Filiya (ፊሊያ) - NEW! Ethiopian Film 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Filiya (ፊሊያ) - New Ethiopian Film 2017 - Ethiopian Movies - DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 327

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 Před 7 lety +6

    በአለም ላይ ፈገግ በለው ካሉት እኔ አንደኛ ነኛ ፈገግ ብዬ ነው የሞትኩት ዋው ምርጥ አባት መውለድ ቆንቆ ነው ሳይወልድም እንደዚህ አይነት አባት አለ !!!!

  • @betiyenati9057
    @betiyenati9057 Před 7 lety +107

    የአድዋ በአል ምክንያት በማርግ ዛሬ የአዲስ ፊልም ናፍቆታችንን አብረዳችሁልን እንኳን ለአድዋ በአል አደረሳችሁ የሀግሬ ልጆች

    • @trhasmissyoudadi302
      @trhasmissyoudadi302 Před 7 lety

      beti ye nati amen

    • @belitugalaw7336
      @belitugalaw7336 Před 7 lety

      trhas dad ewedhalew አሜን እንኳን ኣብሮ አደርስን እዴት ልይው እዴ

    • @destawetg2860
      @destawetg2860 Před 7 lety +3

      Belitu Galaw አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

    • @helusweet3112
      @helusweet3112 Před 7 lety

      beti ye nati እንኳን አብሮ አደረስን😍😘

    • @chinablechew6099
      @chinablechew6099 Před 7 lety

      beti ye nati
      አንካነ
      አበሮ፡አደርሰን

  • @destawetg2860
    @destawetg2860 Před 7 lety +20

    ግን ለምን እኔ መጨርሻው የምያሳዝን ፍልም አልወድም እስካሁን የማያቸውም ምጨርሻቸው የምያምር ነው በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፍልም ነው እናመስግናለን

    • @hiluhilena2328
      @hiluhilena2328 Před 7 lety

      Dasta E , atezna leman bileh hahahhhh...

    • @destawetg2860
      @destawetg2860 Před 7 lety

      Hilu Hilena ክክክክክ የሚገርመው እውነት ነው ሚመስለኝ ለዛነው

    • @hiluhilena2328
      @hiluhilena2328 Před 7 lety

      Dasta E, beka keni yelmdebih eshy indaymsileh hooo...ine Lesint zmed mehon inba new yafesesikut indant kkkkkkk

    • @hiluhilena2328
      @hiluhilena2328 Před 7 lety

      ahun gin bekagn hahaha...

    • @destawetg2860
      @destawetg2860 Před 7 lety +1

      Hilu Hilena ቅቅቅቅቅይይይ እሺ

  • @user-xy8ip9vc7w
    @user-xy8ip9vc7w Před 7 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ ልብ አግኝተን ከተማርንበት።

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 Před 7 lety +2

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ያሳዝናል መጨረሻው

  • @ibrahimmozamil6617
    @ibrahimmozamil6617 Před 3 lety +1

    እናትዬ መቅዲ ስወዳት😭😭❤❤❤አክስቴን ትመስለኛለች

  • @nichannado736
    @nichannado736 Před 7 lety +1

    በጣም አሪፍ ነዉ አጋጣሚ ሆኖ እኔ አላየሁትም ነበር ብቻ ተመችቶኛል

  • @user-wv5sy3ib7m
    @user-wv5sy3ib7m Před 7 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-bd6le3xk6y
    @user-bd6le3xk6y Před 7 lety +18

