ስብራት ክፍል 34 | Sibrat episode 34

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
    Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 195

  • @techsador
    @techsador Před 15 dny +71

    የሻሪ ወዳጆች እስኪ ደመሩኝ ቀንንት ከቤታቹ አየጥፋ🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 16 dny +88

    😂😂ለምሳሌ በሱምሩ ቦታ ብትሁ ምን ታደርጉነበር 😮 ተመልካቾች እኔ እውነቷ ቁጭ አዲርጌ ቅጣቴን እቀበል ነበር 😂😂

    • @gedaammaketa1383
      @gedaammaketa1383 Před 15 dny +2

      እኔም

    • @MdRaj-jw4xj
      @MdRaj-jw4xj Před 15 dny +1

      እኔም

    • @yekassaehet
      @yekassaehet Před 15 dny +20

      እሷ እኮ ለቅጣቱ ሳይሆን እህቶቿ እና ፍቅረኛዋን ፈርታ ነው😢

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Před 15 dny +2

      @@yekassaehet እሧ ለማንም ግዲ እሚሰጣት አትመስልም ለነፍሷ ብቻ ነው😃😃

    • @alialdhouri
      @alialdhouri Před 15 dny +5

      እሷ እኮ ቅጧቱን አልፈረችም እህቶቸን እጂ ሎላአይደለም

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před 15 dny +42

    ሰልቫ ዛሬ ነቃች😂

  • @user-os4ft9bz3o
    @user-os4ft9bz3o Před 15 dny +29

    የአሻር ምርጥ አባት ሱምሩ ሚስኪን እህቶቿን ፈርታ ተሰቃየች😢

  • @user-mf5wx1mo8j
    @user-mf5wx1mo8j Před 15 dny +43

    ዛሬ 37ኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል 37 ላይክ እፈልጋለሁ😊😅😅

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Před 15 dny +18

    ኩምሩ እና ጠበቃው የሆዳቸውን የሚያወሩት ወይናቸውን እየቀመቀሙ ነው😢😂

  • @HrhDff
    @HrhDff Před 15 dny +16

    ቱችን ቀን ጨለማ የሚሆንበት ግዜ የደረሰ ይመስለኛን😂😂😂😂

    • @milli12354
      @milli12354 Před 13 dny

      ቱቺን ኣይደለም😂 ቺቲን ነው

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 16 dny +52

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😘#የፍቅር_ልቦች

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před 15 dny +15

    አይ ኮሜቶች ስወዳችሁ እኮ የናተን ኮሜት ለማበብ ነዉኮ የምመጣው 😂🎉🎉

  • @Tesga-sg3rj
    @Tesga-sg3rj Před 15 dny +20

    ስሙሩ የኔ ሚስኪን 😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Před 15 dny +7

    አልፐርን እወደዋለሁ ያሳዝነኛልም❤❤

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 15 dny +6

    ሀጃር ጄግና😂😂😂😂አንጄቴን አራሠችዉ😂😂😂😂😂😂

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 Před 15 dny +7

    ሴልፋ ዛሬ ጎበዝ ሆናለች😂😂😂😂

  • @TigstZeleke-ux8iw
    @TigstZeleke-ux8iw Před 15 dny +14

    ታይፎንን ለምን እድሆን በጣም ነው እምወደው❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 15 dny +12

