Tibeb Befana: በጥበብ በፋና አርቲስት ጋሽ አበራ ሞላ እና ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ተገናኝተዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • በጥበብ በፋና አርቲስት ጋሽ አበራ ሞላ እና ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ተገናኝተዋል

Komentáře • 106

  • @serkalemtsegaye4904
    @serkalemtsegaye4904 Před 5 lety +7

    ፀግሽ ስወድህ በምክንያትነት ነው !!!ሁሌም አክባረክ፣አድናቂክ ነኝ ሁላችሁም አንገፋዎች አርስቲቶቻችን ብዙ ነገር ከናንተ እንጠብቃለን እዉነት ነዉ "ምን ሆነናል"!!!!

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 5 lety +5

    ፀግሽ የተባረክ ሰው።ልቤን አስለቀስካት።እርጋታህ የጌታ በረከት እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 5 lety +1

    ፀጋዬ የሆነ የገባህ ነገር እንዳለው ተረድቻለው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገረል

  • @Johny-hu9od
    @Johny-hu9od Před 5 lety +11

    በጣም ኣሪፍ ነው በውነት፡ ኣንዳንዶቹ ኣስተያየት ሰጭዎች ትገርማላቹህ፡ የት ነበራቹህ እስካሁን ምናምን የምትሉትን ትታቹህ ለስራ የተነሳን ሰው ሞራል ስጡት፡ ይችን እንኳን ተባበሩን፡፡

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 Před 4 lety +1

    Hey sheleshe from Philadelphia. Nice. Unitey for all Ethiopians keep up the good work

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 5 lety +7

    የናንተን ዘመን ይመልስልን ሌላ ምን ይባላል ሁሉ ነገራችው ይማርክህ ነበር ሁሉ ነገር የእውነት ነበር ዛሬ ሁሉ ነገር አርቴፍሻል ሆነ ያቺ የፍቅር ሃገር በማይርብ ሰዎች ተቀየረ ብቻ የናንተን ዘመን ይመልስልን ሃያሉ አምላክ

  • @ethio540
    @ethio540 Před 5 lety +2

    musican , gash abira mola you should write a book for and inform young generation, we should learn from you

  • @alexde8948
    @alexde8948 Před 5 lety +3

    እናመሰግናለን ሆዳቸውን እና ኪሳቸውን ከሚሞሉ አርቲስቶች ስለ ሀገራቸው ቅንጣት ታክል ደንታ ክሌላቸውየተሻላችሁ ስለሆናችሁ !!!

  • @davidtrunneh6572
    @davidtrunneh6572 Před 5 lety +5

    ፀግሽ አንተ ያየህበትን አቅጣጫ ፖለቲከኞቹ ቢያዮት ኖሮ አገራችን የት በደረሰች ነበር ተምረው ጠባብ አስተሳሰብ ያለባቸው ፖለቲከኛ ከሚገኙባቸው ሀገራት ብቸኛዋ የኛው ብቻ ናት ።
    ፀግሽና ጋሼ እድሜውን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 5 lety +4

    ወይኔ እናንተ በስሜት ስትናገሩ እባዬ መጣ ምን አለ ህዝቡን እርስ በእርስ የሚያተራምሱት ማስተዋልን ቢሰጣቸዉና በፍቅር ብንኖር አገራችንኮ ለሁላችን ትበቃለች ለናንተ እረጅም እድሜ ለአገራችን ደሞ ፍፁም ሰላምን ይስጥልን አሜን 💚💛💓💚💛💕💚💛💖💚💛💚💛💝💚💛💞💙💗💜💜💜💜

    • @mengistununiye3800
      @mengistununiye3800 Před 3 lety

      Aye wedenesu melewe tsenfengenetene yasayale, ehene tewelde endete atatemene enaskedewe enge atsewochu bele kalke ye ewenete reference arekachewe eheme ayasmamame

  • @johnawake9870
    @johnawake9870 Před 5 lety +6

    ከናንተ የሚጠበቅ ከበጎ ህሊና የሚመነጭ ሀሳብ ተባረኩ

  • @Sebleaddis
    @Sebleaddis Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድሮም ከእናንተ የሚጠበቀው ይህ ነው በጣም ደስ ይላል ግሩም አግላለፅ እየሞተ ያለና እየኖረ ያለ እንዴት በአንድ ያስባሉ እናመሰግናለን ፀግሽ አዛውንቴቹ ናልቸው ወጣቱን እየዘወሩት ያሉት እግዚአብሔር ሀገራችንን ወግኖቻችንን ይጠብቅልን!!!!!!!!!
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!!!