    ኮመንት ላነብ new የመጣሁት

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 Před 7 lety +1

    ፊሊያ-አንድ ለአንድ በደግነት መሰዋትነት
    የሚከፋልበት የቤተሰብ ፋቅር ማለት ነው፡፡

  • @sarateshome9029
    @sarateshome9029 Před 7 lety +19

    በጣም ደባሪ ፊልም ነው ገኒን ስለምውድ ብቻ አየሁት

  • @hayathayu2061
    @hayathayu2061 Před 7 lety +3

    እጅግ ያምራል እናመሰግናለን

  • @user-mf6or8yg1k
    @user-mf6or8yg1k Před 7 lety +4

    ዋው ነው ያምራል በርቱ♥

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v Před 7 lety +1

    ምርጥ ፊልም

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 Před 5 lety +1

    ደስ ይላል 😢😢😢

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 Před 7 lety +1

    wowwwww des yemal film new tnxs😍😍😘😘

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm6100 Před 5 lety

    ዋው ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከልቡ ላየው በጣም ይገባዋል እኔ እጅግ በጣም ገብቶኛል

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety

    በጣም አሪፍ ነው ትንሽ መጨረሻው አሥጠላ እጅ ሣይዳሩ መላኩ መሞት የለበትም ነበር

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y Před 7 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ይምራል

  • @user-ud2hf1lf6y
    @user-ud2hf1lf6y Před 7 lety +142

    Kkkkkkkkkkk እሥኪ እኔም ወጉ ይድረሠኝ like ሣታደርጉኝ እንዳታልፍ 😜😜kkkkkk

    • @user-wh6cb3uf5i
      @user-wh6cb3uf5i Před 7 lety

      ውዴ ብለህ ጥራኝ ደስይበልሽ አረግሀልሽ ማር

    • @medid.454
      @medid.454 Před 7 lety +1

      ውዴ ብለህ ጥራኝ ያውም ግብዳው ላይክ ነው።ጀባ ያልኩሽ ውዴ
      ውዴ

    • @user-ud2hf1lf6y
      @user-ud2hf1lf6y Před 7 lety

      medhanie destta kkkkkk Yimchike tnxx😘

    • @user-xh2tw9ej5v
      @user-xh2tw9ej5v Před 5 lety

      ውዴ ብለህ ጥራኝ ዉዴብለህ ጥራኚ ዶራር ይግጬሺ አይሻልሺም

    • @jamedia5252
      @jamedia5252 Před 5 lety

      ወግ ማረግ ከሆነ የፈለግሽው ድል ባለ ሰርግ ማግባት ነዋ

  • @lamyamgmg6993
    @lamyamgmg6993 Před 7 lety

    betam arif film new mechershaw gin yaszinal

  • @netuhmekonn5376
    @netuhmekonn5376 Před 7 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @zdgt130
    @zdgt130 Před 4 lety +1

    ጥሩ ፊልም ነው ግን በጣም አካበዳችሀት

  • @madinafouad33
    @madinafouad33 Před 5 lety +1

    ያምራል

  • @sentayhukube9632
    @sentayhukube9632 Před 7 lety +1

    wow betam dese yelal

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 Před 4 lety

    ጥሩ ትምህርት አለው
    ግን መጨረሻው ያሳዝናል

  • @tig4420
    @tig4420 Před 7 lety +2

    Wow arif new

  • @user-sx1tw4zv6p
    @user-sx1tw4zv6p Před 7 lety +15

    የቆየ እኮ ነው አዲስ ልቀቁልን ያላያችሁ እዮት አሪፍ ነው ይመቻችሁ

  • @kokikokieryemesegen2068

    wowo meret film new Enamesegenalen

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 Před 5 lety

    ዋው ያመቱ ምርጥ ደባሪ ፍልም አሁን ይኼም ተከፍሎ ሲኒማ ታይቶዋል እኔ በማዳም ዋይፋ እራሱ ጨርሼ አላየሁትም

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 Před 7 lety +1

    ሞልቃቃ ሴቶችን ማየት ደብሮኛል ሲቀጥል ከፊልሙ ምንም ፍሬ ነገር አይታየኝም ሌላው አጁዛዎች በዙ ባጠቃላይ አልተመቸኝም ስራቹ ያውጣቹ

