ፍረሽ ሬት ለማታገኙ ምርጥ የሬት ጄል ለፀጉርና ለሰውነት// this is the best Aloe vera gel for hair and skin

Sdílet
Vložit

Komentáře • 498

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +78

    በፀሎት እንበርታ!!!💙💙💙 ከአማዞን ለምትገዙ የገዛሁበት ሊንክ ይሄ ነው!! amzn.to/3r5olqp

    • @habibansro6059
      @habibansro6059 Před 3 lety +2

      እኔ ሙዝእና እንቁላል ቅባት ብቻ ነበር የምጠቀመው ወላሂ በጣም ለውጥ አለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 3 lety +5

      Meski Tube የኔ ፀባይ ሰናይ እኔ ፀጉሬ አጭረ ነበረ አንቺ ከተከታተልኩ በኋላ በጣም ተለቀልኝ ፀጉር መሰረ አልችልም ሰሰሪ አይቼ መሰራት ጀመረኩኝ ምንም አታቆረጭብን አንች በፀሎ አሰብኝ በየሀገሩ የሚሰመሁ ያሰፈራል ለሀገራች እሰከሚያበቀ ደረሰ🙏

    • @user-ci9ki8cz3i
      @user-ci9ki8cz3i Před 3 lety +1

      መስኪየ የኔልእልት እደትኘሽልኝ ገናዛሬ ኮሜት ስጽፍ Likeአድርጌነው የምወጣው የኔውድ ጥያቄልጠይቅሽነበር ከቻልሽ በውስጥ ላውራሽ አለዛ ልጻፍልሽና መልሽልኝ ውዴ

    • @yecoliahaddis6352
      @yecoliahaddis6352 Před 3 lety

      Yane Mar naylan samelegn eshii awo tselot lay eneberta ewedeshalehu hulachenm beze geze entegagez hulachewem balachehubet selam tena na fiker yestachehu

    • @user-ci9ki8cz3i
      @user-ci9ki8cz3i Před 3 lety

      መስኪየ ጥያቄየ እደምት መልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እናም የ7አመትልጅ አለኝ እና እራሱን እሳ ት ፍጅቶት እራሱ ትንሽየ ተመለጠች እናበ 1አመቱ ነበር ያቃጠለው አሁን ሰባት አመት ሆነው እናም አላበቅል አለኝ ምን ይሳለኛል ውዴ😭😭😭😭😭😢

  • @selamawitambasel7147
    @selamawitambasel7147 Před 3 lety +164

    መስኪዬ ድንግል ማርያም ምስክሬ ነች
    እንደት እንደምወድሽ ብታይ
    የኔ መልካም የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እንደኔ መስኪን የምትወዷት like በሉኝ😥

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety +1

      Setan kalhone beker Echin tetari ye wustawim ye wuchawim wubet yalaten yemetala sew ale Enda?? 😍😍😍😍

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před 2 lety

      በጣም የምትወደድ ናት መስ መልካ ልጅ ናት

  • @user-sw3rd9ii3y
    @user-sw3rd9ii3y Před 3 lety +88

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ የኛ ምርጥ አሁን ደሞ የፊት ቻሌንጅ ብንጀምር ምን ይመስላቹሀን እንጀምር እምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 Před 3 lety +3

    ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላም ላቺ ይሁን መስኪዬ
    እናመሰግናለን❤💋🌹

  • @rediwollotube4008
    @rediwollotube4008 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ መልካም ተባረኪ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 3 lety +5

    መስኪዬ ቆንጆ እምሮብሻል ጥሩ ነገሮችን ነው ያካፈልሽን እሞክረዋለው 😍😍

  • @a.1985
    @a.1985 Před 3 lety +1

    መስኪዬ በጣም በጣም እናመሰግናለን አረፍ ነበር

  • @betiyohannes587
    @betiyohannes587 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @saratube1623
    @saratube1623 Před 3 lety +2

    egzabern enm zare xowat now yee gazawuti thank you maskiyee❤❤❤❤❤

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz Před 3 lety

    እናመሰግናለን መልካምዋ እህታችን
    አሜን እትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @selam21558
    @selam21558 Před 3 lety +1

