ቅጣት ክፍል 114 | Kitat episode 114

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 166

  • @user-wu2tb4ks3m
    @user-wu2tb4ks3m Před 21 dnem +59

    የሙስጠፋ አይነት ሸለፈታም ከምድር ገፀ ያጥፋልን አሜን

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j Před 21 dnem +26

    ራህሜ ዛሬ ወድነትህ ታየ ጎበዝ ወድም መከታነው ኑሩሉኝ ወድሞቸ

  • @user-cm6pc3ye4g
    @user-cm6pc3ye4g Před 21 dnem +11

    እኔ ከቱርክ ፊልም ቡዙ ተምራለው ሁሉም የዘራው ነው ሚየጭደው እናም ለሰዎች ቅን እንሁን እራሰችን እነጠለን ትርፉ ፀፃት ነው ኢለሂ ሀገራችንን ሰለም አድርግልን❤❤

  • @galtigray5257
    @galtigray5257 Před 21 dnem +35

    ሰለም ናይና ከመይ ኣለኩም ❤

    • @ZahraZahra-yy1xi
      @ZahraZahra-yy1xi Před 21 dnem

      እግዚአብሔር ይመስገን ማዓረይ❤

    • @chgkh1800
      @chgkh1800 Před 20 dny

      ❤ሰላም ማዓረይ❤

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i Před 21 dnem +10

    ተጋርዋይ አለኩም ዶ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 20 dny +4

    አዬ ወንድም መከታ እኮነው ወንድም ያላችሁ እግዚአብሔርን አመስገኑ❤❤❤😢

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Před 21 dnem +55

    በራሳቹ ሰአት ተመልካች እያጣቹ ነው ለሰው ክብር ይኑራቹ ይሄ የታየ ፊልምንማ ለመልቀቅ አትረሱም እጣ ፈንታ መብረቅ የታለ

    • @BaharSultan-qi6rx
      @BaharSultan-qi6rx Před 21 dnem +1

      የረስሽን ስሜት ብቻ አታንፀባሪቅ ሁሉም ፊልሞች ተመልካች አለው😊ደሞ እጣፋንተም ሁሉም ከዚህ በፊት ታይቷል 😎

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d Před 21 dnem +1

      ልክ❤❤❤❤❤ነሽ

    • @meron6084
      @meron6084 Před 21 dnem +1

      hulum yetaye new anchi selalayeshiw enji

    • @najahtn809
      @najahtn809 Před 20 dny

      😂😂😂😂

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 20 dny +1

      😊😊😊እኛ አላየነውም እንይበት

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 21 dnem +10

    እደው ይሄ ሙስጠፍ ተብየው ዲጋ ራስ የያሳሪኖች መጫወቻ 😂😂😂

  • @kal7566
    @kal7566 Před 21 dnem +15

    ፋጥማ ጉል የተከለከለ ላይ ስጠላት😅😮

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 21 dnem +6

    እኔእራሡ ፋጡማ ጉል የናትነትን ፍቅርማየትእፈልጋለው እሻአላህ አላህ ይሥጠኝ❤❤❤❤

  • @rehma-oj5rg2fb
    @rehma-oj5rg2fb Před 21 dnem +4

    ሰሊም ግን ምስኪን ነው❤

  • @user-qp7nb6vj1h
    @user-qp7nb6vj1h Před 21 dnem +4

    እደሙሥጠፍያለወድ. ያጥፋልንኑሮውሁሉውሽት😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 Před 11 dny

    ረሃሚ ጎበዝ እንኳን መታክ በሞተ ይህ ተንኮለኛ ቦቅቧቃ እሴው በሞተ ምኞቴ ነው ሁሌ እውነቱን ለመደበቅ እየተጣጣረ ፣ ውሻ `` Kan bulte irra kan barfatte jedhan`` ለሴት ልጅ ክብር የሌለው፣ ሴት ልጅ እናት፣ እህት፣ ሀገር፣ ልጅ፣ ምስት፣ ብዙ ነገር ነች ቢያቅ ፣ እንዳውም አሪፍ ሆነ አሁን ጉዱ ይወጣል በራሱ እጅ ወጥመድ ውስጥ ገባ፡፡

