ሀብ እንግዳዉ ከረጅም ዓመት ቆይታ በኋላ እና እንዴት እንዴት ነዉ ሙዚቃዉን በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 294

  • @alemthyemangste714
    @alemthyemangste714 Před 4 lety +159

    የ90ወቹ ልጆች የት አላቹ የኛ ዘመን ምርጥ ዘፍኝ

  • @habeshatube7170
    @habeshatube7170 Před 2 lety +11

    R.i.p Elias melka ንጉሱ ❤ የኤልያስ መልካ ዘመን በመሆኔ እደሰታለሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 4 lety +24

    OMG 😲 ይሄ ሙዚቃ ልዩ ትዝታ ነው ያለኝ
    1990 ምርጥ ሙዚቃ 👌 በጣም ውድድ ..

  • @birukayele04
    @birukayele04 Před 4 lety +50

    ይብላኝላቹ ለዘንድሮ ወጣቶች እኛስ ዘና ያልንበት ይሄን የመሳሰሉ ሙዚቃዎች ነበሩን ዛሬም ስንሰማቸው ማር ማር እሚሉ። 90's የፍቅር ዘመን

    • @rabiseidethiopiawit9796
      @rabiseidethiopiawit9796 Před 4 lety +4

      ሁሉም ሙዚቃዎች ትልቅ ትዝታ አላቸው
      አይ ደግና የዋህ ፍቅር የበረበት ጊዜ
      አሁን አሉ አይደል ላገባ ነው አገባሽ ወይ አይ ጊዜ እረ በትዝታ ብቻየን መቆዘም ይዣለሁኝ

    • @birukayele04
      @birukayele04 Před 4 lety +5

      @@rabiseidethiopiawit9796 ሁላችንም በትዝታ ወደ ኃላ ። ምርጥ የፍቅር እና የአብሮነት ጊዜ።እንደዚህ ሰው ሁሉ ቀንድ የሌለው ጭራቅ ባልሆነበት ግዜ።የሰፈር እናቶች ሁሉ የኛ እናቶች።ስናጠፋ ሁሉም እንደራሱ ልጅ ተቆጥቶን እኛም ሰምተናቸው ታላላቆችን አክብረን በመተሳሰብ ተደጋግፈን ነበር ኑሮዋችን።ምን ዋጋ አለው ቁማር ተበላች አገራችን ፍቅር በዘር ሆነ ጉርብትና በሃይማኖት ሆነ ሁሉም ራስ ወዳድ ጭራ የሌለው ጅብ ሆነ እግዚሆ ነው መቼም መጨረሻሽ ናፈቀኝ ።።ኢቶጳ ምፅ

    • @rabiseidethiopiawit9796
      @rabiseidethiopiawit9796 Před 4 lety +4

      ጓደኞቼ የት ቤት ትዝታው ሰፈሩ የጎረቤቱ ምርቃት ፍቅር ሁሉ ነገር ደስ ይል ነበር አይይይ አሁን ያጊዜ በተመለሰ ፍቅር እንጂ ዘር ብሄር አናውቅ ያረብ አላህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @birukayele04
      @birukayele04 Před 4 lety +1

      @@rabiseidethiopiawit9796 አሜን አሜን አሜን

    • @lovebobe7980
      @lovebobe7980 Před 2 lety

      Wooooow 🥰

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +64

    ወዴት ወዴት ነው የኔ ብቸኛዬ
    አልገባኝም የስደት ኑሮዬ
    ቀን በቀን ግራ ተጋባውኝ
    ማዳምዬ የአንቺ ነገር አስጨነቀኝ
    ገለበጥኩልህ ሀብ እንግዳው በጣም ነው የምወድህ ኑሮችን ወዴት ወዴት እየሄደ እንደሆነ ግራ ተጋብተናል
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 Před 4 lety +47

