ቅጣት ክፍል 129 | Kitat episode 129

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 223

  • @EmawaDemelash-pe4ol
    @EmawaDemelash-pe4ol Před měsícem +95

    ሙቃዲስ ምታስቀው ሰው በላይክ አሳዩኚ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-vs8vh5ul4h
      @user-vs8vh5ul4h Před měsícem +2

      😅😅😅😅😅እኔ

    • @EmawaDemelash-pe4ol
      @EmawaDemelash-pe4ol Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zainabzainab2164
      @zainabzainab2164 Před měsícem +7

      ታቃጥላለች እንጅ ምን ታስቃለች

    • @user-pg2pb5zb7u
      @user-pg2pb5zb7u Před měsícem +1

      የርጎ ዝንብ የሆነች ልጅ 😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

    • @HanaTarik-eo4qe
      @HanaTarik-eo4qe Před měsícem +1

      Mukadis yamitasekawu kale indasuwa haramane mahon alebat yikerta adirguling ina

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Před měsícem +23

    በጎፈ በደራሰዉ እንደኔ የዘነ😢😢😢😢😢

  • @Muhamedfereja
    @Muhamedfereja Před měsícem +13

    አንዳንዴ ያጣንውን ነገር በትዕግስት አለመቀበል ብዙ እምንወደውን ሰው ያሳጣናል ልክ እንደ ሙስጠፍ ቤተሰብን ማጣት ከባድ ነው😢😢😢

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen Před měsícem +2

      ይህ ጨካኝ እሱንም ይድፋው

    • @user-vh7el5mm7d
      @user-vh7el5mm7d Před měsícem +2

      ሁሉንም ያጣው በጅልነቱ ነው ቀፎ

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 Před měsícem +12

    የከሪም አባት እኮ ይለያል ጀግና አባት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +66

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 200 አስገቡኝ 54 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před měsícem +29

    128 ት አልፌው አለሁ ምክንያቱም በሚስጥር ነው እሚያወሩት 😂😂😂😂😂

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před měsícem +12

    እሙቃዴስ ውይ አቃጠለችኝኮ😅

  • @simt.3289
    @simt.3289 Před měsícem +12

    ቃና ሰራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናችሁ ግን አንድ ነገር ጀምራችሁ ወይ አትጨርሱትም ወይም በስነስርአቱ አትለቁትም ወደሌላ ቻናል እንድንሄድ ትገፋፋላችሁ ቅጣትን ተከታዩን መቀጠል ከፈለጋችሁ በእንግሊዘኛ dubbed አለላችሁ ተመልከቱት ።

  • @user-ls5ut7lm2b
    @user-ls5ut7lm2b Před měsícem +4

    የመልተም ድምፅ የድሮው ያምር ነበር

  • @yerayawa8717
    @yerayawa8717 Před měsícem +11

    ከሪም እና ፈጡማጉል 👌🤭😁

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před měsícem +14

    ቅጣት ረስቼዉ ነበረ ምናለበት እጣ ፋታንም ብረሳ 😅

    • @user-kx1tg2ve6b
      @user-kx1tg2ve6b Před měsícem +1

      ልክ እደኔ 😂😂😂😂

    • @ErEr-wk3pw
      @ErEr-wk3pw Před měsícem +3

      አወ አዳና ቦራ ናፍቀውኛል

    • @Miratmiratlagesse
      @Miratmiratlagesse Před měsícem

      @@user-kx1tg2ve6b የምር መጠበቁ ስልችት ነዉ ያለኝ🤣🤣🤣

  • @user-rd8xp1yi8w
    @user-rd8xp1yi8w Před měsícem +33

    እፍ መጠበቅ ሰለቸኝ እናንተ ድንጋይ ራስ ሁላ😂

  • @fatuma283
    @fatuma283 Před měsícem +5

    የቃና አድናቂዎች በሙሉ ስብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ🙏♥የመዳም ቅመሞች አላህ ከሽቃልነት ያውጣን አሚን ያረብ😢

