ለፀጉር እድገትና ማብዣ ቅባቱ ውጤቱን ይዤ መጥቻለው ምርጥ ነው ለ 2ወር / this is the best hair growth oil!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 663

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +194

    ኢትዮጵያውያን እንፀልይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን💝💝 ቅባቱን ውጤቱን አይቻለው ወድጄዋለው ለዛውም ቀላቅዬው ነው

  • @user-kh5ge9ue6i
    @user-kh5ge9ue6i Před 3 lety +258

    ወገኖቸ ፆለት አድርጉልኝ እርጉዝ ነኝ 9ኝ ወሬ እየደረሰነው ስደት ብቻየን ነኝ ፆለታችሁ ያስፈልገኛል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 lety +60

    ስለ ኢትዮጵያ አገራችን እንፀልይ ሰው ሞቶ አለቀ💔💔💔💔💔💔በግፍ ተጨፈጨፉ😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሁላችንም በየአይማኖታችን እንፀልይ

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 Před 3 lety +2

      አላህ አገርችንን ሰላም ያድርገት ያአ ረብ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +15

    መስኪዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ደሃው ምስኪኑ ህዝባችንን ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቅባት ነው ሞክረሽ ያሳየስን የናይላዬም ፀጉር ቆንጆ ሆኖአል እግዚአብሔር ባርኮ እና ቀድሶ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እናመስግናለን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +5

    መስኪዬ እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ለሃገራችን ለሚስኪኑ ወገኔ ይድረስላቸው ምህረቱን ይሰጠን በቃ ይበለን ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ😭😭😭 በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቅባት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ሞክረሽ ውጤቱን አይተሽ ስላካፈልሽን ልጅሽንም ድንግል ከነልጆ ያሳድጉልሽ ለቁም ነገር ያብቃት ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍👍💚💛❤

  • @hirutkekeba5768
    @hirutkekeba5768 Před 3 lety +1

    በጣም ተመችኛለሽ የምታሳያቸው ውህዶችን ሁሉ ለራስሽ እየተቀባሽ ነው ምታሳይው እስቲ ለሚበጣጠስና ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሄውን አሳይን

  • @ealisabethteshome4181
    @ealisabethteshome4181 Před 3 lety +10

    መስኪ ቆንጆ የኔም ፀጉር ለውጥ እያሳየነው እድሜላቺ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ስትመጪ ገነተ እየሱስ ቤተክርስቲያን አባት አሉ የህጻናት ቅዳሜ ቅዳሜ ነዉ ቅባቅዱስ ለ 7 ቀን ሳታቋርጭ አስቀቢያት ትድናለች በጣም ብዙ ህጻናት ያድነዋል ከነሱ አንዱ የኔ ልጅ ነዉ በጣም ያመው ነበር ሁሌ ሆስፒታል ነዉ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት አመት ሞላኝ ህመም የሚባል የለም መስኪ አንቺም እዛ ዉሰጃት በርግጠኝነት ትድናለች

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 Před 3 lety +1

    መስኪዬ የኔ ደግ አመሰግናለሁ።ለኔ በጣም የሚያስፈልገኝን ነገር ነው ያካፈልሽን።
    እግዚአብሔር በልጅሽ ይክፈልሽ ቀሪሽ እሷ ነች።

  • @user-ii3ki9fg4q
    @user-ii3ki9fg4q Před 3 lety

    መሲዬ በጣም ነው የምውድሽ የእኔ ምርጥ አንቺ የምትለቂው ሁሉ ቆንጆ ነገር ስለሆነ በጣ ም ትመቺኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እምነትሽም ያስደስተኛል ውድድድድድ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 Před 3 lety +4

