//ባለትዳሮቹ//"ከበፊት ጀምሮ እናትና አባት የሌላትን ሴት ነበር ሚስቴ እንድትሆን የምመኘው " አንቺ ብርሀኔ ነሽ //ባለትዳሮቹ//በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • በዛሬው በባለትዳሮቹ ፕሮግራም አቶ ሙክታር ሁሴን እና ወ/ሮ ራህመት የትዳር ቆይታቸውን አካፍለዋል እንዲሁም ለወጣቶች ምክራቸውን አስተላልፈዋል፡፡
    In today's Baletidarochu segment, Mr. Mukhtar Hussain and Mrs. Rahmet share their experiences from married life and offer advice to the youth.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 335

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před 8 dny +128

    እኛ ሙሉ አካል ሰቶን ለምናማረው አስተማሪ ናቸው ማሻ አላህ እውነትም ልበ ብርሀን💓💓

  • @ZebibaAdem-jc6vf
    @ZebibaAdem-jc6vf Před 8 dny +145

    ሱባሀነክ አላሁመ ወቢሀምድክ አይን ባይኖራቸውም ልበ ብርሀን አድርጎ ፍጥራቸዋ

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w Před 7 dny +42

    የኢትዬ ህዝቦች እባካችሁ ለነዚ አይነት ምስኪኖች ስትሉ እንኩ ዘረኝነታችሁን አቁሙ ሰላምን ፍጠሩ አላህን ፍሩ የአላህህ

  • @semira1604
    @semira1604 Před 8 dny +73

    አልሃምዱሊላህ ስትሉ ደሥ ሲል አላህ ምንም አይሳነውም ብርሀናቹ ያብራላቹ

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p Před 8 dny +66

    አሏህ አክበር አልሀምዱሊላ መገንሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o Před 8 dny +1

      💓💓👍

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 8 dny +6

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም

  • @user-pu2wf8qz4o
    @user-pu2wf8qz4o Před 8 dny +90

    መቅዲየ ከሚዲያ ሰወችሁሉ ላንች ትልቅ አክብሮት አለኝ እስላማዊ ጥላቻ የለሽምሰፊ አስተሳሰብ አለሽ እናም በጣም እመወደውንና ከተሰጡኝ ነገሮችሁሉ.በላይ የሆነውን እስልምና እመኝልሻለሁ የኔ ቆንጆ ከሞት በሆላ ያለውህይወት ዘላለማዊ ነው በዛላይ ስቃዪም ከዐዕምሮ በላይ ከባድ ነውያለውም ምቾት እንደዛው ትልቊ ቍምነገር እዚህ ምቾት ውስጥአላህን በብቸኝነት ያልተገዛበፍፁም አይገባምእውነትን ከፈለግሽ አትጠራጠሪ አላህ መንገድን ይመራሻል

    • @MartaKidanemariam
      @MartaKidanemariam Před 8 dny +1

      😅😅

    • @ErgoyeZebegna
      @ErgoyeZebegna Před 8 dny +7

      እኔ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አለኝ ኦልቶዶክስ ይቅርታ ግን ከምንም በላይ የምወደው አለባበሳችሁን ነው የሴቶችን መንግስተ ሰማያትን እንኳን ተውት አናውራው አይሻልም ውዴ ማን ይገባ ይሆን በናትሽ እዛው እንገናኝ አይሻልም ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም

    • @user-xi7qg5uj9q
      @user-xi7qg5uj9q Před 8 dny +6

      ትክክለኛ ሀይማኖት ኦረቶዶክ ብቻ ጭራሺ ሙስሊም ብትሆኚ ዘርኛ ቀራፎ

    • @user-xi7qg5uj9q
      @user-xi7qg5uj9q Před 8 dny

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-xi7qg5uj9q
      @user-xi7qg5uj9q Před 8 dny +3

      ኦረቶዶክሰ ሆነዉ ፀበል ቢጠመቁ ለእግዛብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.7291 Před 8 dny +41