  • @befekerfeker709
    @befekerfeker709 Před měsícem +13

    በጭንቀት ሳልሞት ልቀቁት

  • @mekyatefera
    @mekyatefera Před měsícem +10

    ምናለበት ቶቶሎ ብትለቁልን

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Před měsícem +2

    አረሙቃድሥ ተረጋጊ አሁንሥ አበዛሽዉ አች ወጥመድ በሠዉ ፍቅር ወጥመድ አትሁኒ መሬምና ፋጡማጉል ፍቅራቸዉን ያጣጥሙበት ሆይጉድ👊😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @N33Natty
    @N33Natty Před měsícem +3

    አይ ሚቃዲስ፣የወሬ ጥማት፣ታስቀኛለች😅😅😅😅

  • @aar4858
    @aar4858 Před měsícem +2

    አቶ ፈረሀትን የባትነት ጥግ ❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před měsícem +4

    ሙስጠፋ አሳዘነኚ በእዉነት😢😢😢😢😢😢💔💔

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Před měsícem +1

      ምኖ የሀ ቀላማጂ የውድ አልጫ ይህም ሳንሰው ነው

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před měsícem +5

    እንደ ምስጦፍ የምጠላዉ ሰዉ የለም ከዚህ ፊልም😅

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před měsícem +25

    አረ ልቀቁት 😢በጉጉት መጠበቅ ስታስጠሉ😮😮

    • @HayatFiqir-j4v
      @HayatFiqir-j4v Před měsícem +1

      😂😂😂😮😢

    • @layan9260
      @layan9260 Před měsícem +1

      😂😂😂

    • @Farhiwetmamo
      @Farhiwetmamo Před měsícem

      ቴሌግራም ላይ እኮ ሁሉም ተለቈል😂😂😂😂😊

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it Před měsícem

      እንድት ነዉ በቴሌ ግራም ምታይዉ እኔ መፀፀፍ ቢቻ ነዉ መዉቅዉ😢😢​@@Farhiwetmamo

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf Před měsícem

      @@Farhiwetmamo ችግሩ አልጠቀምም 😓😓

  • @selamawitlule1794
    @selamawitlule1794 Před měsícem +1

    ቃናዎች ግን በጣም ተመልካች ትንቃላቹ ያሳዝናል እናንተው ነው የምትከስሩት ተመልካቾችም ቅሬታ ታቀርባላቹ ምንም የማያደርጉ ከሆነ አለመመልከት ነው እኔ ሰብስክሬትቤን አንስቻለው እስከምትሻሻሉ😂✌🏿

  • @zainaba548
    @zainaba548 Před měsícem +6

    አይሙስጠፍ አሳዘነኝ😢😢😢😢ከመጀመሮ የሰዉ ወሪ ባሰማ ነበር ከረፈደ ቡሀላ ማልስ ምን ይጠቅማል😢😢

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před měsícem +4

    የአቶ ፋህረትን ድምፁ ተቀይሯል የሙኒር ድምፅ ነው😂😂

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 Před měsícem

      እኔዚህ ሰወች ለኛ ፀበኛ መስለው እነሲ ድምፃቸውን ይዋዋሳሉ 😂😂😂😂

  • @adanech115
    @adanech115 Před měsícem +4

    ፍትሀ ለሙራት ፋጡማጉል አደራውን በላችው😢😢

  • @simegnyemaryamlij7876
    @simegnyemaryamlij7876 Před měsícem +1

    ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @MuhammadAyishet
    @MuhammadAyishet Před 8 dny

    ውይ ሙቃዴስ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @NajranSaudi-ql9lh
    @NajranSaudi-ql9lh Před měsícem +1

