Tibeb Be Fana: ጥበብ ፋና ልዩ የበዓል ዝግጅት ከብስራት፣ ጃሉድና ካሙዙ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 09. 2018

Komentáře • 149

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Před 5 lety +28

    ሰው ግን ምን ነው ክፉ ክፉውን ኣናገራችሁ ብስራት ምርጥ ተስፈኛ ነው, ጃሉድም ለየት ያለ የኣዘፋፈን ስልቱ ይማርካል , ከሙዙ ቃል ኣይገልፀውም የኢትዮጵያ ሙዚቃ ማርሽ ነው።

  • @Dave90smusics
    @Dave90smusics Před 4 lety +4

    አቦ ጃሉዴ እንዴት እኮ አንደምወደው የሆነ ንፁህ እርግብ ነገር ነው♥♥♥♥♥

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 Před 5 lety +32

    ጃሉድ በራሱ አለም ያለ ሰው ውስጤ ነው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 4 lety +4

    ጃሉድ እኮ ምርጥ ነው ያዝነነል።

  • @faizakiyar1124
    @faizakiyar1124 Před 5 lety +17

    Abo galudn yemiwed like

  • @user-mf6gr4gh7h
    @user-mf6gr4gh7h Před 5 lety +7

    ብስራ የኔ ጨዋ ነክኮ ያባቱ ልጅ

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 Před rokem

    ጃሉድ ተባረክ የእውነት ሰው

  • @mube8885
    @mube8885 Před 4 lety +2

    Temeralceh 💚💛❤

  • @serkserk7264
    @serkserk7264 Před 5 lety

    bsratye😍😍❤

  • @rozimar571
    @rozimar571 Před 5 lety +2

    ስታምሩ

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 Před 5 lety +12

    እረ ጃሉድ እደው ሳይክ እየለየልክ ነው የሚመስለኝ

  • @amalidris7094
    @amalidris7094 Před 4 lety +1

    Jalud the best

  • @tsigemahari8846
    @tsigemahari8846 Před 5 lety

    Kamozo you have best hair

  • @user-rj1uq1qy7k
    @user-rj1uq1qy7k Před 5 lety +19

    ከምር ግን 3ስቱም ለኔ 1ኛ ናቸው

  • @fetahchekan8796
    @fetahchekan8796 Před 5 lety +1

    Jalud is the only person who lives truely in z world

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 Před 4 lety

    wow dere inspire ale

  • @jerulove4935
    @jerulove4935 Před 5 lety

    Jalud mert sew tenechengale hulachunm love u

  • @tsigemahari8846
    @tsigemahari8846 Před 5 lety +1

    Juild your cute

  • @Tyyhd45fgggy
    @Tyyhd45fgggy Před 3 lety

    Jah lud funniest guy describing kamuzu😂😂😂😂

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 Před 5 lety

    Kechalchehu debe kulun akerbulge

  • @tegesttegest3207
    @tegesttegest3207 Před 5 lety +2

    ክክክክክክክሁፍ ጃሉድ ውስጤ ነው ውድድድ ኮሜዲ ብትሆን ያዋጣሀል

  • @wadutebejewadutebeje6396

    ብስራት ሸበላው በርታ ባል።

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 Před 5 lety +61

    የጃሉድ ሱሪ ከፓክሲታን ነው እዴ የሚገዛው

  • @ebrahimbuharoonalali9157
    @ebrahimbuharoonalali9157 Před 4 lety +1

    Besre wesxe new

  • @simont7761
    @simont7761 Před 5 lety

    Jalud # 1

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 Před 4 lety +1

    Jalud. Eko. Misekin. Sew new besere. Sewedek

  • @muzimilnuri2031
    @muzimilnuri2031 Před 5 lety +2

    Jaludi. 💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @toficell668
    @toficell668 Před 5 lety

    Jalud betam nw Meysaznage e/r yemareh sasbaw kefu Manfse tatnawtohale even Metawerawne atwkawem amlke yerdah yefawseh amen !!!

