ስብራት ክፍል 31 | Sibrat episode 31

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
    Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 204

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 13 dny +134

    ያሻርን ሳይ አባት ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ ምን ነበር አባቴ ባትሞትብኝ 😥😥😭 አባትኮ ክብር ኩራት ሁሉ ነገር ነበር ኡፍፍፍ 😭😭😭አባቴ

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před 12 dny +5

    አባቴ ሽ ዓመት ኑረልኝያረብ 🤲😢

  • @user-jg9dj2do7q
    @user-jg9dj2do7q Před 13 dny +26

    የኣባት ፍቅር ኮ ልዩ ነው
    የኔ ዉዴ አባቴ በጣም አወድሃል ❤

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 13 dny +13

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 14 dny +48

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 👉#የፍቅር_ልቦች

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 13 dny +12

    ያሻር ጀግና አባት ነው🥺💘

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 13 dny +15

    ጉምሩ ታሳዝነኛለች የኔ ምስጊን ተሰቃየች የምር ፊልም ቢሆንም ይሄን ድራማ ሳይ በጣም ልቤ ያዝናል♥️😥😥

    • @user-bb9tj3nv3j
      @user-bb9tj3nv3j Před 13 dny +1

      በጣምተሰቃየይ😢😢😢😢

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 13 dny +1

      ማዕበል ድራማ ጃሚሌ ባልዋ ሲፈታት ከልጆችዋ ጋ ከቤት ሲያስወጣቸው የተሰቃየችው
      ከነኩብራ ቤተሰብ ይመሳሰላል ኣትደል😢

  • @markantube312
    @markantube312 Před 13 dny +17

    አባቴ ለኔ ስትል ምን አለበት በሄዎት ብትኖርልኝ 😭😭😭 የታናናሾቼ አላፊነት እኔላይ ሆነ በቃ ደከመኝ ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 14 dny +25

    ቺቲን እስከ እናቱ አቃጠሉኝ 😂😂😂

    • @meseretmesfinmessi1283
      @meseretmesfinmessi1283 Před 13 dny

      በተለይ እናቷ አፈር ትብላ ተከሲስ ቡሀላ ግን የሚቆጫቸው እነሱ ናቸው

    • @user-cw7gz2xx6r
      @user-cw7gz2xx6r Před 13 dny

      በጣም ይሄ እንከፍ😅😅😅

    • @user-bb9tj3nv3j
      @user-bb9tj3nv3j Před 13 dny +1

      ዋጋይከፉላሉባኋላ❤❤🎉🎉

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Před 13 dny

      ​@@user-cw7gz2xx6rእክፍ 😂😂😂

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 13 dny +3

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 13 dny +4

    አላህ ሆይ ማጫራሻችንን አሳምርልን አሚንንን❤❤❤🤲

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Před 12 dny +3

    ያሻር ጀግና አባት❤😢ስልባ ያልፍል አይዞሽ😢

  • @ZeniraAbdeljelil
    @ZeniraAbdeljelil Před 7 dny +1

    አባቴ ህይወቴ አላህ ያኑርልኝ አሚን❤❤❤

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416 Před 13 dny +3

    ይህን ድራማ ሳየዉ እኔ ብቻ ነኝ የማለቅሰዉ😢😢

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 13 dny +5

    አባቴ ማለት ለኔ ህይወቴ ነዉ የምለዉ በምክንያት የኔ ዉድ አባት በጣም እወድሀለሁ😢😢😢😢😢

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před 13 dny +13

    ልቤ የሚረበሸዉ ይህን ድራማ ሳይ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም ናቹህ💔😢😢😢😢

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před 13 dny +2

      በተለይ የአቶአሻር ያባትነትጥጉ ኡፉፉፉፉ❤የኔውድ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před 13 dny +10

