ተወዳጅዋ ተዋናይት ሸዊት ከበደ “ምድር ላይ ካሉ ስጦታዎች ዉዱ ስጦታ እናትነት ነዉ” ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት ምግብ ዝግጅት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Komentáře • 312

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +128

    ሸዊዬ የኔ ምርጥ በጣም እናትነት ደሰ ይላል እናትነትን ያልቀመሰ እግዚአብሔር ለእናትናት ያበቃቸው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +85

    ሽውይት የኔ ቆንጆ ማን ነው እንደኔ የሚወዳት belik አሳየኝ 👈👌💋💋🥰🥰🥰🥰እረጂም እድሜ ለናቶቻችን ልጄም ሆነው ልጂ ያላቸው እረጂም እድሜ 🙏🙏

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 Před 4 lety

      እኔ በላይክ አሳየሁሽ ውደ አችደሞ በቅንነት በ ሰብስክራይብ አሳይኝ

  • @frinamitiku4961
    @frinamitiku4961 Před 4 lety +10

    ሸዊት ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ለወለደ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላይ ሴት ሁሉ happy mothers day❤

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 4 lety +33

    ሸዊት ግን አታረጀም ልጅ ሆኘ እንደዚህ ናት ሳቋ ስወድላት😄💋😍

    • @tees1045
      @tees1045 Před 4 lety +2

      Meskerm Meskrerm mewlde eko aysergem ! Ketemcesh

    • @ethiopialoveseada393
      @ethiopialoveseada393 Před 4 lety +3

      ሜካፕ እና ምቾት ነው

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 Před 4 lety

      አኗኗሯነው ውዶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-vl1vc9yz1l
    @user-vl1vc9yz1l Před 4 lety +16

    አሜን የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ እኔ ስለ እናትነት ሳወራ እባ ያንቀኛል እናትነት የዚህ ምድር ትልቁ ደስታ መልካም ትዳር እና እናትነት ነው ተመስገን አምላኬ እናት ያደረከኝ ይህን ያላዩ መድሀኒአለም ይስጣችሁ

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před 4 lety +12

    ውዷ እናቴ ማንም በሌለበት ብቻሽን አምጠሽ የወለድሽኝ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስሽ የኔ ምርጥ እናት ለሆናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ላልወለዳችሁ ወልዳችሁ ለእናቶች ቀን ያድርሳችሁ

  • @AJ-xz9uo
    @AJ-xz9uo Před 4 lety +12

    ዪኒ.ጨዋታ አዋቂ ቁም ነገረኛ የEBS አድማቂ በርታ 👏🏿 👏🏿👏🏿

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 Před 4 lety +23

    ምናለ፡እናቴ፡ዛሬን፡ኖራልኝ፡ቢሆን፡እንኳን፡ለናቶችቀን፡አደረሰሽ፡ብልሽ፡እናቴ፡ፈጣሪ፡ነብስሽን፡ይማርልኝ፡እናቴ፡ሁሌም፡ከጎኔእዳለሽ፡ነዉእማስበዉ

    • @rehmanrehman9951
      @rehmanrehman9951 Před 4 lety

      አይዞሽ ውድ ሞት አይቀሬ ነው ነፍሷን በገነት ያኑራት

    • @zawudanshwarkinehzd1963
      @zawudanshwarkinehzd1963 Před 4 lety

      @@rehmanrehman9951 አሜን፡እህቴ

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb Před 4 lety

      ምነውእደዘመድ3"4"በሆነችእናትአዲሁናለሠውአሥቸገረች።አይዛሺእህትእኔምአባትየለኝም።😢😢😢

    • @rimatesfaye5329
      @rimatesfaye5329 Před 4 lety

      Be hywet lalelu enatochachn nebsmarln

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 Před 4 lety +38

    ስራዋ ጥሩ ሆኖ ፀጉሯን እየነካካች ነው የምትሰራው ያ ልክ አይደለም የኢቢኤስ አዘጋጆችም ነጭ ጨርቅ ለፀጉር መሽፈኛ ማዘጋጀት ይኖርባችሗል አስተካክሉ

