በጥምቀት በዓል ቀን የተካሄደው የአርቲስት ዳንኤል ተገኝ ሠርግ!! አርቲስቶች በዝማሬ ጥምቀቱን ሲያከብሩ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2018
  • Ethiopian epiphany(temqet) Ter 11/2010, Abe & Dani wedding, clear cut pictures presents
    ‪@DjSamiAndDecor‬ ,‪@EthioVibe‬

Komentáře • 842

  • @bubububu4968
    @bubububu4968 Před 4 lety +24

    የአለማችን አንደኛ ሠርግ እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +138

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስስስ ስትሉ አርቲስቶቻችን በእውነት ለ#መስቀሉ ለአባቶቻችን ያላችሁ ክብር ያስቀናል እንዲህ ነው የ#ተዋህዶ አማኝ "ክብር ለሚገባው ክብርን ይስጣል
    እልእእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእም

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety

      ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ አንዳንዴ ፊልም ሰሪዎች በጠቅላላው የሚመሩት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አመራር ድርጅት ነው ብዬ አስባለሁ ክክክክ :: ፊልማቸው ውስጥ ቤተክርስትያን ካላስገቡ ስብከት ከሌለው የሚጠየቁ ይመስለኛል :: አሁን አሁንማ ሳስበው በሙዚቃቸው ክሊፕ ውስጥም ቤተክርስቲያን የሚያስገቡ ይመስለኛል ክክክክክክ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +2

      @@abdulfetahmustefa4141 አይ እስላም ለስድብና የሰው እምነት ለማንቋሸሽ እኮ አቤት ፍጥነታችሁ ይገርመኛል መቼም ስለ መስጊድና ስለ አዳራሽ ያወራሉ ብለሽ ከሆነ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው ቤተክርስቲያን ባየሽ ቁጥር አይንሽ ደም ሲለብስ ይኖራል ገና ባየሽ ቁጥር ስታሪ ትኖሪያለሽ

  • @meskeremmarye6357
    @meskeremmarye6357 Před 5 lety +9

    በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል በዚህ ዘመን እንዲ ሃይማኖቱን የሚያከብር መገኘቱ ያስደስታል የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግልህ አሜን!!!!!!

  • @dagemawitasfaw7289
    @dagemawitasfaw7289 Před 5 lety +76

    የውጭ አርቲስት ለሰይጣን ይሰግዳል የእኛዋቹ ግን ለእግዚአብሔር ይሰግዳሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብራችሁ

    • @user-qb6bq3zw7e
      @user-qb6bq3zw7e Před 5 lety +2

      ለጨት ለእፅዋት እየሰገዳችሁ ምንም አትለዩም በፎቶ ማምለካችሁን አትርሱ ድራማ ነው የናት ነገር

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 Před 4 lety

      @@user-qb6bq3zw7e respect respect respect

    • @tsioncoffee5525
      @tsioncoffee5525 Před 4 lety

      @@user-qb6bq3zw7e anch gen

    • @tsioncoffee5525
      @tsioncoffee5525 Před 4 lety +1

      @@user-qb6bq3zw7e አንቺ የመሃመድ ገረድ ግማታም

    • @truth2232
      @truth2232 Před 4 lety

      Tabot taote new !!!!

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r Před 5 lety +13

    እዴት ነው ምታምሩት የትዋህዶ ልጅች ትዳራችሁን ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ አሜን

  • @eskedarwagnew7292
    @eskedarwagnew7292 Před 3 lety +6

    እንዴት ደስ ይላል በመቤቴ የምር በደስታ አስለቀስከኝ ፈጣሪ ይባርክህ. በጣም ነዉ የሚያምረዉ....ጋብቻችሁ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ተባረክ

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 Před 6 lety +75

    እግዚያቤር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ ያብረኣምና የሳራ ጋብቻ ይሁን

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 2 lety +3

    ክብር የሚሰጠው የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ነው ዝቅ ስትል መልሶ ይሰጥሃል በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩ ፈጣሪውን ያከበረ ይከብራል

