ያለሜካፕ ፊታችንን ፏ ማረግ ማሳመር/// how to look beautiful without makeup

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 728

  • @fevenego1296
    @fevenego1296 Před 3 lety +58

    መታጠቢያ ብሩሹ 7 in one ነው በቻርጅ ነው ሚሰራው ባለ 7 መለዋወጫ ነው ባለ 5'ም አለ
    መታጠቢያ ሳሙናው olay total effects 7 in ይባላል በጣም አሪፍ ነው
    the scrub ደሞ st. Ives black head cleansing ይባላል ጥቋቁር ነጥቦችን ያፀዳል
    the cream ደሞ olay total effects moisturizer ነው
    በትንሹ meski'ን ላግዝ ብዬ ነው

  • @seadiayalew7639
    @seadiayalew7639 Před 3 lety +31

    ማሬ ምታስተምሪያቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው ካላስቸገርኩሽ ፎቶውን ብታስቀምጭልኝ

  • @bezitube122
    @bezitube122 Před 3 lety +108

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት አመሰግናለ

    • @Haireya.Flog1
      @Haireya.Flog1 Před 3 lety

      Enenm adrgn

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 Před 3 lety

      ከዚህ ስለ ውበት ነው የምን ወንጌል ነው!

    • @sonan4j352
      @sonan4j352 Před 3 lety

      Unclog pore ማለት በብጉር አማካኝነት ሚጠቁር ማለት ነው ተይ እንጂ መሰኪ እግሊዘኛ እንዴት ነው? የቆዳ ቀዳዳ አይደፍንም ማለት ነው የኔ ቆነጆ

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 Před 3 lety

      ቀስ ብለሽ የምትጠቀሚውን እቃዎች ስማቸውን እና የት እንደሚገኙ አስረጂን ለምሳሊ ብሩሹ የት ነው ሚገኘው ? ሳሙናውሳ ? ስሙን አስቀምጭልን ክሪሙንም ከይቅርታ ጋር

    • @weynicookingshow4426
      @weynicookingshow4426 Před 3 lety +1

      ኑ እኔጋ በቅንነት እንደማመር አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +3

    amzn.to/36IoZS2 የክሬሙ ሊንክ ነው amzn.to/3lQblkl ይሄ ደሞ የሳሙናው

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 Před 3 lety +3

    መስክዬ በጣም ኣመስግናለው የምታሳይን በሙሉ በጥሩ እና ተስማሚ ነው በጣም ነው የተመቸኝ👏👏

  • @kasmiali5327
    @kasmiali5327 Před 3 lety +2

    መስኪየ የኔ ቆንጆ የተቀባሽውን እስክራብ ፎቶውን አስቀምጭልን ሳሙናውንም ቡሩሹንም ስወድሽ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +3

    ዋዉ መስኪየ ፏ አርጎሻል እኔም መግዛት አለብኝ እናመሰግናለን ውዴ 😘😍

  • @bitaniyaylima3341
    @bitaniyaylima3341 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ፍቅር እናመሰግናለን እኔም ገዝቼ እሞክራለሁ የኔ ማር ከልብ ውድድድ የምር በጣም ነው ምወድሽ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety

    ይገርማል እኔ ብዙ ተጠቅማለው ሌላ አይነቶች ክሬም ይሄ በጣም ተስማምቶኛል እስካሁን ወደፊት ደሞ Comment አስቀምጥልሻለው እናመሰግናለን!

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před rokem

      ስሙን ጻፊልኝ በናትሽ🙏🙏🙏

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 Před 3 lety +9

    ማስታወቂያ አትርሺ መስኪዬ👍

  • @user-zn9zi6ot1q
    @user-zn9zi6ot1q Před 3 lety +6

    መስኪ እንዲህ ተጠቅመን ውጭ (ፀሀይ) ቢያጋጥመን ችግር የለውም እባክሽ መልስ አጠብቃለው ?????

