ቅጣት ክፍል 113 | Kitat episode 113

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 292

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 5 dny +72

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❣#የፍቅር_ልቦች

  • @salam-lb5bp
    @salam-lb5bp Před 6 dny +67

    ቸሩ መድሀኒ ያለም ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉረን 😢😢በሰዉ ሀገረ ወጥቶ መቅረት ከባድ ነዉ😢😢

  • @momethio3664
    @momethio3664 Před 5 dny +17

    እኔን ሁሌ የሚገርመኝ ሰዎች ጥፋታቸውን አምኖ ቅጣታቸውን ብቀበሉ ኖሮ የቅጣት ጊዝያቸውን ይጨርሱ ነበርኮ እውነቱን ደብቀው ስሸሹ እውነትም እያሳደደችያቸው ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ😢 ድራማ ብሆንም ከያሳሪኖች እና ከሙስጣፋ ጥፋት ብዙ ልንማር ይገባል!!! ህልናችን ሁሌ ከምያሳድደን እውነቱን መጋፈጥ አለብን።

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Před 5 dny +1

      ሣ ከሂልና ማምለጥ አይቻልም

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx Před 3 dny +1

      ትክክል የኛ ትልቁ ጥፋታችን ስህተታችንን አለማመን ነውኮ 🎉🎉🎉

  • @KebenKebe
    @KebenKebe Před 5 dny +23

    እጣ ፋታን ለምድነው የምታቆራርጡት ስሜታችሁ ይቋረጥ እና😢😢😢😢

    • @nunubezabh5287
      @nunubezabh5287 Před 4 dny +1

      @@KebenKebe አወ እጣ ፍንታ እና መብረቅ መለቀቅ አለበት!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @hikmasaif8351
      @hikmasaif8351 Před dnem

      በቅንነት ደምሪኝ ውደ

  • @RevangerRockstar
    @RevangerRockstar Před 5 dny +21

    እጣ ፋንታ ይለቀቅልን 😮😮😮😮

  • @user-un3ov6sl6v
    @user-un3ov6sl6v Před 5 dny +22

    ለማንኛዉም ሰወች የሰኞ ሰዉ ይበለን

  • @techsador
    @techsador Před 5 dny +26

    የቅጣት ድራማ ተከታታዮች በቅንንት ደመሩኝ ጀማሪነኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @AhmadAhmad-jf3ez
    @AhmadAhmad-jf3ez Před 6 dny +14