    • @dingilenante4280
      @dingilenante4280 Před 4 lety

      Lik nesh enem eyalku neber

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 Před 4 lety +1

      እኮ አሁን ከሁን ልትታጠብ ነው ብዬ እጀራውን ነካችው

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 Před 4 lety

      ሽርጥም ያስፈልጋል ይህን የመሰለ ውብ ቀሚስ ለብሰሽ ሊፉናጥቅ ስለሚችል ለመከላከል።ያለው

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 Před 4 lety +42

    ኢላሂ እናትነትን ሳታሳየኝ እንዳትወስደኝ

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 Před 4 lety +5

    EBS. ብዙ ጊዜ. ምግብ. ሰሪዋች. ፀጉራቸውን. ወደ ዋላ ወይም. ብቻ. እንደምንም. ሆኖ. በተቻለ. መጠን. ባትነካኩት ይመርጣሉ. ይሆናል ።በተረፈ ሸዊት በጣም ጎበዝ ።

  • @user-ml8pr4dn1j
    @user-ml8pr4dn1j Před 4 lety +1

    የኢትዮጵያ አርቲሥቶች ፀጉራቸው የራሣቸው ቢሆን አሥባችሁታል የሠውን እዲክ ከነካኩት እና ደሙ ሽዊትን ብዬ ነው የመጣሁት ሰላምና ዋለልኝ ከወጡ ቡሀላ ደብሮኛል

  • @Now2296
    @Now2296 Před 4 lety +1

    ሽዊትና ስናፍቅሽ ተስፋዬ በጣም ቆንጆ አርቲስቶች ናቸው ሁለቱም የኡራኤል ስፈር ልጆች ሁለቱም ጋደኞች ቆንጆዎች ሁለቱም dinple ዲንፕላቸው ይመቸኛል ሁለቱም ከልጅነት ጀምሮ ጋደኛ ናቸው አድናቂ ነኝ europe

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 4 lety +9

    እናት ለሆናቹ ለሁላችም መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልን 💖💖💖💖🤱💖💖💖

  • @hawa7276
    @hawa7276 Před 4 lety +49

    ምግቡ ሀሪፍ ነው ግን ፀጉርሽን እየነካካሽ እጀራ መያዙ ይደብራል

    • @alhamdulilahalekulehale6002
      @alhamdulilahalekulehale6002 Před 4 lety +2

      ውይ ይህ የፈረስ ጭራ አስቸገረ እኮ እረ ያስጠላል

    • @user-ly6pi8sr2q
      @user-ly6pi8sr2q Před 4 lety +2

      @@user-xz1wz4po8w እረ ፀጉሯ ነዉ እንዴ

    • @hawa7276
      @hawa7276 Před 4 lety +1

      @@user-xz1wz4po8w አይደብርም እህት ምናለሻሽ ቢደረግ

    • @hawa7276
      @hawa7276 Před 4 lety +1

      @@alhamdulilahalekulehale6002 በጣም

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 4 lety +4

      ሴቶች እርስበራስ ምቀኝነት ይቅርባችሁ

  • @family-hw5fp
    @family-hw5fp Před 4 lety +35

    ምግብ እየሰሩ ፀጉርን አስሬ መነካካት ምን እሚሉት ነው ።

    • @hawa7276
      @hawa7276 Před 4 lety +1

      ኢወላ

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Před 4 lety +2

      ደሞ ለዛዉም የህንድ ፀጉር ዝም ብሎ እኮ ነው የሚወልቀው ቅቅቅቅቅ

  • @amutube2400
    @amutube2400 Před 4 lety +4

    አንድ ቀን ቢጨልም አንድ አመት ይነጋል
    አንድ ቅጠል ቢረግፍ አንድ ዛፍ ይበቅላል
    አንድ ወዳጅ ቢከዳህ ሌላ ወዳጅ ይተካል
    አንድ እናት ብታጣ መድረሻ ይጠፈሃል ።
    የኔዋ ደስታ ማሚዬ ሁሉም ቀናቶች ያንቺው ናቸው !!!
    የመኖሬ ሚስጥር

