ETHIOPIA - Artist Shewit Kebede talk about her funny childhood love letter

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ETHIOPIA - Artist Shewit Kebede talk about her funny childhood love letter DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 108

  • @user-dy2tm6cu4t
    @user-dy2tm6cu4t Před 7 lety +24

    እንደው ጥሎብኝ ሸዊትየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @user-bc3xu7le9i
    @user-bc3xu7le9i Před 5 lety +5

    ሻዊትን እሚጠላት ማንም የለም ደስ ነው ምትል ኑሪልን እንወድሻለን ሻዊቴ

  • @user-lp9vv3es6c
    @user-lp9vv3es6c Před 7 lety +27

    ይችን ልጂ ስወዳት ስስቅ ደሞ ደስ ትለኛለች 😍😍😍😍

  • @user-xl8pj4qh8e
    @user-xl8pj4qh8e Před 5 lety +8

    ሸዊትዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኔም ተማሪ እያለሁ የሆነ የክላሴ ልጅ ደብዳቤ ሰጥቶኝ ግማሹን አንብቤው ሳልጨርሰው ወደ ቤት የምንሄድበት ሰአት ደርሶ ደውል ተደወለ እቤት አነበዋለሁ ብዬ እደብተሬ ውስጥ አስቀምጨው እቤት ሄድኩኝ እና ደብተሬን አስቀምጨው ስራ እየሠራሁ ነበር እና ንፋሱ ደብተሬን ግልብጥብጡን አውጥቶት ኖሯል አላየሁትም አባቴ ደብዳቤውን አይቶት ማነው የፃፈልሽ ሲለኝ በድንጋጤ አላየሁትም ብዬ ስርበተበት የተመታሁትን ጥፊ መቸም አረሳትም ከዘ ቡሀላማ ልጁን ማየት እራሱ እንዴት እንዳስጠላኝ እሱ ግን በጣም ይወደኝ ስለነበር እየተከተለ የሆኩትን ነገር ይጠይቀኝ ነበር በሱ ምክንያት እደተገረፍኩ ስነግረው እንዴት እዳለቀሠ አይ የትምህርት ቤት ትዝታ መቸም ቢሆን አይረሣም

  • @hayfayewellolij4651
    @hayfayewellolij4651 Před 5 lety +10

    መጀመሪያ አረብ ሃገር መጥቸ መዳም ቢት እንዳቺ ሁኒ ትቀምጨ አውርጅ እግርሽን አለችኝ ክክክክክክክ አረሳውም ለካ ነውር ነውደ እንድህ ሆኖ መቀመጥ ያው ሆኖ ቀረ ከዚያ በሃላ እንዲህ ሆኖ ለመቀመጥ ፈራለሁ

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 Před 5 lety +1

      Hayfa yewello lij ክክክክክክክክክክክክ እር በሳቅ ሞትኩ እህቴ አይዞሽ አትፍሪ ከዚህ በኋላ

  • @safasafa8186
    @safasafa8186 Před 5 lety

    እኔም 5ኛ ክፍል ተማሪ ሁኜ አንድ የክፍሌ ተማሬ ደብዳቤ ፅፎ ሰጠኝ ጓደኞቼን ሰበሰብኩና አንብቡ አልኳቸው እኔ እያለቀስኩ ከዛ. ቢሮ ወስጄ ሰጠሁት ደብዳቤውን ሁለታቺንም ተጠራን ተቆጡት እሱን እድሜየ ትንሺ ነበር. አካበዱበት. ወላጂ አምጣ ተብሎ ምክር ተሰጠው 10ኛ ክፍል ስንደረስ ትልቅ ሁኜ ነበር ሳስታውስ አፍራለሁ በጣገቡ ባልሄድ ደስታየ ነበር ።