    ውይይይይይይይ ሙቃድ እሷ ባትኖር ፍልሙ አይደምቅም😅😅😅

  • @AhlamSeidEn
    @AhlamSeidEn Před měsícem +2

    ውይ ሙቃደስ ስታናድድ የዝብ ወተት ነናት ሁሉም ቦታ ጥልቅ ትላለች

  • @HayatHayat-jo7ch
    @HayatHayat-jo7ch Před měsícem +7

    አፈር ብሉ ልቀቁት🎉😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +4

    ደስብሎኛል ማዳሜ 2,ቀን ተሰፋራች ❤😭😭😭😭

    • @HadyaMahmmed
      @HadyaMahmmed Před měsícem

      እኳን ደሥ አለሺ ተኝ ወላሂ😂😂😂

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před měsícem

      ​@@HadyaMahmmedያንቺስ ከፋ 2,ቀን ነው እኮ 🤔🥺🥺🥺🥺

    • @HadyaMahmmed
      @HadyaMahmmed Před měsícem

      እናተኝ

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 Před měsícem

      2 ጨምራ 4ት ይሁንልሽ 😢

    • @sameeragasho9596
      @sameeragasho9596 Před měsícem

      የኔስ አልሀምዱሊላህ 15 ቀን ሆናት ከተሳፈረቺ ደስና አረፍኩኝ

  • @EbruEbru-q8u
    @EbruEbru-q8u Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂የሙቃዲስ ጉዳይ የገርመዋል

  • @user-hj8vh2lr3p
    @user-hj8vh2lr3p Před měsícem +1

    ሰሊም ፈሪ 😂😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewa Před měsícem +5

    ክሳሚ ፍቅር አልያዘነም ነው ምትሉ አፍቃርወች 😂

    • @user-yx5vw1xb6b
      @user-yx5vw1xb6b Před měsícem

      ተይዘናል ቆንጅየ ኮ ነው😅

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před měsícem

      ተኣምር ነው ከነዚ ተዋናዮች ከማንም ፍቅር ኣልያዘኝም ከሌሎች ፍልም ከሁሉም እብድ ያለ ፍቅር ይዘኝ ነበር ከነዚ ግን ምንም ኣልተሰማኝም ተመስገን ነው😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Před měsícem

      ​@user-fe7xs3jc7fክክክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hana-cr1ht
    @Hana-cr1ht Před měsícem +4

    ልቤ ተሰበርች ታሳበራ ቆይ ግን ልቢ ፆታ ሴትነዉ ወይስ ወንድ ነዉ😭😒

  • @user-le3qu7jk3k
    @user-le3qu7jk3k Před měsícem +6

    ❤❤❤❤❤የከሪም አደናቂወች ላይክ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před měsícem +1

    አሱ የሚስትነት ጥግ😢❤

  • @user-mr1xe8sb1d
    @user-mr1xe8sb1d Před měsícem +1

    ዛሬ መኖር ከለብኝ ትላንት መተው አለብኝ

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz Před měsícem +2

    መቃዲስ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-nx6ju8pt2n
    @user-nx6ju8pt2n Před měsícem +1