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Před 4 lety +9

    እናትነት እረ በጣም ስስታም ያደርጋል እኔ ለሊት 10ግዜ እየተነሳው አየቸዋለሁ .....በጣም ከባድ ነው።

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl Před 4 lety

    ከስጦታ ሁሉ በላይ የሆነው አንድ ልጁን ኢየሱስ ሰጠን እንደገና ልጆች ሰጥቶን እናት አደረገን በዚህ ሁሉ እግ/ር ይመስገን ። ታዲያ አንድ ሚርንዳ በመጠጣት የምናካክሰውን ደም ለወገን ለመለገስ አንሰስት፡ ሸዊት የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety +4

    ከአፈርሽ ባልቆም ከማደሪያሽ ላይ
    እርፍ እርፍ ሰላም ተኚ
    መቼም ጎኔ አትሆኚ
    ከላይ ባዘጋጀው በሡ ቀኝ
    በገነቱ ቦታ ደና ሁኜ
    እናቴ ሢወሥዳት እናቴን
    ቢጮህሥ ለማን
    የሞተ ላይሠማ
    አንተካመጣሀው ምንላለው
    እኔም መተራዬ እሄዳለው
    ምትከሌላትን እያሠብኳት
    በልቤ ሁል ግዚ እሥኪ ላኑራት እናቴ ሁልጊዜ በልቤ አለሽ መቃብርሽ ልቤ ውስጥ ነው እናቴ❤😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @genet.teshomegenet8560
      @genet.teshomegenet8560 Před 4 lety

      Ayezhohe Tenatue yesitehe hulachenime wadazaew nana faxari yanatehen nafie yemareile Enami Ba sidate new Abatune yatahute Ayee sidate

    • @aa6750
      @aa6750 Před 4 lety

      አይዞሽ እማ

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l Před 4 lety

      አይዞሽ የኔ እናት

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před rokem

    አቤት የሸዊት ዳሌና ሳቅ እንዴት እምስራውን ነገር ሁሉ ያሳምርላት ነበር ውበት ረጋፊ ደግ ስራ ነው ህያው

  • @monetjerra2179
    @monetjerra2179 Před 4 lety +1

    በጣም የምወዳት ሳቅታዋ ሼዊት ምግብ እየተሰራ ፀጉር መነካካት በጣም ያሳፍራል መታረም አለበት እኔ ቦታው ቢኖር ምግቡን አልበላም መታረም አለበት

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n Před 4 lety +6

    እኔም እናት ለመሆን ጏጉቻለሁ ባለ ትዳርነኝ እግዚአብሔር ይጠኛል👏

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 Před 4 lety +2

    ዮኒየ ምርጥ ሠው በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ኑርልኝ

  • @selamab7607
    @selamab7607 Před 4 lety +3

    I love her she so talented.

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 Před 4 lety +1

    ዘይት በጣም ትወዳላችሁ የሀገርቤት ሰዎች ! ትንሽ ዘይት አበዛሽ ሸዊትዬ የኔ ሙጢ !

  • @mebra4289
    @mebra4289 Před 4 lety +1

    ወይኔ ፍርፍርዬ እዴት እደምወድ ምራቄን አስዋጣችሁኝ ሸዬ የኔ ሳቂታ

  • @selamweldegebrel1045
    @selamweldegebrel1045 Před 4 lety

    በጣም አድናቂዋ ነኝ በጣም አከብራታለው እኔብሆን ፍርፍር አልሰራም ነበር በዚህ የሃበሻ ቀሚስ ለሚቀጥለው ሽርጥ ብታዘጋጁ መልካም ነው

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 4 lety

    ሸዊት ምርጥ አርሥቲሥት እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 4 lety +6

    ሸዌት መድረክ ላይ ፀጉር እየነኩ ምግብ መስራት ምን ይባላል 😏

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před 4 lety

    እናት ለሆናችሁ ከማለት ይልቅ just Happy mother's day ብትይ ጥሩ ነበር አችብቻ ሳትሆኝ ብዙዋች ይላሉ ይህንን አባባል የወለዳችሁ እናቶች አስተካክሉት