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 5 lety

    ይሄን ዓይነቱን የሃሳብ ልውውጥ ከመሰሎቻችን ጋር በሐዘን ቤትና በመሳሰሉት አጋጣሚዎች የምንነጋገርበት ሁኔታ ነው፣ አሁን ግን ከሰፊው ጋር የምትነጋገሩበት ነገር ስለሆነ ትልቅ ፋይዳ አለውና እግዚ አብሔር ይባርካችሁ። ይህ ፕሮግራም ቀጣይነት ካለው ቀላል የማይባል ለውጥ እናያለን ብዬ እገምታለሁ።

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 5 lety +8

    እድሜና ጤና ይስጣቹ .ለዘረኛውም ልብ ይስጥልን

  • @user-zo9sn2bt2n
    @user-zo9sn2bt2n Před 5 lety +2

    እውነት ነው እግዚአብሔርን እረስተን በጥቅም ብቻ ስለ ምንኖር ነው ይህ ችግር የገጠመን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety +7

    ፀጋዬ እሸቱ ውስጤ ናቸው ታላቅ ሰው

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 Před 5 lety +3

    ዛሬ አንጀቴን አራስከው ጋሽ ስለሺ ። የሀገራችን ን ታሪክ
    ማንነትን ከስሩ የሚማር እና የሚያስተምር ባለመኖሩ የችግሩ ተጠያቂዎች እኝው ነን !

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni Před 5 lety +3

    Hi Dereje I love your show. Keep it up. God bless Ethiopia.

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +5

    የኢትዮጵያ ጠላት ኢትዮጵያውያን ህዝቡ ነው ባይ ነኝ አገር የምናፈርስ እኛ የምንገነባውም እኛው ነን አገርታን ለስጋት ለክፍትም ተሳትፎ ያለው ህዝቡ ነው ሰው ግን መንግስት መንግስት ይላል መንግስት ህዝብ ነው በእኔ አሳብ መንግስት ካልንም ደግሞ ዶ አብይ ምን ያድርግ በወያኔ ጊዜ የተከማቸውን አተላ ዝቆት አላለቀም አዲስ ምእራፍ አዲስ ስራ አዲስ አመራር ለውጥን ለማምጣት የህዝብ አስተዋጽኦ ወሳኝ ነው

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 Před 5 lety +1

    ፀግሽ በጣም ይገረማል ኢትዮጵያ በዘር ታመሰች ወጣቱ አገሩን መቀበል ነበረበት

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx Před 5 lety

    Dera thank you* tsegesh and gashe betam new menamsegenw.

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 Před 5 lety +4

    ጥበብ ማለት ይህ ነው።

  • @hammoudhammoud8254
    @hammoudhammoud8254 Před 5 lety

    ፀግሽ ስወድህ በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ በተሰብህ

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede5454 Před 5 lety +1

    ፀግሽ ደግ ብለሃል ግን ለዚህ ደረጃ ያደረሱን የፖለቲካ መሪዎቻችን ናቸው ማን? እንዴት ነው መመራት ያለብን ብለን ካልተነጋገርን በጋራ ካልወሰንን ያው አሳር መብላታችን ነው
    ስለሺ እግዜር ይስጥልኝ ደሬ አንበሳው አሪፍ ሾው

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +2

    እኔ የዘፈን ወዳጅ አይደለሁም ግን ብትናገሩ ብትሰሩ ብትጫወቱ የምያምርባችሁ አገር ወዳዶች ናችሁ እድሜያችሁ ይርዘም ብያለሁ

  • @haimanottizazu9357
    @haimanottizazu9357 Před 5 lety +2

    ጥሩ ነገር ነው ያሠባችሁት በርቱ

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 Před 5 lety

    ወንድሞቻችን የእዉነት አከብራቸዋለሁ አደንቃቸዋለሁ በጣም መስራት አለባችኹ በንግግርም በተለያዩ ፕሮግራም የበለጠ ህዝብ ወጣቶች በብዛት አገር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሚባለዉ ብዙ አላወቁበትም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ናት ማንም ምንም ደሀ ብንሁንም እኔ የእውነት በኢትዮጵያ ነቲ አፕታም ልዩ የእምነት አገር ማማይ፡ናት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 Před 5 lety +3

    ይህ ታላቅ ሰው ትውልድ የመቅረጽ ችሎታ አለው ባለው ጊዜ የራሱ የሆነ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተሰጥቶት ቢያስተምር ውጤታማ እንሆናለን