  • @user-hd9tt9dm9d
    @user-hd9tt9dm9d Před 5 lety +4

    የጃሉድን ሱሪ ከየት ነው ያመጣሀው ለምትሉ ስፖንሰር አድርጉትና ይነግራችሀል

  • @user-cq5ck6wp7j
    @user-cq5ck6wp7j Před 5 lety

    እሚገርመው አሁን ነው ካሙዙ ዘፈን ትቻለሁ ያለው ቪዲዮ የሰማሁት

  • @EthioH76
    @EthioH76 Před 5 lety

    እንኩዋንም ጥላሁን ሙቷል። ማንም ዘፈንኩ ብሎ ያደርቀናል።

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 5 lety

    ብስሬ የኔ ማር ስወድህ

  • @user-dw2kw9ok2w
    @user-dw2kw9ok2w Před 5 lety

    እሄንን ጃሉድ የሚባለው ይማርህ በሉት

  • @asegedwondirad8791
    @asegedwondirad8791 Před 5 lety

    Min ymeslalu yemetet Bet mewelweya new yemimeslut

  • @rahelalemu351
    @rahelalemu351 Před 5 lety

    Koy kamuzu penxee hono alinaber ende???

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 Před 5 lety

    ብስራትዬ 💝

  • @NaniNani-sz4fo
    @NaniNani-sz4fo Před 5 lety

    Yajalude sury 1 lala sawe yechmral kikiki

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety +2

    የብስሪ አፍቃሪ ነኝ

  • @samrawitzekaryas4647
    @samrawitzekaryas4647 Před 3 lety +1

    kamuzu dmtsu ye doctor abiyin ymeslal lbel?🙆

  • @user-gd6jr4uw9w
    @user-gd6jr4uw9w Před 5 lety +10

    እኔማ ሳስበው የጃሉድ ጆሮ ሻግቷል የምር...ንፋስ በይት ያገኛል.ክክክክክክክክክ

  • @weinshetb2774
    @weinshetb2774 Před 5 lety

    Kamuzzzzzz minewe alik???? Yenidegena amilak ahunm yemitalih

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před 2 lety

    ቃሙሱ ምርጥ

  • @sara-zp4wy
    @sara-zp4wy Před 4 lety

    ኮሚቶች ዘና ታደርጉኛላችሁ

  • @godislove1692
    @godislove1692 Před 5 lety +8

    የጃሉድ ሱሪን ለጠየቃችሁ ሰዎች: የጃሉድ ሱሪ ከየትም አምችው የትም ፍጭው ይባላል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ...

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 Před 5 lety +2

      God Is Love "_የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው"_

    • @godislove1692
      @godislove1692 Před 5 lety

      @@ethiotiktok325
      ኪኪኪኪኪ... ምን ላርግ ብለሽ ነው Selam, ሰው ሀገር መኖር ትርፉ ይሔው ነው: ስላስተካከልሽኝ አመሰግናለው።

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i Před 2 lety

    ጃሉድዬ ስውድህ

  • @user-du4no1oh9y
    @user-du4no1oh9y Před 5 lety

    ዉይይይጃሎድናካሙዚምንነዉየሚመስሉትብስራትተሸማቆል

  • @sadisadi1100
    @sadisadi1100 Před 5 lety +8

    ከጃሉድ ጋ ፎቃ ይዞኛል 1በሉኝ

    • @bintislam6139
      @bintislam6139 Před 5 lety +1

      አይይ መዋደድ ንጉስ ነው ይለሻል

    • @sadisadi1100
      @sadisadi1100 Před 5 lety +1

      @Waaqeffannaa Community እረ ምን በወጣኝ እሱን አስተወዋለው ባገኘው አይደለም እኔ

    • @simont7761
      @simont7761 Před 5 lety +1

      1

    • @bontubelachew3004
      @bontubelachew3004 Před 5 lety +1

      sadi sadi yimarish

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz Před 5 lety

    ጃሉድ መጅሊስ ተቀምጦ ይምስላል

  • @qatrqatad9585
    @qatrqatad9585 Před 5 lety +1

    galwg sente kelo new gen aleke eko ena gen galwden melkwn debekahew demtwn mesmat new yememertew betam new yemeasferan mwsekaw gen wow westa new!!

