የቤተሰብ ጥየቃ ዛሬ ሸዊት ቤት ፋናዎች ሄደዉ ሲጠይቆት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2018

Komentáře • 861

  • @user-iv9ck9jc6z
    @user-iv9ck9jc6z Před 5 lety +130

    ሸዊት እንኳን ማሪያም ማረሽ
    እግዚአብሔር እኛንም ከስደት መልሶ የእናትነት ክብር ያጎናፅፍን አሜን በሉ

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q Před 5 lety +52

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሸልም ታውጣሺ❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-tb1jo8qc5u
    @user-tb1jo8qc5u Před 5 lety +55

    ያረብ ከመዳም ቤት አውጥተህን ወልደን ለመሳም ያብቃን

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 Před 5 lety +70

    ሻዊት የኔ ምርጥ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ

  • @yeshiweloyewuweloyewu3253
    @yeshiweloyewuweloyewu3253 Před 5 lety +70

    እኳን ማርያም ማረችሽ ሸዊየ
    እኛም በስደት ያለነው ላገራችን አብቅቶን በሰላም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን እስኪ አሚን በሉ አይከፈልበትም

  • @user-vb9yi2tv8s
    @user-vb9yi2tv8s Před 5 lety +80

    አይዞአችሁ እህቶቼ ለኛም ከስደት መልስ
    እግዚአብሄርለኛ ያለው አለ ወገኖቼ ሁላችንም ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
    ሀገራችን ኢትዮጵያ እመብርሃን ከነልጅዋ ትጠብቅልን

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 Před 5 lety +31

    እንዲህ ሰብሰብ እንዳላችሁ እስኪ በጐዳና ላይ የሚወልዱትንም አስቡና እንዴት እነሱን እንርዳ የሚለውንም ተወያዩበት፡፡ ቢያንስ ለተወለደው ልጅ ድረሱለት፡፡ "እንኳን ማርያም ማረችሽ"

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 5 lety +2

      Sinknesh Mekonnen
      ልክ ብለሻል፤ ምድረ አሽቃባጭ ሁላ🤮🤮🤮

  • @user-rq5rt8gw4z
    @user-rq5rt8gw4z Před 5 lety +344

    እደት ነው ነገሩ የመዳም ሸቃላዎችስ መቼ ነው ልጅ የምንወልደው???😏

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +44

    እንተርቭ ምታደርገዋ የሆነች ነገር ናት ማይጠየቅ ነገር ትጠይቃለች

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +17

    ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማረችሽ #ሸዊት ግን በጣም ናፍቀችኝ ሸዊት #ቲጂየ ያለችበት ሁሊም ጣፋጭ ናት

  • @emu1070
    @emu1070 Před 5 lety +6

    ሸዊቲዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ጋዜጠኛዋ በፍፁም ጥያቄ አትችልም ግራ ገብቷታል

  • @makiamuhalden1726
    @makiamuhalden1726 Před 5 lety +38

    ክክክክክ አይ ሄለኔ ገንፎውን ሳንበላ ቀዘቀዘ አለች እውነትም

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z Před 5 lety +51

    ሽዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሄሉ እውነትሽን ነው ገንፎና ፍቅር ትኩሥ ትኩሡን ነው

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 Před 5 lety +36

    አቤት እኛ ሀበሾች ሰንባል ማሺቃብት ሰንችል ሰንት ሜዳ ላይ ወድቆ ሚሞቱት እናቶች አሉ እባካቹዉ ድሀዉም እንጠይቅ በተርፈ እኳንም ማሪያም ማርችሺ

  • @tadilatqwe171
    @tadilatqwe171 Před 4 lety +1

    ሻዊት እንኳን ማሪያም ማረችሽ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-ce9ws7ld1n
    @user-ce9ws7ld1n Před 5 lety +10