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 3 lety +1

    እሪት ለሁሉም ነገር አሪፍ ነዉ መስኪዬዬዬዬ እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety +3

    Welcome Meski sweet Thank YOU sister💚💛❤ናይላ ጣፋጭ እድግ በይልን😘

  • @user-uh7qh9he8l
    @user-uh7qh9he8l Před 3 lety

    Eshi Masikiyee Tabaraki እናመሰግናለን 😘😘😘😘

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 3 lety

    እንኳን በሰላም በጣሽ ሜስኪየ ለሀገራችን በሰላም ይመልሰን በነፃ እናገኘዋለን አሁንኳ የማይታሰብ ነው

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 Před 3 lety +3

    Thank you for sharing konjo 👍🙏

  • @rossethiotube
    @rossethiotube Před 3 lety

    thanks inem itekemewalehu minm ayelm

  • @elsakende670
    @elsakende670 Před 3 lety +3

    መስኪዬ ሬት እኛ ሰፈር ብዙ አለ ያውም በቅናሽ
    ደሞ በጣም ነው ምወድሽ ናይላን ሳሚልኝ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መሲዬ

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ

  • @ayineshetteshome908
    @ayineshetteshome908 Před 3 lety +5

    መስኪዬ አመሰግናለሁ አሁን ደግሞ የፊት ጀምሪልን ከደቡብ አፍሪካ ነኝ

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 3 lety

    መስኪዬ እናመሰግናለን

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 Před 3 lety

    Thanks sis

  • @asterderbe8386
    @asterderbe8386 Před 3 lety

    አሜን መስኪየ እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን

  • @amentube6496
    @amentube6496 Před 3 lety

    Enamesegnalen betam konjo new meskiy

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 Před 2 lety

    መስኪየ እናመሠግናለን❤

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +6

    መስክዬዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድድ 😍😍😍💯💯💯💯👌👌👍👍👍👍

  • @helenakassa1615
    @helenakassa1615 Před 3 lety

    Mesekeye Egzabehar yibarkeshe ❤💖

  • @endris.tube58
    @endris.tube58 Před 3 lety +4

    እኔ በጣም ነው እምወድሽ መሥክየ ናይላየን ሳሚልኝ

  • @user-pw8vd3gw4w
    @user-pw8vd3gw4w Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስክዬ የኔም በጣም ለዉጥ አለዉ

  • @mekdetube5124
    @mekdetube5124 Před 3 lety

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ የኔ መልካም

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 Před 3 lety

    Egziabher ybarksh enamesegnalen

  • @tiegestiteame6610
    @tiegestiteame6610 Před 2 lety

    Thank you for sharing yene konjooo

  • @gmesayhareru5818
    @gmesayhareru5818 Před 3 lety

    የኔ ጥሩሰውከልብ እናመሰግናለን

  • @umiahidayoutube1850
    @umiahidayoutube1850 Před 3 lety

    አናመሠግናለን አሚን ውዴ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před 3 lety +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስክየየ
    አሜንንን ፈጣሪ ሰላሙን ይመልስልን እሱ ታላቅ ነው

  • @fanano836
    @fanano836 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 3 lety

    መስኪ እሰኪ ለማድያት ማጥፊያ ስሪልን❤

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 Před 3 lety

    እናመሰግናል መስኪየ የኔ ቆንጆ

  • @nardosmelkam8263
    @nardosmelkam8263 Před 3 lety

    አሜን መስኪየ ኑሪልኝ እወድሻለው

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ተበረኪልኝ የማታ ሹሩባ እየሰራሁ ነው ያየሁሽ አመሰግናለሁ በፌት ቢሆን እንደተያዘ ለሽ ነበር የምለው ለውጥማ አለ 👏👏😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @efratameserst8247
    @efratameserst8247 Před 2 lety

    መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ 🥰🥰🥰

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 3 lety

    እናመሰግናለን እህታችን በርች ውዴ

  • @zenetaregaarega7488
    @zenetaregaarega7488 Před 2 lety

    እናመስግናለን ምስኪየ

  • @newethiopia1025
    @newethiopia1025 Před 3 lety +32

    መስኪየ ሰላምሽ ብዝት ይበል የቦርጭ ማጥፉያውን ስሪልን የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤️

    • @tegestamaya1845
      @tegestamaya1845 Před 3 lety +1

      ሎሚ በሙቅ ወሀ ጠጭ ካሮት ዝንጂቢል ካንድላይ ፈጭተሺ ጁሱን በየቀኑ ጠጭ ድራሺ ነወ የሚጠፋወ እኔ የተጠቀምሁበት ነወ

    • @sosnaromay15
      @sosnaromay15 Před 2 lety

      ሰላም

  • @hiwotsinna5496
    @hiwotsinna5496 Před 3 lety +1

    አሜን የእብርሐሙ ስላሴ በያልንበት ይጠብቀን ተባረኪልኝ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ አሜን

  • @alemlidia7064
    @alemlidia7064 Před rokem

    አሜን ተባረኪ

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 Před 3 lety +1

    Betam enamesgenalen meskiye konjoooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asagedechshewafera4578

    enamsegenaln wedi ebakeshi ena tseguri btam eytnkel alk men ladergew ebakeshi

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ናይላ ደህና ናት 😍

  • @yetemworkgirma6519
    @yetemworkgirma6519 Před 3 lety

    አሜን አሜን የኔ አስተዋይ ። እኔም ለብቻዬ ጀምሬዋለሁ። ለውጤን እነግርሻለሁ።
    በሌላ በኩል እኔ የምቸገረው የፊት ፀጉሬ በቶሎ ቶሎ። የሽበት ይወጣብኛል ተፈጥሯዊ መፍትሔ የለሽም

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 Před 3 lety

    መስክዬ ሰለም እንዴት ነሽ በጣም አሪፊ ነዉ እነመሰግነሌን ዬኔ ቆንጆ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před 3 lety

    በጣም ነው የምናመስግነው የእውነት ትክክል ንሽ ከልብ ከታሰበብት የማይሁን ነገር የለም የኔም ፀጉር ልወጥሽዋን ባይለወጥ እንኳን ያንችን ሳይ እነሳሳለሁ ለማሳድግ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ እስከዛሬ ሁለት አመት ድረስ ያንችን ያክልልኛን ብየ ተስፋለኝ ለሁሉም ግን በጣም ነው የምናመስግነው ባለሽበት ከልጀሽጋ ከበተሰቡችሺጋ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሺ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 3 lety

    Thsnku yene wedd

  • @biniboss5911
    @biniboss5911 Před 3 lety

    መስኪ ቅን ልጅ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ እግዝአብሄር ይባርክሽ አስቴር ከሀዋሳ

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před 3 lety

    እናመስግነን የኔ መልካም

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 Před 2 lety

    Betam amesginalwu nurili yen wudi le fiti chigir yinoral nitekim💞💞💞

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před 3 lety

    ዋው መዳሜ ገዝታ ሰጥታኝ እንዴት ልጠቀመው እያልኩኝ ነበር አይገርምም ለኔ ነው ዛሬ የመጣሽልኝ

  • @betelhemnegash7333
    @betelhemnegash7333 Před 3 lety

    Amesegnalew meski tsegure be chalenju lewt alew bless u

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 3 lety

    መስክዬ ተባረኪ

  • @helunnmom4361
    @helunnmom4361 Před 3 lety

    አሜን መስኪዬ አቦ !እኔ ፀጉሬን አላኩልሽም እንጂ አሸነፉ ነበርኩ ከነአላ ቀጥሎ እኔ ነበርኩ አሸነፊ መስኪዬ 2ተኛ እሆን ነበር በጣም ነዉ የተቀየርዉ ፀጉሬ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ