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Před 5 lety +1

    ሠላም ደረጄ ዛሬ ያቀረብከው ዝግጅት እንደ ሁልግዜው ሁሉ በጣም አሪፍ ነው።በእንግዶችህም የተነሳው ቁም ነገር ወቅታዊ ነው። በለበስከው ሙሉ ልብስ እጅጌ ላይ የተለጠፈው ባጅ ነገር አላስፈላጊ ነውና ብታስተካክለው መልካም ይመስለኛል ።የግዜው ፋሽንም የሚፈልገውም አይመስለኝም ።

  • @tomtomfake9066
    @tomtomfake9066 Před 5 lety +2

    Ehe new le hagerachen yemiyasfelgew, bravo dere, ye sew magna

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ውይይይይይይ ፀጊሽየ ስሜትህን ሳይ የኔም ስሜት ተነካ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 4 lety

    ጋሽ አበራ አንተ አርት ነህ። አርቲስት ማለት፣ ባህል ማለት እንዳንተ ያለው ስለሆንህ ወጣቱን ብትቀርጸው ራሱን ሀገሩን ወደማወቅ ይመለሳል።

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge Před 5 lety

    ይመችህ

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 Před 5 lety

    Wow tsegaya eshtu thank you so much 🙏

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 Před 5 lety +2

    Good job bravo

  • @sewmehon9551
    @sewmehon9551 Před 5 lety +2

    ፀግሽ እድሜ ይስጥህ

  • @messidia8350
    @messidia8350 Před 5 lety +1

    ተባረኩ የኢትዮዽያ ልጆች

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před 3 lety

    Wow Tsegeshena gashe Abera Molla

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 5 lety

    መሀይምን ማስረዳት ማለት የሞቀ ድንጋ ውሀ ማጠጣት ማለት ነው::
    አንዳንድ ሰዎች ቢመክሩ ቢመከሩ ሚሰሙ አይመስለኝም ቂም በቀል እርግፍ አድርገው ካልተው::
    መግደል ቀላል መስሏቸው ሚታያቸው በራሳቸው ሂይወት ቢደርስ ሚን እንደሚመስል ማሰብ አለባቸው::
    ጋሽ አበራና አቶ ፀጋዬ ጥሩ አስተማሪ ናቹህ....

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 5 lety +1

    ጋሽ አበራ. ጋሽ. ፀጋዬ. ጋሽ. ደረጄ.
    እጅግ. እናከብራችዋለን. መጥፎዎችን. ለማጥፋት. ጥሩ ሰዎችም. እየተጎዱ. ነው.
    ለምሳሌ. ኮሜንት.comment የሚሰጡትን. ተመልከቱ. ክፋታቸውን. ውይ ውይ ....

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 4 lety

    የች ሀገር ወደ ማነታችን ያጠፋው ፊልም እየተስራ
    የለውም ማገድ አለበን ከባሕላች የማወኩሉ።ናቸው

  • @beleteeshetugebreyohannes5284

    This is the PREAMBLE of the constitution.........................We, the Nations, Nationalities and Peoples of Ethiopia: ........ it must change to We Ethiopians.....

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 Před 5 lety +2

    አይ ፀግሽ ለኛ ለሀገራችን ህዝቡ ዲሞክራሲ አያስፈልገንም አይወድልንም ።አቡቹ ምን ያድርግ

  • @lidyasolomon3560
    @lidyasolomon3560 Před 4 lety

    Tibeb be fana new season yalefuten video pls akafelun

  • @seifegebre2915
    @seifegebre2915 Před 5 lety

    ጋሽ አበራ ለምንድነው ፀጋዬን መስማት ያልፈለገው? አሜርካን እንደኖረ አይደለም የመስማት ችሎታው. ምናልባት የኔ ይሻላል ብሎ ይሆናል.

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 4 lety

    ጋሽ አበራ ለማ በትክክል አስቀምጧል። እጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ዋና ችግር ስለሆነ ወደ ሀገር በቀል አሰራር እንመለስ።

  • @yali5048
    @yali5048 Před 5 lety +2

    derege,sewedhe,eko,derege,ymetwede,esekiasayege,like

  • @yemisirachmusa7079
    @yemisirachmusa7079 Před 5 lety

    Good job my brother

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 5 lety +4

    **ሶስታችሁንም አመስግናለሁ**

  • @adddem9413
    @adddem9413 Před 5 lety

    Tsegish; I know most of your friends in Keftegna 16 kinet; don't kid, u are now 60!! Pls say it loudly that you are proud to ve 60 years old!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety

    💛💚♥👍👍👍👏👏

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 5 lety

    ችግሩ ፖለቲካው አካባቢ እኮ ነው ያለው ጎበዝ እንደ እኔ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx Před 5 lety

    Gash abera sew sew nger new

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před 3 lety

    Merte Ethiopiawian

  • @tewodroskebede1614
    @tewodroskebede1614 Před 5 lety +1

    ደሪ ታዳጊው እናተ እየበከላችው ምን ይርግ መጀመሪያ እራሳችው ፈትሹ

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Před 5 lety +2

    Drei new tefah

  • @samalenu2118
    @samalenu2118 Před 5 lety

    one can only win with love. hate only creat hate.