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w Před 3 lety +1

    ሸዋዬ ነበር ስማ ኬት መጥታ ሸዊት እንደሆነች ግርም ይለኛል አንድባችነን

  • @user-tb9ts1xv3u
    @user-tb9ts1xv3u Před 5 lety +14

    ሸውይትየ ደስትያለሽግን ሴትልጂ አቀማመጥሽን አሳምሪ

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 Před 4 lety

    ሸዊት ቆንጆ ስወድሺ

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 Před 7 lety +1

    ሸዊትዬ፡አድናቂሽ ፡ነኝ የኔ ሳቂታ።

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 Před 4 lety

    Nice new gine sake bezabete

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 3 lety

    I can't believe she called Shero Mr.Stupid May Allah forgive her it's food eko

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 Před 5 lety

    ሽዊት ስወድሽ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r Před 5 lety +1

    ወይ ሸዊትየ ሰወድሸሸ ፍልቅልቅ

  • @user-lj9rr4kv1j
    @user-lj9rr4kv1j Před 5 lety

    ሻዊትዬ ድውድሽ እውነቴ ነው ሳቅሽን ደስ ሲል የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-lq8ch6dc4k
    @user-lq8ch6dc4k Před 5 lety +7

    ኮመንታተሮች ሸዊትየ እወድሻለው ኣትበሉ።ተቀጣላቹ። 😂🤣😂🤣😂🤣😂

  • @alefefam3502
    @alefefam3502 Před 7 lety

    she matches with the sofa/couch

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety

    ውይ ሸዊት ስወድሽ ውድድድድ

  • @user-ib6ep1ic2q
    @user-ib6ep1ic2q Před 5 lety

    ስወድሽ የኔ ማር ውስጤ ነሽ

  • @zulfanesru7292
    @zulfanesru7292 Před 7 lety +1

    ኦ ሽዊት እድናቂሽ ነኝ
    kkkkjkk እኔም ድሮ እብረን ት/ቤት የምንሄድ ክፍል ዉጥም እንድ ወንበር ላይ ይምንቀመጥ ልጅ ደብዳቤ ፅፎ እወድሻለሁ ስላለኝ በቤተስቦቹ አስቀጠቀጥኩት

    • @user-ec5xe4bk3r
      @user-ec5xe4bk3r Před 7 lety

      ZULFA Nesru ጡር አለዉ ለምን kkkkkkk

    • @zulfanesru7292
      @zulfanesru7292 Před 7 lety

      አገር አለኝ እኔም ምወዳት kkkkkkjj ባለማወቄ ነዋ ልጅነት

  • @lubaba5058
    @lubaba5058 Před 5 lety

    ሥወድሺ የኔማር

  • @ethiopia7682
    @ethiopia7682 Před 5 lety

    ሸውየ ስወድሽ

  • @galaxyj6271
    @galaxyj6271 Před 5 lety

    Shewa Yenea Konjo sewedeshe

  • @zinatzinat4518
    @zinatzinat4518 Před 5 lety

    ዊይ ሸዊት ክክክክክክክክ ስወድሽ

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Před 5 lety

    shewitye siwadesh

  • @seniseni.august3829
    @seniseni.august3829 Před 7 lety

    አድናቅሽ.ነኝ.ሸውትየ.ከዱባይ.ምርጥ.ተዋናይት..ነሽ.በርች.

  • @mamilove5040
    @mamilove5040 Před 7 lety

    Marrr swodish 💌💌💋

  • @nimonapictures1292
    @nimonapictures1292 Před 7 lety +1

    ene neberku ekoweyne shewit ..ahunem eko endet ..

  • @zsedfgrggvv970
    @zsedfgrggvv970 Před 7 lety +1

    wow

  • @user-oi7hb4fe8s
    @user-oi7hb4fe8s Před 5 lety

    ዋው

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 Před 5 lety

    ሽዊትየ ስወድሽ ማር

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety

    እንድእኔ ክትምህትር መልስ ነብር የስጠኝ 2ስአት መንግድ እያልቅስኩ ክቤቴ ድርስኩ እኔእውድሻልሁ ብሎ ድብዳቤ ስጠኝ ውስጅ ለእህቴ እህቴ ለአባቴ ክዛም አባይ ሳቅብኝ የመጭርሻ እር በስመአብ