    ebs እናመሰግናለን በናንተ ነው እሁድ የሚመስለን የሳምንት ሰው ይበለን ፈጣሪ🙏

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 Před 4 lety +74

    ይህን ሙዙቃ ለምወደው ዶ/ር አብይ ጋብዙልኝ

  • @user-sl9ur9qn4z
    @user-sl9ur9qn4z Před 4 lety +72

    ወቅቱን ጠብቆ ነው ብቅ ያለው እና በዚህ አጋጣሚ ግራ ከገባው ከኢትዬቢያህዝብ ለመንግሰታችንና በተለይ ለጠቅላይ ሚንሰተራችን ጋብዙልን( ወዴት ወዴት) ነው የምትለዋን

    • @memywa2756
      @memywa2756 Před 4 lety +3

      ጥሩ ግብዣ ለትክክለኛ ሰው እኔም ደግሜ እላለሁ ይህን ለጠሚያችን

    • @marontolossa996
      @marontolossa996 Před 4 lety

      😅👍

    • @marima1099
      @marima1099 Před 4 lety

      ትክክል

    • @helendoroti99
      @helendoroti99 Před 4 lety

      @@marima1099, 😀✌️

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 4 lety

      ትክክክክክክል

  • @sifanshow2024
    @sifanshow2024 Před 4 lety +36

    ሙዚቃው አሁን ያለዉን የሀገራችን ሁኔታ ይገልፀዋል ወዴት ወዴት አልገባንም ሼር ለአብቹ

  • @user-nd9sz4yu4n
    @user-nd9sz4yu4n Před 4 lety +40

    እራሴ ጠይቃለው .. እራሴ መልሳለው
    ያንቺ ንም ኣስባለው ወዴት ...ወዴት ነው 90ዎቹ ነኝ ወርቃማ ግዜ

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před 2 lety +2

    ዘመኔ!!!! ሀበ ይህንን ሙዚቃህን ሁሌም ነው የምወደው! ደስ የሚል ጊዜ

  • @user-ss2ut2ns9d
    @user-ss2ut2ns9d Před 4 lety +7

    ዋው ትዝታ ወዴት ወዴት ነው እንዴት እንዴት ነው 💔💔💔💃💃💃😘😘😘😘😘 የ 90 ዎቹ ስወዳቹ ትዝታዎቻችን ደስ ሲል እስኪ like ግጩኝ የዛ ዘመን ጓደኞቼ ዘርኝነት ይሌለበት ፈቅር 😭 💔💔💔

  • @meron612
    @meron612 Před 4 lety +62

    90 ዎቹ የት ናችሁ? 😊🙋🏽‍♀️

    • @user-mk5nc4qh9d
      @user-mk5nc4qh9d Před 4 lety +1

      አቤት 👏😘😘

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 Před 4 lety +1

      😍😍😍 እዚ

    • @rabiseidethiopiawit9796
      @rabiseidethiopiawit9796 Před 4 lety +1

      አለሁኝ

    • @meron612
      @meron612 Před 4 lety

      Zeus Olympia ene yemakew mirt yelijenet gize masalefachinin new, ante mitaweraw selemegedadel new ye 80 wochu. Chekecheken eko 🙄🙄

    • @meron612
      @meron612 Před 4 lety

      Zeus Olympia ayyi ere amaregnahin astekakil mejemeria lesedib atingebgeb esti yet yhedbihal sedbu wedew aysku alu 🤣

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 4 lety +27

    ውይ እሄ ልጅ እንዴት እንደምወደው ነበር በጣም ጠፍቶ ነበር ባንድ ዘፈን ጥፍት አለ ።ፀጉር ነበረው ደሞ ብቻ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የሆንክ ድንቡሽቡሽ ዲንፕልክ ደግሞ ሲያምር

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety

      ለአብይ ለምወደዉ ጋብዙልኝ አስጨረስከን በሰላም ነወይ በሉልኝ በእዉነት እያለቀስሁ ነዉ የሰማሁት ምን አለ ለፆሎት ስቆም እዲህ እባዬ ቢቆረቆር ኡፍፍፍፍፍ