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 3 lety +15

    በጣም ታምሪያለሽ በቀላሉ ፏ ማለት 👌መስኪ ጎራ በይ እኔም ጋር በርበሬ አዘገጃጀት በውጭ አገር ጋብዢልኘ ለቤተሰቦችሽ 🙏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety

    ቅን ነገር ትመስያለሽ... ተባረኪ ... እኔ ቤቴ ስክራብ ሞይስቸራይዘር... ነው ምጠቀመው ፊቴ ጥሩ ሆኖልኛል

  • @Hiwita816
    @Hiwita816 Před 3 lety

    የማትሠለቺኝ ሁሌም በጉጉት የምከተልሽ ምርጥ ሴት እንዳንቺ ለመሆን ያረግሽው ሁሉ አይቅርብኝ ብዬ ባለቤቴን እስክራፕ ክሬም እና ሳሙናውን ለገና የሚመጣ ሠው ስላለ እንዲልክልኝ ነግሬዋለው በስስት በፍቅር የማይሽ ምወድሽ ሴት ነሽ ኑሪልኝ 🤲

  • @seblewengeltmedehn7939

    መስኪ ተባረኪ አንቺ ምርጥ መልካም መካሪ ነሽ ተባረኪልኝ

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 Před 3 lety

    መስኪየ በጣም እናመሠግናለን እኔየአችን እስከዛሬ አልከታተልም ነበር በቅርብኘው የጀመርኩት ደስብሎኛል

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Před 3 lety +5

    መሲየ ከቻልሺ የእስክራቡን ስም ( በፎቶ አሰቀምጭልን) በተረፈ በርችልን ምርጥ ሰዉ

    • @knowledgeandmoney1446
      @knowledgeandmoney1446 Před 3 lety +1

      amzn.to/35WLKA7

    • @cclkkjnc3377
      @cclkkjnc3377 Před 3 lety

      መሲ ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ የብሩሹን ስም ንገሪኝ በትህትና ነው ምጠይቅሽ?

  • @birtk4634
    @birtk4634 Před 3 lety +2

    ena kezi befit gezut yalshewn endale ye Olay kesmuna eske cream plus scrub,spin brush yhe hulu sent birr awtecha gezcha all waste new yehinbegne cherash fiten abelashebegne ena mismamaw na maysmamw ale esun leytesh betngrine tru new ende balemuya tnx

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 3 lety

    መስክዬ ፀጉር ለውጥ አለው ከፊቱ ወዙ እየተመለስ ነው አመስግናለው ስለምታሳይን ነገሮች የፊቱን ማስክ ደግሞ እያስመጣው ነው ለውጡን እነግርሻለው ተባረኪ የኔ ቆጆ 😍🙏🙏🙏🙏

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 3 lety +17

    የት ነዉ የሚገኘዉ ብርሹ ስሙስ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል❤❤

    • @azeb8953
      @azeb8953 Před 3 lety +3

      Face scrub brush new semu Amazon tagejewalesh

    • @Me-em5sx
      @Me-em5sx Před 3 lety +1

      የትናውም ፍርማሲ ታገኚዋለሺ

    • @semiraahohdder3100
      @semiraahohdder3100 Před 3 lety

      @@Me-em5sx እኔ ፈለጊው ነበረ ግን አላገኘሁም ሳውዱ ይለም እንዴ ካውቅሽ ነገረኛ

    • @Me-em5sx
      @Me-em5sx Před 3 lety

      @@semiraahohdder3100 እኔ ሳውድነው ያለሁት እናም እናም ከፉርማስነው የገዛሁት ታግኝዋልሸ ፍቶውን አሳያቸው

    • @user-fl2so3eh3i
      @user-fl2so3eh3i Před 3 lety

      @@semiraahohdder3100 ሰደልያ አለ እህት

  • @ethiopiaafrica2747
    @ethiopiaafrica2747 Před 3 lety +2

    ስለ አልመንድ ኦይል ትንሽ አስተምሪን sweet almod oil

  • @sarawubu2947
    @sarawubu2947 Před 3 lety +2

    የኔ ቆንጆ ሥታምሪ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 Před 3 lety

    Wow Meskiye Beautiful as usual. I will definitely try it.

