ከቴዲ አፍሮ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ከድንጋይ አምልጫለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ከቴዲ አፍሮ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ከድንጋይ አምልጫለሁ

Komentáře • 313

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 Před 4 lety +128

    አህመድ በጣም የተረጋጋህ አስተዋይ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ወላሂ ስትል አልሀምዱ ሊላህ እንዴት ደስ ትላለህ

    • @jerylove5706
      @jerylove5706 Před 4 lety

      አሚን

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl Před 4 lety +1

      አቤት ሙስሊሞች ማካበድ ስትወዱ ታዲያ ምን ይበል በሀይማኖቱ ወላሂ ቢል ምን ይገርማል በየሀይማኖታችች የምንጠቀመው ቃል ዬተለመደነው እና አበዛችሁት

    • @user-kw4yw1jz7g
      @user-kw4yw1jz7g Před 4 lety

      በጣም እኔም ደስ አለኝ ዝበላቸው ቴድ አፍሮስ ሰው አደልዴ አተ እደት ከሱ ታሳለህ ብለው ያስባሉ እኔማ ጥሎብኝ ቴድ አፍሮን አሎደውም ማድጎን ግን አድናቂው ነኝ

    • @user-kw4yw1jz7g
      @user-kw4yw1jz7g Před 4 lety

      @@AaAa-qy7cl ሙስሊም አርቲስቶች መይ እደሱ ወላሂ ይላሉ በውነት ነው የሚሉት በብዛት እይብኝማ ቀለ መጠየቅ ላይ እሱ ቶቶሎ ነው ወላሂ የሚለው ሌሎች ግን በውነት እያሉ ነው የሚጨርሱት

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl Před 4 lety

      @@user-kw4yw1jz7g ነው እንዴ እንደሱ ካሰብሽው እውነትሽን ነው ይቅርታ ካስከፋሁሽ እህት

  • @ahmed-ru3jo
    @ahmed-ru3jo Před 4 lety +48

    ጆሲ ስትስቅ ደስ የምትል ስታለቅስ የምታስለቅስ ሰው ነህ አንተ ለሁሉም ቅርብ ነህ አላህ ይጠብቅህ የሠዎች ደስታ ያስደስትሀል ሀዘናቸው ያሳዝንሀል አምላክ ይጠብቅህ በጣም ውድድድድድድድድድድድ ጆሲ በቃ ቃላት ያንሰኛል መግለጫ

    • @user-kw4yw1jz7g
      @user-kw4yw1jz7g Před 4 lety

      እኔም በጣም የምወዳቸው ጆሲንና ፍፄን እድሜና ጤና ከነ ቤተሰባቸው ይስጣቸው

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 Před 4 lety

      የጆሲን እንትን በሞቴ ልጥባልህ ማለት አታቆሙም አሽቃባጮች

    • @user-kw4yw1jz7g
      @user-kw4yw1jz7g Před 4 lety

      @@qalln-w272 ተፈለክ አተ ጥባለት ቅን ሰው አይወደድ እዳተ አውሪ ካልሆነ ብላችሁ ነው

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 Před 4 lety +7

    አቤት ትህትና እንደዚ አይነት ሃብት ደስ ሲል ተባረክ የኔ ቆንጆ አይዞህ አንተ አይደለም ከቴድሮስ ከማንም በላይ ነህ ልታይ ልታይ ባለ አይደለም እንደሃይማኖትክ ልበልህ መሰለኝ አላህ ከፍ ከፍ ያድርግህ የኔ ጀግና የሰለጠነ አነጋገር በርታልን እንደአንተ ይብዙልን።

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 Před 4 lety +25

    አህመድ ሀይማኖቱን አገሩን ህዝቡን ስራዉነን አፍቃሪ አክማሪ በጣም አስተዋይ
    አርስቲስትነዉ
    በጣምነዉ እማከብርህ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ጆሲየ ምርጥ ሰው
    አህመድ የኔ ትሁት በርታልኝ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ይምራህ

    • @selamdessie2384
      @selamdessie2384 Před 4 lety +1

      Ahemd Teshome adenakeh neg .Betam mertt sewk nehh.