  • @fkernawegezihabher3639

    አሪፍ ይመስላል ልጀምረው እስኪ

  • @saramia1919
    @saramia1919 Před 7 lety +2

    Filiya wawww betame des tlalachwhe, dese yilale,.... teru tmherte new,.. RP melakuu...kakk

  • @user-cz2kc2wh7q
    @user-cz2kc2wh7q Před 7 lety +1

    ዋውው አሪፍ ነው

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 5 lety

    አመሰግናለሁ

  • @zizuuyahayati8097
    @zizuuyahayati8097 Před 7 lety +2

    betam arif new enamsegenaln

  • @betamarifyefikirzefnnewhan8637

    arif new

  • @user-eb6wh2zx5x
    @user-eb6wh2zx5x Před 3 měsíci

    Filiya ebalalew😊

  • @user-xd4ff8cf6y
    @user-xd4ff8cf6y Před 7 lety

    ምርጥ ነው

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 7 lety

    Wow betam aerife new dese yelale

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 Před 5 lety +1

    እሥኪ በ2019 ያዬ

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 Před 7 lety +10

    wow des yelal

  • @feiwyondelga7045
    @feiwyondelga7045 Před 7 lety

    Thanks

  • @user-dm5bm8tt8v
    @user-dm5bm8tt8v Před 7 lety +4

    የት ልትሄዱ ነወ ባአንድ ቀን

  • @seblewondemu7050
    @seblewondemu7050 Před 7 lety +79

    ኮሜንቶች.ተስብስባችሁ.ኣንድፊልምብስሩ.ምን.ይመስላችሃል?????

    • @user-gv8zd6cj8d
      @user-gv8zd6cj8d Před 7 lety +1

      Seble Wondemu። ይሻላቸዋል

    • @almahri7575
      @almahri7575 Před 7 lety

      Seble Wondemu ክክክክክክክክክ

    • @yalmwarktayetaye7468
      @yalmwarktayetaye7468 Před 7 lety +4

      ድራማው በምን እንደሚልቅ ታውቂለሽ በማዳም ምክኒያቱም ማዳም ሳይሉ አይኮምቱም ና ክክክክ

    • @islamispeace7092
      @islamispeace7092 Před 7 lety

      Seble Wondemu kkkkkkkkkkkk

    • @hayatht3243
      @hayatht3243 Před 7 lety +4

      yalmwarktaye taye። ላላ አሁን ቀይረዋል እስታይላቸውን። ሞልቀቅ ብለው ላ ይ ክ አድርጉብለ ኝ ብለው ይጨርሱታል ኤሬዎችም አሉ እናሱእንኳን ሙዚቃ ቢሞዝቁ ይሻላል አይ አም ተረረም ኤርትራ ተርምርም አይሎቨ ትትትረረርርር የኢትዩጵያ እያሉ ቢያወጡ ይቀላቸውል የኛዎቸ ፕሊስ ላይክ አድርጉኝ አትበሉ ምርጥ ወሬ ካወራችሁ አይተነው ካሳቀን ላይክ ሳናደርግ አናልፍም

  • @user-nc1lg8cl6r
    @user-nc1lg8cl6r Před 5 lety

    ገኒን ካላይ አይቼ ነበረ ኮሜኖቺ ደሰሰሰ አላላቺሁም ልተወዉ ልየዉ

  • @hailemichaelsolomun4438

    arif film new

  • @user-my2hj3fz4d
    @user-my2hj3fz4d Před 7 lety

    waw waw naci movei

  • @blensolomon8229
    @blensolomon8229 Před 7 lety

    thanks

  • @janetzawdi2280
    @janetzawdi2280 Před 7 lety

    wow betam disss yemele filem new gobazoch

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye2756 Před 7 lety +1

    አስተምሪ ነው አዝናኝ ነው በርቱ ብለናል!