  • @aynalembekele3232
    @aynalembekele3232 Před 3 lety

    meski betam thank you 😘
    chalenge arif nw😍😍😍

  • @frezewde7438
    @frezewde7438 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ነሽ ሳታቋርጪ ሳትሰለቺ እራስሽ ላይ ሞክረሽ አስተማርሽን Thank you 👑🌹

  • @user-sm6hi6pn6v
    @user-sm6hi6pn6v Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @fyorigerie4073
    @fyorigerie4073 Před 3 lety

    Amen 3 meskiye konjo ewedshalehu

  • @user-bc9mk9bd6j
    @user-bc9mk9bd6j Před 3 lety

    እናመስግናለን መስኪ እንድሻለን

  • @asterderbe8386
    @asterderbe8386 Před 3 lety +1

    መስኪየ እንዴትነሽልኝ ናይላስ እንዴትናት የኔቆንጇ ፀጉራችን ከነልጅች እንችባልሽው ቻሌንጅ መሰረት በጣም ነው ለውጡን ባሳይሽ ይገርማል በተለይ የልጇቸ በጣምነውለውጥ ያለው የኔቆንጇ ተባረኪልኝ ልጅሽን ያሳድግልሽ መልካምሰውነሽ ቀጥይበት በርች የኔውድ

  • @seblmlk3238
    @seblmlk3238 Před 3 lety

    Meski konjoo keminim belay sile selam yematireshi nesh tebareki meski tiyake aleng placenta yetsegur arif new yibalal anchi min tiyalesh

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 Před 3 lety +2

    meski thank you..konjiye meskiye ❤️❤️

    • @healthy-yummy7532
      @healthy-yummy7532 Před 3 lety

      @Mule & Mage mule mage bedesta new enem felgalew gin sub ..beamarignam atibey..minm malet yelbishim ish sub yikenisall zimbilesh selamta or comment tsafi metalew ishi..

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 Před 3 lety

    Maskiye yenekonjo enamesaginalen yteyal wide tebarakilgn

  • @selamlehulachn8584
    @selamlehulachn8584 Před 3 lety

    amen(3) yena liyu malekm hasebi sete neshi

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 Před 3 lety

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዉዴ የሀገሬ ልጆች
    መስ የኔ ዉድ እዉነትሽን ነዉ እኔ ገዝቻለሁ አንድ ወር ሆኖአል ለፍቴ ብጉር በአንድ ወር ብዙ ለወጥ አይቻለሁ ተባረክ ዉዴ ለፀጉሬ ፈርቼ ብዙ አልሞከርኩም አሁን እሞክራለሁ ፈጣሪ ስለምን ያብዘልሽ

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 Před rokem

    ሰላምሰላም መሲየ የኔመልካም በጣምነውየማደንቅሺውደ ጠቃሚነገርስለምታቀርቢ ባለሺበትሰላምሺይብዛልኝ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Před 3 lety

    የኔቆጆ ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 Před 3 lety

    Salam kamuz gara maxaqam yichalla nigarinh❤

  • @tigist19
    @tigist19 Před 3 lety

    ልጠይቅሽ ነበር ፍሪሹን እሬት አላገኝም ነበር አመሰግናለሁ 💕☺🙏☝

  • @user-lf6wy2ix4c
    @user-lf6wy2ix4c Před 3 lety +30

    እኔ ከአንድ አመት በላይ ሆነኝ የምከታተልሽ ኮሜንት ባልሰጥም ግን የፀጉሬ ሠበቡ አንች ነሽ እወገቤ ተኝቷል አልሀምዱሊላህ

    • @hapypaahmad4073
      @hapypaahmad4073 Před 3 lety

      ዋው

    • @hapypaahmad4073
      @hapypaahmad4073 Před 3 lety

      እሧን እየተከተልሺነው የተለወጠው

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 Před 3 lety

      በእውነት ታድለሽ የኔ በጣም ብዙ ነበር አሁን ለመያዝ እራሱ አቅቷል ከመብዛቱ እኔ ቁመት ነበር የምፈልገው ተስፋ አለኝ ማለት ነው