    ቲጂን የጣም ነው እምወዳት ጎበዝና እና ሙያዋን አክባረ ፀባይዋም ማር ፍልቅልቅ ነች ሸዊትእኳን በሠላም ወለድሽ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 Před 4 lety

      የኔ ሞጥማጣ እኳን ደስአለሽ ልጅሽ እግዛብሄር ያሳድግልሽ በጣም ነው ምወድሽ

  • @bayoushbayoush9237
    @bayoushbayoush9237 Před 5 lety +66

    ወረኛ ይህኔ፡ምስክን ብትሆን ዞር ብላችሁ አታዩም

  • @user-ve8ew9km1t
    @user-ve8ew9km1t Před 5 lety +1

    ሸዊት እንኮን ማርያም ማረችሽ።እስቲ እኛም ከስደት ባሀላ።እንዲህ ያማረ ትዳር ይስጠን።

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 Před 5 lety +1

    ሽዊትየ እንካን ማርያም ማረችሽ አድናቂሽ ነኝ።
    ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም እወድሻለሁ
    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 5 lety +5

    ሸዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @alamalem986
    @alamalem986 Před 5 lety +15

    እንኳንማርያምማርችሺ ሸዉትዪአቤት ስወድሺበተለይ ሳቅሺን

  • @hawaroba8588
    @hawaroba8588 Před 5 lety

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ሸውትዬ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንች ያለሽበት ድራማዎች ደስ ይሉኘል በርች ቀጥይበት ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @user-gy7go3dv1t
    @user-gy7go3dv1t Před 5 lety +2

    ሻውትዬ የኔ ውድ እንኳን ማርያም ማረችሺ እመቤቴ በሽልም ታውጣሺ የኔ ፍልቅልቅ

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 Před 5 lety +1

    ሸዊትዬ በጣም ነው እምወድሽ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ እምትተውኝ ምርጥ አርቲስት ነሽ እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r Před 4 lety +2

    እደት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ሄለን ስወድሽ ሸዊት እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h Před 5 lety +2

    እኛም አረብ ሀገር ያለነውም እደአርቲስቶቹ ስንወልድ ሆና ስናገባ ተሰብስበ እንጫወታ ያረብ ሀገር ሴቶች ብለን Tv ፕሮግራም እንከፍታለን ከዛ ሀዘንም ሆነ ደስታችን በቲቢያችን እናቀርባለን ፍና ፡ኢቢኤስ ፡ኢቲቢ አንለማመጥም እኛን አስታውሱበማለት።

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety

    ኡፍ መምህራቸዉ ደሥ ሢል እድህ ነዉ ፍቅር የወለዱትን ብቻ ሣይሆን ሁሉንም ያሥተማሩትንም መዉደድ እግዚአብሄር እረድም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety

    ታዋቂ እንደዚህ ይታወቃል እኛስ #ሸቃላዎች እግዚአብሔር ተስፍ እናድርግ አይዞዋችሁ የስደት እህቶች ቀን አለው እግዚአብሔር

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 Před 5 lety +27

    ተስፍሽዬ የኔ ሆደ ብብ ስወድክ አኮ ሸዊትዬ እካን ማርያም ማረችሽ

    • @atsedefeleke7190
      @atsedefeleke7190 Před 5 lety

      ebaw end set lij new seyazazen erjim edme ysetek Fetari

    • @jamelasade5099
      @jamelasade5099 Před 5 lety

      Emmy Emmy እፍፍፍይ..እስቲ..አትቅኑ..የሰውመውደድ..ያለው..የለለው..አይልም..ቢወዷትነው..ተመመቅኘት..ጥሩለመሆን..እና..ጓድኛ..ለማፈራት..ሞክሩ..ሰውን..አተቹ።

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f Před 5 lety +2

    እንካን ማርያም ማረችሽ ሸዊየ ሁላቹህም ስወዳቹህ ጎደኛሞች በሙሉ

  • @samrisamri3765
    @samrisamri3765 Před 5 lety +1

    እንኳን ማራም መረችሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 Před 5 lety

    ሸዊትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፍሬዎችሽን እግዛብሔ ይጠብቅልሽ በጣም ታምራላቹ