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 Před 6 lety +7

    ወይ በማሪያም ስታምሩ በቤቱያፅናችሁ ዳኒየ ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ

  • @zahraargoba635
    @zahraargoba635 Před 5 lety +124

    እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ እውነት ለመናገር ዳኒ እንኮን ደስ ያለክ በስርአት ነው በሀይማኖቱ ያገባው እንደ አርቲስት አይደለም

    • @mayfayad7581
      @mayfayad7581 Před 5 lety +1

      እግዝብሔር ይመስገን ተዋህዶ የአደረከኝ የአብተሀም እና የሣራ ጋብቻ ይህን እላችህ እሜን

    • @sebleyedessiwo8567
      @sebleyedessiwo8567 Před 4 lety

      Yen konjo zeharaye wedd ethiopiawi le sewom lehayemanotem keber yalshi fetare yakebershi

    • @Ss-mw5gp
      @Ss-mw5gp Před 4 lety

      ደነዝ

    • @user-rj9gt2yk3e
      @user-rj9gt2yk3e Před 3 lety

      Adenkshalhu anidandu yisadebal

  • @user-dy4ez1rm7r
    @user-dy4ez1rm7r Před 6 lety +75

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraSara-fn6uh
    @SaraSara-fn6uh Před 6 lety +25

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀም ና ሳራ ያርግላችሁ አሜን በጣም ደስስ የሚል የተባረከ ስርግ

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm Před 5 lety +4

    ሠላማችሁ ብዝትትትት ይበል የተዋህዶ ልጆች።ዳንዬ ትዳርህ ይባረክ።

  • @abduxaahir4461
    @abduxaahir4461 Před 6 lety +9

    እሥከአሁን ካየሁት ዘርግ የዳኒ የሤፉ የታደለሮባ የመሢ የመቅዲ በጣም በላይ ልጫየሌለው ፈጣሪ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @user-pi9cu9rs8m
      @user-pi9cu9rs8m Před 6 lety +1

      እሚያስቅና የማያስቅም አትቂ በግና ቂል ነገር ነሽ ምኑ ያስቃይ ይሄ

  • @bizuarehugeremew5145
    @bizuarehugeremew5145 Před 5 lety +2

    የዘላለም ትዳርህ ተባርኳል በትዳርህ በኑሮህ ደስ ይበልህ ክፍህን ፈጣሪ ገለል ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ አየሁ በህይወቴ ያውም ከአርቲስት የማይጠበቅ በእውነት በጣም በህይወትም በመንፈስም ደስ ይበላችሁ አሜን ቤታችሁ በበረከ ይሞላ ትክክለኛ ቤተስብ ያሳደገው ያስታውቃል እስከመጨረሻው እውነትን ይዞ የሚኖር።

  • @user-jn4vp4zq6k
    @user-jn4vp4zq6k Před 4 lety +10

    የታደልክ ነህ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ

  • @mariamayalew8919
    @mariamayalew8919 Před 5 lety +3

    i was too emotional to watch this. mezemuru was so touching. i wish you a long marriage life. i am proud to be Ethiopian and orthodox

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 5 lety +3

    ዋዉ ተዋህዶ እምነቴ መባረክ ነዉ ተዋህዶ መሆን እልልልል ያብራህምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @jfgmgjggg6647
    @jfgmgjggg6647 Před 5 lety +8

    በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዜቤሄር የተባረከ ትዳር ይስጥህ እሜን እሜን እሜን

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety +18

    አርቲስቶቻችን ስታምሩ እግዝአብሄር በቤቱ ያኑራችሁ ማሬቸ።

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety +34

    እንዳከበራችሁት እግዝአብሄር ያክብራችሁ ዳኒና ግሩም ኤርሚያስ በጣም የቤተ ክርስቲያን ልጆች ናቸው ቦሌ መድሀኒያለም ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አያቸዋለሁ።

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 Před 5 lety +1

      .