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 Před 4 lety +4

    ሸውይ ስወድሽ ግን ምግብ እየሰሩ ጨጉር መነካካት ደስ አይልም

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety +21

    አረቦቹ ብቻ ይመስሉኝ ነበር ለካስ የኢትዮጵያ ሴቶችም ፀጉር ይነካካሉ ኤጭ ይብላኝ ለሚበሉት

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj Před 4 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety

      @@Tube-jg4tj እሺ

    • @rehmanrehman9951
      @rehmanrehman9951 Před 4 lety +1

      ጊዜው ነው ይደብራል ደግሞ እኮ የተውሶ ፀጉር ወረወዳ እቴ ክክክክ

    • @kedilove8864
      @kedilove8864 Před 4 lety

      😂😂

    • @SamsungSamsung-dy5yv
      @SamsungSamsung-dy5yv Před 4 lety

      Sakitamochu yewich nuro aytachu stgegimu endet new yadegnew

  • @rozarozi606
    @rozarozi606 Před 4 lety

    Shewitiye yene konjo sakishin betam new yemwedilsh😘😘😘😘

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +3

    happy mothers day እማዬ እወድሻለሁ ኑሪልኝ😍😘😘 ሸዊትዬ ስወድሽ😍

  • @rozarozi606
    @rozarozi606 Před 4 lety

    Shewit yene konjo sakishin betam new yemwedilsh😘😘😘😘

  • @oneafrica6719
    @oneafrica6719 Před 4 lety +14

    ምነዉ ይሄ የምትቀቡትን ዱቄት ብትተዎት።ኢትዮጵያ መልኩን ነብር ዥጉርጉርነቱን አይቀይርም።እራስን መሆን ትልቅነት ነዉ።

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před 4 lety

    አሜን ሸዊትዬ የእኔ ፍልቅልቅ እረጂም እድሜ ከጥና ጋር እመኝልሻለሁ

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj Před 4 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያገሬልጅ

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 Před 4 lety

    ቅዳሜዎች ዝግጅታቹ በጣም ደሥይላል ሸዊትዬ የኔ ፍልቅልቅ አድናቂሽነኝ ከአርት እዳትርቂብን አደራ

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 4 lety +2

    ሸዊዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 Před 4 lety

      ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ

  • @mamytarakin8197
    @mamytarakin8197 Před 4 lety +6

    ግን እኔ ምለዉ ምግብ እየሰሩ ፀጉረ ምትንኩ ለምነው

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 4 lety +3

    *የኔ ፍቅር አቤት ስውድስ ስውድሽ ልክ ነሽ እኛንም ለእናትነት ያብቃን እግዚኣብሔር አምላክ 😍!*

  • @EBSfamily
    @EBSfamily Před 4 lety

    እረ ሸዊት ከምን በላይ እናትነትን የሚተካ ስጦታ የለም በቃ ገልጸሽዋል አመሰግናለሁ እናቴን እወድሻለሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety

    በጣም እናትነት በቃላት አይገለፅም እኛም ለዛ ያብቃን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 4 lety

    እናት ከቃል በላይ
    ነው በግለጫ የለውም
    🥰🥰🥰💓💓💓💓

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 Před 4 lety +3

    ሸውቲ በጣም ነው ምወድሽ ግን ምግብ እየተሰራ ፀጉሪ መነካካት በጣም ይደብራል።

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Před 4 lety +2

    ዮኒ ትሁት ጋዜጠኛ ነው ስወደው

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 4 lety

    I like ferfer ❤️happy Mother’s Day for all Ethiopian mom .

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 Před 4 lety

    ሸዊት በጣም ምወድሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +1

    ስወድሽ ሸዊትዬ ምርጥ ተዋናኝ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety

    ሸውይትየየኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሣቹሕ

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን
      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @goosebutterfield2429
    @goosebutterfield2429 Před 4 lety

    You're the best. Thanks for this presentation guys.