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 Před 5 lety

    Belew!!! Gabriel? Yikir belen

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 Před 4 lety

    kamuzu waga tikafelak Geta Yadabitu yemalsek Betame yasazina Egezeyabeher yederaselik

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f Před 5 lety +3

    ጃሉድየ ሱሪክን ከየት ነው ያመጣህው ሹክ በለኝ እስኪ ቦርጫም ስለሆኩ ሳስበው ያንተ ሱሪ ይሆነኝ ይመስለኛል

  • @habeshawit4248
    @habeshawit4248 Před 5 lety +3

    ጃሉድ😂😂😂

  • @user-ci7ou7so9j
    @user-ci7ou7so9j Před 5 lety +8

    መስመአብ ጠቋይ ነው የሚመስሉት ደሬ እኔ አተን ብሆ እጮህ ነበር

  • @qatrqatad9585
    @qatrqatad9585 Před 5 lety

    kamwzw malete tergwmw men malete new? emeawkew sew swk yebelen!!

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 5 lety +13

    ጃሉድ ትገርመኛለህ ግን ብቻየን ባገኝህ በድንጋጤ እምወድቅ ይመስለኛል እብድ ነው እምትመስለው

  • @user-qv3ck4rp7l
    @user-qv3ck4rp7l Před 5 lety +4

    ጃሉድ ደሬን አስጦዘው እንዴ ብስሬን ሱሬ ይላል hahahah ነው ጥፊ ደርሶት ነው

  • @user-rm7lc9mv2e
    @user-rm7lc9mv2e Před 5 lety +2

    ግን ጃሎድ የሚባልው ሰው ፊቱ ታጥቦ ያውቅ ይሁን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ብትታጠው የተሻለ ይመስለኛል

  • @abrishedu
    @abrishedu Před 5 lety +4

    ካሙዙ እዚህ ሰፈር ምን እየሰራህ ነው? በጌታ እይደለም እንዴ?

  • @umuabdurezaq6136
    @umuabdurezaq6136 Před 5 lety +1

    የጃሉድ ሱሪ ምን እስታይል ይባላ ሹክ በልኝ እህቶች

  • @elsagelta7706
    @elsagelta7706 Před 5 lety

    Dere sew ateh new jaludin ena kamuzun yakerebkachew sewm aymeslugnim askeyamiwoch bisrat berta

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj Před 5 lety +1

    እኔስፋናውችይህንጋዜጠኛእወዳችውአለሁሰውአክባሪናቸው
    ግንውድልጅፀጉሩንተሰርቶሳይ
    ይብላኝነውየሚመስለኝወላሂእፈራለሁ
    አድስአበባሳያቸውእሮጥነበርኪኪኪኪኪ

  • @user-mg6op2wi7p
    @user-mg6op2wi7p Před 5 lety

    ጃሉድ ባጋሊውች ዘመዶችህ ናቸው እንዴ ነው ለኮንሠርት ሄደህ ነው ሡሪውን የገዛኸው

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Před 3 lety

    Era beftari sem enda gebereal egzyabher yegsthi

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf221 Před 3 lety

    Ye kamuzu dmt ye dr abyn ymeslal

  • @mamayefeyeraw4770
    @mamayefeyeraw4770 Před 5 lety +1

    Jalud arif chenkelat nawe yalek teneshi kabesha sawe kedem selalek eweket laye abedekal yabezal lene 11111111111111

  • @susukonjo9665
    @susukonjo9665 Před 5 lety

    Aye jalod Anjitan belashew yemlew lebsra nwe Alki yemcachu

  • @merkget3059
    @merkget3059 Před 5 lety

    BEKA JALUD LEYELET

  • @buzadadi4815
    @buzadadi4815 Před 5 lety +2

    Lol ጃሉድ

  • @susukonjo9665
    @susukonjo9665 Před 5 lety

    Kkkkkk

  • @user-rd5yg2ql8k
    @user-rd5yg2ql8k Před 5 lety +3

    አረ የማዳም ሱሪ ክክክልል

  • @fitsumsheger6023
    @fitsumsheger6023 Před 5 lety +23

    jah lude አዋቂ ለመምሰል ይሞክራል የሚገርመው ግን ሳያስበው አብዷል!!!