  • @user-hu4df3dn4t
    @user-hu4df3dn4t Před 7 lety +4

    አረ ዛሬ አለፈላችሁ ተመስገን ይልመድባችሁ

  • @tigistmandefro7138
    @tigistmandefro7138 Před 4 lety

    mechereshaw yasazenal arffff film new

  • @fddhdhdhdhhd1217
    @fddhdhdhdhhd1217 Před 7 lety +1

    endene wendemun yemiwed ale beye alasebem gen yensu akerareb teru ayasetemrem endezi mekrareb lesitan yagaletal

  • @meronzuwede7850
    @meronzuwede7850 Před 7 lety +1

    አሪፍ ነውም

  • @user-zw8qz9ux1g
    @user-zw8qz9ux1g Před 7 lety +1

    የሆነ በአንድ ነገር ሙዝዝ ያለ ነገር

  • @joolydebebe4797
    @joolydebebe4797 Před 7 lety

    waw arife nw

  • @atenafuaseres9872
    @atenafuaseres9872 Před 7 lety

    wow betam

  • @wesenmisganew8109
    @wesenmisganew8109 Před 7 lety +3

    አሪፍ ነው ትንሽ ውስብስብ አለ እንጂ እናመሰግናለን

  • @burtuteamed5847
    @burtuteamed5847 Před 7 lety

    Uuuffffffff betam Yasazinali

  • @solefeker6297
    @solefeker6297 Před 7 lety

    እረ ምንጉድ ነው ውስብስብ ፊልም ነው ተጀምሮ እስኪያልቅ ያለው የፊልም እንቅስቃሴ እንቆቅልሽ ሆነብኝ ምንሼ ነው እስኪ በናታችሁ አብራሩት እናመስግናለን

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 Před 7 lety

    ዋውውውው.ምንርጥነው.

  • @tigset1192
    @tigset1192 Před 7 lety

    Waw stamru konjoooooo

  • @makimaki5284
    @makimaki5284 Před 7 lety

    አሪፍ ነው አነሰግናለው

  • @kallovelem3087
    @kallovelem3087 Před 7 lety +1

    Aref film naw

  • @user-jf2lc6sp3m
    @user-jf2lc6sp3m Před 7 lety +1

    የቆየነው እኮ እዲስ ልቀቁልን

  • @selamwondu6930
    @selamwondu6930 Před 7 lety

    wow betam merte filem nw

  • @yegletamerou3645
    @yegletamerou3645 Před 6 lety

    Ewnetm cometeroch enate banoru mn ywuteg nber mchit ybelachu

  • @user-ll1dg3gz3l
    @user-ll1dg3gz3l Před 7 lety

    ዋው ልየው 😄😄😄😄😄

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne9102 Před 7 lety

    lezabise film

  • @kokikokieryemesegen2068

    ades new meselegn leshufew

  • @ssedas7074
    @ssedas7074 Před 7 lety

    Betam betam des yemil hasetemeri film new thank you

  • @user-rn8yl8tl4j
    @user-rn8yl8tl4j Před 7 lety

    አሪፍነዉ.

    • @fathmasayed6463
      @fathmasayed6463 Před 7 lety

      መሬማ የከላላ ልጅነኝ አሪፍነው

  • @user-me6rm6wk6k
    @user-me6rm6wk6k Před 2 lety

    በአለምላይፈገግበለወካሉትእንደኛፈገግብዬነው

  • @sima7475
    @sima7475 Před 7 lety

    ምን አዲስ አዲስ ትላላችሁ ስንቴ ነው የሚታየው በናታችሁ አረ ቆይቷል ከተለቀቀ

  • @raheemanesser8072
    @raheemanesser8072 Před 7 lety +3

    eske ylye yybte zme blo

  • @blackhabescha5596
    @blackhabescha5596 Před 7 lety

    Astemary new,, tank's

  • @jdjhsjd270
    @jdjhsjd270 Před 7 lety

    Geniy sitbkew nebr filmshn arif nw

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm6100 Před 5 lety

    ደሞ ከመታተሮች ምድነው እደዚ መሆን ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚባለው ፊልም አስር እጅ ይሻላል አትሸውዱ ተመልከቱት

