ሱምሩ ሰርግ ላይ ታይፉን ላይ 'ተኮ'ሰ'ች - ኢግመን ይዟት አመለጠ | የያዝ እናት በፍቅራቸው ተጨንቃ እራሷን ....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Sibrat Episode 35
    ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
    Sibrat every Monday to Friday
    #Kitat #Amharic #Ethiopia #mebreq #qitat

Komentáře • 26

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc Před 2 měsíci +6

    ውዴ እንዴት ነህ? ታይፉን በጣም ስማርት ነው 😂😂

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf Před 2 měsíci

      ታይፉን የተመታ 😂😂😂

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci +1

      ታይፉን ጥሩልብነዉ ያላት ታያለሺ ኤጌማን ሡሙሩ ነፍሠገዳይ መሀኗን ሢያቅ ይተዋታል😂😂😂😂አጉል ተፈናጠረቺ

    • @user-mx3od7fx2b
      @user-mx3od7fx2b Před 2 měsíci +1

      ​@@shalom-pb8eu ምንም ጥሩ ልብ ቢኖረው ሱሙሩ እኮ አታፈቅረውም ከማታፈቅሪው ሰው ጋር መኖር ደግሞ ትርጉም የለውም ውዴ።

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci +1

      @@user-mx3od7fx2bነፍሠገዳይ እደሆነቺ እያወቀነዉ ያፈቀራት ኤጌማን ሢያቅ ታያለሺ አዉቶ ነዉ የሚጥላት

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci

      @@user-mx3od7fx2b ድክመትሺን,ጉድለትሺን አይቶ የሚያፈቅር ወነንድ የተባረከነዉ😢😢😢ብዪ ሥላመንኩ ነዉ

  • @qitelTV
    @qitelTV  Před 2 měsíci +5

    ሰላም ውዶች፣ የዛሬው ስብራት ድራማ ይህንን ይመስላል
    መብረቅ ላመለጣችሁ
    👇👇👇👇
    czcams.com/video/DbVAoHgyRx8/video.html
    ሁሌም አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን💜💜

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Před 2 měsíci +6

    የቺቲን እናት😂😂😂😂ተቃጠይ የሤልቫ ግፍነዉ😂😂😂😂😂

    • @bhcvd3720
      @bhcvd3720 Před 2 měsíci

      አንዳንድ ግፍች በምድር ይከፈላሉ እሰይ ታቃጥላት 😥😥

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf Před 2 měsíci

    የቺቲን መጨርሻ ያሳየኝ ይሄ ጠማማ

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před 2 měsíci +1

      ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ውድ ❤❤❤

  • @FhHg-dn9je
    @FhHg-dn9je Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን

    • @qitelTV
      @qitelTV  Před 2 měsíci

      አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @KalkidanMeheret-ih1kl
    @KalkidanMeheret-ih1kl Před 2 měsíci +1

    በናትህ ይሄን ፊልም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ደግሞ አንቀፅንም ብትሰራልን ጥሩ ነው

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-oz4iw5rf8y
    @user-oz4iw5rf8y Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @werkuaww2636
    @werkuaww2636 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před 2 měsíci +4

    ታይፉን ግን እሷ ሳታፈቅረው በግድ የሆነ ጋብቻ ምን ሊሆን ይችላል? በአንድ እጅ እንደማጨብጨብ ነው። የቼቲን እናት ደግሞ የዘራችውን እያጨደች ነው ሲልቫ ላይ የሰራችው ግፍ ዋጋ እያስከፈላት ነው።

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před 2 měsíci

      ታይፉን እሱም አልወደዳትም ቆንጆ ስለሆነች ነው እሱ ሰው በጣም ጨካኝ ነው በሰው ድካም የሚጠቀም ሰው ነው

  • @hanaderebe3917
    @hanaderebe3917 Před 2 měsíci +1

    36 የታለ

  • @metidiriba6290
    @metidiriba6290 Před 2 měsíci +1

    ቀጣይ እባክህ

  • @MestawetagafariMestawetagafari

    36

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před 2 měsíci

    የያዝ እናት ግን ራሷን ማጥፋት ነበር ምኞቷ?