    • @hhgghj415
      @hhgghj415 Před 5 lety

      እግዚአብሔር የብራህምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በጣ ደስ የምትሉ ናችሁ

    • @elieatallah9931
      @elieatallah9931 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ the best

    • @elieatallah9931
      @elieatallah9931 Před 4 lety

      ggg hhg the UK in your huyogdcn

  • @ilovethiopia9470
    @ilovethiopia9470 Před 4 lety +6

    ደስ ስትሉ አሁን ነው ያየሁት ግን ደስ ትላላችሁ አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +1

    ይእመስገን ለፈጣሪ ሀይማኖቴ ተሀህዶ ኑሪልኝ ይባረክ በእግዛብሄር ስም እልልልልልልድትግል ሆይ ይህን ስላደረግሽ በልጅሽ ደስስስስስ ብሎናል

  • @shlomychkolshlomychkol2929

    Only in Ethiopia እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-px9yo2uh8i
    @user-px9yo2uh8i Před 5 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስስትሉእኮ የተዋህዶ ልጅ ስለኦንኩ ዘላለምእኮራለሁ ጌታሆይ የነገርኩህን አደራ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤

  • @Ms-dz3dq
    @Ms-dz3dq Před 6 lety +183

    ወላሂ ዳኒ ሲሰግድ ክብር ሲሰጥ እባዬ መጣ ደስ ሲሉ ቃል የለኝም ብቻ አለቀስኩኝ ለምን ይሁን?

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +18

      Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት ምን እደምል አላቅም ፍቅር አንድ ሰዉ ለራሱ ሀይማኖት ትልቅ ፍቅር ያለዉ ከሆነ ለሌሎች ሀይማኖትም ትልቅ ክብር ይኖረዋል እናም እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን አሉ ደግሞ ያንች ተቃራኒ ቀሽም ደደቦች በማያገባቸሁ ገብተዉ የሚቃጁ ማስተዋሉን ይስጣቸሁ

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +3

      Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት ግዴታ አመስግኑ አይባልም ግን ከመሳደብ አለመያት እጅግ ተመራጭ ነዉ ሆሆሆ ቅናታም የሆኑ ክፉዎችን ምከሪልን ማማዬ ክክክክክክ

    • @sameriatube16
      @sameriatube16 Před 5 lety +19

      ኣንቺ ጃሂል

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 Před 5 lety +7

      Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት Ewenteshn Naw Eneam Embyen Mekotater Aktegie

    • @rabiabintmohammed5089
      @rabiabintmohammed5089 Před 5 lety +6

      Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት ጃሂል ነሽ

  • @user-oo4ut3yl7e
    @user-oo4ut3yl7e Před 6 lety +20

    ዋዉ ያብርሀም የሣር ይሁንላችሁ

  • @sosimelkamu6048
    @sosimelkamu6048 Před 5 lety

    ኡፍ፡ኡፍ፡ኡፍ፡ደስ፡ሲል፡ለመጅመሪያግዜ፡ምርጥ፡የኢትዮጸያ፡ስርግ፡ያብረሃም፡የሳራ፡ይሁን፡ላችሁ፡ተባረኩ

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 Před 5 lety +7

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 5 lety +1

    በእውነት ዳኒ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለዚህ መለጫ ቃላት ያጥረኛል መጀሙርያ እግዚአብሔን ብናስቀድም መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን እንደሚያፈራው የኛም ህይወት በእግዚአብሔር ያበበ የበለፀገ ይሆን ነበር ክብር አሰጣጣችሁ እንዴት ደስ ይላል

  • @yemiyemi4113
    @yemiyemi4113 Před 3 lety +1

    ልዑል እግዚአብሔር ትዳርህን ጎጆህን ይባርክልህ የተባረኩ የተቀደሱ ልጆች ይስጥህ ወንድሜ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @user-tb2um8wo8y
    @user-tb2um8wo8y Před 6 lety

    ወይኒ አርቲስቶች ስታምሩ በእዉነት ደስታየ ወሰን የለዉም ዳንየ ከጓደኞችህ ጋር በቤቱ ያፅናህ አየ የእመ አምላክ ስራ ጌታችን መድሃኒታችን በቃና ዘገሊላ ለሰርግ በተገኘ ሳአት ዉሃዉን ወደ ወይን እንደቀየረዉ ፈጣሪ ያስብልህ እልልልልልልልልልልል የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ዳንየ

  • @bnlebnle6056
    @bnlebnle6056 Před 6 lety +11

    ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @SamA-eh8ic
    @SamA-eh8ic Před 5 lety +1

    Only in Ethiopia. Love it. Praise to God!