    እግዚኣብሔር እምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤🎉🎉

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 13 dny +2

    አባትዋ❤እወድሐለሑ ስደተኛዋልጅሕ የኔናፉቆትአባቴ❤

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před 13 dny +7

    የሴልባ አማት የተረገመች ነች

  • @Sarfudin_Paaris
    @Sarfudin_Paaris Před 12 dny +3

    አባት ማለት መከታ ነው ❤

  • @rahmathrahmath3805
    @rahmathrahmath3805 Před 13 dny +12

    የአባት ፍቅርኮ ልዩነው❤❤❤😢😢

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny +6

    ያዝ አሣዘነኝ😢😢😢😢

  • @SamrwitAkter
    @SamrwitAkter Před 12 dny +3

    ውይ ሴልባ እንዴት ታቃጢያለሽ እውነትም ፈዛዛ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 13 dny +3

    ጌዴማን የኔ ሚስኪን ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢

  • @user-yx3qo6cc2n
    @user-yx3qo6cc2n Před 13 dny +5

    አባቴ የኔ አዛኝ👌

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 13 dny +2

    አልፐር ቆሞ ያያቸዋል እናት እና አባቱ ሲደባደቡ😂😂😂

  • @user-jj2fx9zq6f
    @user-jj2fx9zq6f Před 13 dny +6

    አባት መከታ ነው

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny +7

    ሤልቫ ኧረ አፈር ብይ አቃጠችኝኮ ተከትላ ዙጥ ዙጥ ትላለችዴ ገልቱ ድህና የተገላገልሽዉን ሆ😂😂😂😂

  • @PughxYdb
    @PughxYdb Před 13 dny +5

    አደኛ ነኝ😂😂

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Před 13 dny +3

    ያሻር ግን ከሕዝን ባቢተይ የዘክረኒ😢

    • @RakiKiros
      @RakiKiros Před 13 dny +1

      አነ አዉን አቦይ ብዙሕ አየ ዝናፍቆ ያሻር አንትርኢ ተለኩ😢

  • @user-mj3dy6ji6r
    @user-mj3dy6ji6r Před 11 dny +1

    የሴልፍ አማት ኡፍፍ እንኳን አመት ብር ምትከፍለን መደም እንኳን እንደዛእንድትነገርን አልፈልግም 😅

  • @GenetYegeta
    @GenetYegeta Před 13 dny +2

    ምሌ ሁሉም አባቶች እንደዝ ብሆኑ

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k Před 13 dny +3

    ሲባ ስታስጠላ ደህና ባል መቾት ያለው ቤትኮ በሆነ እዛው እህቶቾጋር ብትሆን ይሻላት ነበር

  • @user-nt4tz2jv2k
    @user-nt4tz2jv2k Před 11 dny

    Yashar jegina abati

  • @TemesgenFtsum
    @TemesgenFtsum Před 13 dny +2

    ያሻር የኔ የዋህ❤❤❤

  • @user-tr7nt4ki8z
    @user-tr7nt4ki8z Před 13 dny +2

    አባት መከታው ምነው አባቴ በነበርክልኝ 😢😢😢

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Před 13 dny +9

    ቺቲን ያችን ከንቱ ሴት አግብቶ እናቱን እና እሱን ልክ ብታስገባልኝ ውይይይይይይይ የእጁንማ ያገኛል ይሄ ጎፋፋ

    • @user-hd1fs9je1k
      @user-hd1fs9je1k Před 13 dny +1

      ብሀላ ታያችወለች እንደት እንደምታደርጋት😂😂

  • @wediamali4373
    @wediamali4373 Před 13 dny +2

    አባቴ ሀለም ነገር ነበር አለም ግን 😭😭😭እባቴነት😭😭

  • @user-bemin
    @user-bemin Před 13 dny +5

    ይሄ ድራማ ልክእንደስሙ ሊሆን ነው መሰለኝ 😢

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny +3

    ሁማ የኔ ትንሽየ😢

  • @user-bb9tj3nv3j
    @user-bb9tj3nv3j Před 13 dny +1

    አባትማለትየሀዘንምየደስታምግዜሁሌምአለ😢😢😢😢

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny +1

    አልፐር ገላግላቸዉጅ ኧረ ተያቸዉ😂😂

  • @Lyat-zj6im
    @Lyat-zj6im Před 13 dny +3

    ታይፉን የኔ ፍቅር

  • @lubaba746
    @lubaba746 Před 13 dny +3