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Před 5 lety +8

    ካሙዙ ሃዋርያው እስራኤል ዳንሳ አገልግሎት የሚስጥበትን ቦታ አጠያይቅና ተገልገል በሃይለኛ ነፃ መውጣት አለብህ !!!! ምክንያቱም ጌታን የሚፈልግ ልብ እንዳለህ የሆነ ቦታ ስትመስክር አይቸህ ነበር በዚያ ላይ እናትህ የፀሎት ስው እንደሆነች ና በጌታ ቤት እንዳደክ ነው የስማሁት ስለዚህ ሁሉም ያልፋል ዝናም ከበሬታም ቢሆን በክርስቶስ ይለፍ ያልተስጠው እውቅና ይቅርብህ !!! ጌታ ይርዳህ መቸም ያለ ጌታ መንፈስ እርዳታ ማንም በሃይሉ አይበረታምና የክርስቶስ ከመታወቅ በሚያልፈው ፍቅሩ እንደገና ያግኝህ አሜን🙏🏽💚💛❤️

    • @enderasenegn
      @enderasenegn Před 5 lety +3

      ክክክክ እስራኤል ዳንሳ ያለ ብር ኣይገለፅለትም እሱም ብር በኣሪፉ ይያዝና ከዛ ጌታን ተቀበልኩ ይላል እናንተ በፊስቡክ ታጨበጭባላችሁ, ወደ ቀልብሽ ተመለሽ እብደት ሀይማኖት ሆኖ ኣያቅም , ሀይማኖት ባይኖር እንኲ ስርዓት እና ህገ ሰዋዊነት የሚባል ነገር ይኑራችሁ ግልቦች።

    • @ewuketbelete7053
      @ewuketbelete7053 Před 4 lety

      ሌባዉ እስራኤል ???

  • @afggs6605
    @afggs6605 Před 5 lety

    ሱሪው እቀው ረዝሞበት ይሆነል

  • @tesfalemteklay5850
    @tesfalemteklay5850 Před 5 lety +14

    ኣይ ካሙዙ ታጥቦ ጭቃ።ከቀናቶች ብኊላ ልክ እንደ ጃሉድ ሳትቀላቅል ኣትቀርምና ብትመለስ ይሻልሃል።

    • @enderasenegn
      @enderasenegn Před 5 lety +2

      ብር ልያዝ ብሎ ነው ይመለሳል ኣይዞሽ ማነሽ ባለ ጌታ

    • @tigistihagos9706
      @tigistihagos9706 Před 5 lety

      በእውነት ለማመን ነው የሚከብደው የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው እንደሚል የእግ.ር ቃል ስለዚህ መፀለይ ብቻ ነው የሚገባ የደገና አምላክ ይራራለት።

  • @shirtyshirty9814
    @shirtyshirty9814 Před 5 lety

    kkkkkkkkkkkkk ye jalud suri 1nga waw

  • @tigesttadel1457
    @tigesttadel1457 Před 5 lety +1

    ጃሉድን በጣም ነው የምጠላው

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 Před 5 lety

    👎👎👎👎👎👎

    • @modeyassin2398
      @modeyassin2398 Před 5 lety

      ዋው ስታምሩ

    • @modeyassin2398
      @modeyassin2398 Před 5 lety

      ጃዬ ግን አንድ አሪፍ ፁሁፍ ከኔ ጋ። አለ ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @user-ks6wk6vs4t
    @user-ks6wk6vs4t Před 3 lety

    ካሙዙ አጋንንታዊ ጥምጣም የጠመጠመብህ ጃሉድ ነው። ንቃ እሱንም ነፃ አውጣ። ብዙዎችን የበላ መንፈስ ነው እዚህ ሰው ወስጥ ያለው።
    ጌታ ኢየሱስ ጃሉድ ውስጥ ያለውን መንፈስ ያፍርሰው።

  • @muzebelete3017
    @muzebelete3017 Před 5 lety

    በውነት ይህ ብስራት የሚባለው አባቱ ታዋቂ ስለሆነ በዘመድ መሆኑ ነው ዘፉኝ የሆነው? ለእኔ በጣም ያንገሸግሸኛል ዘፈኑ ግጥሙ ዜማውም በጣም ተራ ነው

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll Před 5 lety +3

      😂😂😂ቅናት አይዞን

    • @user-vm4qv4wx1j
      @user-vm4qv4wx1j Před 4 lety +1

      አቤት በቅናት መቃጠል ብስራትን በደንብ አታውቂውም አርፈሽ ተቀመጪ አንቺስ ምን ታየልሽ😜