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 5 lety

    KEBRU YESFA MEDHANALEME AMEN. Weye desss setlu yakbrachute AMELAKE ahunm yebarekachu

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 Před 5 lety +2

    ውይእደትደሥይላልየአብረሀምናየሣራያርግላችሁ❤❤💗

  • @mmaza9878
    @mmaza9878 Před 5 lety +5

    መልካም የጋብቻ ዘመን ያርግላቹ እግዛብሔር አምላክ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 3 lety +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን መርጦ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ ምን ልክፈለዉ ሀጢያቴ በዛብኝ 😭😭😭😭

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 4 lety +1

    Tebareku yetewahido lijoch♥️

  • @liyamezgebu383
    @liyamezgebu383 Před 3 lety

    Yih ke egziabher zend new. Amlak yebarekeh neh. Fetari yimesgen. Besew hulu fit endezih endemeseketklet besemay yimesekrilihal ena wagah aytefam.

  • @tigyefkirligcd9901
    @tigyefkirligcd9901 Před 5 lety

    አንዴት ደስ ይላል እቤት ጌታሁይ ስለሁሉም ነገር ተመስገን😘

  • @aynalembelay779
    @aynalembelay779 Před 5 lety +1

    ኡፍ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም ይመስገን የተባረከ ያርግልህ ደስ ሲሉ በማርያም

  • @Zidaaan1
    @Zidaaan1 Před 5 lety +9

    I Am Not Christian but When I See People who Practice and Respect Their Religion. I Give Them Big Credit ! Adenekut Behaymanot Gabechawen Selefetem

  • @senaitkabtyimer9566
    @senaitkabtyimer9566 Před 5 lety

    Congra....God bless your marriage!!!

  • @user-fv2tp1og8e
    @user-fv2tp1og8e Před 5 lety +15

    ተዋህዶ በመሆናችን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @alemhabte1117
    @alemhabte1117 Před 6 lety +1

    Dani both god bless you 👌👏👍

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t Před 5 lety +2

    እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ይሙስገን ለዚህ ላደረሰን 🙏🙏🙏

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 Před 4 lety +1

    Esey yetebarekachu ye Orthodox tewahedo lejoche tebarku be edeme betena yetebekelen kerewen zemnachun yebarekawe weledachu samu yeweledachut yetebarek yehun zeme nachu yetekedese yehun Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤

  • @sarkiialamu2880
    @sarkiialamu2880 Před 4 lety +2

    በ ተዋህዶ እምነታቺ ኩራት ይሰማኝያል ጌታ ያኑራችሁ 😘😘

  • @uaesh1284
    @uaesh1284 Před 5 lety +21

    ማን እንደ ኦርቶደክስ ማርያምን ሲያምሩ

    • @galaxymobile6666
      @galaxymobile6666 Před 2 lety +1

      በጣም መታደል መመረጥኮ ነዉ እግዚያብሔር አላገባችሁ እህቶቸ ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ

  • @emutube2069
    @emutube2069 Před 5 lety

    Wowww Betam yamerale kebena medehanalem bagatami bebotaw selayewehem des belogale Dani yaberham yesara yaderegelachu😍😍😍

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d Před 5 lety +3

    ዳኒ ቆጆ እኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ

  • @yemanegebrhiwet9173
    @yemanegebrhiwet9173 Před 5 lety +1

    Amen 🙏 ykber ymesgen kubur egzeabiher

  • @rabiyakonjo5034
    @rabiyakonjo5034 Před 5 lety +30

    መንም ሰው ለእምነቱ ክበር ሲሰጥ ደስ ይለል waw ደኒ ወለሂ በጠም ተመችቶኘል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር ውስጤ ነው