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety

      ማሻአላህ

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety

      የኔም ብዙ ለውጥ አለው

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +2

    ይህን ነገር አጠቃቀሙን ማወቅ እፈልግ ነበር እናመሰግናለን

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 Před 3 lety

    ዉዶእህቴ አመሰግናለሁ 💐💐

  • @dydtdyyfu780
    @dydtdyyfu780 Před 3 lety +1

    እንኳንደህናመጣሽ

  • @user-qv1nc9nh8m
    @user-qv1nc9nh8m Před 3 lety +2

    መሲ ቆንጆ ምርጥ ሴት ነሽ እናመሰግናለን

  • @user-nm8rc5cr2s
    @user-nm8rc5cr2s Před 3 lety

    እናመሰግናለንመስኪየየኔእህት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ነኝ መሲ ውብ እህቴ

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 Před 3 lety

    ይሄንማ ገዝቸዋለሁ
    አንቺኮ ጎበዝነሽ

  • @hassansaed8559
    @hassansaed8559 Před rokem

    Ene shbet betami yaschegiregali

  • @genetabeje1708
    @genetabeje1708 Před 3 lety

    በረች መስኪ አንችን ሳላይ መዋል አልችልም እየምከሪኩ ነው ፀጉሬን ጥሩ ለውጥ ነው የማየው እናመሰግናለን

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m Před 3 lety

    መሰዬ ቆንጆ እናመሰግናለን የኔ ውድ😍😍😍😍😍

  • @user-lp3vp3qx1e
    @user-lp3vp3qx1e Před 3 lety

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪ ናይላዬን ሳሚልኝ ተናፍቃለች

  • @nejatawel960
    @nejatawel960 Před 3 lety

    Meskiye comment adrge alakm eskezare meskiye betam tru sew nesh betam kena lb mew yalesh fetari ytebksh 🙏eni tsegure kedrom konjo new Anchin meketatel ke jemerkugn behola betam mrt honolgn allah ytebksh 🤲wde Anchinm betesebshnm tsegure libezalgn alchalem tseguren miabeza neger asayn wde 🥰 eski ende eni bzat mifelg

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Před 3 lety

    እሬት በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ምስክር ነኝ። Thank you for sharing Meskiye, stay safe. ከቻልሽ ብቅ ብለሽ ቤተሰብ ብትሆኚኝ ደስተኛ ነኝ።❤️😍👍🙏

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 3 lety +1

    ዋውውው. አዎ ልክ ነሽ እኔ እጠቀማዋለሁ ይህንጄን ለፊቴ በጣም አሪፍ ነው

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 Před 3 lety

      ደስ ይበልሽ አድርጌሻለሁ እኔንም እንዳረሺ

  • @mylovek2171
    @mylovek2171 Před 3 lety

    መስኪየ ውዴ የሽኩርቱን ዘይት አሰራር አሳይን

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግንሻለሁ ትልቅ ለውጥ ነው ያገኘሁበት በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ግን ቻሌጁ ይቀጥል አታቃርጪ በሌላ መልክ ብቅ በይ ተባረኪ❤️❤️❤️❤️

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እውነት ነው እኔግን አንቺ ሰታቋርጭ እኔ አለቋረጥኩም ሰላም መሲኪዬ የኔቆንጆ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በለሸበት ባታ ትጠብቅሸ 🙏በጣም ዛሬ ወብ መሰልሻል👌ናይላን ሳሚልኝ❤ እሸ እሞክራለሁ

  • @fatimaalbloushi9564
    @fatimaalbloushi9564 Před 3 lety

    መሲኪ ይመችሺ አመሰግንሸለዉ

  • @srfshberku7666
    @srfshberku7666 Před 3 lety

    አመሠግናለው ውዴ

  • @user-ju6on2jg5b
    @user-ju6on2jg5b Před 3 lety

    መስኪዬ የኔ ምርጥ እኔ ለፊቴ እጠቀመዋለሁ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety +1

    የናይላዬ እናት እናመሰግናለን