    አጅብ የጌታየ ጥብበ ጥንካሪያቸው ይበልጥ ይገርማል

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před 7 dny +25

    አጂብ ወላህ የአላህ ስራ በዛላይ የነሱ አለማማረር ሙሉ አድርጎ ሰቶን ስንንት እናማርራለን አይ ሰው አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል ያ አላህ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před 8 dny +44

    ማሻ አላህ ልባቸዉ ብረሀን ነዉ ሱበሀን አላህ እኔም ሁለት መስማት የማይችሉ ያጎቴ ልጆች አሉ ወላሂ ከኛ ከምንሰማዉ በላይ ልባቸዉ ብረሀን ነዉ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Před 8 dny +55

    ሱብሀነ አላህ ማሻአላህ የልብ ብርሀን ከአይን ብርሀን ይበልጣል
    አላህ በጀነት የሚስትህን ቆንጆነት አንቺም የባልሽን ቁንጅና የምታዩ ያርጋችሁ

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 Před 7 dny +1

      ያረብ

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl Před dnem

      ሱበሀን አላህ እደዚህ እዴ ኮሜት ልቤን የካኝ የለም ያረብ

  • @user-sg3pn8tr3p
    @user-sg3pn8tr3p Před 7 dny +17

    የዛሬ ባለ ትዳሮቹ ደግም እንዴ ጠንካራ እና ድንቅ ሰዎች ናቸው በጣም ደስ ይላሉ አይናማውን ያስንቃሉ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክላቸው❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 8 dny +43

    ማሻ አላህ እውነትም ልበ ብርሀን አላህ በጥበቡ አይናቸውን ያብራላቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
    ፍቅሩን ያብዛላቸው ደስ ሲሉ

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 8 dny

      Bayeberas..bruhi nachewu sijemeri ❤❤❤

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 8 dny +12

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ውብ ባለትዳሮች ናችው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከኛ ካይናማዎቹ እናተ ትሻላላችሁ

  • @YM-xy9qd
    @YM-xy9qd Před 8 dny +26

    ምን አይነት መታደል ነው በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኖ ተመስገን ብሎ መኖር.

  • @RemlaHussein
    @RemlaHussein Před 8 dny +22

    ሱብሀነክ ማሻአላህ አላህ ኢማናችሁን ይጨምርላችሁ የአላህን ስጦታ መቀበል መታደል ነው አልሀምዲሊላህ

  • @kidumedia-
    @kidumedia- Před 8 dny +26

    ልቤ ብረሐኖች ደሞ ደስሲሉ ፈጣር ቀር ዘመናቹን ይባርክ❤

  • @user-zz3kb8pv3z
    @user-zz3kb8pv3z Před 8 dny +50

    በልጆቻቸው እንኳ ቢክሳቸው የአላህ አንተ ታውቃለህ

    • @Lguama
      @Lguama Před 8 dny +8

      በጣም የልጆቹ ይከብዳል አላህ ይገዛቸው

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo Před 3 dny

      በጣም ማሪያምን ፍጣሪ ይርዳቸው 🙏

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 2 dny

      ግንን እነሱ ምንም አልጎዴለባቸውም አታዯቸውም ልበ ብረሃን ሁነው ሰለልጆቹ እራሱ ያላቸውን የትምህርት እውቀት አረ ሁሉነገር ሱበሀን አላህ ምሰጋናቸው ለራሱ ከኛ ከምናዬው በልጠው

    • @Merdya
      @Merdya Před 3 hodinami

      አይባልም አሏህ የፈቀደውን ያደርጋል እነሱ አልሃምዱሊላህ ሲሉ አሰሚያቸውም😮

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 8 dny +23

    ሰብሀን አላህ አይን ከሪም ሁኖ መምህር አላህ አግዛችሁ እስከ ጀነት ያዝልቃችሁ ያረብ

  • @ahmedpeace8622
    @ahmedpeace8622 Před 7 dny +11

    ሱብሀነላህ አይን ኖሮት ልበ ስውር ስንት አለ?
    እነዚህ ምንም የጎደላቸው የለም ማሻ አላህ!
    እኛስ ምን ያህል አመስጋኞች ነን?