    ሙህናች ነው እጥላችሁ ይቆረጥ የኔ እደተቆረው እጣ ፈታ ለምን አትለቁትም❤❤

  • @user-un3ov6sl6v
    @user-un3ov6sl6v Před 6 dny +21

    ቅጣት ሲለቀቅ መብረቅን ይተዉታል

  • @user-tl6gg3nn3e
    @user-tl6gg3nn3e Před 5 dny +6

    ሠሊምን ማነው እደኔ የሚወደው ሁለ ነገሩ ደስ ይለኛ❤

  • @Ethio_funny2
    @Ethio_funny2 Před 5 dny +12

    አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ቤተሰብ 🙏❤

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 Před 5 dny +6

    የቃና ተመልካቿቾ ሁሉንም ፍልሞች በሰአታቸዉ ማግኘት ይፈልጋሉ😢

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Před 5 dny +26

    እረ እጣ ፋንታን ለቀቁልን😢 pleas 😊

  • @user-lg7lp6iy9w
    @user-lg7lp6iy9w Před 5 dny +16

    ከሪም ሙቃዲስ ከመምጣቷ በፊት እንደምንም ብሎ አብሮ ማደር ወይም መሳም አለት😂😂

  • @burtedaniel9377
    @burtedaniel9377 Před 5 dny +11

    መብረቅ የት አለ ስዎች ሁለት ቀን ሆናን እኮ😢😢😢😢

    • @aat1882
      @aat1882 Před 3 dny

      ልጫረሲ ሲለሆና ማቆጣቢ ጀሚሮዋል ማሰለኝ😂😂

  • @sumay1234
    @sumay1234 Před 6 dny +21

    አላህ የተሻለ ነገር ያግራልን አሚን በሉ❤❤😢😢

  • @mulububula4597
    @mulububula4597 Před 5 dny +9

    ዶሞ ፋጥማጉል ኣንድ ወር ከግማሽ መቆየት ኣቅታት ነዉ በናትዋ ነዉ የወጠች ኣላለችም 😂😂😂😊

  • @madina4756
    @madina4756 Před 4 dny +2

    ሙራት የኔ ፍቅር አች ነሽ የሸናሽው አላለም😂

  • @user-un3ov6sl6v
    @user-un3ov6sl6v Před 6 dny +70

    ዛሬ እጣ ፈንታ የለም ሰወች😢

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Před 6 dny +14

    ይሄ የታየን አትረሱም ምናለ እጣ ፈንታ መብረቅ በስርአት ብለቁ

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 Před 4 dny

      ዝበይ አይልቀቁ መብረቅ ይዉረድብሽ

    • @tg-mh7rv
      @tg-mh7rv Před 4 dny

      @@zeyneba3439 ያምህል መሰለኝ ምች

  • @user-bx1sg9ms7o
    @user-bx1sg9ms7o Před 5 dny +8

    አይራሀሚ😂😂😂😂 አትምጭ ብርድልብስ አለ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

    • @seadahassenali4722
      @seadahassenali4722 Před 5 dny +3

      ሙቄ በሌሎቹ ፍቅር የምትቀናው እና የምትሻፍደው ወዳ አይደለም እኮ ራህሜ ለሽ ብሎ እያደረ ተቸግራ ነው😂😂😂

    • @Yasin.7064
      @Yasin.7064 Před 5 dny +1

      ቀጥታ ካላወራች ብሎ ነው 😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk Před 5 dny

      😂😂😂😂😂😂😅😊​@@seadahassenali4722

    • @user-bemin
      @user-bemin Před 4 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bg5uq6ih8l
    @user-bg5uq6ih8l Před 5 dny +9

    የምር ዛሬስ አበዛችሁት እጣፋታ መብረቅ የት አለ መጣሁላችሁጠብቁኝ🏃🏃🏃🏃

  • @ShitayeData
    @ShitayeData Před 5 dny +8

    እጣ ፋንታ የለም ከ ቦራ ፍቅር ይዞኛል😢

    • @TegAmare
      @TegAmare Před 5 dny

      😂😂😂

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d Před 4 dny

      በቃ ሰዉ ፍቅር ጠብ ያደርገዋል ታድላችሁ❤❤

  • @eskedarbely
    @eskedarbely Před 5 dny +9

    ቃናወችገደልግቡየማትረቡእጣፍንታንለምንአቋረጣችሁት👎👎👎

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 Před 5 dny +5

    ምናለ የጀመራችሁትን እይቈረጣችሁ ሰው ባታሳዝኑ

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i Před 5 dny +5

    ምን አስባችሁ ነው እጣ ፈንታን፣መብረቅን የማትለቁት ስታናዱ

  • @user-lr4zr2zd7s
    @user-lr4zr2zd7s Před 5 dny +5

    እጣ ፈታ መብረቅ ዛሬም እረተውግን

  • @user-oh8tc6vv6v
    @user-oh8tc6vv6v Před 5 dny +4

    አረ ቃናወች አሽቃበጣችሁ ለምንድነው ሁሎም የማይለቀቀው😢😢😢

  • @SaifulRans-sy2bg
    @SaifulRans-sy2bg Před 2 dny +1

    አይሙሥጠፋ አቃጥሎሊደይነው😂😂😂

  • @user-rd8xp1yi8w
    @user-rd8xp1yi8w Před 6 dny +4

    እንዴ እኔ የሳሪኖች የምጠላቸው ሰው ኣለ ገገማዎች 😂??ሙቃድስ የወሬ ጥማት ያላት😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 5 dny +2

    አራ ወይኔ ያሰሪኖች መቼ ነው ሚሻናፉት 🤔🤔🤔🤔አቃጥሎ ሊዳፉኝ ነው 🤕😤😷ሙቀዲስ ዘሬ ገና አሰዘናችኝ 🥺🥺ፈጣሪ በሰላም ይገለግልሽ 🤲🤲😌😌😌

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l Před 5 dny +4

    ሙቃዲየስ ዛሬ አሳቅሺኚ ሪህሜ ሚስኪን አሳፈርሺው ከልጁ ፉት😂😂😂😂😂

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 Před 3 dny +1

    ቃናወች ሌሎቹን ፕሮግራሞች ተመለከትሁ ግን አንዱም የፌልሙን ያህል views የለዉም በተለይ ቅዳሜና እሁድ ብዙ ሰዉ በተስፍ እየጠበቃችሁ ነበር ግን ብዙወች ተስፍ እየቆረጡነዉ የሚዲያ ቤተሰብ ተመልካቹ ነዉ😢

