ሱምሩ ማርገዟን ለኢግመን ነገረችው በደስታ ቀወጠው | ኩምሩ ያዝ ላይ ጨከነች | ቼቲን ተደ'በ'ደ'በ ሴልቫ ልጇን ወስደች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Sibrat Episode 40
    ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
    Sibrat every Monday to Friday
    #Kitat #Amharic #Ethiopia #mebreq #qitat

Komentáře • 16

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před 2 měsíci +6

    ሴልቫ ግን ልጇ አሁንስ የአባቱን ፍቅር እያገኘ መሆኑ ነው እንዴ? የአባት ፍቅር ማግኘት አለበት ያለችው አሁን ለርሱ ሼላሌ አለችለት እጥብ አድርጋው ባዶውን ብታስቀረው ደስ ይለኛል ምክንያቱም ዓላማዋ እንደዛ ስለሆነ ማለት ነው። ቼቲን የእጁን ሳያገኝ ፊልሙ እንዳያልቅ ብቻ 😂😂

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci

      የኔም ጥያቄ ነዉ ደንዝዛለቺ 😢😢😂

  • @qitelTV
    @qitelTV  Před 2 měsíci +7

    ሰላም ውዶች፣ የዛሬው ስብራት ድራማ ይህንን ይመስላል
    መብረቅ ላመለጣችሁ
    👇👇👇👇
    czcams.com/video/MZB4aFDP72w/video.html
    ሁሌም አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን💞💞

  • @qitelTV
    @qitelTV  Před 2 měsíci +10

    ውዶች ስብራት ድራማ ሊጠናቀቅ 1 ክፍል ብቻ ቀረው
    👇👇
    በቀጣይ በፍጻሜ ምን አይነት ትዕይንቶችን እንጠብቃለን?
    👉ሱምሩ ልጇን ትወልዳለች? ኢግመን እና ሱምሩ እንደገና ይጣመራሉ?
    👉ታይፉን ይታሰራል ወይስ ያሸር ይበቀለዋል?
    👉ኩምሩ እና ያዝ ይታረቃሉ?
    👉👉አብዛኛው ድራማ ሲጠናቀቅ አንድ ሰው ይሞታል! በመጨረሻው ክፍል ማን የሚሞት ይመስላችኋል?

    • @user-vw4vl7ue5q
      @user-vw4vl7ue5q Před 2 měsíci

      ልጇን የምትወልድ. ይመስለኛል
      የሚታረቁ ም ይመስለኛል እርግጠኛ አይደለሁም

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Před 2 měsíci

    ቅጠልዪ🎉🎉❤❤❤❤ስወድህ እኮ

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před měsícem

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před 2 měsíci +1

    ኤጌማን ዉዴ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem

    እውነት ም አይጥ እና ድመት 👍👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 2 měsíci

    Like

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před 2 měsíci +1

    ሰላም ሰላም ውዴ☘️🍁☘️🍁☘️🍁☘️

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před 2 měsíci

      😍😍 ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ውድ

  • @RakebGetachew-nd7ci
    @RakebGetachew-nd7ci Před 2 měsíci

    እጣፋንታ ስራልና 🙏🙏🙏🙏🙏Please 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🙏🙏Please

  • @werkuaww2636
    @werkuaww2636 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc Před 2 měsíci

    🌺🌼🌸🌺🌼🌸🌺

  • @sefan696
    @sefan696 Před 2 měsíci

    እጣ ፈንተ ድራማ