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 7 dny +25

    ያኡመተል ሙሥሊሞች ከተቻለ የአይን ብርሀን እድለገሳቸው እንርዳቸው እስኪ ቢያስ ለሧ አድ አይን ለሱሞ በተሻለው አድ አይን ከቻል ቢላሂ እንርዳቸው

    • @user-yf8oc9eu5y
      @user-yf8oc9eu5y Před 5 dny +3

      አይን ይለገሳልደ ውደ ከይቅርታጋር ስለማላውቅነው አላህ እሱ አይሸግረውም ከምትኛስትነሱ በርቶ አግኙት ያኢላሂ😢

    • @user-ue7rj5dr4j
      @user-ue7rj5dr4j Před 2 dny

      ​@@user-yf8oc9eu5yአወ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 8 dny +40

    በእውነትም ልበ ብርሀን ናቸው!!
    አላህ ያበርታቸው!!

  • @b.6015
    @b.6015 Před 7 dny +7

    እውነቱን ነው ወላሂ ጤነኛ አግብቶ ከማስበላት እደሱው ማግባቱ ማሻ አላህ ባለፈው አዳኙ ላይ አይቸ እሱ አይነ ስውር ነው እሷ ስለምታይ ሌላ ወንድ እያመጣች እሱ ሲገባ እበር ኋላ ታረገዋለች እሱ እቤት እያለ ታስገባለች እና እሱ ሙህር ነው ማሻ አላህ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před 8 dny +13

    ሱበሀናላህ ልበብረሀን ያረብ አዛኙ ጌታየሆይ የነዚህን ባሪያህን እስከልጆቻቸው የአይናቸውን ብረሀን መልስላቸው ያረብ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 7 dny +10

    ልበ ብርሀኖች ናቸው❤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾 ልጆቻችሁም ይባረኩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይሳሳትም 🙏🏾

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l Před 6 dny +8

    እውት ለመናገር ክርስቲያን ተመስገን
    ሙስሊም አልሀምድሊላ ብንል ምን ያህል በረከት እንደምናገኝ

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn Před 8 dny +13

    ሱብሃን አላህ ጥራት ይገባህ የአለማቱ ጌታ አላህ😊😊😊😊😊

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Před 8 dny +23

    ያረብ ልጆቻችሁን ስኬታማ ያርግላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 8 dny +26

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ አላሕ አይነ ብርሐናችሑን ይመልስላችሑ ያረብ እሡ አይቸግረዉምና

  • @المحترميحترم
    @المحترميحترم Před 8 dny +11

    ሡባሀን አላህ አላህ አንድን ነገር አይሠጠንም በምክንያት ቢሆን እንጅ አላህ የሠጠንን ነገር ወደን ማመሥገን አለብን አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Před 8 dny +17

    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ደስ ይላሉ❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 7 dny +7

    ወላሂ ጥንካሬያችሁ ይገርማል ማሻ አላህ አላህ የተሻለ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን

  • @SadaYemer-su3uf
    @SadaYemer-su3uf Před 7 dny +9

    ማሻአላህ ደስ ይላሉ አላህ አይሳንህም የአይነብረሀናችሁን ይግለጥላችሁ ልጆቻቹሁን አላህ ሳሊህ የረግላችሁ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Před 8 dny +7

    መሻአላህ ሲያምሩ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 7 dny +4

    😢😢😢😢😢 ሱብሀን አላህ መታደል ነው እደዚህ ሆኖ በፅናት አመስጋኝ ነታቸው ማሻ አላህ

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 Před 5 dny +2

    ሱብሀን አላህ መታደል ነው እንደዚህ አይነት በአላህ ላይ መተማመን ለሚመጣብን ነገር እኮ አላህን ካመሰገገንን ሁሉም ነገር ቀላል ነው አላህ እኮ ያጎደለብን የለም የተሰጠንን አከማወቃችን እጅ አለረሀምዱሊላ ለሰጠኸኝ ኒእማ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 8 dny +6

    በስመአብ ጥንካሬ ቸዉ ታድለዉ እድሜእናጤናይስጣችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Před 8 dny +10