    • @user-wt3ol4tb4p
      @user-wt3ol4tb4p Před 5 lety

      ጅል መዝሙሩ ስለምን ነው የሚያመለክተው

  • @byzarabezu651
    @byzarabezu651 Před 4 lety +1

    Beautifull

  • @adyiHabesha
    @adyiHabesha Před 5 lety

    I was expecting thing thing nothing less am proud of u my friend

  • @simata9341
    @simata9341 Před 5 lety +4

    እኔምኮ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ይክበር ይመስገን
    እግዚአብሔር

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 4 lety

    bewenet tebarek Egzeyabher yebarkih!!!
    yakeberkew Amilak ,,yakbireh !!
    tidareh yemuk Lijoch yebareku !
    ll

  • @aberashehaile5114
    @aberashehaile5114 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 9 měsíci

    ወይኔ ስታምሩ እግዚያዓብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ሙሸሮች ትዳራችሁን የአብረሃም የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Mushira of the century this is beautiful!!! Egziabher gabchachihun ye Abrham ye Sara yadiglachiu 👑👑👑👑💒💚💛❤️

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን የአብርሀምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ጊዜ ተመኘሁላችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ከስደት መልሰህ ለዚህ ክብር አብቃን ስለማይነገር ስጦታው አማኑኤል ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @shashef7715
    @shashef7715 Před 4 lety

    Egzabher yibarekewo

  • @seblisebli8874
    @seblisebli8874 Před 6 lety +1

    እዴት ደስ ትላላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @beidemariamberhanu5297
    @beidemariamberhanu5297 Před 3 lety +1

    እንኳን ደስ ያለህ ዳኒዬ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o Před 5 lety

    Wow egzabehari yimesigen edat desi eyale egzabehari ayelache tedarchne emebirhan. Tebarekalachu

  • @zinashteshome5185
    @zinashteshome5185 Před 6 lety

    Egziabher zemenachihun yibark.yamesegenachihut geta ahunim abzito tsegawn ystachu mizewochihim chimir.dani betam tamralachu lezi new indih begirma bemoges yemolachu

  • @ashrafsamy3240
    @ashrafsamy3240 Před 5 lety

    .እግዚያብሔር ቤታችሁን ይባርክላችሁ ሁሌምእግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-ws5ss5sj4j
    @user-ws5ss5sj4j Před 2 lety

    እግዝኣብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ እግዝኣብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 Před 5 lety

    Wow daniy betam des yemel yeserg program new emeberehan kenelejewa tedarachewen tebarekew

  • @kareemewolnshet4031
    @kareemewolnshet4031 Před 6 lety +1

    እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @alhatefalhatef8196
    @alhatefalhatef8196 Před 5 lety

    ዋው'ስታምሩ'በአድነት'አሜን'እግዚሐብሔር'ይመስገን

  • @wubalemhaile1846
    @wubalemhaile1846 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል ክብር የሚገባው ክብር ስጡ እግዚአብሔር ይባርካቸሁ

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 Před 5 lety +1

    Egezeyabehare yemasegani batame gobazi fatareni balamaresatehi amennn😍😍💕💕💕💚💛❤️

  • @user-qj5bz6zy2d
    @user-qj5bz6zy2d Před 4 lety +7

    እኔ የእሥልምና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ልጁን አደነኩት ለእምነትህ በለህ ከበሬታ መልካም የትዳር ዘመን ያዲርግላችሁ

  • @birtucanyalewyalew5252

    Amen Amen Amen egezabhare yemesgen Yaberhamena Yesara gabecha yehunelachu betam Dese Yelale

  • @1messi2selam3friyatnatural4

    betam tamralachu egzabieher tedarachu yebarklachu

  • @user-ex8eu9et3u
    @user-ex8eu9et3u Před 5 lety

    ትዳራቹ የአብርሀምና የሳራ ፍሁን። እንዲህ ደስ እንዳሰኘህው እንዳከበርከው አምላክን። ቀሪ ዘመንህን ከውድ ባለቤትህ ጋር ደስ ብሏቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ኑሩ እመብርሀን ትጠብቃቹ አሜን። እንወድሀለን ወንድማችን።

  • @ayeshasaeedhussain972
    @ayeshasaeedhussain972 Před 3 lety

    እዴት ደስ ይላል መታደል ነው እካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጃች ያብርሀም የሳራጋብቻ ይሁንልህ