    • @richtubeyenebaenat9069
      @richtubeyenebaenat9069 Před 4 lety

      @@ggjjjghhjj3573 ኪኪኪኪ ያስብላል እውነትሽን ነው

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +15

    ትዝታ ያለባችሁ ኑ ተመሰጡ ሀብ መጧል እዴት እዴት ነው ያንተ አካሄድ ቀኝ ስልህ ግራ መርጠህ ለሄድከው ለቀረውብህ መንገደኛው የግዜው ፍቅሬ

  • @user-ln9fc1up8w
    @user-ln9fc1up8w Před 4 lety +7

    አቦ ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነው ይሄንን ሙዚቃ ለአብቹየ ጋብዙልኝ

  • @arsemahenok3852
    @arsemahenok3852 Před 4 lety +2

    በጣም ነው የምወደዉ ትልቅ ትዝታ አለኝ ምርጥ ዘፈን ነው አሁን ያወጣህው ምርጥ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ ይመችህ።

  • @nebiyatnasir9347
    @nebiyatnasir9347 Před 4 lety +21

    90ዎቹ ልጆች የትናችው ዘ ትዝታ

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 Před 4 lety +1

    እዉነት ነዉ አንድነት ሀይል ነዉ እነዚህ ሰይጣኖች ያጥፋቸዉ የሌለ እኮ ነዉ በዚህ ዘመን ዘር ቆጠራ አሳፋሪዎች ነን እዉነት ነዉ ምግብ የሆነች ሀገር ናት 💚💛❤👌👌👌👌

  • @qoryooleytv2108
    @qoryooleytv2108 Před 2 lety +1

    Habtr engidew supper ilove this song so much.....keep going bro

  • @yonman9437
    @yonman9437 Před 4 lety +5

    ሀብ እንግዳው ብዙዎች የሲንግል ድምጻዊ ቢመስላቸውም “በላይ በላይ ያውላት “ የተሰኘ ከኤልያስ መልካ ጋር የሰራው ሙሉ አልበም ነበረው። ወዴት ወዴት ነው? ና
    በላይ በላይ ያውላት የሚሉት ስራዎቹን በጣም ነው የምወዳቸው።

  • @user-ph4ep3xq6f
    @user-ph4ep3xq6f Před 4 lety +5

    ውይ ይሄ ልጅ ስወደው ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘክ ጠፍህብን በጣም የሚያምር ድምፅ በናትክ አትጥፍብን ማንም እየተነሳ ጆሮአችንን እያደማው በእንዳንተ አይነቱ ደሞ እንታከማለን ይመችክ ወንድሜ ውድድድ

  • @nardosyoutube1428
    @nardosyoutube1428 Před 4 lety +20

    የኔ ድቡሽቡሽየ 💃💃💃ድምፅ ዋው ነው ግን ዘፈን በዛ ሰላም ጠፍ ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደት ክፍ ነው ስብስክራይብ በማርግ አስደስቱኝ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 4 lety

      💃💃💃💃💃💃

    • @nardiendriyas2266
      @nardiendriyas2266 Před 4 lety

      Nardos ናርዲስ ሞክሼ እግዜር ይማርሽ

    • @muludelelegn9926
      @muludelelegn9926 Před 4 lety

      Ok yene marrr ayezoshe hulachenem yaw nene ok egezabher agerachen selam yaregelen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🙏✈💒👈🌄👋

  • @user-kw2ch4lq7s
    @user-kw2ch4lq7s Před 4 lety +11

    አይይይይይይ ከየት አመጣችሁልኝ
    የኔን ቅመም የሆነ ልጅ

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 Před 4 lety +2

    ውይ ስወደው ትዝታዬን ቀሰቀስከው ፣🙆😭😭😍😍😍🥰🥰🥰💃💃💃👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 Před 4 lety +4

    90's alachu ezih group?