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d Před 21 dnem +6

    እራህሚ😢😢😢የኔ ጌታ

  • @user-ib6vn1jt9g
    @user-ib6vn1jt9g Před 21 dnem +4

    እኛ ስላላየንው ይለቀቅልን ተመልካቾች ስረአት ያዙ

    • @Madina-lt9mx
      @Madina-lt9mx Před 21 dnem

      እኔም በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ብኖር ይሄንን ነዉ

    • @mehretsofoni4040
      @mehretsofoni4040 Před 20 dny

      Defaroch

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 21 dnem +2

    ፍትህ ለፍጡማ ጉል ምስኪን መቸ ይሆን እምስቀዉ 🤲🤲💔😢😢😢😎😎😎🕊🕊

  • @user-wt8ll3zu5m
    @user-wt8ll3zu5m Před 21 dnem +3

    ምን አልባት የተረገምከው አንተ ትሆናለህ ላፍህ ለከት ይኑርህ አላህ ቀልብህን ይሰብስብልህ

  • @tigisttube1035
    @tigisttube1035 Před 21 dnem +5

    ምን አለበት በስአቱ ብትለቁልን😢😢

  • @mulububula4597
    @mulububula4597 Před 20 dny +3

    ኡፍፍ ራህሚ ኣሳዘነኝ😢😢😢

  • @betiy3418
    @betiy3418 Před 20 dny +2

    😂😂ሙቃዴስ ከምኔው ልጇን ጥላ ወጣች😂

  • @mimilovemimilove8520
    @mimilovemimilove8520 Před 21 dnem +3

    ውይ ደስ ሲል አለቁትም ብዬ ነበር😇

  • @user-rd8xp1yi8w
    @user-rd8xp1yi8w Před 21 dnem +4

    በስዓቱ ልቀቁልን ❤😢

  • @Habeshaboy2155
    @Habeshaboy2155 Před 21 dnem +4

    የኩዚ ጉኒ መጨረሻ ማየት የለብንም 🤔

    • @NejatMohammed-nd3ve
      @NejatMohammed-nd3ve Před 20 dny

      𝙏𝙚𝙡𝙚𝙜𝙧𝙖𝙢 𝙡𝙖𝙮 𝙖𝙡𝙚𝙡𝙨𝙝𝙞

    • @heremelakibret
      @heremelakibret Před 13 dny

      እኔም ስጠብቅ ነበረ አይ ቃናዎች እራሳቸው ይጨርሱት ብለው መሰለኝ 😂😂😂

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 21 dnem +3

    ወንድም ጋሸየኔውድ ወድም እራህሜ ዴግአረከው

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Před 21 dnem +2

    ቃናዎች እንኳን በሰላም ከእንቅልፋችሁ ነቃችሁ ጥሩ ህልም አያቸው ወይስ መጥፎ 😂😂😂😂😢

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 Před 18 dny +1

    Thanks ❤

  • @kal7566
    @kal7566 Před 21 dnem +3

    አረ ቃናዎች እጣ ፋንታታታታ😢😢😢😢😢😢

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena Před 21 dnem +2

    ውይመሪየም፥አሳዘነችኝ❤😢🎉

  • @siifantube9396
    @siifantube9396 Před 21 dnem +1

    Afer bilu kanawoch minim kumneger yelachum iwunet minim astayiti atabibum? Kal hone Beka film akumu ina Lela.....?

  • @user-ks4hi5bh1o
    @user-ks4hi5bh1o Před 21 dnem +2

    ❤❤❤

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn Před 21 dnem +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @sadwsdhasdd4791
    @sadwsdhasdd4791 Před 21 dnem +2

    🦋🦋🦋

  • @6uufucv
    @6uufucv Před 21 dnem +2

    ሙስጠፋ የሚሞትበት ቀን ናፈቀኝ😮

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 21 dnem +1

    አየ ራህሚ የኔ ምሥኪን 🥰🥰🥰

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před 21 dnem +2

    ዛሬም እጣ ፈንታ የለም😢 ቃናወች ስሜታችሁ ይቋረጥ አቦ

  • @TahiuKares
    @TahiuKares Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betiy3418
    @betiy3418 Před 20 dny +1