  • @prime7581
    @prime7581 Před 5 lety +3

    ሸዊትዬ የኔ ሳቂታ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @user-vh2fu7oh6l
    @user-vh2fu7oh6l Před 5 lety +12

    ሸዊትዬ የኔ ፍልቅልቅ አላህ እንኳን በሰላም ገላገለሽ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 5 lety +17

    ትጅየ ስውድሽ

  • @user-zf4kz9nl9d
    @user-zf4kz9nl9d Před 5 lety +2

    ሽዊዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ሳቂታ ስወድሽ

  • @user-kg2ue8oo4o
    @user-kg2ue8oo4o Před 5 lety

    ሸዊትዬ የእኔ ሣቂታ እኳን ደስ ያለሽ ማማዬ ጌታ በጥበብና በሞገስ ያሣድግልሽ😍😍

  • @halimamuhammed1863
    @halimamuhammed1863 Před 5 lety +1

    ሸዊትየ በጣም አድናቂሽነኝ እንኳንደስ አለሽ

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety

    ወይኔ ደስ ሥትሉ አይ እኛስመቸነው ከሽቅልና ወደ የቤት እመቤት ምንሆነው አባወራለማንኛም እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እመብርሃን ጫንቃሽን ታሙቅሽ

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m Před 5 lety +3

    ሸዊዬ የኔውብ እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ😍😘😍😘❤️❤️

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 Před 5 lety

    ዋው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጣችሁ ሸዊት እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ማርያም እንኳን በሠላም ሁለት አረገችሽ

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v Před 5 lety

    *ውይ ስታምሩ በእውነት በፍቅር ያኑራችሁ ሸዊትዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ሳቂታ ጋዜጠኛዋ አለባበስሽን አሳምሪ*

  • @hhhhf3357
    @hhhhf3357 Před 5 lety +9

    ጋዜጠኛዋ ግን ምንድነው ደረቅ

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 Před 5 lety

    ቆንጆ እንኳን በሠላም አመቤቴ ማርያም ሁለት አደረጋችሽ ሄለን በጣምነው የምወዳት

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 Před 5 lety

    Wow konjowoch setamru ayleyachu shewiye congira geta yasadigilesh

  • @user-ux7lh2yl6h
    @user-ux7lh2yl6h Před 5 lety

    ሸዊትዬ የኔ መልካም ስወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው ምወድሽ ደሞም ደስ ሲል ክርስቶስትና ለእመቤታችን ነው እሷው ታሳድግልሽ

  • @tupac2paclovechannelt834

    ሸዊት ማዓረይ እንካዕ ማርያም አውጸትኪ ደስ ስትሉ ትዳራቹ ይባረክ ፍቅራቹ ይብዛ እንካን ማርያም ማረችሽ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 5 lety

    ሸዊትዬ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ልጆችሽን እመቤቴ ታሳድግልሽ ! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n Před 5 lety +10

    እተርቪ አድርስጊዋ ደብር ነገር ነች የማይጠየቅ ጥያቄ ነው የምጠይቀው

  • @amanuelreta5025
    @amanuelreta5025 Před 5 lety

    ሸዊትዬ እንካን ማሪያም ማረችሽ ሴት ልጅም እግዛቤር ስለሰጣችሁ ደስ ብሎኛል

  • @asteerra4036
    @asteerra4036 Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም የምወድሽ ሸዊት ስታምሩ እኛም ከመዳም ቤት ስንወጣ እንግዲ ያድርሰን

  • @muluneshdesta3515
    @muluneshdesta3515 Před 5 lety

    ዋውውውው ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ እኛም ከስደት መልስ ሀሳባችን ወልዶ መሳም ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን 2012 ሰርጌ ነው ተጠርታችዋል ክክክክ

