merita_meri Před měsícem +1

      የሷስሜት የሚገባስ እሱ የሚወድሽ አንቺ ደግሞ በጣም የምትጠይውን ሰው ስታገቢ ነው እሺ😊

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem

      ላምሪዬ💖💖

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc Před měsícem

      ሱሙሩን ጥምድ አርገሻት ነበር ተገላገልሽ ውዴ🤣🤣🤣🤣

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před měsícem

      @@peace-si4uc🎊😂😂😂😂😂😂😂ታዝበሺኛል ከሀዲዎችን አልወድም😂😂😩

    • @HappytemaHappy
      @HappytemaHappy Před 8 dny

      😂😂😂😂​@@peace-si4uc

  • @KalkidanMeheret-ih1kl
    @KalkidanMeheret-ih1kl Před měsícem +1

    ምንድን ነው የመጨረሻው ክፍል ነው እንዴ ሌላ ክፍል የለውም

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem

    በያልቅ😂

  • @ephremhailetesfaye7603
    @ephremhailetesfaye7603 Před měsícem

    የ በኩር ልጅ ተርጉምልን

  • @Halum-nn4nc
    @Halum-nn4nc Před měsícem

    ይሄን ዶራማ በከሰበኛ እሚታይበትን እምታቁ ከላችሁ ንገሩኝ

  • @qitelTV
    @qitelTV  Před měsícem +5

    ሰላም ውዶች፣ የዛሬው ስብራት ድራማ ይህንን ይመስላል
    መብረቅ ላመለጣችሁ
    👇👇👇👇👇
    czcams.com/video/MZB4aFDP72w/video.html
    ሁሌም አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን💙💚

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf Před měsícem

    ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው ስላቀርብክልን እናመስግናለን. ግን ሆከሁሉ

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před měsícem

      ውዷ እኔም አመሰግናለሁ 💜💜

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před měsícem

    ወይኔ መጨረሻዉ ሲያናድድ ሱምሩ ባትሞት 😢😢

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před měsícem +1

      ሱምሩ,መሞቷ ትክክለኛ,ዉሳኔነዉ,,ደደብ ነፍሠገዳይ ነቺ😌😌ሢጀመር ኤጌማንም ሆነ እህቶቿ ገዳይ እደሆኑ ቢያቁ አዉተዉ ነዉ የሚጥሏት

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube Před měsícem +1

      አይ ህፃን ልጇን ጥላ መሞቷ ከባድ ነዉ

    • @user-ml3wv1sp3v
      @user-ml3wv1sp3v Před 24 dny

      ​@@shalom-pb8euፕሽ ዝም በይ ያች እነት ተብዬወ መሞት ይገባት ነበሪ ከሀድ የልጆቹወ አባት ለይ ይህን ሁሉ ግዜ እየመገጠች ሱምሩ እኮ ልትገለት አስባ አልነበረም እራሳን የከለከለችው ሴትዮ ፀጉራወን ጨምድደ ይዘት ነበሪ ደግሞ ተይፎንን አልወሸችም እንደማትወደው ነግራለች