    ውይ ሙቃዴስ አቃጥላ ልደፋኝነው አሳሪን ሙስጠፋን የሚደፋ በሽታ ጠፋ

  • @Zahra-xq1en
    @Zahra-xq1en Před měsícem +1

    እረ ሙሰጠፋ ሲያሰጠላ ውሸቴም

  • @aat1882
    @aat1882 Před měsícem +3

    ሙሲጣፈ ከሪምን ልጋለዉ ቢቻ እደይሆኖ😢

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před měsícem

    ሃጅራና ሳሚ ቅርርባቸው ደስ ይላል መስጦፋ ከሞተ በሃላ ኣንድ ላይ ቢሆኑ ደስ ይል ነበር

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b Před měsícem +4

    ሙስጠፋአስመሳይ ጭራቅ

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před měsícem +3

    ኤጭ እደሙስጠፈ አይነት ወንድ በስት መቀጠል ነበር አስመሠይ

  • @mewitube3502
    @mewitube3502 Před měsícem +3

    አፈር ብሉ ልቀቁልን ኤጭ

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem

    ወይ ሙቃድስ ያወሬ ሱስ አላበት😢😂😂 ቱ😅😅😂

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i Před měsícem

    እኔ የሚላቹ ከሳሚ ፍቅር ሂዞኛል😅😅😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤😢

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 Před měsícem +2

    ዉይ ሙስጠፋ 😢

  • @user-uh9ev8hm4g
    @user-uh9ev8hm4g Před měsícem +1

    ፍጥማ ጉል የኔ ምስኪን❤

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k Před měsícem +1

    ሠሊምና የርዶን ንፁህ ሠው ይመስል ነፃ እንወጠን ይላሉ ሠው እንደት እራሱን ያታልላን

  • @gfgghh3486
    @gfgghh3486 Před měsícem +3

    ኸረ ልቀቁት

  • @zinatsaid9048
    @zinatsaid9048 Před měsícem +1

    ኧረ ላገራችን ዞሮ መግቢያችን ተጨንቄ ልሞት ነው ዱአም ፀሎትም አንርሳ

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Před měsícem +2

      አዎ ወላሂ ዱአ እናድርግ😢😢

  • @habeshabrandtv
    @habeshabrandtv Před měsícem

    በስተ እርጅና ዉደ አላለችም ኤበናይ 🤣🤣🤣

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před měsícem

    አይሙሥጠፋእናቱአሳዘነችኝ😢😢😢

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před měsícem +4

    ሙስጠፈ የሆነ ጀዝበ

  • @fanosBaby
    @fanosBaby Před měsícem +3

    አፍር ብሎ ቃናውች

  • @gnigni56
    @gnigni56 Před měsícem +2

    ኣሁን እንዳትለቁት ስራ ላይ ነኝ🙄😂

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k Před měsícem +1

    ውዴ አላለይም የትልቅ ሠው ፍቅርኮ የጥበብ የተሞለ ነው እደልጁች አይደለም

  • @Miki-s7f
    @Miki-s7f Před měsícem +2

    Lemndenew vpn yaderegachut legezachen asebulen engi

  • @DffddgGdfvhy-rx1zn
    @DffddgGdfvhy-rx1zn Před měsícem +2

    ይድፊችሁ ቶለ ቶለ ልቀቁ አፈረ ብሉ 😏

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y Před měsícem +1

    Ergutany hunye yaminageraw muqadis eth… biton yafit tirsoaa andi ayinorim nebar😂

  • @user-bemin
    @user-bemin Před měsícem +1

    ስሙማ ቅመሞችየ ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ 4 ወር ቀረኝ እና. እላችዋለው ፈራው እዚሁ ልቅር ወይስ ልሂድ ፈራው 😢

    • @hananahmed-gf5ue
      @hananahmed-gf5ue Před měsícem +1

      ሂጂ ዱኒያ አይሞላም

    • @ethiomistre121
      @ethiomistre121 Před měsícem +1

      አረ ግቢ 🥰

    • @LadyOman-gj9bq
      @LadyOman-gj9bq Před měsícem +1

      እውነት እኔም እንዳችው ነይ ቤተሰቦች አዝነውብያል ሁሌ ያለቅሳሉ ነይ ነይ እያሉ እኔ ግን ሁሌ ምክንያት እደረድራለሁ

    • @user-bemin
      @user-bemin Před měsícem

      @@LadyOman-gj9bq አወ በጣም ነው የሚያስፈራው

  • @Hgy555
    @Hgy555 Před měsícem +1

    አረ ሊቀቁት ምኒ እየሰራነዉ እደዝ የቆየ በጉጉት እየጠበቁ ነዉ 😢😢

  • @curiositymed
    @curiositymed Před měsícem +2

    2 2 kefel btlkulen mn alebet beza lay tkklgna yhonewn kfl setachuhal

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Před měsícem

    ለሰው ደስታየምትመኙ ባለ መልካም ልቦ አሳድጉኝ 1000ሺ አስገቡኝ ትንሽ ይቀረኛል ❤❤❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před měsícem