    ይለቅልንንን

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před 13 dny +3

    በቃሽ ሴልቫ ሲጠሉሽኳን እወቂ😏😏😏

    • @user-eq8xf3vd1u
      @user-eq8xf3vd1u Před 10 dny

      ለምን አትወጣም ግን እኔ ስለሷ ተናደድኩ😢

  • @user-oo1gw7kr9h
    @user-oo1gw7kr9h Před 13 dny +1

    Waw ❤❤

  • @lolodararq8166
    @lolodararq8166 Před 13 dny +2

    ❤❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 13 dny +5

    ይቺ ሴልቫ ምትባል ተንከሲስ እንዴት አስጠላችኝ ከረፈፍ

    • @user-jx9rg2wz7r
      @user-jx9rg2wz7r Před 13 dny +1

      እኔስ

    • @meseretmesfinmessi1283
      @meseretmesfinmessi1283 Před 13 dny +1

      እንደው ፊልም ስለሆነ እንጂ እንደሷ ከርፋፋ ያለ አይመስለኝም 😢

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 13 dny +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yopitamkasd1800
      @yopitamkasd1800 Před 13 dny +1

      😢ተዋት ሁሉንም የምታረገው ለልጇ ስትል ነው

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 Před 13 dny

      @@yopitamkasd1800 😅😆

  • @user-px1ux4ow5e
    @user-px1ux4ow5e Před 13 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanan-xw6zu
    @Hanan-xw6zu Před 13 dny +3

    ስሙኝማ 😅😅ምንምየለ😮😮😮

  • @GenetGenet-ls6mu
    @GenetGenet-ls6mu Před 13 dny +2

    😢😢😢😢😢ዛሬ አዝኘለሁ ራያድላይ የሞቱትልጆይ😢😢

    • @seada3985
      @seada3985 Před 13 dny +1

      ያማል አላህ ይፋረዳቸው😢😢😢

    • @GenetGenet-ls6mu
      @GenetGenet-ls6mu Před 13 dny

      @@seada3985 😥😥😥😥

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Před 2 dny +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 13 dny +1

    ሴልቫ ብዝቅ 😂😂😂

  • @Zahar-nm8js
    @Zahar-nm8js Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Před 13 dny +2

    አለበር እናትና አባቱ ሲደባደቡ ዝም አላለም😂😂

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e Před 13 dny +1

    ሴቫ አትዘኝ ተገላገልሽው😢😢ገልቱ😂😂

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Před 13 dny

    Achi selaba gin lafasafas set nat

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před 13 dny

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 13 dny +1

    ሴልቫ ቱ 🤣🤣🤣🤣

  • @tigisttee7673
    @tigisttee7673 Před 13 dny

    😊😊❤❤❤

  • @FeysalFeysal-ws3qd
    @FeysalFeysal-ws3qd Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube Před 13 dny

    💞💞💞💞

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @FeysalFeysal-ws3qd
    @FeysalFeysal-ws3qd Před 12 dny

    ❤❤❤❤👀

  • @lolodararq8166
    @lolodararq8166 Před 13 dny

    😘

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Před 12 dny

    አልፐርን እወደዋለሁ

  • @Alihamdulilah67
    @Alihamdulilah67 Před 13 dny

    ዛሬ ደሞ ቅጣት ላትለቁልን ነው 😢😢😢

  • @bayushgmedehene3003
    @bayushgmedehene3003 Před 13 dny

    😢😢😮😮😮

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 10 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před 13 dny

