Ethiopia : ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም /BENIONE SPIRITUAL MOVIE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ይህንን መንፈሳዊ ፊልም ፡. ሰይጣን ግራ ያጋባው ሰው ይመልከተው
    ባመነው የተጎዳ ሰው ይመልከተው
    ቀን የገፋው ሰው ይመልከተው
    ተስፋ የቆረጠ ሰው ይመልከተው
    በክፉ ደዌ የተያዘ ሰው ይመልከተው
    ኃጢአቴ ከበደኝ የሚል ሰው ይመልከተው
    መማር መስራት ያልሆነለት ሰው ይመልከተው
    በእምነት የደከመ ሰው ይመልከተው
    ተአምር ማየት የሚፈልግ ይመልከተው
    ነገሩ የተቀበረበት ሰው ይመልከተው
    እግዚአብሔር የጎበኘው ሰው ይመልከተው
    የአባቶቹን ክብር የገዳማትን ጸጋ ማየት የሚሻ ይመልከተው
    በሐሰተኞች የተጎዳ ሰው ይመልከተው
    ነገ ምን እንደሚሆነ የሚሻ ይመልከተው ።
    በእያንዳንዳ የፊልሙ ሂደት ውስጥ የራሱን የሕይወት ውጣ ውረድ ያገኝበታል ። ይማርበታል ይጠነቅቅበታል ምስክርም ይሆንበታል ። መልካም እይታ

Komentáře • 1,4K

  • @ethiozemariam6914
    @ethiozemariam6914  Před 4 lety +516

    ይህ መንፈሳዊ ተውኔት ሰዎችን ለማስተማር የተዘጋጀ ነውና ይህንን ፊልም ለሰው ሁሉ ሼር በማድረግ እና የዩቲዩብ ገፄንም ሰብስክራይብ በማደረግ የእግዚአብሔርን ሥራ ተባባሪ ይሁኑ።
    በቀን በማታ በሁሉ ሥፍራ ጥበቃው አይለዮዎት።

    • @user-ir5uo4ul6m
      @user-ir5uo4ul6m Před 4 lety +9

      እሽ አባታችን በጣም እናመሰግናልን

    • @user-jk3uc1gn5t
      @user-jk3uc1gn5t Před 4 lety +3

      እሽ አባታችን

    • @bamlakeabebawe5904
      @bamlakeabebawe5904 Před 4 lety +4

      እሺ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-gd8ts8rr3t
      @user-gd8ts8rr3t Před 4 lety +3

      እሺ እድያረግ እናሳውቃለን

    • @derejet
      @derejet Před 4 lety +2

      ETHIO ZEMARIAM ኢትዮ ዘማርያም
      ኢትዬ ቤተሰብ ልይ እንደቀረቡ በሌሎችም ላይ ቢቀርቡ ተደራሽነት ይኖረዋል ::subscribeእድርጌአለሁ ቤተሰብ ለመሆን ቀሲስ

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před 4 lety +99

    ማሻአላህ አስተማሪ መካሪ ፊልም ነው እያለቀስኩ ነው ወላሂ ያየሁት ሁሉም ሰው በእምነቱ ይፅና

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +6

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷መልካም በአል🌷🌿🌿

    • @abrhertabrhet7675
      @abrhertabrhet7675 Před 4 lety +4

      እኔ ማበርላይ ሸር በየዋለሁ ብዙ ሰው 2ይ ክፋል ከለው ላክለን ያልኝ ነው አባታችን በዚ ቢቀጥበት ጡሩ ነው

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 Před 3 lety

      አሜንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

    • @asdfaxdf7290
      @asdfaxdf7290 Před 2 lety

      💝💝💝💝💝💝💝

    • @ikramika859
      @ikramika859 Před 2 lety +1

      እኔም በንባ ጀመርኩት

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia Před 3 lety +54

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አርቲስቶቻችን ይልመድባችሁ በርቱሌን ❤😍

  • @germayewondafraw9611
    @germayewondafraw9611 Před 4 lety +156

    ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ኦርቶዶክ ቤተ ክርስቲያን ሀብታም ናት ጊዜው በሚፈቅደው በፊልም በደንብ ሊሰራበት ይገባል