  • @meskeremseifu2498
    @meskeremseifu2498 Před 5 lety

    ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h Před 6 lety

    ማሬ ስወድሽ ስታወራ ደስ ይለኛል

  • @akiyaakiya5031
    @akiyaakiya5031 Před 7 lety

    ወይኔ ስወድሽ ምር

  • @betilove9990
    @betilove9990 Před 7 lety

    ስወድሽ ሽውቱ አድናቅሽ ነኝ ።

  • @selamaweke1061
    @selamaweke1061 Před 6 lety

    sewdeshi yena lelit

  • @bahbahrqin4521
    @bahbahrqin4521 Před 5 lety

    😁😁😁👌

  • @lubabayimam5184
    @lubabayimam5184 Před 5 lety

    Kkkkkkkkkk yigermal

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 Před 5 lety

    ሸቢትንና አሊማን ስወዳቸው

  • @user-wd5tf9cy5m
    @user-wd5tf9cy5m Před 5 lety

    ድስይላል

  • @muluberhun6396
    @muluberhun6396 Před 6 lety

    Shawet marrr
    Siwedish

  • @ghfg9185
    @ghfg9185 Před 5 lety

    weynee yene tarki

  • @binatali9352
    @binatali9352 Před 5 lety

    ክክክክክክክ

  • @ykgjvjjg6461
    @ykgjvjjg6461 Před 4 lety

    ሽውትበጣምንውየምወድሽ

  • @user-xc6mp2cy5t
    @user-xc6mp2cy5t Před 7 lety +1

    የኔማር ሳቅሺ ደስሲለኝ

  • @user-wd5tf9cy5m
    @user-wd5tf9cy5m Před 5 lety

    ሀይ

  • @user-vk1du3uw7y
    @user-vk1du3uw7y Před 5 lety

    ለምን አሳጠራችሁን ኢተርቢውን

  • @zinetali2457
    @zinetali2457 Před 7 lety +6

    አሁን ስለሀይማኖት ማዉራት ምን አስፈለገ ማንኛዉም ሰዉ የፈለገዉን ሀይማኖት መያዝ ይችላል በሀይማኖት ማስገደዲ የለም

    • @amarukonjo6985
      @amarukonjo6985 Před 7 lety +1

      Zinet Ali
      ትክክል ማር

    • @zenatiuyt9240
      @zenatiuyt9240 Před 7 lety

      Zinet Ali ልክነሽእህትየፈለገውንመያዝይችላልአዝኘላትነውእስቲተመልከቻት

    • @zulfanesru7292
      @zulfanesru7292 Před 7 lety +1

      Zinet Ali ትክክል ብለሻል እስልምናም የሚስተምረዉ ይኸዉ ነዉ የማንም ሀይማኖት ማንቃሸሽ አያስፈልግም

    • @aishaalwan7556
      @aishaalwan7556 Před 5 lety +1

      እዴ መቸ ስለሀይማነት አወሩ

    • @aishaalwan7556
      @aishaalwan7556 Před 5 lety

      እዴ መቸ ስለሀይማነት አወሩ

  • @zeynabaethiopianzeynabaeth5364

    😃😃😃👌👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety +2

    በጭራሽተሳስተሻልለናንተነውውነተኛውንመንገድነውየያዝነውየናንተግንውሸትአልባነው

    • @awetkonjo2283
      @awetkonjo2283 Před 7 lety

      Zenat Iuyt anchi men yeflabshal arfesh duk bey 10 gize muslim eyalsh afeshn atkefchi manem yflegwen haymanot mektel mebtu new agul muslim chewa new menamn teyalsh ende ewnet lemnager haram benante yebsal kezi belay afeshn kekfetsh gin yemtamlekew muhamed yenfash eshi😉

    • @user-ct4ez7xr4m
      @user-ct4ez7xr4m Před 5 lety

      በመግደል ከሆነ አወ የሰይጣን ልጆች እደሆናችሁ እናውቃለን ደግሞ አታፍሩም አህዛቦች

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety

    አግልሽንአሠሪው.ሠፍአድሪጊውእህቴ

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety +4

    የመልቂያማ.በሠባተኛውየጀሀነምበርየሚገቡት.ክርስቲያኖችናቸውእወቂ.እድሜሽንተጠቀሚበት.መችእንደምትሞቺአታውቂምና

    • @otb2925
      @otb2925 Před 7 lety

      Zenat Iuyt ኧረ ወደዛ ተደበቂ። የገሀነብስ በግቢያ እናተ እህዛቦች ናችሁ።

    • @zenatiuyt9240
      @zenatiuyt9240 Před 7 lety

      ይሄንበስተነውሠባተኛውያልኩት።በስድስተኛ6ውእላልሁብዩነው

    • @egzabharferaginewmaryamama2156
      @egzabharferaginewmaryamama2156 Před 7 lety