  • @user-re4nd9go9g
    @user-re4nd9go9g Před 5 dny +4

    ቃናወች ምድነው እምታቆራርጡት በስነስራት አለቁትም እዴ ወይ ባድግር አቁሙት ቃናን😢😢

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 5 dny +4

    ያሳሪኖች የጃችሁን መቸነው የምታገኙት እናተ የሰይጣን ቁራጭ

  • @user-rm8mq5oc5n
    @user-rm8mq5oc5n Před 5 dny +13

    ሰሊም የኔ ቆጆ የኔ ሚስኪን ዉሸቱ ብቻ ነዉ እጅ ያሳዝነኛል

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 5 dny +1

      በኣንድ ምሸት ስህተት ህወታቸው ተበላሸ ለፋጡማ ጉል ነው ጥሩ እድል የሆነላት ከከሪም ጥሩ ህወት ይኖራታል

    • @MedinaDamte
      @MedinaDamte Před 4 dny

      እኔስ አያሳዝነኝም ይሄ የቀይ ጅል ያበሳጩኛል ሳያቸው እራሱ ገደል በገቡ ምነው😂

    • @madina4756
      @madina4756 Před 4 dny +1

      ሰሊም ወስጡ ንፁህ ነው ያ ኤርዶን ተውየው ነው አረመኔ ትንሽኳ ፀፀት የማይታይበትለችጉሩም ያበጋቸው ያነሳሳቸው ከኒኑን እድጠቀሙት ያደረገው እሱ ነው ባጠቃላይ ከጀመአቸው እርጉሙ ኤርዶን ነው 😳😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 4 dny

      @@madina4756 ኤርዶን ምንም ኣልተፀፀተም

  • @HiwetBerhe-gg3lb
    @HiwetBerhe-gg3lb Před 4 dny +2

    የሞስጦፋ ወበት ግን ይለያል❤ፈሪ ሆነእንጂ😂

  • @ueesam6026
    @ueesam6026 Před 6 dny +7

    መብረቅስ😢

  • @RaSid-hm7qj
    @RaSid-hm7qj Před 4 dny +1

    ወይኔ ጉድ የቃናወች ጥጋብ 🤔የወነት ምኖቹ ክብረቢስ ናችሁ ቅሙሞችየ ሰብ አንሱ 🙄እንደኔ

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e Před 5 dny +4

    ሰወች ለሙቃዱስ ገንፎሰርተንእንሂድ ተሰብሰቡ😂😂😂😂😂እኔልሄድነው😂😂😂

  • @user-jb2nt6ow6z
    @user-jb2nt6ow6z Před 4 dny

    Amen Amen baga ❤❤

  • @tig59905
    @tig59905 Před 5 dny +2

    ሙቃዲስ ቆንጆዬ እንኳን በሰላም ወለድሽ

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Před 5 dny +5

    እጣ ፋንታን አቋረጣችሁት እጣ ፋንታችሁ ይቋረጥ አቦ

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Před 5 dny +7

    መሪምዬ ፍቅር ይዟታል።

  • @LiltiK-g4e
    @LiltiK-g4e Před 5 dny +3

    የቅጣት ድራማ ተከታታዮች በቅንንት ደመሩኝ ጃማሪ ናኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fp7rb5gn8b
    @user-fp7rb5gn8b Před 5 dny +5

    እጣፈታ ይለቀ ቅልን

  • @qqqttt7294
    @qqqttt7294 Před 3 dny +2

    ኢየሱስ ይወዳችኋል❤

  • @Ethio_funny2
    @Ethio_funny2 Před 5 dny +3

    ደሙሩኝ ቤተሰብ እንዳታልፉኝ አደራ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp2bt2jk9h
    @user-yp2bt2jk9h Před 5 dny +4

    ግን እዚህ ፊልም ላይ ኤርዶን እና ሰሊም በጣም የው እሚከባበሩት ሀቂቃ እሄ እራሱ አንድ ትምህርት ነው

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Před 5 dny +11

    ግንኾ ሙቃደስ ባትኖር ፊልሙ አያምርም

  • @siyaneNasir
    @siyaneNasir Před 5 dny +4

    Etafanta be sament 3 hone ende atechawetuben😢

  • @user-el4qt4nc1f
    @user-el4qt4nc1f Před 5 dny +3

    ቶሎቶሎ ልቁልን❤❤

  • @Ladyluck700
    @Ladyluck700 Před 5 dny +5

    ቆይ ግን ምንድን ችግራችሁ እጣ ፈንታ ይለቀቅልን

  • @antenehgezahegne
    @antenehgezahegne Před dnem +1

    Kerim

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 5 dny +1

    ሪህሚ😂የሞቀብርድለብስአለአላለም😂😂😅😅

  • @MasaratiMasarati-ck9yx

    🥰🥰🥰🥰💯💯❤️❤️🌹🌹🌹

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n Před 5 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 5 dny +1

    ሙቃድሥ ትወና ትችያለሽ አሣቅሽኝም አሥለቀሽኝም እኮን ለሁለት ሆሽ ፉልምም ቢሆን❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 5 dny +2

    እማይፈለግ ድራማነው የሚለቀቀው ምንአለ አቀፅን ብትለቁልን እሱብቻ የተመቸኝ ሌላው ቱሪናፋነው በተለይ መብረቅና የበኩር ልጅ ሲያስጠላ