  • @user-qp2fz6wp5y
    @user-qp2fz6wp5y Před 4 lety +90

    አዲሱ አመትን በንስሐ እድንቀበል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @k1af33
    @k1af33 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 Před 4 lety +136

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
    ደሞ ልክ እንደ ግብፆቹ የቅዱሳን አባቶቻችንን ገድል በፊልም መልክ ብትሰሩልን ብዙ ሰው ይማርበታል ታሪኩም ከአዕምሮ አይጠፋም

    • @user-kh6kd9br2e
      @user-kh6kd9br2e Před 4 lety

      ደምሪኝ በቅንነት እማ 💐

    • @emutube4860
      @emutube4860 Před 4 lety

      የመቸ ነው ሻሸ ቀጭን ናትሳ

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +5

      ለቤተሰብ ለጓደኞ ሼር ያድርጉ።
      ይጠብቃችሁ

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +4

      ለቤተሰብ ለጓደኞ ሼር ያድርጉ።
      ይጠብቃችሁ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 4 lety +3

      መምህር ተስፋዬ ብዙ አስተማሪ የሆኑ እውነተኛ የህይወት ታሪኮች አሉኝ ወደ ፊልም ቀይሮ ሚፈልግ ካለ እሰጣለሁ ብሏል ተባበሩት የተዋህዶ ልጆች ለህዝቡ ይድረስ የቤተክርስቲያን ታሪክ እና ሀያልነቷ

  • @መሰንበት
    @መሰንበት Před 19 dny

    ብዙ የተማርኩበት ፊልም አግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሙ ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mw9my9pm5e
    @user-mw9my9pm5e Před 3 lety +43

    እኛ ሀገር የመፈሳዊ ፊልሞች አነስተኛ ነው
    በዚህው ቀጥሉበት

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety +5

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 lety

      Ewunet new 🙏

    • @user-ex8rr5jl6y
      @user-ex8rr5jl6y Před 3 lety

      @@ethiozemariam6914 እውነት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አሜን

    • @user-yr3gy3vi6t
      @user-yr3gy3vi6t Před 29 dny

      ሁሉንም ሰዉ እግዚአብሄር በመንገዱ ይምራዉ አባታችን ክበሩልን እናመሰግናለን አስተማሪ እና እጅግ የሚገስፅ ፊልም ነዉ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fikerabiti9480
    @fikerabiti9480 Před 4 lety +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen egezabher yemesgen

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @user-pr2wi4op8s
    @user-pr2wi4op8s Před 3 lety +9

    በጣም ደስ እሚል የእግዚአብሔርን ምህረትና ታላቅነት እሚገልጽ ፊልም ነው እዩት ያላያችሁት የተዋህዶ ልጆች😍💟💟💟😍💓💜💜💜

  • @melisamelish914
    @melisamelish914 Před 3 lety +2

    መምህር አቡኑ ስላየሆት በጣም ደሰ ብሎኛል

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሰብስክራይበ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን :: ይጠብቃችሁ
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 4 lety +32

    ዋውው ልብን ንጹ አድርጎ ቤቱ ለሄደ የድንግል ልጅ ማሀሪነው ተዋህዶ ለዘላለም አብረተሽ ጸንተሽ ኑሪልኝ ሀይማኖቴ

  • @MesaaMesaa-zc3yu
    @MesaaMesaa-zc3yu Před 3 měsíci

    የእግዚአብሔር ታምር እንደዚህ ነዉ አምላካችን አስደማሚ ነው አቤቱ አምላክ ሆይ መጨሻችንን አሳምርልን አሜን

  • @mohand2037
    @mohand2037 Před 4 lety +29

    ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር ሁሌም ኣሸናፊ ናት ይሄ ፊልም በጣም ኣስተማሪ ነው ።

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b Před 3 lety +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ቀጥሉበት

  • @mesi3777
    @mesi3777 Před 4 lety +47

    ያስለቅሳልም ያስተምራልም ኡፍፍፍፍ ወዮ ለጠንቅዋይ የምትሯሯጥ ነፍስ ወዮላት 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +12