    • @wedwed9036
      @wedwed9036 Před 4 lety

      አህመድ ትሁት ልጅ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያርግህ!!!

    • @fetayehusen60
      @fetayehusen60 Před 4 lety

      ኦረተይእህቴዱአአድርጌለት

  • @user-dg3bv1kp8u
    @user-dg3bv1kp8u Před 4 lety +19

    አህመድወይ እድሜህን አላህ ያርዝምልህ ወላሂ ስትል ልቤ ዝቅ ነው ያለው የአላህን ስም ባነሳህ ቁጥር እሳሳሀላሀለሁ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የአላህ እዝነት ሁሌዬም አይለይህ የዘወትር ዱአዬ ነው

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +16

    አህመድ(ዲንቢ) በጣም ፈታ ዘና ያለ ልጅ ነው ደስ ይላል😘💚💛❤

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj Před 4 lety +2

    የሰው ልጅ ስንባል ደካሞች ነን ግን በየሄድክበት የአላህን ስም በማውሳትህ በጣም ነው የምወድህ አንዳንዶቹ ሙስሊሞች ወደ አለማዊ ጉዳያቸው ከገቡ በሗላ ከሌላ እምነት ተከታዮች ጋ ሲሆኑ አላህን ለማውሳት ይሳቀቃሉ ሱብሀን አላህ አህመድ ግን በዚ በዚ ነገርህ ውስጤ ነህ አላህ የረፍት እንጀራ ሰቶህ ሙሉ ጊዜህን ለአኺራህ በመስራት እንድታሳልፍ አላህ ይፍቀድልህ።

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +7

    አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክላስ ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ሴት "ማርታ እጇን አወጣች፡፡
    መምህሩም ማርታን በህይወቷ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንድትፅፍ ጠየቃት፡፡ ማርታም ከቤተሰቦቿ ጀመራ የጎረቤቶቿን፣ የዘመዶቿንና የጓደኞቿን ስም ፃፈች፡፡
    መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ እሷም የጎረቤቶቿን ስም ሰረዘች፡፡ አሁንም ሌላ 5ስሞችን እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ የሩቅ የምትላቸውን ዘመዶቿን ስም ሰረዘች፡፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቷ፣ የአባቷ፣ የባሏ እና የብቸኛው ልጇ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘች፡፡
    ሙሉ የክላሱተማሪዎች Gamu ለማርታ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡
    አሁንም መምሩ ከቀሩት 4 ስሞች 2 እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ ለማርታ በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ እያመነታችና እንዳልተቀበለችው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቿን ስም ሰረዘች፡፡
    መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ ማርታ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋ ተረበሸ፡፡ በአይኖቿ እያነባች በሚንቀጠቀጡ ጣቶቿ የልጇን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩም ማርታን ወደመቀመጫዋ እንድትመለስ ነገራት፡፡
    ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ባልሽን አስቀረሽ? ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብቸኞች ናቸው፤ ልጅሽን አንቺ ነሽ ወደ ህይወት ያመጣሽው፤ ባል ግን ሌላ ማግባት ትችያለሽ፤ ለምን ከእነሱ እሱን አስቀደምሽ?" በማለት ማርታን ጠየቃት፡፡
    ሁሉም የማርታን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ማርታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስትል መለሰች፡፡ "አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብሮ የሚጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤትዬ ነው፡፡"
    ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈለቻቸው አጨበጨቡላት፡፡
    ✍እውነት ነው፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት!!
    ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @melkaroba1176
    @melkaroba1176 Před 4 lety +8

    በጣም ደስ ትላለህ ሙዚቃ አላበረታታህም አላህ የተሻለውን ለዱኒያም ለአኼራም እሚጠቅምህን ስራ ይወፍቅህ ወንድሜ እንዲሁም ለአሊማ አብዱራማን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-hm9px5zz9f
    @user-hm9px5zz9f Před 4 lety +41