  • @tdctakele5460
    @tdctakele5460 Před 5 lety

    czcams.com/video/NYym5K0g58k/video.html እንረዳዳ በደቡብ ኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር የተሠራ መዝሙር ነው እባክዎን በቪዲዮው ትንሸዋን ኢትዮጵያ ይመልከቱበት

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 5 lety

    WENDATA TESGYSH & SELESHI

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Před 5 lety

    A literary polymath, Gash Abera Molla!!!

  • @desgebrezabeher2847
    @desgebrezabeher2847 Před 5 lety

    Tsegaye please tedrose is very divisive. When you claim teddy is singing for ethiopia, ethiopia is not the kings, ethiopians are the ordinary peoples who live from the west to the east, and from the south to north.

  • @djggszbbsfjcahsg9333
    @djggszbbsfjcahsg9333 Před 5 lety

    እድሜህይርዘምጋሽ አበራ ሞላ ጥበብ ድሮ ቀረ አሁንማ ስንት ተሸጠ ሆኖአል ወሬው በዛላይ ቀልብ የማይገዛሙዚቃ አገሬን እራባት።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 5 lety +1

    betikikil !!!
    Ethiopia alech lemalet--
    yemandefribet seat lay dersenal !!!

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 Před 5 lety

    ሠላም ፡ አቶ ፡ ስለሺ ፡ ዋሽንግቶን ፡ በነበርክበት ፡ ግዜ ፡
    ኑ!ለልጆቻችንን ፡ ባህል ፡ ለስተምር/እናስተምር ፡ ብልህ ፡
    ት/ቤት ፡ ከፈትክ ፡ በክራር ፡ ቋንቋ ፡ በቃል፡ ታሪክ ፡ ስታስተምር ፡
    እኛ /ምርጥ/ሀበሻ/የተማርን ፡ ባዮች ፡ የራሣቸውን ፡ ጠልተው
    የራሳቸው ፡ ያልሆነውን ፡ ለመሆን ፡ ደፋ!ቀና!ይሉ ፡ የነበሩ ፡
    ዛሬም ፡ አረጁ ፡ አንጂ ፡ አልተቀየረም።
    #ኢትዮጵያዊያን ፡ በሠላም#በኢትዮጵያ ፡#በኢትዮጵያ#በሠላም#ለዘለዓለም ፡ ይኑሩ ፡ ፡

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Před 5 lety

    DERE LIBSIH LAY YALEWIN LEBIL ALNEKELKM

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 Před 5 lety

    ye zeregna menegest asechegere medere bedeb gala hune degemo ye mineliken temehertebete liyafersu newi

  • @Tsmmachge
    @Tsmmachge Před 5 lety

    Woyane keteketn ahun degom olf meta Egziabher Ethiopian yetbekat!

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 5 lety

    afenaqayoch OPDO ,, tesasitenal aylum ::
    Takele Uma yemefeligat Hager,, kelelaw zer beteley ke Amara
    netsa yehonech,, Oromeyan new !!!
    yehe gin aytasebim !!!
    hulachnim tefften,,,,Midretu , ye awre mefencha tihonalech !!!!!!!!

  • @serkalemmengesha8773
    @serkalemmengesha8773 Před 5 lety

    Min honenal kibit yistachu tewedag artistochachin bertuln

  • @beleteeshetugebreyohannes5284

    If you have a power work hard to change the Constitution of the Country.....Do you understand what it says ...?

  • @yaregalmengistie
    @yaregalmengistie Před 5 lety

    melikam new

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 5 lety

    Gash abera seyawera dereje gera gebaw misgen anjeten belaw

  • @adddem9413
    @adddem9413 Před 5 lety

    Dereje is a fake person; why you are run away from Grand bar(chichinea)?
    U were begging for your wedding thru Netsanet and Asnake in Grand bar

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 5 lety +2

    አፄ Minilik Yemebal ከንቱ ሰው ባደረገው ግፍ እና Tplf ያገለገለን የማይረሳ የልማት ለውጥ ካልተማመን ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራትም ::::

    • @satennaw
      @satennaw Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ/ሽ የሶኦል በር ክፍት ነው

    • @tihunyilmayilma2204
      @tihunyilmayilma2204 Před 5 lety

      ተነግራችሁ እንኳን አይገባችሁም ማለት ነው።

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Před 5 lety

      በርታ እውነት ግን አርነት ታወጣሀለች

    • @melelema9812
      @melelema9812 Před 5 lety

      Endat sew eyteangerew aygebawem min ayenat kefo yesew kefo nahe bakehe ,

  • @adddem9413
    @adddem9413 Před 5 lety

    Tsegaye: u are not only 50. I know ur friends in Keftegna 16 Kebele 10; they are now 59 to 61!!!!!! don't lie bro.