      ለቤተሰቦዎ ለጓደኛዎ በፌስ ቡኮዎ ለጉርፖዎ ሼር ያድርጉ
      ግዜ ሲኖራቸው አይተው በእርግጠኝነት ይማሩበታል።

    • @user-rq2bh8ld2y
      @user-rq2bh8ld2y Před 4 lety +1

      @@ethiozemariam6914בהה

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭☝☝☝😭😭😭😭

  • @mazajant8732
    @mazajant8732 Před 2 lety +2

    አሚን አሚን አሚን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    እግዚአብሔር ይሥገን
    አሪፍ ነው
    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ze7639
    @ze7639 Před 4 lety +38

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ አይነት መንፈሳዊ ፊልሞች ድራማውዎች በብዛት ሊሰሩ ያስፈልጋል በርቱልን
    እኛንም ለንስሐ አልፎም ለሥጋ ወደሙ ያብቃን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      💐መልካም አዲስ አመት 💐💐☘️

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v Před 5 měsíci

    ለየኔ ቢጤዉ ልበቢስ ማስተዋልን የሚሰጥ አሪፍ መንፈሳዊይ ፊልም ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @mesitaalemu3505
    @mesitaalemu3505 Před 4 lety +6

    ዘግይቼ በማየቴ ተጸጸትኩኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ ልዩ ነች ብዙ ብዙ መስራት ይቻላል እንደዚህ በፊልም መልክ ሲቀርብ ብዙ ሰው ይማርበታል አባታችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 3 lety +2

    እኔ በብዙ ተማርኩበት!!አደኛ የእግዚአብሔር ትግስትና መሐሪነቱን!!!
    ሁለተኛው ቤተክርስቲያን የመጣሁሉ ፃዲቅአለመሆኑን።
    አምላኬ መድኃኒቴ እግዚአብሔር ሆይ አተ ከምታቀው ከምታየው እኔ ግን ከማላየው ጥፋት ሁሉ ጠብቀኝ አሜን ።
    ኢትዮጵያ እና ህዝቡንም ይቅር በለን አሜን ።
    ያሳደግሽኝ የአምላኬ እናት ኪዳንምህርት ምልጃሽ በምድር በሰማይ ይሁነኝ!!!አሜን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety +1

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሰብስክራይበ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን :: ይጠብቃችሁ
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h Před 3 lety +4

    የእግዚአብሔር ቸርነት ። መቼም አምላክ ኃጢአትን እንጂ ኃጢያተኛን አይጠላምና ይማረን. 😭🙏

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @user-lk6eo4vz1g
    @user-lk6eo4vz1g Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል በጣም ያሳዝናል ተውሀዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር ትልቅ ነው ፈጣርዬ ምን ይሳነዋል👏👏👏😥😥😥ላመነው በዚህ ቀጥሉበት ስለ መፈሳዊ ፊልም መሰራት አለበት ከዚህም በላይ ተዋናዬቼ በርቱ ቀጥሉበት💖

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 3 lety +4

    በእውነት በጣም ደስስስስ ደሚል ነው እግዚአብሔርን የተጠጋ ወድቆ አይወድቅም
    ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን በርቱልን

  • @user-ke9zz1wd7j
    @user-ke9zz1wd7j Před rokem

    በስማም አቤት ደስ ሲል የሚሳነው የለም እግዛአብሄር ሁሉን አስተካከለ እናት አባቱም እድህ ሆኖ ቤያውት በተለይ ደስ ይል ነበር እኖቱ በህይወት ብትኖር አቤት ክርስቴያን በመሆኔ ተደሰትኩ ለካስ የእኛም ህይወት ብስቁልቁሉ የወጣው ግዜው ሲደርስ ይሰተካከላል ለማንኛውም ደስ እያለኝ ጨርስኩት

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 Před 4 lety +6

    ፍፆሜዬን አሳምረው ይባል የለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑር

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿P

  • @tigistigis6697
    @tigistigis6697 Před 6 měsíci

    ዋውውው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ሁለቴ አየው ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @Meklit27
    @Meklit27 Před 4 lety +22

    ድሮስ ማን እንደ እግዚአብሔር!!! ይሄ በጣም መበረታታት ያለበት ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ሌላው ደግሞ ቤተክርስቲያንና ካህናት የአለማዊ ፊልሞች መቀለጃ መሆናቸው ቀርቶ እንዲህ በተገቢው ቦታ ቢሆን ለአምላካችን ክብርን እንሰጣለን::