    ግን አህመድ የተረጋጋ አስተዋይ ሰው ነው በርታልን

    • @taibabasira8045
      @taibabasira8045 Před 4 lety

      አህመድ በጣም የተረጋጋህ አስትዋይ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ ወላሂስትል ደስትለለህ አህንም አሁንም አሁንም ነው የምትጠራው መሻአላህ እዱኒ ቀሪነች እና ላኬራህ ሙህር

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 4 lety +6

    የዋህ ነው። በሀይማኖቱ የሚኮራ ጀግና ነው። እረዥም እድሜ እመኝልህአለሁ

  • @zinabutsegaye2365
    @zinabutsegaye2365 Před 4 lety +2

    አህመድ ሰዎች ያላሉንን የምናውራ ነንና ስለሚሉህ ሳይሆን ስለ እውነተኛ ህሊናህ ኑር

  • @user-zp8dd8qe4x
    @user-zp8dd8qe4x Před 4 lety +1

    አሜ ምርጥ ሰው አላህ ወድ ትክክለኛው መንገድ ይመራክ ቶበትን ይወፍቅክ ጎበዝ በየትኛውም ሚዲያ ላይ የአላህን ቃል የምትገልፀው ነገርክ ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @s.4296
    @s.4296 Před 4 lety

    አህመድ ተሾመ ምርጥ ምርጥ አስተዋይ የተረጋጋህ እደው በምን ልግለፃልህ
    ብቻ አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ
    እደት ደስ እደምትል ልጅነታን ባተ ድቢ በሚለው ነው የሰጠሁት
    ሳይህ ያቀን ትዝ ይለኛህ ብቻ እውድሀለሁ
    በጣም

  • @kiddonet1
    @kiddonet1 Před 4 lety +2

    አይ መሬት ያለሰው ። ተሼ ሰው ብዙ ያወራል ያለን አማራጭ ስራችንን ከፍቅር ጋር አጣምረን ወደፊ መገስገስ ብቻ ነው። አይዞህ ሁላቸችንም ህይወት ከምትወረውራቸው ድንጋዮች ሽል ሽል አያልን ነው የምንኖረው። ተመተን ብንወድቅም ጠንካራ ከሆንን ተነስተን እንቀጥላለን ካልሆን ደሞ ወድቀን እንቀራለን!! ህይወት እንደዚህ ናት።

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 Před 4 lety +8

    ዋው ይሄ ልጅ ስወደው ወላሂ አላህ ካፍክ አይወጣም አላህ ይጠብቅክ አብዝቶ ይውደድክ አቦ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +1

    ኤሳ ጅርቴ ናዝሬት ኤሳ ጅርቴ የሄ ሙዚቃ አድስ አንደወጣ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት መቼም የማረሳው የአውቶብስ ላይ ሙዚቃ ከአድስ አበባ ወሎ ጉዞ ላይ

  • @user-uj3go1qt9x
    @user-uj3go1qt9x Před 4 lety +19

    አንተ ምርጥ ስው ነህ።

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l Před 4 lety +7

    ወላሂ አላሁ አእለም ሥትል እንዴት ደሥ እዳልከኝ እደው ወድሜዋ አላህ አይቸግረውም ያልታሠበ እርዚቅ ይሥጥህና ከዚህ ሙዚቃ አላህ ያውጣህ

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 Před 4 lety

      አሚንንንንን አዎ እኔም ደስ ይለኛል

    • @user-sx9lz4fx1f
      @user-sx9lz4fx1f Před 4 lety

      አሚን በጣም ነው ደሥ የሚለው

  • @montahamohammed8371
    @montahamohammed8371 Před 4 lety +10

    አሕሜ ጥሩ ሰው ጠፍተሕ ጠፍተሕ መጣሕ እንኳን ሰላመ መጣሕ ሁለታቹም ተባረኩ

  • @addis2653
    @addis2653 Před 4 lety

    አዱ ገነትን ለቀቅ ዛሬ መጤው አስጨክኖት እንጂ አሪቡ ይትም ነበር የጎረቤቱን ዘር ያማይጠይቅ ምርጥ ነበር እኮ ስውህነት ብቻ ይበቃ ነበር አህመድ አንተም ምርጥ ስው ነህ ንግግርህ ማነትህን ያለቀቀ ስራም እንደዛው በርታልን አባ