    😂😂ራህሚ ያስቀኛል ያሳዝናል 😂

  • @SarahTege
    @SarahTege Před 21 dnem +1

    😢😢😢

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před 21 dnem +2

    😢likakuu 114❤❤❤❤

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 21 dnem +2

    የዛሬዉያስጠላል😢😢😢🙈አይሪህሚ😊😫

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 19 dny

    1:40 mustfa trying save himself 😂😂😂

  • @HiwetBerhe-gg3lb
    @HiwetBerhe-gg3lb Před 20 dny +1

    እንኳን ኣደረሰን ለሃምሌ ኣንድ🎉❤❤❤❤

  • @helenfanos7526
    @helenfanos7526 Před 21 dnem +2

    ቃና በትክክል ለምን ስራቹ ኣትሰሩም 😢

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 21 dnem

    ራህሚ😢😢❤❤ የወንድምነት ጥግ አሳዘኑኝ ፍጡማ ጉልና እሱ

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před 20 dny +1

    115

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤😢🎉🎉🎉

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e Před 21 dnem +3

    ሙቃደስአችየተረገምሽ

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Před 21 dnem

    ኢርዶን አተ ሾይጧን አታድብም ልክሥክሥ እራህሚ አይዞህ ጀግና ወድ ሁን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-bq2hm4qh8w
    @user-bq2hm4qh8w Před 21 dnem +1

    በስተ መጨረሻ የእጁን ኣገኘ ኤርዶን ባለጌ

  • @tigisttube1035
    @tigisttube1035 Před 21 dnem

    😢😢😢😢😢

  • @RehimaKendu
    @RehimaKendu Před 21 dnem +2

    😢😢😢😢እጣፈታ😢😢😢የታለ

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k Před 21 dnem +1

    ርሂም የኔ ጀግና ❤❤❤❤

  • @sami-zg9fy
    @sami-zg9fy Před 20 dny

    ደቂ ዓደይ ቴሌ ግራም የለን ዊ ኣበይ ይግነ ሓቡሩና ኣሕዋት❤

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před 21 dnem

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-xu8ur5ch3q
    @user-xu8ur5ch3q Před 21 dnem +1

    ወየዉ ሙቃድስ😅😅😅

  • @Yes-ku4og
    @Yes-ku4og Před 21 dnem +2

    እጣ ፈንታ የታለ😢😢😢

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv Před 21 dnem +1

    ከድርሊያስቀናነውሴትይዞየመጣው😂😂😂😂

    • @Hawa-wm1kv
      @Hawa-wm1kv Před 21 dnem

      መሬምአኮርፈይ😂😂😂😂አይይይ

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn Před 21 dnem +1

    ❤😂❤😂❤😂

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenteGentezewde
    @GenteGentezewde Před 20 dny

    .115

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 21 dnem

    ራህማ የኔ ምስኪን ሰይሳዝን🥺😢

  • @user-ov4wk5bh5z
    @user-ov4wk5bh5z Před 21 dnem

    የያሳሪኖች ክፍት🔥

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 21 dnem +5

    ዛሬም አላችሁ ኡኡ 59 ክፍል ቀራችሁ ሊያልቅ 😂😂😂😂

    • @Hana-ul9xi
      @Hana-ul9xi Před 21 dnem

      ከንግዲህ ነው 59 የቀረው😂😂😂😂?

    • @rich-ug9bs
      @rich-ug9bs Před 21 dnem

      አዎ​@@Hana-ul9xi

  • @wshhjh
    @wshhjh Před 21 dnem +2

    ከሪም አፍቃሪና ንዴታም ፋጡማጉል ምስኪን መሬም ምርጥ ሴት አቶ ከዲር አስተዋይ ራሚ ጅላጅል ሙቃድስ ዉሻታምና ወረኛ ኤርዶን አስመሳይ ሰሊን ፈሪ ሙስጠፋ ደደብ አይናዉጣ 😂😂😂