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +3

      ለወዳጅ ለጓደኛ ያካፍሉት ፤ ስለ ተመለከቱት አመስግናለሁ ፤ መልካም በአል ።ቴጁንም ስብክራይብ አይርሱ

    • @Meklit27
      @Meklit27 Před 4 lety +1

      ETHIO ZEMARIAM ኢትዮ ዘማርያም አድርጌያለሁ አባታችን:: ትልቅ ስራ ነው የሰሩት🙏:: እንዲህ በኢትዮጲያውያን የተሰሩ ብዙ መንፈሳዊ ፊልሞች ያስፈልጉናል:: የበለጠ እንዲሰሩ እግዚአብሔር ይርዳዎት::

    • @sonysony8403
      @sonysony8403 Před 3 lety

      @@ethiozemariam6914 በሰመ አም በጣም ደስ የሚል ነው እግዛአቢሄር ለንሰሀ ያብቃን

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 6 měsíci

    ኦግዚአብሔር እኛንም የእድሜ ፀጋ ሰቶን በንሰሀን እምንታጠብ ያድርገን የድግል ማሪያም ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤

  • @mesitube4054
    @mesitube4054 Před 4 lety +59

    አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ::እንዲህ መንፈሳዊ ፈልም ሲሆን ሰውንም ያንጻል ያስተምራል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe4932 Před 3 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ መጨረሻዬን አስምርልኝ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 4 lety +50

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ግን በጣም የሚገርም ነው የግዚአብሔ ድንቅ ስራ እመን እንጅ ትድናለህ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 3 lety

    ዋወወወወወ በእውነት በጣም አስተማሪ መንፍሳዊ ፊልም ነው አቤት ስንቴ ደግሚ አየሁት እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃ ን ሼርርርርርርርርርር አትርሱ

  • @tigstasefaa8635
    @tigstasefaa8635 Před 4 lety +9

    አይ ይች ከንቱ አለም 😥😥እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው አባታችን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 4 lety +8

    በእውነት ሁሉንም ሰው የሚያስተምር ነው ሰው ወደ ክፉ ነገር ሂዶ ሲመለስ ምህረቱ ብዙ የሆነ መድሃኒአለም ይርዳናል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን የተሳተፋችሁ በሙሉ🌾👏👐🌿

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +3

      ለቤተሰቦዎ ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ
      ግዜ ሲኖራቸው አይተው በእርግጠኝነት ይማሩበታል።

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 Před 4 lety +1

      @@ethiozemariam6914 እሽ አባታችን

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 Před 4 lety +7

    ተመስገን የእመቤቴ ልጅ ያደረገኝ አምላክ 💒❤በጣም ልብ የሚነካ አስተማረ ነው ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን 👏

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿P

  • @munuraya9173
    @munuraya9173 Před 3 lety +2

    እንደዚህ አስተማሪ ፊልም አምጡ ተባረኩ ነብሴን ነው ያረሰረሳት።

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @user-kr4ll8ho5p
    @user-kr4ll8ho5p Před 4 lety +6

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ ክብር ምሥጋና ላተ ይሁን አተን ያመነ ወድቆ አይወድቅም የዘላለም ህይወት ነህ አተ

  • @burukaasra
    @burukaasra Před 6 měsíci

    የእግዚአብሄር ሥራ ድንቅ ነው....እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q Před 4 lety +18

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🕊🕊🕊💚💛❤ተመልካቶች ግን like ብታረግ

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 Před 2 lety

    በእውነት ትልቅ ትምህርት አለው ግን አላለቀም
    ቃለሒወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቺሁ ተዋህዶ ሐይማኖት ለዘላለም ፀታ ትኑር አሜን ፫

  • @mahlet5441
    @mahlet5441 Před 4 lety +7

    የ ሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን በ እምነታችን ያፅናን በተረፈ ቸሩ መድሀኒኣለም የ ድንግልጅ ክብርንና ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ ኣሜን🙏!