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስክዬ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነው እስቲ እሞክረዋለሁ ሞራል ካለኝ እኔ ቲፒካል ሃበሻ ነኝ ምንም እንደሱ ያሉ ነገሮችን ሞክሬም አላውቅም ከአቩካዶ ውጪ ተባረኪ ልጅሽ ደህና ናት

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +2

    መሰግየ የኔ ናፉቆት 🥰🥰🥰

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz Před 3 lety

    አመሰግናለሁ መስክዬ እውነት አንች ጥሩ ሴት ነሽ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 3 lety

    የኔ ማረ ሰወድሸ ቆንጆ ቀናነትሸ በራሱ ደሰ ይላል እሰኪ እንምክረው

  • @mesisweetyeshitla4782
    @mesisweetyeshitla4782 Před 3 lety +2

    የእዉነት ቆንጆ ነሽ መስኪ👌👌👌😍❤🙏🙏

  • @betelhemlalaye2533
    @betelhemlalaye2533 Před 3 lety +1

    Meskiye yena andegna nesh betam gobez berchilgn ❤❤olay Ex date yetu gar nw weys yelewm legezaw felga yetuga endale atahut made in German becha nw yemilew ebaksh mels etebkalew

  • @user-ji9lg7zu2d
    @user-ji9lg7zu2d Před 3 lety +3

    ሰላም፡ውድ፡የኢቶጳ ልጆች እስኪ ማነው የመስኪ ክሪም እና ሻቦ የፊት ተጠቅሞ የተስማማው እኔ ገና ዛሬ እያየሁት ነው ልገዛ ፈልጌ ነበር ፊቴ የጉብር ጥቃቁር አለኝ ልግዛ ያበናት ተጠጠሞ ውጤት ያመጣ እኔ ይበል

  • @eyerusayana1410
    @eyerusayana1410 Před 2 lety

    ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ መስኪ።olay endet magegnt endemchel alakem..

  • @nardosdaniel1829
    @nardosdaniel1829 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ለኢትዮጵያ የሚሆን ፓይስትራ አሳዪን
    ከ USA ወስጄ እዛ መጠቀም እፈልጋለው
    አፍጥኚው😍😍😍

  • @sonan4j352
    @sonan4j352 Před 3 lety

    Unclog pore ማለት በብጉር አማካኝነት ሚጠቁር ማለት ነው ተይ እንጂ መሰኪ እግሊዘኛ እንዴት ነው? የቆዳ ቀዳዳ አይደፍንም ማለት ነው የኔ ቆነጆ

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Před 3 lety +2

    መሲዬ ስታምሪ

  • @belayneshgedefaw3732
    @belayneshgedefaw3732 Před 2 lety

    መስኪ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před 2 lety

    መስኪፊቴን ውሃ ብቻ አስነክቻ እስክራቡን ብቻ ብጠቀመው ችግር አለው?አንቺ የታጠብሽበት ኦሊን በጭራሽ ላገኘው አልቻልኩም እስክራቡን ብቻ ገዝቼ መጣው ከምጥለው ንገሪኝ🙏❤

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መስኪዬ ናይላን ሳሚልኝ

  • @user-fr9pb6gc2t
    @user-fr9pb6gc2t Před 3 lety

    ከላ ቡሩሽ ክሬሙን መጠቅም አንችልምዴ ከቡሩሹ ቀጥይ የተቀባሽዉ????ማልሽልኝ ማሬ

  • @sarsweet1028
    @sarsweet1028 Před 3 lety +3

    የተጠቀምሻቼውን ምርቶች የምናገኝበት ሊንክ ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 Před 3 lety +2

