Awtar Tv Show ወግ - With Artist jalud - አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ጃሉድ ጋር - 2021 -

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #Ethiopianmusic #Amharicmusic #jalud
    Jalud - - Interview with Ethiopian Artist - Talk Show
    Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
    Download Awtar app: awtar-website.......
    Follow us on:-
    Facebook - / awtarapp
    Twitter - / awtarmultimedia
    Instagram - / awtarmultim. .

Komentáře • 35

  • @eagleeye5818
    @eagleeye5818 Před 2 lety +5

    ጃሉድዬ ❤️ ጋዜጠኛዋ ግን በሰላም ነው ኧረ ፈታ በይ

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před 3 měsíci

      መልክዋን አለማየታችን ደግሞ ችግራችንን ያባሰው ይመስላል።

  • @ewi3400
    @ewi3400 Před 2 lety +6

    በቃለ ምልልሱ ምንም ቦታ እንግሊዝኛ ሳትቀላቅል በመጨረስህ የሚገርም ነው በርታ።

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před 2 lety +2

    ጃሉዴ አንደኛ ጆኒ መቼም ፈዟል እናንተ እንኳን ፈታ አርጉን እንጂ

  • @LucyTip
    @LucyTip Před 2 lety +2

    አይ ጃሉድ

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 2 lety +2

    ጋዜጠኛዋ ምን ሆና ነው ድርቅ ያለችው

    • @blena9791
      @blena9791 Před 2 lety

      ስደብር ታናድዳለች አቦ

  • @blena9791
    @blena9791 Před 2 lety

    ጃሉድ
    አገርን ያስባለ ጉድ
    የተባለለት ሰው ምርጥ እኮ ነክ1ኛ

  • @maidotabate3941
    @maidotabate3941 Před 2 lety +4

    My babe 😂😂❤️
    Ataschenekiw eski ere besmmam 🙄

  • @sofifamily
    @sofifamily Před 2 lety +1

    ጃሉድ ፈታ ያለ ነው የሚመችዉ ደርቅ ጥያቄ ለሱ 😂

  • @jmailaasd8931
    @jmailaasd8931 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Před 2 lety +1

    ጃዬ ሙዷ ሁሌ የራሷ ነዉ ከሰዉ አትቀፍልም

  • @nikodimos523
    @nikodimos523 Před 2 lety

    Ja 🙌

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!::!!!m

  • @kalabwegayew112
    @kalabwegayew112 Před 2 lety

    ያበደ ነው man😍😍😍😍😍

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Před 2 lety +1

    ጠያቂዋ ግን የተፃፈ ብቻ ነው እንዴ ምታነቢው? ሁኔታም አንብቢ እንጂ።ጃሉድ ግን ይመችሽ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument Před 2 lety

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ 🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @godbless7978
    @godbless7978 Před 2 lety

    ጃ man

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 2 lety

    አውታት ወግ የሚል ሌላ ቻናል ክፈቱ ሙዚቃውም ኢትተርቪውም በአንድ ቻናል አያስኬድም

  • @user-to4uy7wu4v
    @user-to4uy7wu4v Před 2 lety

    አረ ጠያቂዋ ይቅርብሽ በቃ ለዚህ አልተፈጠርሽም የጃሎድንም ሙድ አጠፋሽው

  • @selamtaye3654
    @selamtaye3654 Před 2 lety

    90

  • @ashity2539
    @ashity2539 Před 2 lety +1

    ጋዜጠኛዋ ሲበሉ የላኳት ነች አጣደፈቸውኮ 😏

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Před 2 lety +2

    "እስኩል ላይፍህን"....
    ወይ አማርኛ!!! 🤭🤭🤭

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z Před 2 lety

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @liyamesfin6700
    @liyamesfin6700 Před 2 lety

    Yetmertbet hiweten reschewalew , yetmrt bet hiwet manm behiwet eyenore yemayresaw new 😂😂😂 ..awezagebat eko temechegnalek Jah

  • @habvito
    @habvito Před 2 lety +2

    "ሙዚቀኛ ባትሆን ምን ትሆን ነበር?" ፣ "የማን ሙዚቀኛ አድናቂ ነህ" ፣ "ሃይስኩል ላይፍ"? ዩ አር ዘ ሞስት ሬዲክለስ ሆስት፡
    ጋዜጠኝነትን ይሄን ያክል አታሳንሱት .... አውታሮች ደረጃችሁን ከፍ አድርጉ።

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 2 lety +1

    Jah Rastafari

  • @jmailaasd8931
    @jmailaasd8931 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jmailaasd8931
    @jmailaasd8931 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jmailaasd8931
    @jmailaasd8931 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