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 Před 4 lety +2

    ውይ እራኪዬ የኔ መልካም ከደነሰው ጋ ደንሰሽ ከዘፈነው ጋ ዘፍነሽ እኮ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +2

    ዋዉ ስታምሩ ራኬብዬ, ሀንዬ, ትንስሽ, ከነድምፃዊዉ !!!!!!!

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety

    አቤት ድምፅ ሀብ ቆንጆ ኑርልኝ ስላየሁ ደስ ብሉኛል

  • @asnakuethio5944
    @asnakuethio5944 Před 4 lety +6

    ዋዉ ፀጉርህ አነሳኸዉ ታምራለህ ትዝታ አለብኝ ዋዉዉዉዉዉ እናመሰግናለን

  • @meeebeye9941
    @meeebeye9941 Před 4 lety +2

    I used to listen this song... it was my favorite...I still have on my playlist😍

  • @user-fg7ik9ez4x
    @user-fg7ik9ez4x Před 4 lety +1

    በጣም ምወደው ሙዚቃ 90`s ልጆች 👌

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 Před 4 lety

    ወደዚ ወደዛ ነው የኔ አካየድ ልጅ አባሽ በጣም ጎብዘጋል እየመራክ ነው በርታአልን ኢትዮጵያ ከዘረኝነት ከምቀኝነት ይጠብቀን እኔ ሙዚቃውን እንጂ ዘፋኙን አላቀውም አስፋው መሸሻን ሰላም በሉልን

  • @soreti3556
    @soreti3556 Před 4 lety

    ሙዚቃው ተመችቶኛል ሀና የምወድሽ የምናፍቅሽ በጣም ውውድድድድድ ነው የማደርግሽ

  • @user-eo1fx8om5l
    @user-eo1fx8om5l Před 4 lety +4

    በጣም ምወደው ዘፈን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Nice song !! Benath abdomen akababi lematfat betam tenkesakes. Qilil nuw yemilh lol.

  • @philimonabrha7392
    @philimonabrha7392 Před 4 lety +2

    Thank you ebs for having us remember old time and this new program's is much better than before 👌👌👏👏👌👏✌💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊

  • @zzzlove4922
    @zzzlove4922 Před 4 lety

    እዴ የሄ ልጅ አለ በሂወት የኔ አባት ምርጥ ሰውን

  • @user-om6mm6yx5m
    @user-om6mm6yx5m Před 10 měsíci

    One of my heart beat music ❤

  • @tewodrosayele9377
    @tewodrosayele9377 Před 4 lety

    ወንድም ጥሩ ግዘ ተገላግለሀል ከዝ ሀገር
    ፈታ በል በሀገር ላይ የት አባቱ

  • @martamatra1179
    @martamatra1179 Před 4 lety

    ዋው እንኳን ደህና መጣክ ግን ፀጉርክን እወደው ነበር ባትቆረጠው አሪፍ ነበር

  • @user-fq1it2tv3l
    @user-fq1it2tv3l Před 4 lety +1

    እውይ ትዝታ የኔ ዲፕላም ስወድክ ዘፈን ድሮ ቀረ ኡፍፍፍ

  • @godismyshepherd1281
    @godismyshepherd1281 Před 4 lety

    Isti yihe music siwexa yefenedachu inji awxu liyachu!!!👀👀

  • @user-mk5nc4qh9d
    @user-mk5nc4qh9d Před 4 lety

    በጣም ነው የምወደው እንካን ደህና መጣህ 😘😘

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 Před 4 lety

    ውይ ስወድህ🥰🥰🥰🥰🥰ግን በሰላም ነው እንደዚህ ጥፍት???