    ዙቤር ፈጣሪ ይድፋህ የተሰገምክ👊👊👊

  • @user-sl9lj8np7v
    @user-sl9lj8np7v Před 15 dny +5

    አቶ ታይፉን ስወደዉ❤😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 15 dny +3

    ዛሬ እሄንን ድራማ አርፍጄ ነው ያዬሁን ሰዎቺዬ 😢😅😂😂❤

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 15 dny +11

    ❤ታይፎን ቆፍጠን የለ ደስ ሲል

    • @-ic5zr
      @-ic5zr Před 15 dny +1

      እር ምኑ ደስ ይላል አፈር ይብላና

    • @GenetGenet-ls6mu
      @GenetGenet-ls6mu Před 15 dny

      ይሞታልኮ😅😅😅

    • @yopitamkasd1800
      @yopitamkasd1800 Před 15 dny +1

      😏እዲያ ምኑ ደስ ይላል ፍቅርን በገንዘብ የሚፈልግ ሰው ነውኮ

    • @milli12354
      @milli12354 Před 13 dny

      ​@GenetGenet-ls6muጅል ኣሁን ተናገሪ የለሽ ሰው ኣለ 😢ደንቆሮ

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před 9 dny

      ​@@-ic5zr እኔ ስወደዉ ታይፎኑ ምንም ጥፋት የለበትም ሱሙሩ ናት የዝ ሁሉ ጥፋተኛ 👎🙄

  • @SalamDatemo
    @SalamDatemo Před 15 dny +5

    ጋይስ ሰለም ለናንታ ይሁን ጥያቄ ልጣይቀቹ 20አመት ዎጣት 1ሴት ልጅ አለት ከበሏ ታለይታለች ግን 2ልጅ ዎጣት ዎንድ አፍቅረለች😢እሱም ሊያጋበት ይፈልጋል ሊጅቷ ቆጆ ነት እነም ታፈለጊነት 😢ግን ልጅቷ አሁን መከረ ውስጥ ነች በጣም ስቃይ ያበዘበት ልጅ ነች 14አመቷ ቤታ ሰቦቿ አስጋዲዶነው ያደሯት ግን አሰዘነቺኝ ምክረቹን አከፍሏት ታያዋለች😢😢😢😢

    • @wintafikadu6998
      @wintafikadu6998 Před 15 dny

      መቼም አይረፍድም እራሷን ከጭቆና ማዳን አለባት ልጆቹም ጥሩ ህይወት መኖር የሚችሉት ቤተሰቦቻቸው ሲፋቀሩ ነው ካልተሳካ ደሞ ለሁሉም የሚሻለው ትዳር ነበር ግን የማይሆን ከሆነ ለራሷ መኖር የምትፈልግ ከሆነ ትፋታ አይ እኔስ ወደዚ ወደዛ አልልም ልጆቼ ይበልጡብኛል ከሆነ ደሞ ብቻ የማንንም ሃሳብ ሳትሰማ የመሰላትን ትወስን❤😢

    • @SalamDatemo
      @SalamDatemo Před 15 dny

      @@wintafikadu6998 ለሷ 1ልጅ ነው ያለት ከልጇ አበት ታፈቱዋሉ ልጅቷ ቤታሰቦቿን ታከብረለች አሁን ግን ፍቅር እዟታል ለዘውም 2ልጆች አሉት ግን ዎጣት ነው ሊያገበትም ይፈልገል ብቻ ውስብስብነው በጣም ጫቋታል ረሴን ለጥፈ እያለች ዎለሂ😭😭😥😥