  • @user-bi8br5uc8f
    @user-bi8br5uc8f Před 4 lety +2

    እሚገርም ነው ስታምር ወላሂ ስትል
    አላህ ከዘፍኑ ያውጣህ
    ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ያርብ

  • @afromama9089
    @afromama9089 Před 4 lety +6

    Ahmed I really enjoyed ur interview , Allah bless you

  • @monawagw411
    @monawagw411 Před 4 lety

    Oh my goesh I like you really your very honesty and original Ethiopia don't change please, I would like to see your concert specially if you come to LA California.

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 Před 4 lety +1

    I know him personally, he is the most humble person I have ever seen.
    ከሰው ጋር ሲውል ታዋቂ አርቲስት መሆኑን ሁሉ ይረሰዋል:: በጣም ጫወታ ይችላል::
    ገንዘብ ላይ ግን ያለው አመለካከት ዝቅተኛ ነው ; ከገንዘቡ ይልቅ ሰውን ማስደሰት እና ,ቀለል ያለ በኑሮ ዝቅ ካሉ ሰዎች ጋር ነው ግዜውን ማሳለፍ ሚመርጠው::
    እንደነ ቴዲ እራሱን ቢያካብድ እና ; በኑሮውም በውሎውም ቁጥብ ቢሆን እና ; መፅሐፍትን እያነበበ ; በግጥሙ እና በዜማው እየስራ
    የግሉን ጥሩ ፕሮሞተር ወይም ማናጄር ; ይዞ ቢሰራ በቢዝነሱ ይከብራል:: የራሱንም ፕሮዳክሽን ድርጅት ይከፍታል ብዬ አምናለው::

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f Před 4 lety +7

    ጆሲየምርጦችምርጥ አህመድ ምርጥሰው ስወድህ

  • @kidu715
    @kidu715 Před 4 lety +2

    አህመድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @user-oz1wu3wy7g
    @user-oz1wu3wy7g Před 4 lety +1

    ቅንነት ከአላህ ነው አላህ ቅን አርጎ ነው የፈጠረህ እንዲህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም ትመቻለህ።

  • @user-lv4be4mi2p
    @user-lv4be4mi2p Před 4 lety +1

    አህመድየ በጣም ነው እምወድህ እማደቅህ የወርኞችን ወሬ አትስማ መስሚያየ ጥጥ ነው ብለህ ተዋቸው ወርኛ አይሰራ አያሰራ ብትልስ መብትህ ነው ከማንም እበልጣለሁ ማለት መብትህ ነው ጭዋያ ነህ ደግሞ ርጋታህ ፈታ አደርከኝ

  • @user-tl9eo4gc9j
    @user-tl9eo4gc9j Před 4 lety +6

    ዘረኞች ናቸው እንድህ የሚያደርጉት ትበልጣቸዋለህ በርታ አላህ ይጠብቅክ

    • @fere201
      @fere201 Před 4 lety

      ትክክል ብለሻል .....ቴዲ የዘረኞች የንፍጣሙ ነፍጠኛ እቀንቃኝ ነው

  • @hayatawell5306
    @hayatawell5306 Před 4 lety +2

    አህመድዬ ለአላህ ስል ወደድኩህ የምር እኔ የሙዚቀኛ አድናቂ አይደለሁም. ግን በሀይማኖትህ የማታፍር የአላህ ስም ካፍህ አይነጠልም አላህ ለሁላችንም ልባችንን ወደሱ ይመልስልን. አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሠብት ቁሉበና አላዲንክ