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +3

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @FlomenaYohans
    @FlomenaYohans Před 3 lety +4

    ምን ጊዜም እግዚአብሔርን ያመነ ይድናል እንመን እንድናለን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይውሰደን 🙏🙏🙏

  • @user-nd4nk2ly5d
    @user-nd4nk2ly5d Před 3 lety +5

    በጣም ትምህርት ሰጪ ነው እግዚአብሔር ከማይሆን ነገር ይጠብቀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 Před 3 lety +7

    በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው , ታይቶ የማይጠገብ , እግዚእብሔር ይጠብቆት ከነ ቤተሰቦ. በተለይ በአሁኑ አስጨናቂ ወቅት ለሕባችን ይሄንን እንዲአያዩ ማድረግ በነፃ
    ትልቅ እርዳታ ነው.

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @user-rc6nb7jz8q
    @user-rc6nb7jz8q Před 4 lety +18

    ብርጣሉ እልል በይ ክክ
    ስንቶቻችን ነን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በነጠላ ተሸፋፍነን ኃጢያት የምንሰራ ልጆችን ከቤተ ክርስቲያን ወደ ጠንቋይ ቤት የሚወስዱት ውይይ የኢትዮጵያ ሰው እንኳን በልጅ በእንቅልፍ የሚቀና
    በጣም አስተማሪ ፊልም

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +2

      ለወዳጅ ለጓደኛ ያካፍሉት ፤ ስለ ተመለከቱት አመስግናለሁ ፤ መልካም በአል ።ቴጁንም ስብክራይብ አይርሱ

  • @mtm508
    @mtm508 Před 3 lety +2

    በጣም አሥተማሪ ነወ ይለመድባችሁ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን እናመሠግናለን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 4 lety +15

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ድንቅ ነው ደራሲውም አቀናባሪውም እሱ ነው በሰው ዘንድ ከባድ የሆነ በርሱ ይቻላል አባታችን ትልቅ አስተማሪ ትምህርትም ስብከት ነው ፈጣሪ ሆይ ሁሌም እንድናመሰግነው ከቤቱም እንዳንርቅ የሚያስተምር ነው እናመሰግናለሁ አባታችን አርቲስቶቻችን በርቱልን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +1

      ለቤተሰቦዎ ለጓደኛዎ በፌስ ቡኮዎ ለጉርፖዎ ሼር ያድርጉ
      ግዜ ሲኖራቸው አይተው በእርግጠኝነት ይማሩበታል።

  • @sbeladaniel4607
    @sbeladaniel4607 Před 2 lety

    በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው አባቴ ተክልዬ እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን! በእውነት በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ።በእንባ ነው ፊልሙን የጨረስኩት። ቢዘገይም ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም! ፈጣሪ ወደ ቤቱ በንስሀ እንዲመልሰኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው። መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን! እናመሰግናለን!

  • @user-wt3dq8sx7j
    @user-wt3dq8sx7j Před 3 měsíci

    በእውነት እንዴት ልብ የሚነካ ነው በእምነትየፀና መጨረሻው ያማረ ነው አስተማሬ ነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety +21

    የሰይጣንን አሰራር የእግዚአብሔርን ቸርነትና አዳኝነት ያሳየ ፊልም ነው ልጁ ለሰይጣን ተገበረ የተገበረለትን ደግሞ አደነዘዘው የኛ ጌታ ግን ሁሉን መገልበጥ ይችላል ተመስገን አምላክ ሆይ። ላስተዋለ ሰው በጣም አስተማሪ ነው ስለክፍ መናፍስት ሴራ ማወቅ በጣም ይጠቅማል ስለ እሱ ሴራ ካወቅን አንሸወድም። እናመሰግናለን መምህር አቡኑ በርቱልን ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w Před měsícem

    በእውነት. አስተማሪ. መንፈሳዊ. ፊልም. ዋው. ቀጣይ. እንጠብቃልን. እናመሰግናለን♥♥♥🙏🙏🙏

  • @tube5313
    @tube5313 Před 4 lety +25

    በጣም ሀሪፍ እና አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉበት መንፈሳዊ ፊልሞች ቢሠሩ ትውልዱ ብዙ ነገር ይማራል እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ

  • @user-yr3gy3vi6t
    @user-yr3gy3vi6t Před 29 dny

    😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነዉ በእግዚአብሄር ዘንድ የማይቻል የለም ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቸ ለንሰሀ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን👏👏👏😭😭😭

  • @Aebrehem
    @Aebrehem Před 4 lety +6

    አይ ሰው መጥፉ ለሰው መደሀኔት ሰው ቢሁንም ጥላትም ሰው ነው..ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን..አሜን አሜን

  • @shewayeethiopia3492
    @shewayeethiopia3492 Před 2 lety

    በስመአብ በእንባ ጨርስኩት በእውነት እንድህ ብሰሩልን ህዝቡ ብዙ ትምህርት ያገኛል የሚደቅ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @kebnshekebenshe480
    @kebnshekebenshe480 Před 4 lety +4

    እርሶ ላይ አድሮ የመከረ የገሰፀ ልዑል የባህሪ የሆነ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን አትለይምና እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ ስሟ በፍጥረታ አደበት ሁሉ ትክበር አሜን እርሷንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 4 lety +46

    በኡነቱ ወድ መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረኩ በርቱልን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +12

      ለቤተሰቦዎ ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ
      ግዜ ሲኖራቸው አይተው በእርግጠኝነት ይማሩበታል።

    • @user-bo9hr8rl8u
      @user-bo9hr8rl8u Před 4 lety

      @@ethiozemariam6914 👏👏👏👏👏👏መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግን አለን አባታችን😍😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️✝️💔

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 4 lety +3

    ደስ የሚል አስትማሪ ፌልም ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ለትዋኒወቹ በሙሉ ፀጋውን ያብዛልን እርኩስ መንፍስ ከኛ ይራቅ አሜን 🙏🙏🙏

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 Před 3 lety +1

    ደሰ ይላል አሰለቀሰኝ የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ ያባትየዉ መጨረሻ ቢተይ ደሞ ጥሩ ነበር

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety +1

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @user-vj5cm6yc7s
    @user-vj5cm6yc7s Před 4 lety +7

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው መምህራችን ከዚህ በለይ እንዲሰሩ ልሉእግዚአቤሕር እድሜና ጤና ያድሎት እውነት ነው ወገን በባእድ አምልኮ ጠፍቷል እግዚአብሔር ሁሉን ማድርግ ይችላል

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 5 měsíci

    እጅግ በጣም ደስ የሚል አስተማራይ የሆነ ፊልምነው እግዚያብሄር ይስጣችውሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi7qr7fp6m
    @user-hi7qr7fp6m Před 3 lety +3

    እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይህንን አስተማሪ ፊልም የስራችሁልን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Před 4 lety +8

    እልልልልልልልልልልል በጣምደስ ይላል ሁሉም የሱ በት ነው አሁንም በቤቱ ይምራት

  • @jerryat7530
    @jerryat7530 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም እሱ ይቻላል !ያደርጋል !😭ደስ የሚል ፊልም ያለ የሚደረግ በየቤቱ ያለብን ችግር ነውና ::ገና በዚ ጉዳይ በደንብ መሰራት ያለበት ነገር ነው ::የኢትዮጵያ ተዋናዮች ብርቱልን ::ያላወቁት እንደያውቁ እናድርግ ::እምነታችንንም እናጠንክር እግዚአብሔር ያክብራችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-hn6rz4ow6k
    @user-hn6rz4ow6k Před 3 lety +2

    በጣም ድስ ይላል አድሱን አመት እደዝህ ያማርና የተባርክ ይሁንልን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

    • @user-hn6rz4ow6k
      @user-hn6rz4ow6k Před 3 lety

      እሽ እናመስግናለን

  • @user-wl3vg4os5t
    @user-wl3vg4os5t Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዘገይም እግዚአብሔር በፈቀደልኝ ግዜ አይሁት በጣም ጥሩና አስተማሬ ፌልም ነው እድሜና ጤና ያድላችሁ ለሁላችሁም

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @azebadisu9221
    @azebadisu9221 Před 4 lety +10

