ስብራት ክፍል 35 | Sibrat episode 35

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
    Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 222

  • @ተዋናይቷ
    @ተዋናይቷ Před 19 dny +112

    ማነው እደኔ ይሄንን እና እጣ ፈንታን በጣም የሚወድ ከሰኞ እስከ አርብ ይሁንልን የምትሉ ✍️✍️✍️

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 20 dny +82

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 20 dny +49

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤😘#የፍቅር_ልቦች

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm Před 19 dny +57

    ቅዱስ ገብርኤል ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Před 19 dny +42

    ማነው ኩምሩን ሚወዳት 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 19 dny

      ኣልፐር በኣንዴ ከልብዋ ማውጣትዋ ግን ይገርማል እሱ ልጅ ያሳዝነኛል

    • @Frita379
      @Frita379 Před 18 dny

      የነሱ ነገረ እኮ በቃ አበቃ ተዛመዱ 😂​@@user-fe7xs3jc7f

    • @user-gg9jx5td5t
      @user-gg9jx5td5t Před 16 dny

      Me

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn Před 19 dny +32

    እናቴን አሞብኛል 😢 በጣም ከፍቶኛል ከናቴ ሌላ ማንም የለኝም

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 20 dny +19

    ያዝና ኩምሩ ምርጥ ጥዶች ማለቴ የእው ነት ቢሆን 😅😅😅😅

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před 20 dny +25

    ውድየመዳም ቅመሞቼ ሀሣባችን ተሳክቶ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před 18 dny +8

    😂😂😂ሰው እንዴት ልጄ አፍቅሮ ተደሰተ ብሎ ርሱን ይገላል😂 የአቶያዝ እናት😂

  • @user-bemin
    @user-bemin Před 19 dny +11

    ታይፉን ይለያል😂😂😂😂 ይሄንን የጥይት መከላከያ ለኛ ሀገር በላኩልን

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před 13 dny +1

      በጣም ሃይለኛ ኑዉ ❤ስወደዉ❤

  • @PughxYdb
    @PughxYdb Před 19 dny +19

    ቺቲን እና እናቱ ሲያናድዱኝ😂😂

    • @SagahaHsjsb
      @SagahaHsjsb Před 19 dny +1

      በጣም እኔም

    • @user-pu2qd3gf7v
      @user-pu2qd3gf7v Před 18 dny

      እኔራሱ አሁን ግን አጀቴ ሊርሰሰነው በምራቷ😂😂

    • @lubabayemim5852
      @lubabayemim5852 Před 18 dny +1

      አሁን ግን የጇን እያገኘች ነዉ እናቲቱ 😂

    • @betiy3418
      @betiy3418 Před 16 dny

      አሁን የስራዋን አግኝታለች እናቱ😂

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 19 dny +8

    በልጃ ፍቅረኛ ምክንያት እራሳን ለማጥፋት መሞከር የነበረባት የቺቲን እናት ነበረች 😂😂😂😂😂😂😂 ገና አቃጥላ ትገላታለች የሠልማ አጥያት ያሠቃያታል