  • @marthaabera9124
    @marthaabera9124 Před 4 lety +6

    በጣም ነው የምወደው ጎበዝ በርታ

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 4 lety +2

    You are my Favorite talented Artist Love and respect you 🤚🤚🤚😍😍😍

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 Před 4 lety +21

    ጨዋ ነህ ዝም በላቸዉ ምቀኝነት ነዉ እንዳናድግ አድርጎናል እየተበላላን በላዐ ዐመጣን ሀገራችንን አንበጣ ወረራት

  • @merci1093
    @merci1093 Před 4 lety

    ጆሲ ናዲር ከድር ና ማህሙድ አብዱላዚዝን አለማወቅህ ገርሞኛል። የናዲር ከድር እናቱ ኢትዮጵያዊ ናት በጣም ታዋቂ የሱዳን ዘፋኞች ነበሩ እኮ በአደገ ሞቱ እነጂ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi Před 4 lety +4

    ጎበዝ ነህ አህመድ ጠንክር አላህ ይጠብቅህ

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 Před 4 lety +4

    I enjoyed Ahmad interview he’s smart and really human being

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 4 lety +15

    ጆሲና ዲምቢ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ውድድድ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety +1

      ሀሀሀሀሀቆንጂትእንዴት፡ነሽ፡

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 4 lety

      @@tpltpl1591 አለሁ ማሬ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety +1

      @@tgtk7942 አወቅሽኝ፡ቆንጂት

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 4 lety

      @@tpltpl1591 አላወኩሽም እናወራ ነበር

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety +1

      @@tgtk7942 ከማውራትም፡አልፈንእንደባደብ፡ነበር፡

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 Před 4 lety +3

    ውይ የኛ ሰው አህመድ ተዋቸው ግን ደስ ትላለህ ኮመንተሮች ጎራበሉ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety

    ጆሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አህመድ ደንብ ለድንቢ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት በቁጥር አላውቀውም ።
    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ። በርታ የልጅነት ትዝታ ያለው ስራ እንደገና አስታውሰን።💚💛❤🇧🇴🇨🇬💕

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 Před 4 lety +28

    ስላም።ስላም።የአላህ እዝነትና ርህመት።አይላያችሁ

  • @user-xn8jp9tg8g
    @user-xn8jp9tg8g Před 4 lety +1

    ኣህመድ ኣላህ ይጠብቅ ምርጥ ሰው ትህትና ኣንደናነህ።

  • @henokgebreyes431
    @henokgebreyes431 Před 4 lety +1

    ናድር ከድር እናቱ ኢትዮጵያዊ ናት የሚገርም ዘፋኝ ነው ዲቢ ከሱ ጋር መስራትና ስታደንቀው ሳይ ደስ አለኝ

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 Před 4 lety +3

    I love this guy god bless you ethiopian hero

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 4 lety

      አላህላገራችንሠላሙንይፍጠርልን

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 Před 4 lety

    አህመድ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @Adme1244
    @Adme1244 Před 4 lety +1

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ ሙዚቃውን ትተክ ቁርሃን የምታስቀራ የምታስግድ ሃዲሶቺን ተናጋሪ አላህ ያድርግህ

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 Před 4 lety

    musian and composer lgende ahmed teshome better great musian , ahmed dont have msny music like tedey afro but ahmed teshome gave many mlodey for various musian , we love and admire musian and composer lgende ahmed teshome ,, happy mowlide nebey for you and familey ... allah barkefee....