      Zenat Iuyt kkkkk asakishi ahun eski lerasshi sdeki weym genet gbi lesew atasaschi eshi kkkkk Hulum yawkal mengedun. egzabhar mastewalun ystachihu ahzabochi

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před 7 lety

      Zenat Iuyt # arariko metsaf alitemarshm weys arebgna mehonu new sile haymanot kemtaweru fidel atatal temaru midre alkayda

    • @user-oy2su2zn6u
      @user-oy2su2zn6u Před 5 lety

      ኣውቀሽ ሙተሽ ነው ቅል ራስ ያው የናንተ ገነት ናውቀዋልን መዳራት ያለበት ወይን ና ምቸት እየተጨመረ የሚበላበት ነው የናንተ ጀና ይህ ደሞ ገነት ሳይሆን ምድር ነው
      ለናንተ ልብ ይስጣቹ ከጨላማ ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ ያውጣቹ

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety +5

    የናንተንአምላክአውቀዋለሁየኛንስለማታውቂውነውብታውቂውኑሮእሡንለማግኘትነፍስሽትጓጓነበር

    • @marthamartha9780
      @marthamartha9780 Před 7 lety +3

      Zenat Iuyt
      እናቱ የእኛን አምላክ ለማወቅ ይህንን በደንብ አንብቢ እሺ ቆንጆ
      ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንየአላህ
      ያ በመፅሐፍ ቅዱስ ከ650 ግዜ በላይ ጌታ ተብሎ የተጠራው በቅዱስ ቁርዓንም መልእክተኛ፣ የአላህ መንፈስ፣ የአላህ ቃል ተብሎ የተጠራው ማን ነው?
      እውን ኣምላክ ነውን?
      1. ዘላለማዊ ኣምላክ፦ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ፦
      vራእ 2፥8 "እኔ ፊተኛና ኃለኛ፣ ኣልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ"
      ራእ 22፥13 ፣ 1፥17.....ፊተኛውና ኃለኛው ዘላለማዊ ኣምላክ መሆኑን ይገልፃል
      · ዮሐ 10:30 "እኔና አብ አንድ ነን"
      · ዮሐ 14፥9 "እኔን ያየ አብን ኣየ...እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በኔ እንዳለ እስሙም
      · ዮሐ 8፥58 " እውነት እውነት እላችኃለሁ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ"
      · ኢሳ 9፥6 "ህፃን ተወልዶልናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም ኣለቃ ተብሎ ይጠራል" ያው የተወልደው የዘላለም አምላክ ነው...!
      · ሮሜ 9፥5 "ከሁሉም በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ ኣምላክ ነው"
      · ማቴ 24፥35 "ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን ኣያልፍም"
      · ዮሐ 1፥1-3 "በመጀመርያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ነበረ...ሁሉም በእርሱ ሆነ ከሆነውም ያለ እርሱ አንዳችም የሆነ የለም...ቃልም ስጋ ሆነ"
      2. በፈጣሪነቱ፦
      ü ራእ 4፥11 " መላእክት ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና በፈቃድህም ሆነዋልና...ክብርና ውዳሴ ኃይልም ላንተ ይገባል" እያሉ ያመሰግኑታል።
      ü ቆላ 1፥16 "የሚታዩትም የማይታዩትም ዙፋናት ቢሆኑ...በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥረዋልና"