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z Před 5 lety

    እኮንማረያምማርችሽ ሽዊት እውነት እኛንም እግዚአብሔር ለዝህ ያቃን ከስዴትመልስ

  • @user-zx2fo6kp2i
    @user-zx2fo6kp2i Před 5 lety

    ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኛና መውለድ ያብቃኝ

  • @selamethiopla4447
    @selamethiopla4447 Před 5 lety +3

    ሽዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ.በቃ አርቲስቶች ፍቅ በፍቅ ሆናችህል. ቤትሽ ያምራል

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 Před 5 lety +1

    ሸውይትየ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ ! አዘጋጆች ግን አሁን ይህ ምን ፕሮግራም ሆነና ነው ስራ ጠፋባችሁ ስንት የሚቀርብ ነገር እያለ ምድረ ስራ ፈት

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k Před 5 lety

    ሸዊትየ የኔ ሳቅታ እንካን ማርያም ማረየችሽ ደስስስ ይላል እግዛኣብሔር ትዳራቹ ይባርክ ደሞ የተቀበረዉ ያላንቺ ኣያምርምና ቶሎ ብለሽ ወደ ስራሽ ተመለሺ

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 Před 5 lety

    ሸዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በፀጋ በሞገስ እማምላክ ታሳድግልሽ 😘

  • @Cr7thegoat489
    @Cr7thegoat489 Před 5 lety +1

    ሸዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ፡ ቲጂ እና ሄሉ የኔ ምርጦች 😍😍🤗

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +10

    ማማዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 5 lety +15

    ትግስት ግርማ. ቆንጆ ስወዲሽ

  • @mssumi5642
    @mssumi5642 Před 5 lety

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እንኳን 2 ያደረገሽ ሸዎትየ

  • @user-du6cq2ur7p
    @user-du6cq2ur7p Před 5 lety

    ሸዬ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @werkenshdemeke25werkensh53

    ሸዊት እንካን ማርያማርሽ እንኳን አለሽ እኛም ድስብሎናል ስራሽን አክባሪ ነሽ እንወዲሻለን በርች

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety

    ማር ነገር ነሽ ሸዊት ♥️😘😘😘ለሃገርና ለወገን የሚጠቅም ልጅ ያድርግልሽ

  • @user-gg4mw9cu4x
    @user-gg4mw9cu4x Před 5 lety

    እንኳን ማሪያም ማርችሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l Před 5 lety +6

    ጠያቂዋ አትመቸኝም

  • @user-lp2cv4fz6m
    @user-lp2cv4fz6m Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ግን አሽቃባጭ ብቻ ነው ያለው የእኔ ቢጤ ደሀው መንገድ ላይ እየወለድ ማንም ዞር ብሎ የሚያየውም የለም

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 5 lety

    እንኳን ማሪያም ማርችሽ ሽዊት
    በዚህ አጋጣሚ።ሄለን በድሉ ሰላም በይልኝ

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 Před 5 lety

    ሸዊትዬ እኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆጆ ኑሪልኝ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ እህቴ

  • @lelee8763
    @lelee8763 Před 5 lety +1

    My favorite actress Shewit congratulations

  • @user-ko7lb2fu8i
    @user-ko7lb2fu8i Před 5 lety +1

    ሸውትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @aden8690
    @aden8690 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ሸዊትእየ እንኳን ማሪያም ማረችሺ ስለትዳር ባነሳሺዉ ሀሳብ ደሞ በጣም ነው የተመሰጥኩት በንግግርሺ እኔም ባንች ሀሳብ እስማማለሁ። ሴት በጣም አስተዋይ እና ጠንካራ ከሆነች ሉም ይሳካል።

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +8

    እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ ውዴ ቆንጅት

    • @ephtube291
      @ephtube291 Před 5 lety

      Enkuan maryam marechish shewit my best actress

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety

    ሸዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ እዴ ወለድሽ እኛም እመብርሀን ከሥደት መልሥ ትሠጠናለች