    በጣም ጥሩ መልእክት ያለው ፊልም ነው በዚህ ቀጥሉብት ብዙ ሰወች ይለወጡበታል

  • @tsiyontsiyonbogal1313
    @tsiyontsiyonbogal1313 Před 4 lety +8

    ከትንሽ እስከ ትልቅ በዚህ መንፈሳዊ ፊልም ላይ የተሳተፍችሁ እግዚአብሔር የልፍታችሁን ዋጋ ይክፍላችሁ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የንስሐን ሞት ይስጠን እናመሰግናለን

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር አምላክ በዕዶመና በጠና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @saranegera6561
    @saranegera6561 Před 4 lety +20

    ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫ አሥተማሪ የሆነ ድራማ ነው በጣም ደሥ ይላል የተዋህዶ ልጆች ኑሩልኝ አሜን ፫

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d Před 3 lety +1

    ገነት ንጋቱ ናት
    ፀጋውን ያብዛላቹ ደስ የምል ፍልም ነው ቀጥሉበት

  • @user-zz7dv5be1r
    @user-zz7dv5be1r Před 4 lety +7

    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም አስተማሪ ነው አስለቀሰኝ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety

    በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በጣም አስተማሪ ነው ሁሉንም ቆም ብለን ካሠብን ጊዛዊ ነው ከልቡ ውደ እግዚአብሔር ለሚመለስ ክብር ይግባው ይቀበለናል በርቱልን ብዙ መንፈሣዊ ፊልሞች ይሠሩልን

  • @user-qp6gm4nw7e
    @user-qp6gm4nw7e Před 4 lety +8

    ገንዘብ መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነው አንዳንዶች ይህን ሲመኙ ከሃይማኖት ወጥተው ራሳቸውን ወጉ!
    ብቻ እግዚአብሔር ከኃጢያት ማሰሪያ ይፈታል!
    ምን እንደምል አላውቅም ድንቅ አስተማሪ ፊልም

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před 2 lety

    እዝግኣብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋሕ መንግስቱ ይባርኽ
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 4 lety +20

    ሰይጣን ክፉ ነው ክፉ እግዚአብሔር ይገፅፀው

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +2

      ለቤተሰቦዎ ለጓደኛዎ በፌስ ቡኮዎ ለጉርፖዎ ሼር ያድርጉ
      ግዜ ሲኖራቸው አይተው በእርግጠኝነት ይማሩበታል።

    • @mobileplaza4691
      @mobileplaza4691 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 Před 3 lety

    በእውነት አስተማሪ ፊልም ነው መጨረሻው ያምራል እኛም መጨረሻችን ያሳምርልን ለንሰሃ ሞት ያብቃን

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 Před 3 lety +5

    በእውነት በጣም ልብ የሚነካ መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱልን አባታችን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @haregmosie613
    @haregmosie613 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ማህሪ ነው የኛ ኀጢአት ከምድር አሸዋ ከሰማይ ከዋክብት ቢበዛም እሱ ይቅር ይላል ይቅርታ እና ምህረት ከሱ ዘንድ ነውና ለንስሐ ሞት ያብቃን🙏

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 2 lety

      ያክብርልኝ ሌሎች እንዲመለከቱት ይጋብዙ

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    መምህር እጂግ በጣም አሰተማር ነዉ በኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋህዶ እንድክ አይነት ፊልም ድራማ ቢሰራ በጣም አሰተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ከዝክ በላይ ያማር ሰራ እንዲሰሩ እላለው መምህር በፀሎት አሰቡኝ ፀጋ ሐና ብለው እግዚአብሔር ይክበረ ይመሰገን የተዋህዶ ልጅ ለንሰሀ ያብቃን የድግል ማርያም ልጅ

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před 2 lety +1

    ወይኔ ደሥሢል እግዚአብሄር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b Před 4 lety +11

    ጥሩ ፊልም ነው እደዚ አይነት መፈሳዊ ፊልም በሁኑ ሰአት ያስፈልጋል በዘረኝነት በግብረሶዶም በህፃናት መደፈር የሚያወግዝ ይስሩልን

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +1

      ለወዳጅ ለጓደኛ ያካፍሉት ፤ ስለ ተመለከቱት አመስግናለሁ ፤ መልካም በአል ።ቴጁንም ስብክራይብ አይርሱ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    መጨረሻው ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @user-uf7gd5kf7u
    @user-uf7gd5kf7u Před 4 lety +15