      ü ኢብ 1፥3 "ዓለማትን በፈጠረበት በልጁበዚህ ዘመን ለእኛ ተናገረን"
      3. በመለኮታዊ ምልአቱ፦
      «ቆላ 2፥9 "በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ኣለቅነትና ስልጣንም ሁሉ ራሱ በሆነ...ተሞልታችኃል"
      «ማቴ 18:20 "በስሜ ሁለት ወይም ሥስት ወይም ከዚያ በላይ ሆናችሁ በተሰባሰባችሁ ግዜ እኔ በመኵላችሁ እገኛለሁ" በሁሉም ቦታ ምሉእ ነውና...
      4. ፈራጅነቱ፦
      · ራእ 1፥6 ፤ 16፥15 ፤ 22፥20
      · ኢሳ 3፥13 ፤ 5፥16
      · መዝ 49፥1-3
      · ኢብ 10፥31
      ወዘተ...የሚያሳዩን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ልጆች የመጨረሻው ፍርድ የሚሰጥ ኣምላክ መሆኑን ነው።
      5. የሰው ልጆች በደልና ኃጥኣት የሚያስተሥርይ ኣምላክ መሆኑን፦
      · ማቴ 9፥2 ፤ 9፥5
      · ማር 2፥5
      · ሉቃ 5፥20
      · ዳን 9፥24
      ኅጥኣትህ(ሽ) ተሰረየልህ(ሽ) እያለ ይፈውሳቸው ነበር።
      6. ኣምልኮት የሚገባው መሆኑና በስሙ የሚታመንበት መሆኑ፦
      · ፊልጵስዮስ 2፥10 " ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድር በታች ያለ ጉልበት ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚኣብሔር ኣብ ክብር ጌታ እንደሆነ ያምን ዘንድ ነው።
      · ዮሐ 3፥14 ፤ 3፥16 ፤ 3፥36
      · ዮሐ 5፥24 ፤ 6፥35 ፤ 12፥46 ፤ 14፥12 ...ወዘተ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዳለው፣ የኃጥኣት ስርየት እንደሚያገኝ፣ ብርሃን እንደተጎናፀፈ እንዲሁም እንደማያፍር ተፅፏል። በእርግጥ ያመንነው ኣያሳፍርም መቃብር ይዞ ልያስቀረው ያልቻለው እውነት ነውና።
      · የሐዋ 10፥4
      · ሮሜ 9፥32 ፤ 10፥11
      · 1 ጴጥ 2፥6
      · 1ዮሐ 5፥1 ፤ 5፥10 ...ወዘተ በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዳለው ይናገራል....
      ባጠቃላይ ከፈጣሪ ውጭ ዘላለማዊ፣ ሰማይና ምድር የፈጠረ፣ በሰዎች ላይ የሚፈርድ፣ በሁሉም ምሉእ የሆነ፥ ሁሉን(ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር) የሚያውቅ፣ በደልን ይቅር የሚል...ወዘተ የለም። ስለዚህ ስለ ሰው ልጆች ኃጥኣት በራሱ ላይ ተሸክም፣ ንፁህ መስዋእት ሆኖ ከራሱ ጋራ ያስታረቀን የፍቅር ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ክርስቶስ ኣምላክነት የገለጠው በዚች ኣጭር....መጭረስ የማይቻል

    • @Showatube
      @Showatube Před 7 lety

      Martha Martha። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ማርታ በሰማይ ዋጋሽ ትልቅ ነው ጌታችንም እንዳለው "በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ።" ብለዋልና!
      ብርቱካን ሀይሌ

    • @user-qu8wd6mp8x
      @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety

      Martha Martha
      ቃለ ህይወት ያስማን እማ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Před 5 lety

    ቆንጀ:ውድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety

    ብቻአስታውሺቀብርእንደገባሽየመጀመሪያጥያቄሽእምነትሽንነውከዚያምአምላክሽማነውነውአንቺየፈጠርሽንረስተሻል..