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ሀያል ነው አይናችሁንም ያብራላችሁ የሰው ልጂ ግን አይኑ ሳይሆን ልቡ ሲታወር ነው ሙሲባው አልሀምዱ ሊላህ እናንተ ጀግኖች ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደግሞ ስታምሩ ማሻ አላህ ትልቅ ትት ነው የሰጣችሁን

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 5 dny

      በጣም ደስ ይላሉ አልሀምዱሊላ ሲሉ ራሱ ሱብሀን አልላህ
      አልላህ ልጆቻቸውን አይናቸዉን እንዲያዩ ያድርግላቸው

  • @b.6015
    @b.6015 Před 7 dny +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ ቆጅየወች ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @Bintmohammed-m6v
    @Bintmohammed-m6v Před 8 dny +6

    ሱብሃን አሏህ ማሻ አላህ አላህ ያግዛችሁ ውደታ እስከጀነት ያረግላችሁ ልጆቻችሁነም አላህ በጥቡ በእዝነተ ያቸው

  • @semira1604
    @semira1604 Před 8 dny +11

    ያረብ አንተ ምንም አይሳንህም በልጆቻቸው እርዳቸው ብርሀናቸው መልስላቸው

  • @YashiGondariwa
    @YashiGondariwa Před 7 dny +3

    ቲቸር የውነት በጣም ምርጥ መምህር

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 8 dny +10

    ማሻአላህ ጥንካራያችሁን አለማዲነቅ ንፍግናነው በርቱልን አላማችሁ ተሣክቶ የምታዩትም የምናየውም የዲርገን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y Před 8 dny +7

    ሱበሀን አሏህ የኔ ውዶች አላህ ርጅም እርሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም አሏህ ያሳድግላችሁ ያርብ

  • @bestshortsandvideos1275
    @bestshortsandvideos1275 Před 5 dny +2

    አልሀምድሌላ ወሌላሄል ሀምድ አላህ ይጨምርላቹ

  • @Nrfyfh
    @Nrfyfh Před 8 dny +7

    سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم الله الله الله አላህ ያግዛቹህ አላህ ተናተጋ ዪዪሁንيارب

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Před 8 dny +7

    ማሻ አላህ ልበ ብርሀን ናቹ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ብርሀናቹ ይመልስላቸው በራህመቱ

  • @saidha2498
    @saidha2498 Před 6 dny +3

    መቅድየ አገላለጥሽ ደስይላል ልበ ብረሀን❤❤❤❤❤❤

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbye Před 7 dny +6

    እግዚአብሔር ስርው ድቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před 4 dny +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ምንም አይሳነውም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም አላህ አፍያ ይስጣቸው እሱ አይቸግረውም በአላህ ላይ ያላችሁ ተወኩል እንደት ደስ ይላል

  • @SitieSherif
    @SitieSherif Před 6 dny +3

    ሱብሀነሏህ አላህ በጀነት አይናችሁን ብርሃን ያድርግላችሁ

  • @user-wu4kc9oq1p
    @user-wu4kc9oq1p Před 4 dny +2

    አጅብነው ሱባሃን አሏህ አወል መራ ስስማ በዘር አይነ ስውርነት ይተላለፋል ሲባል ሱባሃን አላህ እሚያሳዝኑት ደሞ ልጆቹ አይናቸው አብራላቸው አላህዋ አይቸግርህም😢😢😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před 3 dny

    አሁን ዘመን አይን እያለው ሰው የማይሰራውን መጥፎ ነገር ከሚሰራ እናንተ ትበልጣላችሁ እግዚአብሔር የአይን ብርሀናችሁን የልብ ብርሀን አድርጎ ሰጥቷችኋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ደግሞ የልጆቻችሁ ውይይ የእግዚአብሔር ስራ ሀይል ብርታት ይስጣችሁ ብርቄዋ ❤❤❤

  • @hayataaaa7999
    @hayataaaa7999 Před 7 dny +6

    ያረብ በጀነት ይብሽራችሁ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před 5 dny +2