  • @ethiopianorthodoxtewahedol1678

    በጣም ደስ የሚል ቀነው ከናንተጋር ያሳለፍኩት

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety

    አብቹ ይህን ሙዚቃ ከሚጋብዙህ አንዱዋ ነኝ

  • @qoryooleytv2108
    @qoryooleytv2108 Před 2 lety +1

    I miss this guy suppper

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t Před 4 lety +2

    #ወይኔ *ይኤ* *ልጅ* *ዳንሱ* *እራሱ* *ምንም*
    *አልተለወጠም* *Wow* 90 's

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 Před 4 lety

    Wow Ye 90Wchu Eche Musica Gen Le Abiye Ahemed Tehunlign

  • @kozetwen6941
    @kozetwen6941 Před 4 lety

    አስፋው የት ኤደ

  • @embeatmitku5022
    @embeatmitku5022 Před 4 lety +1

    ዲንኚልክ 😍ወዴት ወዴት ነው እንዴት እንዴት ነው አልገባኝም ያንተ አካሄድ ዋው

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 4 lety

    ወይ ይሄ ልጂ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ድንቡሸቡሸ የሆ ልጂ

  • @emuemuye2846
    @emuemuye2846 Před 4 lety

    90s ኧረ የት ናቹ በታም ነበር የምወደው ወዴት ወዴት ነው ተይ ግን አሜርካ

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 Před 3 lety

    ወይኔ ይህ ልጅ አለ ግን የ90 ች ደስ የሚል ግዜ

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 Před 4 lety

    Yhen ebakachihun lehetochi metaged algebaym le Dr abiy adirsuly eyaye eyesema edallsema zim lemilew

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 3 měsíci

    I heard this song after a long time, beautiful song.

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 Před 4 lety +5

    አስፈውንአምጡት።

  • @meryzeleke1385
    @meryzeleke1385 Před 4 lety

    በጣም የምወደው ዘፈን

  • @ayalewudemsie1794
    @ayalewudemsie1794 Před 4 lety +17

    እር ይህን ሙዚቃ ለፓስተሩ አብይ አሰሙልኝ ወዴት ወዴት አካሂድህ በሉልኝ

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w Před 4 lety

    ውይይይ ስታምር ድብሽብሽዬ

  • @user-ps5yy8ct3i
    @user-ps5yy8ct3i Před 4 lety +1

    የልጅት ትዝታ 90ወች👌👌😍😍 በፀጉሪ ወዴት ህዶነው

  • @user-oh6xr2bc2m
    @user-oh6xr2bc2m Před 4 lety +11

    እውነት አሁን ላይ ለአብይ አህመድ የተዘፈነው ነው

  • @emuyegedefaw1342
    @emuyegedefaw1342 Před 4 lety

    Ebs enamesegnalen ho yetefa swew well cam

  • @aron5741
    @aron5741 Před 4 lety +1

    በጣም የሚገርም ህሊና ነው ያላቹህ እንደ እናንተ እንስቶች በጨካኞች ታግተው የእናንተ ቸበርቻቻ ለሆዳቹህ ያደራቹህ ሆዳሞች እንደ ሆናቹህ ያስታውቃል:: ድምፅ ለመሆን ሞክሩ ለእህቶቻችን

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 Před 4 lety

    የ90ናዎቹ መሆን እኮ ደስ ሲል🤗🤗🤗🤗

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 4 lety +1

    የ90ዎች ትዝታዬ😍😍😍😍👌

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 4 lety

    Fireyaten eseke bala megabeze ena cake masekorese alebachewo congrats lemalet

  • @beti1237
    @beti1237 Před 4 lety +1

    ወይኔ ይሔልጅ በህይወት አለ ስወድለት ዘፈኑን

  • @erer7134
    @erer7134 Před 4 lety +11

    አመሰግናለሁ (ሀብ የምወደው ሰው ይህ ዘፈን ስምሽን ባልጠቅስም የግዜዋይ ውድቀቴን እንጅወድቄ መነሳቴ ላልታየሽእናፍቅሬንበነዋይየቀየርሽውለፍቅሬቀማኛይድረስሽ