    • @firhewotyenatenafaki6256
      @firhewotyenatenafaki6256 Před 7 lety

      Zenat Iuyt ከመፀፍሽ በፊት አራርቀሽ እንዴነበብ መፅሀፍ ተማሪ እንደ ባቡር ሀዲድ አቀጣጥለሽ ጌጃ

    • @haftuadane9515
      @haftuadane9515 Před 5 lety

      xfg

  • @user-pm1ud6ns9t
    @user-pm1ud6ns9t Před 5 lety

    ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ

  • @saramohamd7448
    @saramohamd7448 Před 7 lety

    ሀሀሀሀ ውይይይ ሽውት አሳቅሺኝ

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety +3

    ከአሏህበቀርሀያልአምላክየለምእሚጠቅምሽንያዢ

    • @user-qi8on1bm5q
      @user-qi8on1bm5q Před 7 lety +1

      Zenat Iuyt። የሚሊሽን በሰማሽ ገበያ በወጣሽ አሉ አሁን ስለ ሀይማኖት እዚጋር ምን አመጣው። ተናግረሽ ሰው አታናግር

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 Před 5 lety

      ክክክክክክክክክክክ አሁን እዚህ ጋ ሀይማኖት ማን ጠራሺ ፣አይ የናተ ማህመዲ ጃዳ ላይ ፣እዬቀዘነ ነው የሞተው መሳቆቆቆቆቆቆቆ

    • @user-ll5dg8jj3g
      @user-ll5dg8jj3g Před 5 lety

      Zebenau Abebe አቺ ክፍት አፍ ምን አፍሽን ትከፍቻለሽ ደደብ

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 Před 5 lety

      @@user-ll5dg8jj3g ክክክክክክክ ለራሱ እየቀዘነ የሞተ መግቢያው የት እድሆን ሳያቅ ተከታዮቹ ስታስቁ

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety +1

    የናንተንአምላክአውቀዋለሁየኛንታውቂዋለሽ

    • @otb2925
      @otb2925 Před 7 lety +1

      Zenat Iuyt ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታቃ ሞተች። አሉ። ስለራስሽ ሳታቂ። ዘለሽ ክርቲያን ላይ ዱቅ ስትይ ትንሽ። አይሸምምሽን።

    • @sarafentawe9635
      @sarafentawe9635 Před 7 lety

      ሐረግ Otb
      Kkkkkkkkkkk Ewent Belshal

    • @malisyahas6454
      @malisyahas6454 Před 7 lety

      ሐረግ Otb በጣውላማመናችሁነውየማይገባን

    • @otb2925
      @otb2925 Před 7 lety

      Malisya Has እናተ የሚገባችሁ በገጅራ ነው። መጠየቅ ካለብሽ ጠይቂ ያለዚያ ተቀሽ ጨርሻለሁ

    • @malisyahas6454
      @malisyahas6454 Před 7 lety

      ሐረግ Otb ግርምኮነውየምትሉትሠውበጨትያምናልደመቸምባዱኒያብትደሡትንሽግዜነውእጅበጀሀነብእሣትትቃጠያለሽይልቅወደአላህተመለሡ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 7 lety +1

    ጉረኛ ጉራሽን አትቸርችሪ አንችም ትወጅው ነበር እንዲሕ የሚያደርጉ ሴቶች መውደዳቸው ሲታወቅባቸው ተናደው ነው እንደዛ የሚያደርጉት እና አንችም አንዱዋ ነሽ

  • @zenatiuyt9240
    @zenatiuyt9240 Před 7 lety +2

    ወደ.ኢስላምወደቅኑመንገድእመራሻለሁ.ካለሽበትጨለማውጪ.ኢስላምብርሀንነው።
    ፈጣሪአንድአሏህብቻናብቻነው
    አሏህአክበር
    አሏህአክበር
    አሏህአክበር
    አሏህአክበር
    አሏህአክበር

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 Před 7 lety +1

      Zenat Iuyt Ye Ems krts yalew dngay mesamachihj new ende muslim muslim yemtlut arfachihu teketelut enantew egna gar atdresubn? ye muhamed dngay. kikikiki eslmna hsymanot new ende? bmot yshslegnal mudlim kemhon. enante eko nebs bela nachihu.arajoch.

    • @kalkidanbekele5840
      @kalkidanbekele5840 Před 7 lety

      Zenat Iuyt chbo

    • @almazel253
      @almazel253 Před 7 lety +3

      Zenat Iuyt። ከእስላም የበለጠ ጨለማ አለ እንዴ በሰማይ በምድር

    • @chekolworku9508
      @chekolworku9508 Před 5 lety

      gegma

    • @muneeramuneera4533
      @muneeramuneera4533 Před 5 lety +4

      ቲሽሽ ኮታታም ደሞ እሰልምና እምናት መሆኑ ነው ክክክክ