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Před 18 dny +6

    ይህ ድራማ ብቻ ነው ትክክለኛ ስሙን የያየዘ እውነትም ስብራት ከሀዘን ውጭ ምንም ደስታ የለውም

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 Před 18 dny +5

    የነችትን ስቃይ ልጀምርነው መሰለኝ ግፍ መስራት ጥሩ ኣይደለም😂😂😂😂😂😂

  • @user-fp9dy9fx1f
    @user-fp9dy9fx1f Před 19 dny +23

    ዛሬ ከፍቶኛ እስኪ አይዞሽ በሉኝ😢😢😢

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n Před 19 dny +11

    ይመቻቹህ ሱምሩና ኤገማን❤❤❤❤❤

    • @Yetm798
      @Yetm798 Před 17 dny

      ቀጣይ ቤተሰቦቿን ይጨርስላታል😮

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 Před 19 dny +8

    ኤጌማን ሊወድቅበት የነበረዉ ገደል ሲናን የወደቀበት ገደል ነዉ ልበል👀ወይስ

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 Před 18 dny +1

      አወ ኒሃልም ልጇን ኢሚር ሊጥልበት ያለው ገደል ይመስለኛል ያኛው ግን ያስፈራል በጣም ይጮህ ነበር አሁን ደረቀ እንዴ

  • @AldanaMinister
    @AldanaMinister Před 19 dny +10

    የችቲን እናት የስራዋን አገኝች በደንብ አሰቃያት 😅😅😅😅😅

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 19 dny +9

    እሙት😂በረግጫ አጋጨልኝ ይችን እንሽላሊት😂😂

  • @AyiAyisha-oy6wn
    @AyiAyisha-oy6wn Před 19 dny +10

    የሴልባ ግፍ ገና ገና😂😂😂😂

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 19 dny +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 18 dny +3

    ሱምሩ የኔጀግና ያባቷልጅ❤❤ስወዳት❤❤

  • @SurprisedHummingbird-je7vr

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ልቀቁልን 😂😂

  • @user-pb3ye3nm1h
    @user-pb3ye3nm1h Před 18 dny +4

    የ ቺትን አናት ዋጋዋን agnych🤣🤣🤣

  • @user-bp7ib9ix7v
    @user-bp7ib9ix7v Před 19 dny +6

    እኔ ደሞ ሞተ ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር የተረገመ🙁🙁

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 19 dny +15

    ይሄ ድራማ ምንም ደስታ የሚባል የለበትም ከጅምሩ ጀምሮ የሚያዛዝን ድራማ😥

    • @user-tx5tj3iu2b
      @user-tx5tj3iu2b Před 19 dny +2

      😢

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku Před 19 dny +4

      እርእሱ እራሱ ስብራት ነው እኮ

    • @user-th2kd7kw6t
      @user-th2kd7kw6t Před 19 dny +2

      እርዕሱነሰ አላስተዋልሺውም ነበርዴ😂😂😂😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Před 19 dny +4

      😂❤❤ሳቅና ደስታ ከፈልግሽ እታፋንታ ላይ ሂጅ😊

    • @user-xf8ts5cc1i
      @user-xf8ts5cc1i Před 18 dny +1

      እረ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ❤

  • @ሀሊማ
    @ሀሊማ Před 19 dny +5

    ታይፉን የኔጀግና😅😉😈✊🔥

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před 19 dny +6

    ሀሊዴ ሰይጣን ድሮስ ካንቺ ምን ይጠበቅ😂😂

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 19 dny +4

    ውይ ታይፉን የሞተ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ ለካ አልሞተም 😅

  • @user-dz6ge1lx4j
    @user-dz6ge1lx4j Před 20 dny +6

    ይለቀቅ ይላል

  • @tsion_CR7
    @tsion_CR7 Před 19 dny +6

    አጎት ዙበይር የተረገመ ሰውዬ yeሁማን ጭንቅላት መረዛት 😣

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 19 dny +10

    የቲችን እናት ይገባሻል በሲልቪያ ሰት ጨወት

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 19 dny

      በጣም😂😂😂😂😂

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 19 dny +4

    ምን እንዳሥጠላኝ ታዉቃላችሁ የሚያሥጨንቅ ፊልም😂 የሚያዝናና ፊልም ልክ እንዴ እጣ ፋንታ😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před 19 dny +1

      እኔም እጣ ፋንታ ብቻ ነው ደስ የሚለኝ መብረቅ ቅጣት ስብርት ረ ምኑም አይጥም

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Před 19 dny +5

    የቴቸን እናት የተመኘሁት አገኘች እታባሽ

  • @user-rm8mq5oc5n
    @user-rm8mq5oc5n Před 19 dny +6

    የማየዉ ፊልም ስብራት ሂወት ሰብራት አይይ ምን ይሻለናል

  • @user-mj3dy6ji6r
    @user-mj3dy6ji6r Před 19 dny +9

    የችትን እናት እንኳን ደስ አለሽ😂😂

  • @user-hl6ug2or6o
    @user-hl6ug2or6o Před 20 dny +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ fikr selam desta Tena ayitfa kebetachn