    😢😢😢😢😮

  • @zeyneb01mahmud70
    @zeyneb01mahmud70 Před 12 dny

    😢😢😢😢

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny +2

    አይ ታይፉን ሣመ ነዉ የሚባለዉ ወይስ 😂😂😂😂😂

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 Před 12 dny

    Ye chiti inati sitasxela

  • @user-mt9xg7uf1q
    @user-mt9xg7uf1q Před 13 dny +1

    ቱ ጎፋፋ ሴልቫ አስጠላችኝ ምንትጃጃላለይ

  • @user-ob5ue8re8g
    @user-ob5ue8re8g Před 14 dny +3

    ልቀቁት

  • @Melat____
    @Melat____ Před 13 dny +1

    ኣይ ችቲን ኣፈር ያስበላህ ኣንተ ልክስክስ ኣንተ ብሎ ወንድ 😂😑

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny

    አሁን ቲችን ወንድነዉ ቱ😂😂😂

  • @user-qx6do6is3t
    @user-qx6do6is3t Před 10 dny

    😅😅😅😅😅😊

  • @nabilahmaine1248
    @nabilahmaine1248 Před 13 dny +1

    ለምንደሁ ሁማን እንደእህቶቿ አልወዳትም

  • @MBaba-pl6fg
    @MBaba-pl6fg Před 13 dny

    በአረበኛ ወይም. በቱርከኛ ስሙን የሚያቀው አለ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 13 dny

    ሴልቫ እውን ያርገው ፍችሽ ተገላገልሽ እፎይ በይ

  • @user-vp1xb8jm8z
    @user-vp1xb8jm8z Před 13 dny

    😂😂😂

  • @user-qm1pz3gc4z
    @user-qm1pz3gc4z Před 11 dny

    ቃናወች ግን ተመልካች አክብሩ ፊልም በሰዓቱ ልቀቁልን ኢጭ የታል እጣፈታ እ አን ሰብሰክራይብ ነው እምናረግ ካላከበራቹህን

  • @faryg5343
    @faryg5343 Před 13 dny

    7ተኛ ነኝ😂

  • @user-em7ke7ee2w
    @user-em7ke7ee2w Před 13 dny

    9 ነኝ 😂😂😂

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu Před 13 dny

    ኸረ ኮሜታሮች መልሱልኝ ያሻር ዙበይር ላይ ተኩሦበት አልነበረምደ እደት ተረፈ😢😢😢😢😢

    • @Melat____
      @Melat____ Před 13 dny

      የጥይት መከላከያ ኣርጎ ነበር እና ኣልተጎዳም

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 13 dny +1

    ከርፋፋ ሤልቫ😏

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 Před 13 dny +1

    ሱምሩ 🤔

  • @user-rz2of2eq7q
    @user-rz2of2eq7q Před 13 dny +2

    ሴልቫ ቱ ይድፋሽ

  • @user-ds9xl2ez9f
    @user-ds9xl2ez9f Před 13 dny +1

    የኔም አባት አድቀን ኮ ቢያቅፈኝ ምን አለበት

    • @SilkiSilki-yb3hg
      @SilkiSilki-yb3hg Před 13 dny

      የኔ ውድ አብሪሽ ለኸይር ነው😢😢😢😢😢

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 13 dny

    እኔ እዮሀ ሚዲያ ላይ አፍጥጪ እዚህ ቀደማችሁኝ

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Před 13 dny +2

    ሰላም

  • @ToyibaAhmed-hk9rw
    @ToyibaAhmed-hk9rw Před 13 dny +2

    በጣምየምትናድድኝ፤ሴልባ፤ለምንአትፍታውምክስታስጠላ

  • @HggggHvgvggg
    @HggggHvgvggg Před 13 dny

    አሁንስቲችንአበዛው፣ምኑልክስክስነው፣ያባቴአምላክይድፋው😅😅😅😅

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před 13 dny

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n Před 13 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UtUt-ni1fp
    @UtUt-ni1fp Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