    መስኪ ልእልት እኮ ነሽ

  • @addisideatube4049
    @addisideatube4049 Před 3 lety +2

    መስኪ የኔ ባለሙያ

  • @enukaye6592
    @enukaye6592 Před 3 lety

    Mask ba maryame yizeshalew ye birshun ena ye scrape simachewun askamchelgn ♥️♥️

  • @user-zz9og6bg5h
    @user-zz9og6bg5h Před 3 lety

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ. ማዲያት. አለብኝ እሱም ኢትዮጵያ ሄጄ ነው በፀሀይ በርን ነው ግን አሁን ማዲያት ሆኖል እና እጣን ጥሩ ነው ያጠፋዋል አሉ እና ውዴ ስለ እጣን ንገሪኝ እባክሽ ፊቴ በሙሉ ተበላሽቶል ኢትዮጵያ እና እንደዚ ሆኜ መሄድ አልፈልግም እኔ መቅላት ወይ መንጣት አልፈልግም ፊቴ ተመሳስሎ ጥርት እንዲልልኝ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢትዮጵያ ስሄድ ሙሽራ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር ለክረምት እሔዳለሁ እና እባክሽ ውዴ ፊቴንየሚያጠራ ነገር በጣም አመሰግንሻለሁ ባለሽበት የእግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ለይላዬን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ውድድድድ

  • @yeshyworkethio5739
    @yeshyworkethio5739 Před 3 lety

    የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ፀጉሬን እየተከባከብኩ ነው ባንች ምክር ለውጥ አለው

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Před 3 lety

    መሲየ ቡርሹ በምድነውየሚሠራው ማለቴ በመብራት ወይስ በባትሪ ድጋ የሚሠራው እስኪንገሪኝውዴ

  • @ritanour7301
    @ritanour7301 Před 3 lety +2

    የጥቁር ማጥፊያውን ከየት ነው የምናገኘው

  • @liyu5421
    @liyu5421 Před 3 lety +1

    Amazing keep shining ma dear

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 Před 3 lety

    መስኪዬ ቡሩሹን የት ነው የምናገኘው ? ስሙስ ምንድነው ቡሩሽ ብለን ነው ወይ

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 3 lety

    መሲየ የኔ ውብ በጣም ነው የሞናመሰግነው እኔም ያለ ሜካብ ፏ ማለት እፈልግ ነበር ከዛሬ ጀምሬ ልክ እንዳንች ለመጠቀም ሁሉንም እገዛቸዋለሁ መሲየ ሁሌ እንደዚህ ብጠቀም ያቀላኛል ? ማለቴ ፀይም ነኝ ቀላ ማለት እፈልግ ነበር እስክራቡ እንዳያቀላኝ ሁሌ አልጠቀመውም ስትይ ሰማሁሽ ያቀላኛል ልጠቀመው ? ዋላ ደም እንዳይመስል ነው እንዳያቀላኝ ያልሽው?

  • @helenmesfin3997
    @helenmesfin3997 Před 3 lety +2

    ከየት ገዛች አዛ የማጠፋው ሜካብ ስሙ ጻፍልኝ

  • @hiwotmekonin7113
    @hiwotmekonin7113 Před 3 lety

    መሲኪዬ አለኝ ግን ለምድነዉ እየታጠብኩበት መሽከርከሩን ይቀንሳል ወይምደሞ ይቆማል ለምድነዉ

  • @elsabetmisul1927
    @elsabetmisul1927 Před rokem

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sitiyosaf8115
    @sitiyosaf8115 Před 2 lety

    Yni konjo setamri eko😍😘 enim etekemalew tukwkur alebegn

  • @user-pb6vb3vp8r
    @user-pb6vb3vp8r Před rokem

    🥰ሳሙናሺን ሁለቱንም ፎቶዉን በደብ አሳይን ማሬ ጥቋቁር ሊገለኝ😳

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 3 lety +2

    Yemechishii abo betam temecheshign mesikiyeee ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 3 lety

    መስክዬ የከፈሩን ልብስቲክ እንደት ሰራሽው ቪዲዮውን አላየሁትም እስኪ ንገሩኝ???