  • @oibamegos4475
    @oibamegos4475 Před 17 dny +1

    አወይሁንልን ከሠኞ እስከ አርብ እጣፈታና ስብራት ❤

  • @user-fr6dh4je3q
    @user-fr6dh4je3q Před 19 dny +3

    አሚንአላህያሣካልን❤❤❤

  • @user-rj4hn9ue3b
    @user-rj4hn9ue3b Před 19 dny +5

    ኤጌማን ሚስኪን😢😢

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před 19 dny +7

    የ ቺትን እናት ይገባሻል😏😆

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před 19 dny

      በእዉነት ይቺ ሴት አንቼቴን አራሰችዉ የቺቲን እናት መልካም መቃጠል😂😂😂😂

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Před 19 dny +4

    ሀጃር ጀግና እምሮጊት

  • @user-tx5tj3iu2b
    @user-tx5tj3iu2b Před 19 dny +3

    ኣይ ታይፎን😂😂😂

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k Před 17 dny +1

    የተረገመች እናት የልጆን ደስተኛ መሆንና አለመሆኑን በሂወት ኑራ ብታይ ይሻል ነበር

  • @betiy3418
    @betiy3418 Před 16 dny +2

    ኤጌማን ሲያሳዝን😢

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před 14 dny +1

    የችቲን እናት ውይየስራሽን አገኜሽ

  • @DjanalMartin
    @DjanalMartin Před 19 dny +2

    አይዞሽ ምነው ምን ሆንሽብን🎉

  • @user-bt8ww1dm4x
    @user-bt8ww1dm4x Před 19 dny +2

    አሜን

  • @Semri414
    @Semri414 Před 19 dny +3

    ይገባሻል ፊትናት😂😂😊

  • @RilaSeid
    @RilaSeid Před 19 dny +9

    ታይፉን ምነው እኔን አስገድዶ ባገባኝ

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před 19 dny +1

      😅😅😅😅😅

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 19 dny +1

      አሳቅሺኚየምር እኔም እያልኩነበር😂😂😂😂😂

    • @MaMa-mb5iq
      @MaMa-mb5iq Před 19 dny +1

      እዴ ሚነዉ😂😂😂😂አረ ተይ

    • @user-ml3qk6cb5x
      @user-ml3qk6cb5x Před 19 dny +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @kidistkidy1914
      @kidistkidy1914 Před 19 dny +1

      😂😂😂😂😂ለብሩ ነው😂😂😂😂

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před 19 dny +3

    ታይፎን ብልጥ ነዉ የምር ሰዉ ማመን ቀብሮ ነዉ አለች ቀበሮ😂

  • @user-on6mu1tv2x
    @user-on6mu1tv2x Před 19 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr9ls5ip8f
    @user-hr9ls5ip8f Před 19 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betiy3418
    @betiy3418 Před 16 dny +1

    ታይፉን😂😂😂

  • @user-uq5so9db6x
    @user-uq5so9db6x Před 19 dny +2

    ❤❤❤

  • @kadeejadubai9638
    @kadeejadubai9638 Před 19 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @user-nb6nz2uo7o
    @user-nb6nz2uo7o Před 19 dny +3

    manew semihyan yemwedat

  • @HayatHayat-fp6dl
    @HayatHayat-fp6dl Před 18 dny +2

    🎉🎉

  • @Habte-fw2sh
    @Habte-fw2sh Před 20 dny +3

    Ere ylekek

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Před 16 dny +1

    Wiyy tayifon😅

  • @user-mk1xl5dr1o
    @user-mk1xl5dr1o Před 18 dny +1

    ቱ የሰዉልጅ የሰዉ ነዉ😢😢አባቴ ያሻር

  • @KiyufkrK
    @KiyufkrK Před 19 dny +1

    Be arebgna recommend argugn 😢atawtko

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 Před 19 dny +2

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok Před 19 dny +3

    ኤገማን ግን ቁይ ምን መሆኑ ነው ሊሞት ከፈለገ ለምን ለውንድሙ ነገርው ቲሽ

  • @DawitZerisenay
    @DawitZerisenay Před 16 dny +2

    🎉🎉❤🎉❤

  • @HanaShambel-c3v
    @HanaShambel-c3v Před 16 dny +1

    Yes

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir Před 19 dny +3

    የሰው ልጅ ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ ይሻላል ቢያንስ ያሳደገው አይረሳም