  • @haimanathhaimanath4615

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ በውነት ስታምሩ

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 Před 5 lety

    ዋውውው በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sooqusabya2507
    @sooqusabya2507 Před 5 lety

    እንዴት ደስ ይላል እግዜብሄር ይመስገን😍😍😍😍😍

  • @5t5ttgbusinessintelligence63

    Egezabher tedarasheun yebarek enkan des alachu lezik wob ken 💙💛❤

  • @tringogebeyehu8043
    @tringogebeyehu8043 Před 5 lety +1

    Wow wow God bless you

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

    እግዛብሔር ሆይ አተ በምትወደዉ መንገድ መርተህ ለዚህ ክብር ማዕረግ አብቃን አሜንንን ተመስገን

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ጋብቻውን የአብራሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @haregshiferaw4473
    @haregshiferaw4473 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Egizaber yimesgen Bewunet Kibr musgan Lesu yihun Yabreham yesar Gabcha yihunilik

  • @helenheli8281
    @helenheli8281 Před 4 lety

    Amen semu yetemesegene yhun👏

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i Před 5 lety

    ወይኔ. ደስስል. መልካም ጋብቻ ዳኒዬ

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 Před 3 lety

    ይሄ መታደልም መባረክም ነው ከዚህ የበለጠ ምን አለ ለንፍስም ለሰጋም እግዚአብሔር ቀድሞ ባርኮታል ሰርጋቹህን የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሆንላቹህ🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @turuworkegetachew5813
    @turuworkegetachew5813 Před 5 lety

    በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም

  • @tedroskeder5191
    @tedroskeder5191 Před 5 lety

    Yena konjo des stlu tdarachu ybarek

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 6 lety +65

    አዳድ ሙስሊሞች በጣም ባለጌ ናችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊም ክርስቲያ ተከባብረን ነው እምንኖረው ስለዚህ ሀይማኖታችን ይከበረ ታላችሁ የሰው ሀይማኖት ማክበር አለባችሁ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ድነ እስላም ሰውን ስደቡ ውይም የሰውን ሀይማኖት አቋሹ አይልም እንከባበር ወገኖቸ
    ሀይማኖት ለያየን እጂ ደማችን አድ ነው
    መልካም ትዳር ይሁንልህ ዳኒ
    የተባረከ ትዳር ይሁንልህ

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 Před 6 lety +1

      amen ተያቸው ባክሽ የራሱን የማያከብር ነው የሰውን የሚያጥላላው

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +2

      Ameeraበጣምያምራል Kfn አንች የኢትዮጵያ ቅመም ቃላት አጣሁልሽ

    • @user-bl9mk7wg7l
      @user-bl9mk7wg7l Před 5 lety +1

      ተይው ምድረ ባላገር ናቸው እኛ ስናድግ ሀይማኖታችን መለያየቱ ትዝ ብሎን አያቅም

    • @sintayehulove2237
      @sintayehulove2237 Před 5 lety +1

      Ameeraበጣምያምራል Kfn yene konjo tebarke asteway neshe betam letsadabewoch libona yestachew

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety

      Ameeraበጣምያምራል Kfn አንዳንዴ ፊልም ሰሪዎች በጠቅላላው የሚመሩት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አመራር ድርጅት ነው ብዬ አስባለሁ ክክክክ :: ፊልማቸው ውስጥ ቤተክርስትያን ካላስገቡ ስብከት ከሌለው የሚጠየቁ ይመስለኛል :: አሁን አሁንማ ሳስበው በሙዚቃቸው ክሊፕ ውስጥም ቤተክርስቲያን የሚያስገቡ ይመስለኛል ክክክክክክ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏❤❤❤

  • @atonashnfa5262
    @atonashnfa5262 Před 5 lety

    Waww mezemuru betame des yelale bezih agatami dani adenakih negn .egeziabeher tedarachehun yasakalachehu .

  • @avramtekla450
    @avramtekla450 Před 4 lety

    Tebarek

  • @maryymaryy6768
    @maryymaryy6768 Před 6 lety +1

    ዋውውው ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @user-of6er7yn2d
    @user-of6er7yn2d Před 3 lety

    Tebareku