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 Před 3 lety +4

    ምርጥ ነው እሺ እናመሰግናለን🙏

  • @febenhailemariam9926
    @febenhailemariam9926 Před 3 lety

    መስኪ ፊቴ በፅሐይ የተጎዳ ነው አሁን ፈሳሽ የፊት ሳሙና እና toner alcol ferr እና sunscrenn እጠቀማለሁ ግን ዳር እና ዳሩ ቅእላቱ አልተወኝም መላ በይኝ

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Před 3 lety +27

    ፎቶውን አስቀምጭልን በደምብ እድናዬው ሁሌም ስትሰሪ ፎቶ አስቀምጭልን

    • @kidistdelnesaw3383
      @kidistdelnesaw3383 Před 3 lety +1

      ከየት ነው የገዛሽው ቡሩሹን የፊት መታጠቢያው እባክሽ?

  • @habiba8571
    @habiba8571 Před 3 lety +2

    መስኪየ ብጉር ላለው ፊት ይሆናል

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Před 3 lety +6

    እናተ ስታሳዮኝ እኔ ስገዛ ቤቴ የኮስሞቲክስ መሸጫ መስሎል ግን ለውጥ የለም ወይ ፍንክች!!

  • @user-sj3zh1qu8x
    @user-sj3zh1qu8x Před 3 lety +2

    ሱሙ ንገሪኝ የተጠቀምሽው ሁሉ 😘😘❤

    • @aelemitukassa7792
      @aelemitukassa7792 Před 3 lety

      እውነትነው ሰሙን እና የት እንደሚገኝ ንገሪን

  • @amenjayson4947
    @amenjayson4947 Před 3 lety

    Thank you meskye ena btam new ytkmye maryamn betam new ymles

  • @kamssj
    @kamssj Před 3 lety

    I love your hair it looks like so moist mashaallah. Please tell me the secret my hair extremely dry you have no idea how it's dry 🤨

  • @dehabengda3679
    @dehabengda3679 Před 3 lety

    መስኪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ኦላይ ክሬም በጣም ነው የተስማማኝ አመሰግንሻለው በርቺ

  • @beseliftube7645
    @beseliftube7645 Před 3 lety

    ሠላም መሲ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ሠላምሽ ይብዛልኝ መሲዬ እኔ ማዲያት ነበረብኝ እና በባለፈዉ በሠራሽዉ አይቼ አሁን እየቀነሰልኝ ነዉ እና የአሁኑን እና የበፊቱን በአንድ ላይ መጠቀም እችላለሁወይ እና ደግሞ አሁን የአሳየሽንን ተጠቅሜ ከጠፋልኝ በኋላ ተመልሶ አይመጣሞይ ግዴታስ በሳምን ሁለት ሶስት ጊዜ መጠቀም አለብኝወይ ከቻልሽ በእግዚያብሄር መልሽልኝ በጣም ነዉ ፊቴ የተበላሸዉ ሰዉ ፊት ለመቅረብ እራሱ እያፈርኩኝ ነዉ???

  • @ekramehussen5827
    @ekramehussen5827 Před 3 lety +3

    እባክሽን እይው ሙሽራነኝ ግን ፊቴ ጥቆቁር ነጠብጣብ አለው እና የት ነው የማገኘው ሁሉንም ባክሽን

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952

    መስኪ ማር እዴት ነሽልኝ የናይላ እናት ብላክ ሄዱን አስገዝቻለሁ ተቀብቸ ባድርሳ ፊቴን ጉዳት ይኖረው ይሆን?
    ሌላ ደግሞ ታጥበን እስክራፕም አድርገን ከተለቃለቅን ቡሀላ ቫዝሊን ማድረግ ይቻል ይሆን ክሬም ሽታ ያለው ምንም አይስማማኝም? እስኪ መልሷን ዱቅ አድርጊያት ውዴ😘