  • @konkokkokmko4936
    @konkokkokmko4936 Před 4 lety +2

    መሻ አላህ በጣም አከበርኩህ ወላሂ መሻአላህ በሀይማኖትህየምትኮራ አላህ ሂዳይሰጥህ ወንድሜ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 Před 4 lety

    አህመድ ደስ የሚለኝ በሃሪህ ሁሌም የአላህን ስም አትዘነጋም

  • @user-hr7xf8ft2p
    @user-hr7xf8ft2p Před 4 lety

    ሰላም ለናንተ ይሁን ጆስዬ ምርጥ ሰው ሰዎች አርአያ አንተ ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ ጆስዬ ስትስቅ አጎቴን ታስታውሰኛለህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ethiopianprank4634
    @ethiopianprank4634 Před 4 lety

    አህመድ በጣም የተረጋጋህ አስተዋይ ነህ

  • @user-qc3qk9sr2x
    @user-qc3qk9sr2x Před 4 lety +31

    አላህ ከዘፈን ያላቅቅህ አህሜው

  • @saadamohamad2207
    @saadamohamad2207 Před 4 lety +1

    ሁለቱ ምርጥ ሰወችናቸው

  • @azozrostm8141
    @azozrostm8141 Před 4 lety +4

    ጆሲየ የሰው ልክ መውደደን በምን ልግለፅልህ የድንግል ማርያም ልጅ ካለህ ላይ ይጨምርልህ የኔ መልካም አንተ ለሰወች ፍቅርህን በእንባ ትገልፃለህ እኔ ግን አንተን ምንም አልገልፅልሽ አለኝ ❤😘

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 Před 4 lety

      Azoz Rostm eyesusi be wonigeli layi yihini asitemiruwali """ eyesusi nebiyi new gini geta bilo yamelekesi fetariwuni kiduwali menoriyawu gehanemi new

    • @azozrostm8141
      @azozrostm8141 Před 4 lety

      @@sherifali3676 ቱ

  • @gondaritselem3232
    @gondaritselem3232 Před 4 lety

    How he humble love this singer

  • @samreta2744
    @samreta2744 Před 4 lety

    ጆሲ የዓለማችን ምርጥ ሰው
    ሁሌም እናክብርሃለን

  • @igo1071
    @igo1071 Před 4 lety

    አህመድ ተሾመ ጎበዝዘፋኝ ቴዲ አፍሮ በጣም ጥሩ ምንም ከአንተጋር የሚያገናኘው ነገር የለም አንተም ደስ የምትል ዘፋኝ ቴዲም በኢትዮጵያም በአለምም ላይ የተወደደ ዘፋኝ በጣም ጥሩ ልጅ ነው እነዚህ የመንደር ትርክሚርኪ ስራፈቶች የሚያወሩት ነው ቴዲ ስራውን አንተም ስራውን ነው 💚💛❤️🙏🏼በርቱ ህዝባችንን እየጠበቃችሁ ሀግራችሁንም ጠብቁ ለኢትዮጲያ ፍቅርና አንድነት ዝፈኑ

  • @user-gz8zd7mn3l
    @user-gz8zd7mn3l Před 4 lety

    አህድ ወድም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ፀባይህ መልክህ ሁሉም ቆጆነህ በርታልን🙌💜👍

  • @user-wy2mq2rr3f
    @user-wy2mq2rr3f Před 4 lety +6

    ምርጥ ሰው አህመድ

  • @user-be6nf1ne1o
    @user-be6nf1ne1o Před 4 lety +1

    ሃሙዲን ላይ ነው የመጣሁት አላህ ያቅናህ ወንድሜ

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 Před 4 lety +1

    አህመድ ተሾመ (ዲቢ ) ምርጥ ኢትዮጵያን
    አንተን እና ጥላሁን ገሰሰ በተወለዱበት ኦሮሞ ላይ አሁን እምቢርት ቲቆርጢያለህ
    እጊር ትቆርጣለህ አልቆርጥም
    ውጣልኝ ሂድልኝ የሚል ገገማ መጣብን

  • @kedirkedir3376
    @kedirkedir3376 Před 4 lety

    ሁለታችሁም በጣም ትመቹኛላችሁ አላህ ወደ ቀጥተኛው ጎዳና ይምራችሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 4 lety

    እውነት ነው አዲሳባ እንደ አሜሪካ በሩን ዘግቶ ነው የሚኖረው ይጨቃል ውነት ነው እኔ የድሬ ልጅ ነኝእዛ አንድሳምት መቀመዝጥ አልችልም