  • @Zahra-xq1en
    @Zahra-xq1en Před 5 dny +2

    ሰሊምኮ የዋህ ነው ያሳዘነኛን

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Před 5 dny +1

    ሙቃድሥ እኳን በሠላም ወለድሽ አች ፍየል ምላሥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Blen12389
    @Blen12389 Před 4 dny +1

    አይ ኤርዶን መርዝ አላለም😂😂

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Před 5 dny +4

    ቆይ ሌላውን በአግባቡ ለምን አይለቁትም እነኝ ብሽቆች

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před 4 dny

    ❤🎉

  • @roziendris7863
    @roziendris7863 Před 5 dny +1

    ቃናዎች ተበላሻችሁሳ እጣ ፋንታና መብረቅ አይለቀቅም 😢😢

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 4 dny

    አራ ኡይ እጣ ፋታ😢😢😅😅❤

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 Před 5 dny +2

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 Před 5 dny +1

    ቃናዎ ኤጭ አሁንስ አበዛቹት ማርያምን

  • @AlemSisay-dg7mf
    @AlemSisay-dg7mf Před 5 dny

    Ayii moqaadisii zareem😂😂😂😂😂

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 Před 4 dny +1

    😂😂😂ሙቃዲሥ

  • @AHMAD-m3p
    @AHMAD-m3p Před 4 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-cm6pc3ye4g
    @user-cm6pc3ye4g Před 2 dny

    ኤሊቭ ኡንኳን ማጣሽ አይይይ እነትሽ ሙቅዲስ😅😅😅😅😅😅

  • @user-gj3bm5kp8m
    @user-gj3bm5kp8m Před 4 dny

    114😢

  • @frahiwetbimrew
    @frahiwetbimrew Před 5 dny +1

    እጣ ፈታ😢😢😢

  • @user-xc6zv5yn3z
    @user-xc6zv5yn3z Před 4 dny

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 Před 5 dny +3

    እወ ምን እጣፍንታ ብቻ መብረቅም ሁለት ቀን ሆነዉ

  • @user-kg7lz5bq8k
    @user-kg7lz5bq8k Před 5 dny +1

    እረ መብረቅና እጣፈንታን ልቀቁልን ነዉ ወይስ መብርቅ መታችዉ😂😂😂

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 4 dny

    ቃናዎች ቃናቹ ይጥፍ መብረቅ የታለ ሁለት ቀን ሳትለቁ

  • @user-cj3wk6dx8l
    @user-cj3wk6dx8l Před 5 dny

    😂😂አይ እራሀሚ😂

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před 4 dny

    114

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Před 4 dny

    ሙቅየ😂😂

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před 5 dny +2

    Pelse 113

  • @user-mt9xg7uf1q
    @user-mt9xg7uf1q Před 5 dny

    ሙቃዲስ ከኔ ሆላ አርግዛ ወለደይ😂😂

  • @samuel-os8gc
    @samuel-os8gc Před 4 dny

    Eta fanta andatlequt

  • @YanetMerga
    @YanetMerga Před 5 dny

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aynyeyemariyamlgi1459

    ረሳት የሳሪን ኤርዶን አንገሽግሾኛል አላለም አይ የጨነቀዉ ሰዉ😂😂😂😂ለሱ ሲያሸንፈዉ ለሙስጠፋ አሳልፎ እየሰጠዉ ነዉ አይደል ክክክክ😂😂😂ሙቃዲስ አንቺ ወሬኛ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ😂♥️

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q Před 4 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aal2561
    @aal2561 Před 5 dny +2

    ሙቃድስ አስለቀሺኚ😢😅

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před 4 dny

    Pelese 114

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 5 dny +1

    😢😢💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢

  • @user-lk6ti7cq8h
    @user-lk6ti7cq8h Před 5 dny

    Mukadis 😂😂

  • @user-dp7ks6st6c
    @user-dp7ks6st6c Před 5 dny +1

    demo zarem etafenta yelm area uuu😢😢😢

  • @user-nd3ss4pk4n
    @user-nd3ss4pk4n Před 5 dny

    እውነትም ቅጣት😢

  • @alametom436
    @alametom436 Před 4 dny

    😊😊😊

  • @user-qp7nb6vj1h
    @user-qp7nb6vj1h Před 5 dny

    ሁሉንምአቆርጣችሁት. ሥሚታችሁይቆርጣን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Před 4 dny

    Etafita likaku🫢🫢😒😒

  • @user-jx4jx3op9g
    @user-jx4jx3op9g Před 4 dny

    ፋጡማጉል እዚህ ጨዋ ነው. የተከለከለ ፓርት ላይ ጨጐራ ነው የምትልጭው😂😂😂

  • @AbdiQalicha
    @AbdiQalicha Před 6 dny +2

    Abdiia