  • @meskeremnigussie5511
    @meskeremnigussie5511 Před 3 lety +1

    መስኪ ፀጉር የመያበዛአአ ንገሪኝ

  • @tztatzta5131
    @tztatzta5131 Před 3 lety

    አንድ ነገር ልጠይቅሽ የፊት ክሪም ለመቀባት እፈራለሁ ምክንያቱም አሁን ያለሁብት አገር ሁሉንም ነገር ላገኝ እችላለሁ ግን ወደ ኢትዮጲያ ስሄድ ላገኘው አልችልም ታቄያለሽ የኢትዮጲያ አየሩ ኑሮው እና እማማየ ምን ትመክሪኛለሽ እና ማማርን እሚጠላ የለም ፊቲ እየተሸበሸበ ነው ማዳትን አለብኝ መስታወት ማየት እራሱ ያስጠላኛል

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz Před 3 lety

      ሀገር አለ ብላለች አ-አ ቦታዉን ነግራን ነበር ብታቆሙትም ምንም ችግር አያመጣባችሁም ፊታችሁ ምንም አይነት ችግር አያመጣም ብላለች

  • @lamrotemelse3080
    @lamrotemelse3080 Před 3 lety

    መስኪዬ ሰላም ነው በናትሽ እኔ ፊቴ ግንባሬ ላይ ጠቁሯል ስክራፑን ብጠቀመው ይጠፋልኛል? ፊቴ ደግሞ ወዝ አለው ግንባሬ ላይ ብቻ ነው ወዝ ያለው ምን አባቴ ላድርገው ፊቴን ባየው ቁጥር እናደዳለው ምን ትመክሪኛለሽ? Blake headu ወዝ ላለው ፊት ይሆናል?

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 Před rokem

    ቤሩት ነዉ ያለሁት ምግብም እሰራለሁ ለዛነዉ ግን ያሳየሽኝ እስክራብ እፈልገዋለሁ ግን መዉጣት አልችልም እሷም ብጠይቃት
    ማዳሜም አታመጣም ጥቆቁርሩን ካጠፋልኝ ምን ላርክ መስኪ እስኪ እቤት ዉስጥ የሚሰራ ንገሪኝ እማጠፋ የኔ ዉድ

  • @tizatakebede3424
    @tizatakebede3424 Před 3 lety

    መስክ የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ለስቸግርሽ ፊት ብጉር አለብኝ አሁን ደማ ቀዳዳ እየወጣብኝ ነው እስክራብን በገዛ ይጠፋኛል በናትሽ ንገረኝ

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 Před 3 lety

    ዋው አረ እኔፀጉሬን ምን አይነት ቅባት ልቀባንገሪኝ የሚያስረዝም

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v Před 3 lety +3

    መስኪ ብሩሹን የትነው እማገኘው ስሙስ ምንድነው?

  • @addisken24
    @addisken24 Před 3 lety

    መስኪ የምትጠቀሚያቸውን ክሬሞች ና ስክራፕ ዲስክሪፕሽን ላይ አስቀምጭልኝ አመሰግናለሁ ቆዳዬ ግን ደረቅ ነው

  • @rabiamesbah6424
    @rabiamesbah6424 Před 3 lety +4

    ፎቶውን አስቀምጭው የጥቁር ማጥፊያውን

    • @user-xc7vf6hh3v
      @user-xc7vf6hh3v Před 3 lety

      እኔም እፈልገዉ ነበር እህት እንደምንም ብለሽ ፎቶዉን አሥቀምጭልን

  • @gshzhizzvbnz5462
    @gshzhizzvbnz5462 Před 3 lety

    መስኪዬ ቀበቀን መስታወት ፊት ስቆም ጸጉሪን ባየውት ቁጥር እዳመሰገንኩሽ ነው ስከታተልሽ ሁለት አመት ከስድስት ወር ሆኖኛል ጽጉሪን የሚያቁት አሁላይ ሲያዩኝ አያምኑም ካልዳበሱት ኤክስቴሽን የቀጠልኩ ይመስላቸዋል እህቴ ስለ መልካም ስራሽ አመሰግናለው ሌላው አሁን የተቀባሽው ክሪም ጸሃይ ላይ ተቀብቼ ብወጣ ችግር ይኖረዋል እህቴ ካየሽው ጥያቄውን መልሺልኝ