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 Před 4 lety +1

    የምወደው ዘፈን

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 Před 4 lety

    ወዴት ወዴት ነው አልገባኝም የኔ ባል ፣ክክክክ ሀኒቺየ የኔ ሳቂታ

  • @bmbapp7091
    @bmbapp7091 Před 4 lety

    ይመቻቹ የሀገር ልጆች ቻናለን ሰብስክራብ በማድርግ ሰለ ስልክ ስለ አፕልከሽን እዉቀት ይሸምቱ

  • @user-rr2xz1bz9u
    @user-rr2xz1bz9u Před 4 lety

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ይሄን ሙዚቃ ስወደው እረ እኔም ግራ ገብቶኛል እህ

  • @haleweyayesuf1385
    @haleweyayesuf1385 Před 4 lety

    Wow የምንወድክ ልጅ ኑረልን በናትክ

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 4 lety +1

    ዋው ከረጅም ጊዜ በዋላ አየሁት 90/ብቅ ብቅ በሉ ይመቻቹሁ

  • @user-jf9on8lg1w
    @user-jf9on8lg1w Před 4 lety +1

    Weynaaaaa.90.s yetalachu

  • @asterteshome5256
    @asterteshome5256 Před 2 lety

    Wow

  • @cordellgreenfelder6428

    ይገርማል ድምጽ እንደዛው ነው

  • @photontube
    @photontube Před 3 lety +2

    Eluye you will live among us till we come to you

  • @user-xd7op9oc7j
    @user-xd7op9oc7j Před 4 lety +2

    አቡሽየ ውድድድድድ

  • @user-xj9ht4nb9j
    @user-xj9ht4nb9j Před 4 lety +4

    90 wochu yete nachu

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 Před 4 lety

    እንዴ ይሄ ዛፍኝ ግን የት ነበር

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety

    አዎ እውነት ነው

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n Před 4 lety

    ዋው

  • @mekpesmekpes6786
    @mekpesmekpes6786 Před 4 lety

    amsagnalu betam temrtbti astwesge wow wow

  • @umabdallah2910
    @umabdallah2910 Před 4 lety

    Woow

  • @sifooyeegetij779
    @sifooyeegetij779 Před 4 lety

    Best songs

  • @user-pf1om9dq5r
    @user-pf1om9dq5r Před 4 lety

    የልጅነት ትዝታዬ

  • @komkom9587
    @komkom9587 Před 4 lety

    ወዴት ውዴት ነው አቢቹዬ እኛ ግራገባ ወዴት ነው የምትወስደን

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 Před 4 lety +2

    Elias melka ❤️❤️😭😭 ነፍስ ይማር

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ለጠቅላይ ሚንስቴሩ ጋብዙት 💚💛❤

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym Před 4 lety +2

    ለጠቅላይ ሚንስተራችን ነዉ የሚሆን ይህ ዘፈን
    ዶ/ር አብይ ተጋበዝልን ወደት ወደት

  • @user-ns3tz2sc3m
    @user-ns3tz2sc3m Před 4 lety

    ጥሩ ትዝታ አስታወስከኝ

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o Před 4 lety

    ስወድህ ኧረ አትጥፍብን ሀብዬ

  • @romi2171
    @romi2171 Před 4 lety

    ወዴት ወዴት ነው አሪፍ ሙዚቃ ነው😊😊😊

  • @UserUser-zk2nv
    @UserUser-zk2nv Před 4 lety +1

    ወይኔ ዲፒሉ በእኔ ወጥቶ ነዉ ?😄😄❤

  • @birtk4634
    @birtk4634 Před 4 lety

    weya man endehone alawkewm nbr betam yemwedew zefen

  • @bezabeza4424
    @bezabeza4424 Před 4 lety

    Ymewudewu zefen 😍

  • @mentewabaddis7406
    @mentewabaddis7406 Před 4 lety

    Wow sewedw