ስብራት ክፍል 33 | Sibrat episode 33

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
    Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 206

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 22 dny +221

    ለኔ የደረሰች ልድታ ማርያም ለእናንተም ትድረስላችሁ ❤❤❤

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před 22 dny +43

    ዛሬ አደኛነኘ ላይክ ግጩኘ😂😂😂 የመዳም ቅመሞችየ❤❤❤

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 22 dny +17

    የሻሪ የኔ አባት ጀግና አባት ነው❤❤♥️

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 22 dny +19

    ቃና ወች የስዲብ ማአት ወርዶባቹሀን 😂😂😂 በስርአት ልቀቁልን የሰው እርግማን መጥፎ ነው😂😂😂

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e Před 22 dny +15

    ቸቲን ና ዙበይር ዉድቀት ናፍቆኛል😂😂😂😂😂

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Před 21 dnem +6

    ይሄ ፊልም አሪፍ አስተማሪ እንዳለ ሆኖ አንዳንድ አዝናኝ ሰው በመሀል መኖር ነበረበት ሀዘን ብቻ ነው። እኛ የመዳም ቅመሞች ስንት ጭንቅ አለብን የሚያዝናና ነው ማየት ምንፈልገው

    • @user-zz1pe3qr7o
      @user-zz1pe3qr7o Před 21 dnem

      እጣ ፋታጋ ሂጅ ዘና ትያለሸ😂😂

    • @RakRak-hj3ki
      @RakRak-hj3ki Před 18 dny

      😅😅😅

    • @Rahelabiye
      @Rahelabiye Před 16 dny

      አወ የምር እንባችንን❤ጨረመው😢😢

  • @MersalMersal-bk4hk
    @MersalMersal-bk4hk Před 22 dny +42

    ድል ለፊሊስጤም ድል ለሀማስ 😢 ድልለተጎዳዉ ህዝብ ድል ለኢቶቢያ ለሚስኪ ኑ ህዝብ አላህ ፈትህን ያስፍንልን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን አሚን ሰሉ አለነብይ

  • @user-px1ux4ow5e
    @user-px1ux4ow5e Před 22 dny +20

    ኣቶ ያሻር የኔ ጡሩ ኣባት😢😢❤❤

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 22 dny +2

      የኔ የምትይው አባት የለሽም? አባት 1:18 ሽን አመስግኝ😢😂 ከሊወሊ ያሻር😂

  • @user-eq8xf3vd1u
    @user-eq8xf3vd1u Před 22 dny +9

    አባት ያሻር እንባው እርግፍ ሲል እመቤቴን የኔም እንባ እርግፍ እያለ 😢😢😢የኔ አባት❤❤❤❤

  • @AmanuelSemere-dq8bz
    @AmanuelSemere-dq8bz Před 22 dny +9

    ታይፉን እንዴት እንዳስጠላኝ ድሮዉም ኣልወደዉም ነበር😂

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 Před 15 dny

      ለምን እኔ በጣም ነኝ የምወደዉ❤ሱሙሩ ናታ የምታስጠላ👎🙄ምክንያቱ ለራስዋ እንጅ ሰለ ለላ ኣትጨነቃም

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph Před 5 dny

      ስጠላው😢❤😅😊😊😊

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před 22 dny +8

    የችቲን እናት ዋጋ ታገኛለች ጠብቂ

  • @user-bemin
    @user-bemin Před 22 dny +8

    ታይፉን ምንም ድንግጥ አይልም

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yv Před 22 dny +4

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁጅ ያቆምንበት ጠፋንኮ😮😂

  • @user-fx8zq8ri3x
    @user-fx8zq8ri3x Před 22 dny +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Před 22 dny +7

    የችቲንን ውድቀት ለማየት ነው የምከታተለው😂

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Před 22 dny +1

      እኔም እደሱ ያሎ ውዶችን ፈጣሪ ከምድር ያጥፋቸው ኖረውም አይጠቅሙ 😂😂😂😂

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před 22 dny +6

    እር ሰሞኑን የምንሰማዉ ምድነዉ ወድሞቻችን አለቁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-to4et5ls6u
    @user-to4et5ls6u Před 22 dny +4

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉❤❤❤

  • @alemstehayambaw8719
    @alemstehayambaw8719 Před 22 dny +3

    It is good movi😊😊❤❤❤

  • @Madheena-o5n
    @Madheena-o5n Před 22 dny +3

    አሜን አሜን. አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AldanaMinister
    @AldanaMinister Před 22 dny +3

    Selam nachuh beteseb denanachuh adel dena hunulg❤❤❤❤❤❤

  • @tsion_CR7
    @tsion_CR7 Před 22 dny +3

    ተፋብኝ እኮ ያለቀበት አረ ቃናዎች ተው አታቋርጡብን 😣😣

  • @eskedarbely
    @eskedarbely Před 22 dny +7

    ገደልግቡየተረገማችሁምንአለእጣፈንታንብለቁት

  • @user-ez9sx6ko8i
    @user-ez9sx6ko8i Před 22 dny +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @user-ik3qj9hj1l
    @user-ik3qj9hj1l Před 22 dny +1

    አሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yx3qo6cc2n
    @user-yx3qo6cc2n Před 22 dny +8

    አባት😢የኔ ውድ አባቴ😋

  • @techsador
    @techsador Před 22 dny +17

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @helenfanos7526
    @helenfanos7526 Před 22 dny +2

    ያሻር ውድ ኣባት❤

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před 22 dny +5

    ኩምሩን ማነው ያስታወሳት ጥቁር ፍቅር ላይ

  • @dsfd8981
    @dsfd8981 Před 22 dny +1

    ስብራት❤🎉

  • @user-oo1gw7kr9h
    @user-oo1gw7kr9h Před 22 dny +2

    Koy lene bcha new emaylekek 😢😢

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Před 22 dny +2

    ❤❤❤

  • @user-dz6ge1lx4j
    @user-dz6ge1lx4j Před 22 dny +3

    ጉድ ቃና ልክ እደጥብስ ተወደደ

  • @user-cp5dt6sg5n
    @user-cp5dt6sg5n Před 22 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @bdhdbdh1434
    @bdhdbdh1434 Před 7 dny

    የኔ አሻር ምስኪን ጀግና አባት😢

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Před 20 dny

    ያሻር ምርጥ አባት

  • @selamwe
    @selamwe Před 22 dny +2

    💔

  • @user-qr7oq7eg2m
    @user-qr7oq7eg2m Před 17 dny

    አሜን

  • @BnbbNbn-vt4ht
    @BnbbNbn-vt4ht Před dnem

    አሻርየአባትነትጥግ😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @samuel-os8gc
    @samuel-os8gc Před 22 dny +1

    Debregnal😢😢

  • @user-wh9ik7oc4g
    @user-wh9ik7oc4g Před 22 dny +6

    ሴላባ ግን የኮርኩት እህት ናትዴ የፍቅር ነገር የሚለው ድራማ ላይ

  • @siyaneNasir
    @siyaneNasir Před 22 dny +1

    Etafanta seberat endet be sament 3 yehonal

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před 22 dny +1

    የታይፉን ድፍረት

  • @AfahahBibi
    @AfahahBibi Před 22 dny

    ሱምሩዬ😢❤

  • @user-zm3rh5mu5m
    @user-zm3rh5mu5m Před 22 dny

    እጭ ይሀ ዙቤር የተረገመ😢😢😮

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 21 dnem

    የቺቲን እና የዙቤረ፣ መጨረሻ ናፈቀኝ፣ሁለቱም አንድናቸው።

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 22 dny

    ሰሙሪ የኔ ምስኪን ሰወድሽ😢

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 22 dny

    እስካዛሬ ዬት ነበራቹ 😢😅😅

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Před 17 dny +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @burtekanhagos8962
    @burtekanhagos8962 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp7ib9ix7v
    @user-bp7ib9ix7v Před 22 dny

    ምን ሆናችሁ ነው ግን እንደዚህ ያቆምንበት እኮ እየጠፍብን ነው ተሎ ቶሎ አለቁልንም እንዴ አበዛችሁ ምድረ ዘባራቄ👊👊👊

  • @fhtyrgdh8630
    @fhtyrgdh8630 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před 22 dny

    well come

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok Před 21 dnem

    ይሂ ቦርሳ ግን ቁይ ማታም ቀንም እርፈት የለውም እንዲ ኩምሩ አር አሳርፊው አይ አባት ጀግና እኩ ነክ ግን ደከመክ

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare Před 22 dny +3

    የተረገመ ዙቢየር😢😢😢

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Tsgab-Tube
    @Tsgab-Tube Před 22 dny +2

    ቅንነት ካልተሰማቸው ደምሩኝ ጀማሪች ነኝ የመዳም ቀመሞች🙏💕

    • @user-rm1ed1vd6s
      @user-rm1ed1vd6s Před 22 dny +1

      @@Tsgab-Tube ነይ ብቻየን ነኝ ፈታእንበል

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před 22 dny

    ታይፉን ሰይጣን ነህ

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn Před 22 dny +2

    ❤😂❤😂❤😂

  • @bereketabebe-o3n
    @bereketabebe-o3n Před 22 dny +2

    ❤❤❤

  • @feruzzayd3000
    @feruzzayd3000 Před 22 dny

    ❤❤❤❤

  • @TegaweSelame
    @TegaweSelame Před 22 dny +2

    ❤❤❤

  • @siffaanarsiti2671
    @siffaanarsiti2671 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 21 dnem

    ❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 22 dny

    💞💞💞🥺