  • @user-ro7bu8lg7i
    @user-ro7bu8lg7i Před 15 dny +6

    🙄🙄አቶ ያዝና ኩምሩ 🍷🌹🍷ችግሮች በዙሪያችሁ እያጨበጨቡ እናንተ.....🙄

  • @SalamDatemo
    @SalamDatemo Před 15 dny +5

    2ልጆች አለት ለመለት ነው ግን ዎጣት ነው😢😢😢

  • @sarasara7736
    @sarasara7736 Před 15 dny +19

    ደብሮኛል ላይ አርጉኝ

  • @aai3499
    @aai3499 Před 15 dny +7

    እኔ ግን ታይፎን ይመቸኛል😅😊

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su Před 14 dny +3

    ምርጥ አባት❤🎉

  • @user-zm3rh5mu5m
    @user-zm3rh5mu5m Před 15 dny +3

    ወይኔ ሃጃር እቺ ነፈዝ😂😂😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 15 dny +3

    አይ ሀብታሞች ያሰይጣን ቆራጭ ገንዘብ ስላለቹ ብቻ በሳው ህይወት ትቃልደለቹ 😷😤😤😷

  • @-ic5zr
    @-ic5zr Před 15 dny +2

    ኩምሩና 😂 በጠቃዉ ፊታቸዉን ሳይጣጠቡ እትን አሉ😂😂

  • @rsmy6482
    @rsmy6482 Před 15 dny +4

    እኔ ሡሙሩን ብሆን ሁሉን ተናግሬ አርፍነበር

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu Před 15 dny +2

    ዛሬ እልልልልልልልል፠፠ያዝ እና ኩምሩ💋💋💋💋💋💋😂😂😂😂😂😂

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 Před 15 dny +2

    ወይኔ ጉደ ይሄ ፊልም እዉነትም ስብራት💦💦💧💧💧💦💦💧💧💦💦💦💦💦

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Před 15 dny +1

    😂😂😂😂 ታይፎን ያሻር እንደሚገለው እያወኩ ያሳዝነኛል ይመቸኛል

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před 13 dny +2

    እደ ኤገማን አፍቃሪ ይስጠኝ😢

    • @SEBRSFY
      @SEBRSFY Před 11 dny

      ለፊልምኮነው እውነተኛ ፍቅር አይደለም

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 15 dny +4

    ሚስኪን ሱምሩ💔💔😭😭😭😭

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 Před 15 dny +8

    ጥሎብኝ ታይፈን ወድጀዋለው ጅንን ያለ ሰወ

    • @AmanuelSemere-dq8bz
      @AmanuelSemere-dq8bz Před 15 dny +2

      ምን ኣይተሽበት ነው😂 እኔ በጣም ነዉ የሚያስጠላኝ😂

    • @-ic5zr
      @-ic5zr Před 15 dny

      ​@AmanuelSemእኔም አፈር ይብላናere-dq8bz

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 15 dny

      ስልኩን ልተባበርሺደ

    • @user-md2ds8cu6j
      @user-md2ds8cu6j Před 14 dny

      Metfo sew endet new mewedede

  • @Ahmad-nh3ph
    @Ahmad-nh3ph Před dnem

    ያዝእና ኩምሩ ዛሬ እልልልልልልልልልልል😅😅

  • @dabaldabal3037
    @dabaldabal3037 Před 15 dny +13

    ተይፉን የኔፍቅር ሠወድህ

  • @ሀሊማ
    @ሀሊማ Před 15 dny +3

    ታይፉንንስወደው😂😉😊ቆፍጣና😮

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 15 dny

      አእእእእእእ

  • @raa3066
    @raa3066 Před 15 dny +4

    ሴልባገናዛሬተመቸ ችኝ

  • @user-nt1su3vq9l
    @user-nt1su3vq9l Před 15 dny +1

    Kumru ena yaz❤❤❤

  • @ZedZed-hx9xd
    @ZedZed-hx9xd Před 15 dny +6

    8ነኝ አረ አናግሩኝ ምናጠፋዉ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 15 dny +8

    ሱሙሩ ስታሳዝን 😢😢😢😢

    • @MdRaj-jw4xj
      @MdRaj-jw4xj Před 15 dny +2

      አወ

    • @Tesga-sg3rj
      @Tesga-sg3rj Před 15 dny

      በጣጡ😢😢😢

    • @-ic5zr
      @-ic5zr Před 15 dny +2

      በጣም 😥😥💔💔

    • @user-rm8mq5oc5n
      @user-rm8mq5oc5n Před 15 dny

      ምን ታሳዝናለይ እዉነቱን አትነገርም አሁንም እስር ቤት እዲለይ ነዉ የምቆጥረዉ ከማወደዉ ሰዉ ጋር

  • @AbrehetGotomGotom
    @AbrehetGotomGotom Před 15 dny +3

    Asked mijemr yegaga❤

  • @DawitZerisenay
    @DawitZerisenay Před 12 dny +2

    🎉🎉🎉❤🎉❤❤

  • @Nbb532
    @Nbb532 Před 15 dny +5

    ❤❤❤

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok Před 14 dny

    ጠበቃው አቲጂ ለራሰሸ እንኳን አንድ ነገር አርጌ ያለው ሊሰም ፈልጉ ነው ለካ እኔኮ ጨለማ ነው በጣም እርፈዶል ይላል ብዪ አሰባላው እሱ ለካ የሰራውን ሊሰራ ነው

  • @sporesu5853
    @sporesu5853 Před 15 dny +2

    Kumru gn kehadi nat alber mskin

  • @6uufucv
    @6uufucv Před 15 dny +1

    ዙቢየር የሚሞትበት ቀን ናፈቀኝ

  • @user-dh6hi4ig8g
    @user-dh6hi4ig8g Před 15 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelDesalegn-ke4xl
    @RahelDesalegn-ke4xl Před 15 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @slamanahmad
    @slamanahmad Před 15 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb6nz2uo7o
    @user-nb6nz2uo7o Před 15 dny +4

    mndnw 100k views 1k like bcha

  • @user-xf8ts5cc1i
    @user-xf8ts5cc1i Před 15 dny +1

    አቶ ያዝ ደገመዉ😂

  • @samuelgetnet4979
    @samuelgetnet4979 Před 15 dny +2

    Yebekel mengedn likekuln plssss🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ne2ev3yv6z
    @user-ne2ev3yv6z Před 15 dny +1