    29:15 really eardon 😂😂

  • @6uufucv
    @6uufucv Před měsícem

    መሬም ውዴ አላለችሞ ከግንድ ያዋድሽና😅😅😅😅😅😅

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 Před měsícem +1

    አይይ ሙቃዲሥ😂😂😂😂

  • @qatarqatar-uq7oh
    @qatarqatar-uq7oh Před měsícem +2

    Musxafha sitasazin😌

  • @BsbsbBsbzbs
    @BsbsbBsbzbs Před měsícem

    ስወዳቸው

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Před měsícem

    ለእናቱ የሰበ ከሆና ከናዚ ሰዎች ረቅ ስትለዉ እንብ አልሰመሽ ብሎ ነበር አሁን ግን እናቴ እናቴ ይለል

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Před měsícem

    የትላንትናው ደግሞ ድምጹ ይቆራረጣል 😅

  • @AishaAbdo-lx8kc
    @AishaAbdo-lx8kc Před měsícem +1

    Hayi muqadis yee fiqir doctors nesh

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 Před měsícem +3

    ❤❤❤

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv Před měsícem

    ወይሙቃድስየአችስከፋ😂😂😂😂

  • @arddgtyhu
    @arddgtyhu Před měsícem +1

    😂😂ሙቃድስ

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk Před 29 dny

    ልክፍት አለብሽ ሙቃዴሥ ምናለ ብታነቢዉ የፃፍሁትን በደፋሽ

  • @ShambelTkuye
    @ShambelTkuye Před měsícem

    እኳን ልታስቀኝ ታስጠላኝ ኣለች

  • @user-ri4jw4fp3f
    @user-ri4jw4fp3f Před měsícem +1

    demo Demtsun Astekaklut Eysdeberachun New Yemir

  • @SaSa-yy8vj
    @SaSa-yy8vj Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @najatnajat6766
    @najatnajat6766 Před měsícem +1

    😅😅😅😅😅 ሙራድ

  • @user-fc9yi8ux3l
    @user-fc9yi8ux3l Před měsícem +1

    Wene moqadis Ayi dekimsh end

  • @user-jp7xf8vw5v
    @user-jp7xf8vw5v Před měsícem

    አይስማም እሳ እጭ😢😢😢

  • @Saadah-x5k
    @Saadah-x5k Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rgvcfajxf5923
    @rgvcfajxf5923 Před měsícem +1

    ኣይ መቃዲስ😂😢

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před měsícem +2

    አቤት የሙስጠፋ ዉሸት😅😅

  • @AnminaSaeid
    @AnminaSaeid Před měsícem +3

    እረ በአረበኛ ስሙን የምታዉቁ ንገሩኝ 😂ወይጉድ

  • @ZahraZahra-yy1xi
    @ZahraZahra-yy1xi Před měsícem +2

    ሞስጠፋ ምን ኣይነት ኣስመሳይ ነው ኣስጠላኝ😂😅

  • @አላህከሪም
    @አላህከሪም Před měsícem +2

    128 መቸ ታየ ኧረመጀመሪያ128 ልቀቁልን

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Před měsícem +2

    አይይይይ ሙስጠፋ የኔሸበላ😢😢😢😢😢

  • @user-td5lc1fc3r
    @user-td5lc1fc3r Před měsícem

    ፋጡማጉል ለሙቃደስ እልክእልኳ ትገራት የምትሉ👍👍

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před měsícem +1

    Eere likakuu❤❤❤129

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Před měsícem

    Good job Keep it

  • @meseretkebede-fm8hn
    @meseretkebede-fm8hn Před měsícem +1

    129 እረ ልቀቁት

  • @samesra3361
    @samesra3361 Před měsícem +2

    😮😮😮

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 Před měsícem

    130 please 😂😂😂❤❤

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Před měsícem

    ከምር ሙስጠፋ አሳወነኝ😭

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Před měsícem +1

    Likakuu 129