  • @user-og1kt4lz6y
    @user-og1kt4lz6y Před 4 lety

    እውነት ነው ሽውትየ እናትነት ከቃላት በላይ ነው አሁን በሀገራችን ያለው የፓለቲካ ነገር ደስ አይልም ምግስት ይፍክራል ህግን አያከብርም ህግ ይከበር እያለ ትቢቱ አያድርስ ነው ለማለት የፈለኩት በአባገነንን መግስት ልመከራ አይታ እምታሳድገውን ልጂ እንደዋዛ ደም ማፍሰስ ይቁም የመግስት ጭካኔ ሰውን በሀገሩ ማፈናቀል መግደል ቤት ማፍርስ የሚያደርገው የአውሬነት ተግባር ይቁም ከኮርና ይልቅ የአብይ አህመድ አውሬነት ይብሳል አብይ አባገነን የውሸት ህልሙን ለማሳካት የውሽት ንጉስ ህዝብን ሊጨርስ ነው ፈጣሪ ባልታሰበ ነገር ያጥፋህ አንድ ከወያኔ ጋር ሆኖ ህዝብን ሲገድል የነበር አውሬ የተሰጠውን እድል አልተጠቀመበትም የዘመኑ ሂልተር ነው አብይ አህመድ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 4 lety

    ስውዳት የኔ ፍልቅልቅ

  • @fekadulmenta7737
    @fekadulmenta7737 Před 4 lety +5

    ፀጉሩዋን እየነካች ነው የምትሰራው ይብላኝ እሱዋ የሰራችውን የሚበላ

    • @hawa7276
      @hawa7276 Před 4 lety +2

      በሉት ጉድ ተጠርጎ ያ

  • @genetbirihanweloyewa6221

    ይዎኒ ትክክል እናት መቼም እናት ናት

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 4 lety +1

    Happy Mother’s Day to you too

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    በጣም የምወዳት ኢትዮጵያዊ

  • @danabenana6702
    @danabenana6702 Před 4 lety

    Amen amen

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN Před 4 lety +1

    Original Actress!

  • @blessedlove2807
    @blessedlove2807 Před 4 lety +1

    Yoni betam dess tilaleh akebrhalew

  • @mhammednurahmed6443
    @mhammednurahmed6443 Před 4 lety

    ሸዊዬ ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @user-fd6zs4lu7q
    @user-fd6zs4lu7q Před 4 lety

    Shewit yene flklk konjye egziyabher kene ljochsh ybarksh

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 Před 4 lety

    አይ ሸዉዬ እርቀት ጠብቀን ነዉ አልሽ ምን ዋጋ አለዉ ምናልባት ቢኖርብሽ እንጀራዉን ነካሽ እነሱ ደሞ ድብን አርገዉ በሉ አንቺ ያለ ግላኘስ እንጀራዉን መንካት የለብሽም ነበር ሰዉ ገና አልገባዉም እርቀት ጠብቀን ግን አንዱ የነካዉን ዳቦ መብላት ምን ማለት ነዉ ፈጣሪ ከምድር ያጥፍልን ተጠንቅቀን አንችልም

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety

    የኔ ውብ ሸዊዬ

  • @sentayehudirs5394
    @sentayehudirs5394 Před 4 lety +2

    ፀጉሩዋንም ምግቡንም በእጁዋ እያማሰለች ሙያዋን አስመሰከረች።

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui6467 Před 4 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 4 lety

    I miss 100 %Teff Engera 😘😘😘

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Před 4 lety +10

    አረዘይት ብቻውንኮ አያጣፍጥም ሲበዛ በሺታነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +1