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q Před 4 lety +1

    በቴዲ አፍሮ ቀልድ የለም ኢትዮጵያ ስትታመም አብሮ የሚታመም የበኩር ልጇ ነው ቴዲሻ
    አንተም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 4 lety

    እኔም ተናድጄብክ ነበር ግን አሁን አሁን በብዛት enterviw ክን ስሰማ በጣም የተረጋጋክ እና አስተዋይ ሰዉ ነክ

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 4 lety

    እንደውም ቤሩት ግማሽእድሜህን ሊጠጋህ ስትል ነው የተመለስከው በተለይ ጅናህ ጅስር አካባቢ ወለው ግን ምርጥ ነህ አሪፊ ኢትዬጵያዊ

  • @user-co3fl7rn1t
    @user-co3fl7rn1t Před 4 lety +2

    አህመድ የምትመችኝ ልጅ

  • @user-jf1qd9hd4g
    @user-jf1qd9hd4g Před 4 lety +2

    የሰው ነገር አትስማ አህመዲ ጥሩሰው ነህ።

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 4 lety

    ዊ አነጋገሩ ስነስርአቱ ደስ ስል እርግት ያለ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ።

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk Před 4 lety +1

    ንግግሩ ማሻ አላህ
    አላህ ከዚህ የተሻለ ስራ ይስጥህ ወንድሜ

  • @gondaritselem3232
    @gondaritselem3232 Před 3 lety

    You amazing, stay like you are
    .learn from you
    His attitude love it

  • @user-uj1cc1el5q
    @user-uj1cc1el5q Před 4 lety

    አህመድየ አላህ ይጠብቅህ ሰዉ ምቀኛ ነዉ እራስህን ጠብቅ ጠባቂዉ አላህ ነዉ ግን

  • @user-vc9ls5ls3q
    @user-vc9ls5ls3q Před 4 lety +16

    ሀቢቢ አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራህ ከሙዚቃው አለም አላህ በቃ ይበልህ

  • @user-xl6qh6ww3f
    @user-xl6qh6ww3f Před 4 lety

    አህምየአላህይመልሥህ. ቀጥተኚዉንይምራህ. አረየሙዚቃጡሩየለዉም. እደዉአላህ. ይመልሥህ. እደኢሳም. ሀበሻ. አቦከሙዚቃዉጣና. ነሺዳሥራ. እደሙሀመዱ. አቦል. ያረብ

  • @rehmaalymahy7560
    @rehmaalymahy7560 Před 4 lety +2

    Masahallah. Allah. Yetabekh.

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 4 lety

    ዲንቢዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ahlamalsaalih4352
    @ahlamalsaalih4352 Před 4 lety

    ኣሁንም ከዛ ቀዳዳ ኣዝማሪ ቴዲ የሚሉት እጥፉ ትበልጣለህ የኔ ኣንበሳ
    ተጠየቂ ናዝሬት
    ድንቢ ለድንቢ
    የትዝታ ፈረስ
    በጣም እምወዳቸው ሙዚቓወቹሁ ነው
    ኣህመድየ ኣላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @momlove3589
    @momlove3589 Před 4 lety +1

    ሁለቱም እወዳቸዋለሁ ❤❤🌷🌷

  • @muktirk
    @muktirk Před 4 lety

    Wow! I respect you,Ahmed Teshemo! This is what expected from you bro, wish you further success in your career. ያራዳ ልጅ እንዲሀ ነው!