    ማሻ አላህ🌹🌹🌹ውድታ እስከ ጀነት ያሪግላቹ

  • @asasd5621
    @asasd5621 Před 2 dny +1

    አሏህ ይጠብቃች የኛ ጀግኖች አሏህ የሠጠውን ማማን ለራሡ ይህ ነው ትክክለኛ አማኝ ማለት

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q Před 4 dny +1

    😢😢😢ያአላህ ካቺ በፊት ያስቀድመኝ ሲል ኡኡኡፋፋፋፋ አስለቀሰኝ አላህ ነፋ አመት ይስጣችሁ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 6 dny +2

    ሱብሀን አላህ አላህ ያግዛችሁ ለሱ ለማይሳነዉ ጌታ አላህ አይናችሁንም ብርሀን ያድርግላችሁ

  • @FatimaAhmed-bf2qb
    @FatimaAhmed-bf2qb Před 8 dny +5

    ማሻ አላህ አላህ የጨምርላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @lidetytub
    @lidetytub Před 8 dny +8

    ልቤ ብራሃኖች❤❤❤❤

  • @Merdya
    @Merdya Před 3 hodinami

    አሏህ በጀነት ውስጥ አንተም የሷን ውበት እሷም ያንተም ውበት አይናቺሁ በርቶላቺሁ የምትተያዩ ያዲርጋቺሁ🎉🎉ያረብ🤲🤲🥺

  • @whya5801
    @whya5801 Před 8 dny +4

    ሱብሀን አላህ ለአላህ ምን ይሰነዋል አይነ ስውር ሁነው ልባቼውን ብረሀን.ያደርግላቼዋል ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲክ

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 Před 8 dny +6

    እንተዋወቃለን አቅርቡዋቸው

  • @Lguama
    @Lguama Před 8 dny +3

    አላህ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7d Před 5 dny +2

    ማሻ አላህ እውነትም ልብ ብርሀነ

  • @user-zz3kb8pv3z
    @user-zz3kb8pv3z Před 8 dny +8

    የአላህ ታምር

  • @AminateKedire
    @AminateKedire Před 7 dny +3

    አላህ ለልጆቻችሁም ኸይሩን ይሻላቸዉ

  • @ytfg-cr5hd
    @ytfg-cr5hd Před 8 dny +6

    ማሻአላህ የኔ ወንድም አልሃምዱሊላህ ሲል

  • @Teyu_ibrahim_umuAbdellah

    ምርጦች ናችሁ ወሏህ ይች ዘላለማዊ ሂወት አይደለችም አብሽሩ አሏህ በጀነብ ላይ ብርሀን ያድርግላችሁ ውዶች

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Před 8 dny +4

    ሱሀናካ ያራብ ልጆቹም 😢😢ላያስችል አይሰጥም

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 Před 4 dny +1

    ማሻ አሏህ የኔ ውቦች ሁሉም ለኸይር ነው አልሀምዱሊላህ
    ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Před 3 dny

    ለሁሉም ነገር ለአላህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ❤

  • @NajatAman-us9ip
    @NajatAman-us9ip Před 4 dny

    ያ አላህ ብዙ ነገር እንድማር ሆኛለሁ ሁሉ ነገር ሞልቶልኝ ሁሉ ነገር እንዳጣሁ የሚሰማኝ እጅግ በጣም አፍሬያለሁ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 8 dny +5

    አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 8 dny +4

    ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ 💐

  • @user-tn1dk1kc9x
    @user-tn1dk1kc9x Před 8 dny +3

    ሱብሃን አሏህ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊሏህ

  • @AminateKedire
    @AminateKedire Před 8 dny +5

    ማሻአላህ ያረብ አላህእስከጀነት ያዋዳችሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 2 dny

    ማሻአላህ ደሰ የሚሉ ጥንዶች ናቸው በጣም ደሰ ይላል እንዲህ አይነት ሰውች ማየት ሰብሃንላህ እና መቅደሰ ሁሌም ደግና ነሸ ይህን የመሰሉ ጥንዶች ልበ ብርሃን ሰውች ደሰ ሲሉ አንቺም የእውነት ጥሩ ሰራሸ ያሰመሰግናል ከእነሱም ትልቅ ትምህርት ሰጣችሁን ኢቢኤሰ ሁሌም ክብር አለን ከሰራተኞች እሰከ ባለቤቶች ጥሩ ሰራችሁ እናመሰግናለን እነሱም አላህ የሚወደውን ይፈትናል ፈተናውን ማለፍ ነው ደሰ ብሎናል