    እኛም ከሰደት መለሠ ለናትነት ያብቃን

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 Před 4 lety

    ደም ልገሳ ላይ ሚዲያዎች ግንዛቤ ባለመፍጠራቸው ተወቃሽ ናቸው ። እባካችሁ እንዲህ መስራት አለባችሁ

  • @EBSfamily
    @EBSfamily Před 4 lety

    ልክ ብለሻል

  • @user-kv4be3lz1d
    @user-kv4be3lz1d Před 4 lety

    ሸዊትዪ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 4 lety

    ሸዊት ከበደ በጣም የምወዳት አክተር ነሽ

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 Před 4 lety

    እኔም አያቴ በጣምባለሞያ ስለነበረች ታማእንኳን ለድግስስራማመሳው ንኩልንተብላትጠራነበር። እውነትትከሻነው

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 4 lety +3

    ሽዊትዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ አቤት ዘይት ብዛቱ በተረፈ ውድድድድድድድድ

  • @mahirtube8754
    @mahirtube8754 Před 4 lety

    Wow

  • @mmaraki6778
    @mmaraki6778 Před 4 lety

    እውነትሽን ነው ትልቅ ስጦታ እናትነት ነው

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 Před 4 lety +1

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ውድድድድድድድድድ

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ሸዊት

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 Před 4 lety

    Much love to you shewiteye

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h Před 4 lety +5

    የኢበኤስ ሰራተኞች ግን እደልብስ መቀያየር አበዛ

    • @ariqash9611
      @ariqash9611 Před 4 lety +1

      እቺኔ ፀጊ የሚሏት ሴትዮ ለጠላት ዮኒን እንዲናገር አትፈልግም በቃ ሁሉንም እኔ ልናገር ደሞ ጌታ ይቅር ይበለኝ ስጠላት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 4 lety

    ሸዊት ስወድሽ ስትስቂ ደስይላል

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 Před 4 lety

    Yen balemoya Egziabehre ybareksh betam new ymewdesh

  • @love-gp7of
    @love-gp7of Před 4 lety

    ይሄን ሂውማን ሄር እየነካካይ እር አርቲስቶቻችን እባካችሁ እሄን የፈረስ ጭራ ወዳ ጣሉ😉 በተረፈ አድናቂሽ ነኝ እወድሽ አለሁ

  • @samihaile2815
    @samihaile2815 Před 4 lety

    God Bless you shewit

  • @hananjed4696
    @hananjed4696 Před 4 lety +1

    Shewit ye konjo swdiiiiiii uko❤❤❤❤

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n Před 4 lety

    ሸዊትዬ ሥወድሺ

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 Před 4 lety

    Happy mother's Day mamay💚💝💜♥💟💓🌹💛💙💔💘❤❤♥💖💕💚💝💜

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 4 lety

    እወድሻለሁ የኔፍልቅልቅ

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 Před 4 lety +1

    Mom love u❤

  • @amg6560
    @amg6560 Před 4 lety

    መልካም የናቶች ቀን

  • @zadlbrahimyy2153
    @zadlbrahimyy2153 Před 4 lety +1

    ሸዉትዬ ማማዬ አናመሰግናለን ማሬ ሰወድሽ ዉሰጤ ነዉ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 Před 4 lety

    ሸዊታ ስወዳት የኔ ማርርርር

  • @izuukingman8728
    @izuukingman8728 Před 4 lety

    ሸዊት ስወድሽ

  • @kibromtewelde5747
    @kibromtewelde5747 Před 4 lety

    wwwwaaawwww
    shewit betam amrobshal dave selam beyelghe endehum emuyean helen elias beteley betelye
    betam lemwedat ehetea mereyea hiiiiiiii beyelgh
    Ke norway

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 Před 4 lety

    ሸውይት ቆንጆ

  • @alemtefera2466
    @alemtefera2466 Před 4 lety

    ሸዊት አሰራርሽ ምርጥ ነው ፀጉርሽን ባታኪ የበለጠ ነው ሜካፕሽ ስለበዛ በፊት አላወኩሽም ነበር እራሳችሁን ብትመስሉ ጥሩ ነው ግን መብትሽም ነው

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety

    እየነካካችሁ አታስርብሹኝ እውነት እኔም እናቴን ይቅርታ እንድጠይቃት ፈጣሪ ልጅ ሰቶኝ የማርያምን ስም እንድጠራ ያድርገኝ

  • @ethiopialoveseada393
    @ethiopialoveseada393 Před 4 lety

    ስወድሽ