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 Před rokem

    መስኪየ እኔ የማደርገዉ ማታማታ ባልዚን ነዉ የምቀባዉ ከዛ ጥዋት በሳሙና ነዉ የምጣጠበዉ ግን ደናነዉ ፊቴ ግን ችግር አለዉ ሁሌ ባዝሊን? ጥቁረ ጥቁር አለቢኝ

  • @lubabanegselemtawa6089

    እናመሰግናለን የፊት ቡርሹ ውድነው እንዴ 😊የወር ደሞዜን እዳይወስድብኝ ንገሪኝ 😊

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před rokem

      ቤሩት 9 ዶላር ነዉ እርካሽ ነዉ በኢትዮጵያ 900 ብር

  • @lemlemtsegay6552
    @lemlemtsegay6552 Před 3 lety +2

    ማር በጣም አመሰግናለ❤❤❤

  • @helenmesfin3997
    @helenmesfin3997 Před 3 lety +1

    እባክሽ ሱሙ ጻፍልኝ ሰንድ ከመሰጄ ጋር አርግልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +1

    መሰኪዬ ምርጤ

  • @tztatzta5131
    @tztatzta5131 Před 3 lety

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @besufekadu3895
    @besufekadu3895 Před 3 lety

    መስኪየ የክሬሙን ፎቶ አስቀምጭልኝ የኔ አይስክሬም

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 3 lety +4

    ዋው አሬፍ ነውእናመሰግናለን መስኪ 😍

  • @errerrr9122
    @errerrr9122 Před 3 lety +1

    እዴት አመሽሽ መስኪዬ ?ይቅርታ ቡሩሹስሙምድነው ? ሳሙናው። ስሙ ??የስጉር ሳሙናው። ሞራ ሳሙናነዉ ካላሰቸገርኩሽ ንገሪኝ

    • @fevenego1296
      @fevenego1296 Před 3 lety

      7 in one መታጠቢያ በቻርጅ የሚሰራ ነው ብሩሽ ነው በጥልቀት ለማፅዳት

    • @fevenego1296
      @fevenego1296 Před 3 lety

      መታጠቢያ ሳሙናው ደሞ olay cleanser 7 effects ነው

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 Před 3 lety

    የእኔ ቅመም ትምህርትሽ ጥሩነው ማማየ ለማዳት መዳኒት ያልሽውን ፎቶውን ላኪልኝ

  • @jg2911
    @jg2911 Před 3 lety

    ወየዉ አቺ ልጅ ግን ተፈጥሯዊ ነሽ ማሻአለህ
    የምን ዱቂት ነዉ

  • @tekalingmeselech724
    @tekalingmeselech724 Před 3 lety +3

    መስኪ ፊትሽ በጣም ነው የቀላው በዚህ ብቻ ነው እሞክረዋለሁ ብዬ ነበር ግን ፈራሁ የሚያቀላ እንዳይሆን እኔ ቀን ነኝ ፊቴን እንዲጠራልኝ ነው የምፈልገው እባክሽን መልስ ስጭኝ

  • @user-cc6qi6el9b
    @user-cc6qi6el9b Před 3 lety

    መስኪዬ OLAY ክሬም ለወዛማ ፊት ይሆናል

  • @user-yo9bv2gs4p
    @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety

    መሲኪየ ሰላም ነሽ ውድ እኔ ፊቴ ለስላሳ እሚያፀባርቅ ጥርት ያለ ነበር አሁን ግን ምን ልበልሽ ማስጠላቴ ብታይ መስታውት ላለየየት ብዙ ጊዜ ወስኛለሁ ግን ቡግር የመሰለ ይወጣብኛ ግን የኔ ብቻ ነው የሁሉም ነው ደአቴ ላይ ሽፍፍ እያለ ያስቸገረኝ

    • @user-yo9bv2gs4p
      @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety

      ደረቴ ላይ ሽፍታ ይወጣብኛል ቡጉር የመሰለ ነው ምን ላድርግበት ጨነቀኝ

  • @user-uu5ev5vh2z
    @user-uu5ev5vh2z Před 3 lety

    መስኪ በስረአት እከታተልሻለሁ ለምትሰጭን ትት እና ምክር ከልብ እናመሰክናል ስለ ብላክ ሄድ ከዚህ ቀደም ባስረዳሽኝ መሠረት እኔ ከኦላይን ገዝቼ መጠቀም ጀምሬ አለሁ 4ተኛ ቀኔ ነው ግን ስቀባው ለወዳው ያቃጥለኛል እና ትንሽ ከቆየ በኋላ ተዎት ያደርገኛል ይመስለኛል ብጉር ስላለብኝ ነው የሚያቃጥለኝ ወይስ አንቺንም ነው መልሽልኝ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety

    መስኪዬ ውብ እናመሰግናለን

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 3 lety +1

    የፊቱን ቡሩሹን አይነቱን አሳይን ካርቶኑን መስኪቲ ለመግዛት እንዲያመቸን ውዴ

    • @fevenego1296
      @fevenego1296 Před 3 lety

      7 in one በቻርጅ የሚሰራ ነው 7 አይነት መቀያየሪያ ያለው
      ኢትዮጲያ 650 ብር ነው

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před 3 lety

      7 in one olay ሳሙና እና ክሬሙ ነው እህቴ ብሩሹ አይመስለኝም

    • @fevenego1296
      @fevenego1296 Před 3 lety

      @@nomore8101 ብሩሹም እንደዛ ነው በምን ልላክልሽ

  • @iastegni364
    @iastegni364 Před 3 lety

    ይህ በተለያየ ሙያ የተመረቁ ባለሙያዎች ከ መጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ ላሉ ኢትዬጲያውያን ተማሪዎች በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ ላይ ለሚጠይቁዋቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ቱቶሪያል የሚሰጥ ነው እንዲብራራላችሁ ወይንም በይበልጥ መረዳት የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ጥያቄዎትን ይላኩልን :: ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ተማሪዎችን ያግዙ......

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Před 3 lety

    መስኪ ቆንጆ የኔ ውድ እህት ስታምሪ😍😘
    እስኪ የተጠቀምሺውን ሁሉ ስማቸውን ጻፊልኝ ምናልባት እማገኘው ተሆነ ገዝቼ ልጠቀመው የእውነት ፊቴ የአሮጊት ፊት ነው የሚመስለው ሲያስጠላ 😔

    • @fevenego1296
      @fevenego1296 Před 3 lety +1

      መታጠቢያው olay cleanser total effect 7 in ነው
      the scrub ደሞ st. Ives black head cleansing
      ክሬሙ ደሞ olay total effect moisturizer ነው
      መታጠቢያ ብሩሹ 7 in one በቻርጅ የሚሰራ

    • @Soliyna21
      @Soliyna21 Před 3 lety

      @@fevenego1296
      የእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
      እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት ❤🙏😍😘😘

    • @fevenego1296
      @fevenego1296 Před 3 lety +1

      @@Soliyna21 ችግር የለውም እህቴ ፎቶውን ልክልሻለሁ ከፈለክሽ

    • @Soliyna21
      @Soliyna21 Před 3 lety

      @@fevenego1296
      እሺ የእውነት ደስ ይለኛል እህቴ❤🙏

  • @wizhafizedin
    @wizhafizedin Před 3 lety

    thank you Meskiye Can you put here the scrub picture pls?

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 Před 3 lety

    ሰላም መስኪ ስራወችሽን እወዳቸዋለሁ በርቺ ! እኔ ሜክአፕ አልጠቀምም ግን ፊቴ ላይ ትንሽ የጠቋቆሩ ነገሮች አሉ መጠቀም እፈልጋለሁ ። ሁሉም ፕሮዳክቶች የሚሆኑኝ ይመሥልሻል ፣ ኢትዮጵያስ የት ይገኛሉ?

  • @dagirose3802
    @dagirose3802 Před 3 lety

    Mesiki madiyat eske sint gize yilekal bezih scrub