    በእውነት በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም አስተማር ነው አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ፈጣር ይባርክሎት

  • @user-oy7md3vc5f
    @user-oy7md3vc5f Před 3 lety

    ግሩም ነው ምስጥ እንባየ ቅርር እያለ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይስጥልን እንደዚህ አይነቶች ፊልም ቢበዛ ጥሩ ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    #ላመነ ሁሉ ይቻላል!
    #በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ፊልም ነው የናፈቀን!
    #የአምላክ ስራ ድንቅ ነው! እግዚአብሔር ይስጥልን!

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +1

      እባኮዎን ለወዳጅ ለቤተሰብ ሼር ያድርጉ።

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety

      @@ethiozemariam6914 እሺ አባታችን

  • @user-wg4lw4qy7b
    @user-wg4lw4qy7b Před 2 lety

    በጣም ደሥ የሚል አሥተማረ መፈሣዊ ፊልም ቀጥሉበት

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 4 lety +25

    ርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን በ እውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ በርቱልን እንዲህ አስተማሪ የሆኑትን ብትሰሩልንም መልካም ነቡር ባርባ ዝሙት ቀሽቃሽ በሆኑ ፊልሞች ከምንጠመድ

  • @genethana1145
    @genethana1145 Před 3 lety +2

    አባታችን ይህን መንፈሳዊ እና አስተመሪ ፊልም ባየው ባየው አልጠግብ አልኩኝ። እጅግ ውብ ፊልም ነው። ፍቅርትዬ የኔ ውድ ስወድሽ ቃላት የለኝም። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ። አባታችን ለ እርሶም ከ ነ ቤተሰቦት። ሁለተኛውን ክፍል እጠብቃለሁ። የ እናቶት አደራ አላለቀም። በጣም ምረጥ ኣስተማሪ ፊልም ነው። በርቱ ሌላም ለመስራት እግዚአብሔር ይርዳዎት።

  • @user-uj9ii5ij1k
    @user-uj9ii5ij1k Před 4 lety +8

    በእውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መምህር አቡኑ ማሞ ይቀጥሉበት በቁጥር ፪ እጠብቃለሁ መምህ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ጠቋይ እና አስጠንቋይ በሚል እርእስ ቢሰራ በየገጠሩ ላለዉ ህብረተሰብ ማስተማሪያ ይሆናል በተረፈ በርቱልኝ እግዚአብሔር ይጠብቆዎት አባቴ

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 4 lety +1

      ለቤተሰቦዎ ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ
      ግዜ ሲኖራቸው አይተው በእርግጠኝነት ይማሩበታል።

  • @lamrotkebedemery3473
    @lamrotkebedemery3473 Před 3 lety +2

    አስለቀሰኝ የሚያሳዝን ታሪክ

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿

  • @arkasharkash7546
    @arkasharkash7546 Před 4 lety +18

    በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b Před 3 lety +1

    በጣም ደስስ ይላል ልቤ በደስታ ተዋጠች እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 4 lety +5

    እውነት በጣም አስተማሪና አሳዛኝ የገሀዱ አለም እውነታ ቁጭ አድርጎታል አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በርቱልን ሌላውም በጉጉት እንጠብቃለን 🙇‍♀️

  • @beabea8937
    @beabea8937 Před 2 lety

    ቀጥሉበት በጣም ደስ እሚል አስተማሪ መፈሳዊ ትምርት ነው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 4 lety +10

    እውነት የሰው ልጅ አበሳው እግዝአብሔር አተ እርዳን ውስጥ ነው የምሰብረው 😭😭😭😭

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው በእባ ነው ያይሁት

    • @ethiozemariam6914
      @ethiozemariam6914  Před 3 lety

      ክቡራን ጓደኞቼ ስለ አሰታየታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ነገ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መካሪ ነው።
      እናንተም ለሌሎች በማካፈል ሼር በማድረግ አስተምሩ ። ሰው በአንድም በሌላ ይማራል ይመከራልና ። ሼር
      🌿🌿🌷🌷🌿🌿