    • @samalenu2118
      @samalenu2118 Před 5 lety +1

      i think the mean point is they have lived most of their life. it is not numbers

    • @melelema9812
      @melelema9812 Před 5 lety

      Tera yemender wera awera meliktu lendante ayenatu kefo eko nawe,

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 5 lety

    Leboch 27 amet sitaskabit alneberem ahun min tefetere .
    Ke tedy afro besteker fisum Fisum alsemahim wushetamoch leba hula.

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Před 5 lety +3

      **ትላንትናን መኖር ይብቃን እባካችሁ ጥሩ ነገር ማሰብ ለራስ ነው፣ ዛሬ እኮ አዲስ ቀን ነው።እሺ ይሁን አንተ ያልከው ይሁን፣ ታድያ ከዛሬስ ብንጀምርስ ምን አለበት??**

    • @haimanottizazu9357
      @haimanottizazu9357 Před 5 lety

      ያለፈ አልፎአል ዛሬም አልረፈደም ሠውን ከመውቀስ እኔስ ምን ሠራሁ ብሎ እራስን መጠየቅ ጥሩ ሀሣብ ነው ይዘው የመጡት ከመውቀስ ከጎናቸው መቆም በዚህ ሠአት ለሀገራችን የሚያስፈልጋት ይኼ ነው

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 5 lety

    ፍራሽ አዳሽ

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 Před 5 lety +1

    እስከዛሬ የት ነበራችሁ አሁን ምን ታያችሁ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 5 lety

      Gosh nigeriligh leba

    • @tomtomfake9066
      @tomtomfake9066 Před 5 lety

      Netsanet alneberem

    • @yali5048
      @yali5048 Před 5 lety

      ሽሮሜዳeme,erasrw,germogal እንኑርባት D8RL

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Před 5 lety +4

      **አንቺስ፣ አንተስ፣ እኛ፣ ሁላችንምም የት ነበርን**
      **ከዛሬስ መጀመር አንችልም እስቲ አስተሳሰባችንን ዛሬ እንኳን እንቀይር ዛሬ አዲስ ቀን ነው እኮ**

    • @tomtomfake9066
      @tomtomfake9066 Před 5 lety +1

      @@user-yv4te8rf4l kahun mejemer aychalem yalek/yalesh manew? Yagere afrash hula, maberetatat enji menkef ayasfelegem

  • @edosawadajo8807
    @edosawadajo8807 Před 5 lety +1

    ልሙጥ ባንዲራ ለብሳችሁ የአንድ ቤሔር ባህል በሙዚቃው እያሳችሁ ስለ ኢትዮጵያ ትናገራላችሁ? ሞኝ ፈልጉ

    • @elarg1214
      @elarg1214 Před 5 lety +2

      መልህክቱ ላንተ ቢጤ ነው

    • @edosawadajo8807
      @edosawadajo8807 Před 5 lety

      @@elarg1214 ምኞት ሆኖ ይቀራል። አንተ የዱሮ ሥርዓት ናፋቂ

    • @elarg1214
      @elarg1214 Před 5 lety +1

      @@edosawadajo8807 ልቦና ይስጠን
      አመሰግናለው

    • @haimanottizazu9357
      @haimanottizazu9357 Před 5 lety +2

      @@elarg1214 መቼ ነው አስተሣሠባችን የሚቀየረው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከክፋት መልካም ማሠብ ይሻላል ጌታ ሆይ በኛ በአንድ ህዝቦች መካከል የመጣብንን መለያየት ክፋት ዘረኝነት ያጥፋልን ሌላ ምንም ማለት አይቻልም

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Před 5 lety

      ምኑ ነው ያንድ ብሄር ማስረጅክ ምንድነው

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 Před 5 lety +2

    ይህ ታላቅ ሰው ትውልድ የመቅረጽ ችሎታ አለው ባለው ጊዜ የራሱ የሆነ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተሰጥቶት ቢያስተምር ውጤታማ እንሆናለን