    ታይፍን የመችኛል እኮ 😅😅

  • @HayatHayat-uw9nt
    @HayatHayat-uw9nt Před 15 dny +2

    ሁማ ስታሳዝን

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm Před 15 dny +4

    7ተኛ ነኝ

  • @user-ox8jl3by2y
    @user-ox8jl3by2y Před 15 dny +9

    ሥሙሩ😢😢😢

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare Před 15 dny +7

    ነገ መቸ ነው እሚደርሠው 🎉🎉🎉አይ ኩሙሩ

  • @user-dl5jd7px5u
    @user-dl5jd7px5u Před 15 dny +2

    😮😮😮😮😮

  • @ajmal2023
    @ajmal2023 Před 14 dny

    የእኔ እና የሡምሩ ባህሪ አድነው በደቂቃ ነው እሚቀያየር 😂😂😂😂

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare Před 15 dny +4

    ያሻረሰ ጅል

  • @TigstZeleke-ux8iw
    @TigstZeleke-ux8iw Před 15 dny +2

    እማትረባ ኩሙሩ😢😢😢

    • @user-kj2zd8ue6q
      @user-kj2zd8ue6q Před 14 dny

      ክምሩ ምን አጠፋች ነው ስምሩ ማለትሽ ነው

  • @HIRUTABEBE-qx8cw
    @HIRUTABEBE-qx8cw Před 13 dny

    ከዚህ ሁሉ እዉነቱን ብትናገር ይሻላት ነበር😢😢😢

    • @heyatheyatmohammed7903
      @heyatheyatmohammed7903 Před 12 dny

      ሁሉንም ሰዉ ሒወት አመስቃቀለችዉ😔😔😔😔የሷ ዉሽት😔😔😪

  • @user-rm8mq5oc5n
    @user-rm8mq5oc5n Před 15 dny +1

    ታይፉን የኔ ዉድ 😊

  • @menberekidane3664
    @menberekidane3664 Před 5 dny

    Alper miskin

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x Před 15 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @faruzamohammed9448
    @faruzamohammed9448 Před 15 dny +4

    ደምሩኝ

  • @NN-nt1tp
    @NN-nt1tp Před 14 dny

    የተረገመች ሰሚሀ አሁን ትሞታለች ስበበኛ ታራርቃቸዋለች

  • @heyatheyatmohammed7903
    @heyatheyatmohammed7903 Před 12 dny +1

    የሱምሩ ዉሸት😪እጭ 😪

  • @GenetGenet-ls6mu
    @GenetGenet-ls6mu Před 15 dny +1

    ኩሙሩ ልጅ ወልዳ ትሞታለች ስብራት ድራማ ሊጨርስ7ክፍል ቀረው

    • @yopitamkasd1800
      @yopitamkasd1800 Před 15 dny

      ኩምሩ ትልቋ ነች ሱምሩ ስትይ ነው

    • @mmn5167
      @mmn5167 Před 15 dny

      ከማን ነው እምትወልዶው

    • @milli12354
      @milli12354 Před 13 dny +1

      ስንት መሃይም ነው ያለው እዚህ ውስጥ😢 ደንቆሮ እረኛ ስለ ፊልም ምንም እውቀት የሌለሽ ሁላ እዚህ ኣትዘላብዱብን

  • @yig3
    @yig3 Před 15 dny

    ሌባሁላ😂😂😂

  • @SalamaSalamahhh
    @SalamaSalamahhh Před 15 dny

    እንዴ ዙቤር ድንጋይ ራስ ግን ኣለ ወራዳ🤨

  • @HamdiyaMuktar-wo9mq
    @HamdiyaMuktar-wo9mq Před 15 dny

    ሱናን ያስታወሰ ማዕበል ፊልም ላይ

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s Před 15 dny

    አሁን ቀውጢ እየሆነ መጣ

  • @dudixhduif1709
    @dudixhduif1709 Před 15 dny +1

    𝐛𝐞𝐬𝐚𝐦𝐧𝐞𝐭 𝐬𝐨𝐬𝐞𝐭𝐞 𝐤𝐞𝐧 𝐚𝐲𝐞𝐝𝐞𝐛𝐫𝐦🥺🥺🥺

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před 15 dny

  • @tigisttee7673
    @tigisttee7673 Před 15 dny +2

    ❤❤❤

  • @TegaweSelame
    @TegaweSelame Před 15 dny +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ajmal2023
    @ajmal2023 Před 14 dny

    የእኔ እና የሡምሩ ባህሪ አድነው በደቂቃ ነው እሚቀያየር 😂😂😂😂

  • @user-nq5ne9ik2d
    @user-nq5ne9ik2d Před 15 dny +2

    እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před 15 dny

    ❤❤❤