    • @aneshamood6033
      @aneshamood6033 Před 2 dny

      ሁሉም ሰው እረድቶዋቸው ሆብራሲሆን የሚደረጉበት ሁሉም መቅዲ ይተባበር ደግመሸ በጥሩ ነገር ይቀረቡ በጣም ትልቅ ጭንቅላት አላቸው በሁሉም ነገር ለሰጣቸው አልሃምዲሊላ ሲሉ ጤና ያለው ያማራል ሰብሃን አላህ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Před 8 dny +5

    ያላሕ ታምር

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Před 8 dny +8

    ሱበሀን አላህ በትንሽ ነገር ስማረር እውላለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SemiraMuhammed-gp9dl
    @SemiraMuhammed-gp9dl Před 8 dny +5

    ሡብሀን አሏህ ጥራት ይገባህ የኔ ጌታ

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před 3 dny

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ሲሉ እንደት ያጠግባል

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před 7 dny +2

    እቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁም ይባረኩ ቆንጆዎች ናችሁ ስታዎራ ደሞ ስታምር

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před 7 dny +2

    ሱብሀነከሏሁመ ወቢሀምድክ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před dnem

    ሡብሀን አላህ በጠም አሥተማሪ ናቸዉ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥችሁ ያረብ የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @zeynebmohammed4931
    @zeynebmohammed4931 Před 2 dny

    ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ኢማናችሁ ጥንካሪችሁ አይናችን አላህ ያብራላችም

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 Před 5 dny +1

    ሱባሀን አላህ የአላህ አጀብ ነዉ አላህ ብርሀናችሁን ይመልስላችሁ

  • @HlimaMohammed-wk9gl
    @HlimaMohammed-wk9gl Před 8 dny +4

    ሱብሀን አለህ ጥርት ይጋባ❤

  • @mekamuhammed4299
    @mekamuhammed4299 Před 8 dny +2

    መሻላ ተበረካላ የኔ ጀግኖች አላህ ይጨምረላችሁ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před dnem

    ሱቡሀን አለህ አለህ ያምሰነው ዬለም አይነቹሁን ሸፊኖ ልበቹሁን ከፊቶለቹሀል አለህ አይነቹሁኒም ይክፈትለቹ❤🎉🎉

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q Před 8 dny +6

    እዉነትም የልብብሪሀን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 7 dny +1

    ሱበሀን አላህ
    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
    ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @TgGgs-u8h
    @TgGgs-u8h Před 5 dny +2

    ማሸ አለህ አለህ ይጨምሪሪቹሁ❤❤

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 Před 7 dny +2

    ሱበሀን አላህ አላህ ያጠክራችሁ

  • @israelteka206
    @israelteka206 Před 8 dny

    Eigezyabher kerew zemenachehun yebarekelachu fikerachu des sele❤❤yasebachehuten fetati yasakalachehu tekenawenu❤❤❤

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i Před 7 dny

    mashaAllah tebark Allah edmaystecihu yarb

  • @user-du4bo5eb2e
    @user-du4bo5eb2e Před 4 dny

    ሱብሀነላህ አላህ በልጆቻችህ ያስደስታችሁ አላህዬ ላማርኩት ሁሉ ይቅር በለኝ አንተው እዘንልኝ

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Před 8 dny +4

    መሰፈሪትክ በጣም ይገርማል 😅😅😅

  • @remli112
    @remli112 Před 3 dny

    ሱብሀን አላህ አላህ መልካሙን ሁሉ ይለግሳችሁ
    ያረቢ እኔ ምን ልበል በምናገረው ሁሉ አትያዘኝ ያረብ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 2 dny

    ጎበዝ አላህ ጨምሮ ብርታታትነ ይሴጣቹ አንሸ አላህ ልጆቻችቹነ አላህ አሳክቶ አይናቸዉን ያብራላቸዉ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 8 dny +3

    ማሻአላ የአላህ ስራ. ልበ ብረሀን አላህ ያስደስታችሁ