  • @TyTy-yg8ul
    @TyTy-yg8ul Před 21 dnem +1

    ራሄሚ አስለቀስኝ😮

  • @user-fc9yi8ux3l
    @user-fc9yi8ux3l Před 20 dny

    Uuuufff mustafa

  • @EnateGelema
    @EnateGelema Před 21 dnem

    የተረገማችሁ ቃናውች

  • @user-el4qt4nc1f
    @user-el4qt4nc1f Před 21 dnem

    ወኔ😢😢😢

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před 21 dnem

    weyine Erdon Aqelalehu Blo Yebasewust Geba

  • @user-ft8om4so7v
    @user-ft8om4so7v Před 21 dnem +1

    ሰሊም ጨምት ሆነ😢

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 20 dny

    ክክክክክ እራህሜ እደዛሬ ጀግና ሆኖ አያቅም ነይ እህቴፈረቻለሁ አለ

  • @user-fz4qf9lu5s
    @user-fz4qf9lu5s Před 20 dny

    ራህሚ😂😂😂😂😂

  • @HayatHayat-nd2hz
    @HayatHayat-nd2hz Před 21 dnem

    እንደ ሪሂሚ የለ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤🎉🎉😂😢

  • @christinebodyo8933
    @christinebodyo8933 Před 20 dny

    ኤርዶን😅😅😅😅

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv Před 21 dnem +1

    አምልጪፈጢማጉልኤረዶንመጣብሽ😢

  • @alasalam6189
    @alasalam6189 Před 21 dnem

    ምስኪን መሬም ፍቅር ይዟታል😊😊😅😅😅😊

  • @SolomomAdugna
    @SolomomAdugna Před 20 dny

    Er kuzi guni yemechershawe parte yelkekeki

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💙💙💙💙💚💚💚💚💚

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 Před 21 dnem

    😅😅😅😅😅

  • @yewerja_medanit
    @yewerja_medanit Před 21 dnem

    እሄ ድራማ አሁንም አልተፈፀመም 🤔ኢትዮጵያ የዛሬ ሰባት አመት ነበር የጀመርኩት

  • @zuleykaKasim
    @zuleykaKasim Před 21 dnem +1

    ግን ምንኛ ነው ምታስቡት ቃናዎች እኛ ምንፈልገውን ካለቀቃቹ ይቱቡን አጥፉት እሺ ደነዝ እጣ ፈንታ አረ ስለፈጣሪ

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 Před 21 dnem

    ራህሚ የኔ ሚስኪን😢

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i Před 21 dnem

    አይ አቶረሳት አስመሳይ😮😮😮😮😮😮😢😢

  • @zharashukur5295
    @zharashukur5295 Před 21 dnem

    ራሄሚ ጀግነ ዘሬ ወንድ ሆንካ ይመችህ😂

  • @user-ov4wk5bh5z
    @user-ov4wk5bh5z Před 21 dnem

    ምስኪን ራህሚ😢

  • @user-ov4wk5bh5z
    @user-ov4wk5bh5z Před 21 dnem

    ሰሊም ሽንታም😂ተረኛው እኔ ነኝ😅

  • @MadnaAbid
    @MadnaAbid Před 19 dny

    ቶሎ ቶሎ ብላቹ ልቀቁ

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yv Před 17 dny

    ኤርዶን ዋጋህን አገኘህ😂😂😂

  • @user-ds9xl2ez9f
    @user-ds9xl2ez9f Před 20 dny

    ራህሚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gf5hv6et5r
    @user-gf5hv6et5r Před 21 dnem

    እረ ሙስጠፋ ገፅህ ይጥፋ ልብ እማይገዛ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 20 dny

    ሙስጠፈ መጨረሻህ ምን ይሆን😂

  • @TahiuKares
    @TahiuKares Před 21 dnem

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lh Před dnem

    ምስጠፋ
    አፈር
    ብላ
    የሞትክ
    ስጠላህ

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv Před 21 dnem +1

    አየዶን😂ፈቅረኛህትከምህ😂😂አተደደብ😂😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 20 dny

    ሙስጠፋ ገደል ግባ

  • @Dawitiawola
    @Dawitiawola Před 21 dnem +2

    Yatay dihirama🤮

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Před 21 dnem

    ሠሌም ባድቀን ስተት ሂውት ተበላሸ ሜሴኪን ያሳዝነኛል

    • @user-eq6hk9rv1e
      @user-eq6hk9rv1e Před 21 dnem

      አይደል ሁሉም ያውናቸው😂😂የተረገሙ

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Před 20 dny +1

    ኤርዶን ጅል ነህ ሰሊምግን ያሳዝነኚል