  • @edombezaedom5241
    @edombezaedom5241 Před 7 lety

    እኔ ምለው ተፈቅዶነው ወይስ አስገድደዋቹ ነው የምታንበሽብሹን የፊልም ማት አድ ሚ እባካቹ ላይክም አድርጉልኝ ስለቦንዱ እያወሩ ነው

    • @user-od3ox4lm4j
      @user-od3ox4lm4j Před 7 lety

      Edom Beza Edom ተገደው ነው የአድዋን ድል በማስመልከት

  • @user-hu5jw9vk2z
    @user-hu5jw9vk2z Před 7 lety +1

    waw

  • @zinazina2529
    @zinazina2529 Před 7 lety

    ያመራል

  • @xnnncxbncvcnnc9910
    @xnnncxbncvcnnc9910 Před 7 lety

    enamsegenalen

  • @sameraagegnakalusameraageg5826

    leshufew edi

  • @blenwolloyewa6515
    @blenwolloyewa6515 Před 7 lety

    enamsgnalen des yemil film new

  • @tgmollbb4889
    @tgmollbb4889 Před 6 lety

    ያምራልምንምአይል

  • @roziibestrozinaa769
    @roziibestrozinaa769 Před 7 lety

    Liyuwaa Endee

  • @bznakhma4914
    @bznakhma4914 Před 5 lety

    እናመሰግናሌን

  • @raninaga3540
    @raninaga3540 Před 7 lety

    ysazenale

  • @user-ro6gk3zh7f
    @user-ro6gk3zh7f Před 7 lety +1

    mdnewu yetayen medgagem ach

  • @arifzena5751
    @arifzena5751 Před 7 lety

    yezi movie derasi ena director le fird yiqrebu demo based on true story yilalu ende? endezi aynet story yelem

  • @gualtagrigualtagri962
    @gualtagrigualtagri962 Před 7 lety +9

    waw konjo nw gn ako gn alyehutam kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂

    • @helenhelen2302
      @helenhelen2302 Před 7 lety

      gual tagri gual tagri ክክክ ታዲያ በምን አወቅሽ

    • @gualtagrigualtagri962
      @gualtagrigualtagri962 Před 7 lety

      helen helen helen konjo andihwa gamchi naw 😂😂😃😃😃😃😜😜😜😜kkkkkkkkkkk

    • @ajeebaa9055
      @ajeebaa9055 Před 7 lety

      gual tagri gual tagri y

    • @user-pz9rs3wc2w
      @user-pz9rs3wc2w Před 7 lety

      gual tagri gual tagri
      Kkkkkkkkkk
      Gobez

    • @kidannert5888
      @kidannert5888 Před 7 lety

      gual tagri gual tagri kkkkkkk

  • @user-qj3gw7bh6s
    @user-qj3gw7bh6s Před 3 lety

    ዉይ ኮመት ላነብ ሥመጣ ልደፋ ነበር

  • @user-th6hu8uj6j
    @user-th6hu8uj6j Před 4 lety

    ኮሜቶች ኧረ አድስ ነው ወይስ የታየ

  • @nicolasyammouni4405
    @nicolasyammouni4405 Před 5 lety

    ዋዉዉዉዉ አሲማሪ ነዊ እናሜ ሰግና ለኔል

  • @user-ef4pp5ee6v
    @user-ef4pp5ee6v Před 7 lety

    mozazochi

  • @hlovemm.h2885
    @hlovemm.h2885 Před 7 lety +2

    arf now

  • @mrammoha2172
    @mrammoha2172 Před 7 lety +1

    ሳታዩት ገና አሪፍ ነው ትላላችሁ

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne9102 Před 7 lety

    ያለሀዘን ፊልም መስራት አትችይም ማለት ነዉ ንጋት