  • @mebra4289
    @mebra4289 Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማርችሽ ሸዊዬ የኔ ሳቂታ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጅሽን እማምላክ ታሳድግልሽ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 5 lety

    ሽዉትየ የኔ ልዩ እንኩአን ማርያም ማርችሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @mesikonjo5730
    @mesikonjo5730 Před 5 lety

    Congera shawit egziabher be moges yasadigilish

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Před 5 lety

    Shawitye enkewn maryam marechesh yene konjoo egizahber yasdigelish 😍😍😍😍🌷🌷🌷❤

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @hnesima5725
    @hnesima5725 Před 5 lety

    እኳን ፍጣሪ ማርሽ ትዳር ክብር ነው ልጅም የፍጣሪ ድጦታነው ልጅሽን ፍጣሪ ያሳድግልሽ

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 Před 5 lety +1

    Www betam yameral bertu 🇪🇹😘😘😍 amen amen amen

  • @user-cu7bh9cj4k
    @user-cu7bh9cj4k Před 5 lety

    አር ጎበዝ እኛስ እድሜ ልካችንን ሽት ቤት እያጠብን እስከመቸ

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 Před 5 lety

    ሸዊትዬ እንካን ማርያም ማረችሽ ስወድሽ ልጆችሽን ድንግል ታሳድግልሽ

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b Před 5 lety

    እኮን ደስ ያለሽ ማር አላህ ያሳድግልሸረ

  • @edendaniel6235
    @edendaniel6235 Před 5 lety +1

    ማማዬ እንኳን ማርያም ማረችሸ ስወድሸ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    በጣም ደስ ትላላቹሁ ፍቅራቹሁ ይለምልም ።
    ላልወለዳቹሁ ደሞ ልጅ ይስጣቹሁ ።

  • @xk1017
    @xk1017 Před 5 lety

    ሻዊት እንካን በሰላም ወለድሽ ልጅሽን ካንች የተሻለ ያርግልሽ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 5 lety +5

    ሳምሪ፡አሮቢልን፡ብቻውን፡አስቀመጥሽው

  • @dubai-zq5wf
    @dubai-zq5wf Před 5 lety

    ታምራላችሁ ሸውትየ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 5 lety

    ወይ ፋና ስንት ጉድ አለ እኛ ሸቃላዎች ስናሳዝን ሸዊት ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስል አካበዱት

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 Před 5 lety +1

    ሸውትያ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ማርያም በሸሉምትሽ ታዉጣሽ የኔ ቆንጆጆጆ

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 Před 5 lety

    ዋው !!!!!!!! እንዴት ያምራሉ!!!!!!! አይለያችሁ

  • @zainazaina5480
    @zainazaina5480 Před 5 lety

    ሸዊትዬ፡እንኳን፡ማሬያም ማረችሽ፡ልጅሽንም፡እመቤቴ፡ታሳድግልሽ

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 5 lety +3

    ሄለን በዲሉ ትግስት ግርማ ሁላቺሁንም ውድድድድድ

  • @meseretmekonenn4652
    @meseretmekonenn4652 Před 5 lety

    እንኳን ማረያም ማረችሽ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ

  • @foziyautamam5726
    @foziyautamam5726 Před 5 lety

    እንካን ማረያም ማረችሸ ደሰ ይላል መልካም ትዲረ እንደነተ ያለ ትዳረ ይሰጠኝ ተመኝወ

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 5 lety

    እኮን ማርያም ማርቺሺ እሽዊት ስወዲሺ እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅሺ

  • @netsanetshekor8278
    @netsanetshekor8278 Před 5 lety

    ሸዊትየ እንካን ማርያም ማረችሽ ደስ ይላልልልል

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 Před 5 lety

    Shwete enkwan mareyam marchish yene konjo hulachunm enwodachuhaln nurulen 👍👍👍❤❤❤❤❤