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před 19 dny

      @@HayatEmam-iy3ir እዉነት ብለሻል ዉሻ ማሳደግ ይሻላል😥

    • @ExcitedBoomBox-sv5on
      @ExcitedBoomBox-sv5on Před 19 dny

      በትክክል😢

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 18 dny +1

      ዱሮም የሰው ልጅ የሰው ነው ትል ነበር አያቴ እውነት ነው

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 Před 18 dny

      ትክክል ማእደራስ

  • @user-rj4hn9ue3b
    @user-rj4hn9ue3b Před 19 dny +3

    ሁማን ጨክነች

  • @adisalemyeshewalji4663

    ይሄ ድራማ ቅዝቅዝ ያለ ነው ግን 😅😂😢

  • @madinamadina1573
    @madinamadina1573 Před 19 dny +1

    ሁማ ጉማማ እህቶቿ 😢😢😢😢

  • @TrendLight-bt9ho
    @TrendLight-bt9ho Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb Před 19 dny +2

    ወይን ታይፉን

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 Před 19 dny +3

    ታይፈን❤

  • @LovelyDoll-d6h
    @LovelyDoll-d6h Před 18 dny

    ❤😢😢😊

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 Před dnem

    Chetin 😂😂😂😂😂😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 19 dny +6

    ማነው ግን እዳኔ ትንሾ ወፍ ያሳዛነችው ❤❤❤😢😊

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před 19 dny +1

    😂😢😢😮

  • @fhtyrgdh8630
    @fhtyrgdh8630 Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DjanalMartin
    @DjanalMartin Před 19 dny +2

    የማዳም ቅመሞች ስራ አቁምያለው ስራ ፈልጉ

  • @SabiEyasu
    @SabiEyasu Před 19 dny +1

    Be Turkey simu mndnew?

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m Před 19 dny +2

    ስብራት ስወዳቹ ምርጥ ድራማ❤❤❤❤

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 3 dny

    ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @zharashukur5295
    @zharashukur5295 Před 17 dny

    ሊያልቅ ነዉ ስብራት

  • @user-nt4tz2jv2k
    @user-nt4tz2jv2k Před 16 dny

    Ere 36 liqequlin yidebirachu

  • @simisimrit-sg5he
    @simisimrit-sg5he Před 18 dny

    Kesegno eske arb yhunln

  • @MasaratiMasarati-ck9yx

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰💯🌹🎉🎉🎉

  • @HasanAdam-qv5fy
    @HasanAdam-qv5fy Před 15 dny

    ስብራት እየመጣልኝ አይደለም

  • @estertafesa1898
    @estertafesa1898 Před 13 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 18 dny

    ለምንድን ነዉ የነ ኤጌማን እናት የምትሰራዉ አክተር ሁሉ ክፉ ሆናነዉ ሀፍታምም ሆነች ደሀ ሁሉም ስራወቿ ክፉ ሆና ነዉ የምትሰራዉ እንኳንም ሞተች 🤔

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Před 19 dny +2

    😂😂😂😂ውይ የኔ ታይፎን ተረፍክልኝ

  • @dabaldabal3037
    @dabaldabal3037 Před 19 dny +2

    ማነዉ እደኔ ተይፉን ሥላልሞተ ደሥያለዉ

  • @TigstZeleke-ux8iw
    @TigstZeleke-ux8iw Před 19 dny +2

    የኔ ታይፎን እንካን ተረፍክልኘ ምን አለበት እኔን አስገድደህ ብታገባኝ

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před 18 dny +1

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před 19 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelDesalegn-ke4xl
    @RahelDesalegn-ke4xl Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