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 4 lety

    አህመድይ ለኔ አይደለም ቴዲ ከማንም ትበላጣለክ የኔ ቱሁት ።😘😘😘

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 Před 4 lety

    አህመድ ተሾመ ጭዋ ሠው ነህ ዘፈኖችሁ ደስ ይሉኛል

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f Před 4 lety +16

    አህመድቁራአን ስትቀራ ለመስማትያብቃንይመልስህ

    • @yega657
      @yega657 Před 4 lety

      የሙሀመድ ፍልስፍና

    • @sumayajambo3180
      @sumayajambo3180 Před 4 lety +1

      @@yega657 men alsh anch tubo afe

    • @user-qh6hp2ic7f
      @user-qh6hp2ic7f Před 4 lety +1

      nuna new ምንአባሽአገባሽ ጥብ ውሻ መሀመድ ባችስምአይነሳም ዝቃጭ

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y Před 4 lety +1

      አሚን ያረብ

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y Před 4 lety +1

      ይልስምሽ ባዶ ቅጭላት እኛ እዉነተኛ አማኞች ነን

  • @asebeteferi2596
    @asebeteferi2596 Před 4 lety

    አላህ ከዘፈን ይገላግልህ ። እንደዘፋኝ ያሉትን ሰውዬ ትበልጠዋለህ ስህተትህ ሙስሊም ሆነህ ለአማራ ቴድሮስ ወይም ኢትዮጵያ ወይም ቢቱን የነሱ ሳታደርግ ለመዝፈን መሞከርህ ነው ። አላህ ! ጅግሳ! ገመቹ የሚለው ቃል ለጆሮአቸው ???

  • @seadamohammed7092
    @seadamohammed7092 Před 4 lety

    በአሏህ ስለምትተማመን አሏህ ይጠብቅሀል አብሺር አህሜዋ

  • @zizuhabesha9433
    @zizuhabesha9433 Před 4 lety

    አህሜ አላህ ጥሩውን መንገድ ይምራህ ከሙዚቃ የተሻለ ስራ ይስጥህ

  • @fgjdg5062
    @fgjdg5062 Před 4 lety

    አህመድ ተሾማ አለህ ይጣብቅህ ሁሉ ነገር ደስስስ ይለል ማሻ አለህ

  • @meharibrothershenokmeharik3073

    Ethiopiawi💚💛❤
    nek bekaa dinebiyee❤❤

  • @Trust768
    @Trust768 Před 4 lety

    አህመድ ንፁህ ኢትዮጵያ ነው

  • @nebiyouzewdu9393
    @nebiyouzewdu9393 Před 4 lety

    Soriya who watching you for really you say Sudan kkkkk you funny I never heard 👂 before any ethiopian artist going to soriya any way I like you because you funny dude and also when I heard you said somebody throw rocks on you because of tedy afro I can't stop laughing because the way you explain on show 🤣 you make me laugh

  • @ss-ep7lq
    @ss-ep7lq Před 4 lety +1

    Esey yene tafache yaalahn sem stanesa edet edemwedh alah ytebkh

  • @hanna8382
    @hanna8382 Před 4 lety +1

    ስወዳችው ሁለታችንም

  • @yega657
    @yega657 Před 4 lety +2

    😃😃😃 ወይኔ የኔ ምስኪን 🐅🤩🤩

    • @kidu715
      @kidu715 Před 4 lety

      nuna new በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ዉዴ

  • @tesfamichaelberhe6035
    @tesfamichaelberhe6035 Před 4 lety +1

    I remember when asked the same question on a stage in Meskel square (Gondar) and replied the same ,yrs back at the time DIMBI song was released

  • @kidu715
    @kidu715 Před 4 lety

    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ብዙ ጠቃሚ ቪዲዮች ታገኛላችሁ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 4 lety

    ስወድህ አይዞህ ጠባቂው እግዚአብሔር ነው።

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 Před 4 lety

    አበት እኔ ህፃን ሆኔ ነበር እሄን ነገር የሰማውት ዛሬ ምያወራሉ እዴ

  • @user-to9it1qb4s
    @user-to9it1qb4s Před 4 lety

    ድንቢ ምርጥ ሰው ውድድ እኮ ነው የማደርግህ

  • @melihataha7527
    @melihataha7527 Před 4 lety

    Wow mashalha yahagare laj

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 Před 4 lety +2

    ahmediye yene melkam sew♥