    መስኪዬ እናመሰግናለን ያወቅሽውን ሁሉ ስለምታሳውቂን🙏🏻💚💛❤️

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk Před 3 lety +2

    መሲ የኔ ከመሀል ፀጉሬ ብዙ ነው ከጎን እና ከጎን ደግሞ በጣም ስስ ነው እሞክረው አለሁ

  • @getetagel6291
    @getetagel6291 Před 3 lety +9

    መስኪየ ደህናነሽ እዴት ነሽ ደህናነሽ ናይላየ ደህናናት በርች እናት ወላዲት ትጠብቅሽ እና ስወድሽ እውነት

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 Před 3 lety +3

    አሁን order አረኩኝ በኛ በካናዳ 40 dollar ነው።ሲመጣ አየዋለሁ እሰኪ።እናመሰግናለን🙏

  • @addisalemeshete6618
    @addisalemeshete6618 Před 3 lety +1

    የምታካፍያቸው ነገሮች ጥሩ ቢሆኑም የምትደጋግሚውን ብታስተካክይና ሰዓቱን ባታንዛዢው ጥሩ ነው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety

    መስኪ የነኢላ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ቆንጆ ቅባት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን .መስኪዬ ሲመችሽ ሼር አድርጊልኝ የኔ መልካም🥰🥰🥰👌👌👌

  • @user-wr3sj2cg4x
    @user-wr3sj2cg4x Před 3 lety +1

    የኔ ልዕልት ብየሻለሁ መስኪየ የኔሁሉ ነገር ነሽ እኮ!!!!! በቃ ለሁሉምነገርመፍትሄ አታጭም አ ይገርማል።

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ከልብሽ ነው ምታስረጂው የኔ በሻሽ ምክንያት ከፊት እየሸሸ ነው በርግጠኝነት እሞክረዋለሁ❤️

  • @user-nd4ld6tt1w
    @user-nd4ld6tt1w Před 3 lety +1

    አገራችን እዉነት በጣም ያስጨንቃል እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን መስኪየ እህት አጠቃቀሙ ፀጉሬን ከታጠብኩ በህዋላ እንደማንኛውም ቅባት ልጠቀመዉ ስስ ነው የኔ ለማብዛት ነው ልጎነጉን ስከፍለዉ እዳለ ቆዳየ አንዳንድ ስር ያነሱለት ነው የሚመስለዉ ተቀብቸ መተዉ እችላለሁ አደለ መልሽልኝ ስታይዉ። 😍እና ከአማዞን እንደት አድርገን እንደምንጠልብ ብትነግሪን

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 3 lety +1

    መስኪ በግዛብሄር ኢሄን መልሽልኝ ለፊቴ ከአማዞን ኦላይል ክሬም ብገዛ ችግር የለውም በጣም ፊቴ ተበላሸ ግራ ገባኝ ያለሁት በስደት ነው በትርፊ እወድሻለሁ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 3 lety

    ሰላም እህቴ thank you for sharing እና ልክነሽ ልጄ ኤግሰማ አላት እና እግዚአብሔር ይጠብቅል በጣም ያስጨንቃል የልጅ ነግር

  • @esyetemichael346
    @esyetemichael346 Před 3 lety +21

    መስኪ ቻሌንጁን መቼ ነው የምንጀምረው

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah Před 3 lety +8

    Thank you for always sharing helpful tips Meski 🙏🏽❤

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Před 3 lety

    Thanks Meski, የኔ ልጅ 3አመቱዋ ነው
    eczema አለባት። steroid cream ነው የታዘዘላት- (Betnovate) መጥፎ የቆዳ ችግር ነው።

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 3 lety

    መስኪዪ በጣም አመሰግናለሁ ኮቪድ አሞኝ ሆስፒታል ገብቼ ነበር ፀጉሬ አልቆ ተነቃቅሏል ስለዚህ ይጠቅመኛል እግዚአብሔር ቤትሽን ኑሮሽን ይባርክ ከሁሉ በላይ ጤና ይስጥሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      እንኳን እግዚአብሔርማረሽ አይዞሽ

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 Před 3 lety

    በጣም ትለያለሻ አስተሣሠብሽ ልዩ ነው ቀጥይበት መሲ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu Před 3 lety +3

    ዋዉ ማስክዬ በጣም ልዩነት አለዉ ተባራኪ ማማዬ ነይላ 😘😘

  • @selamamare7238
    @selamamare7238 Před 3 lety +1

    መስኪ ፀጉሬ ረዠም ነው ግን የፌቱ ተሰባበረ እና ጫፎ በጣም ቀጪን ነው እና የጥቁር አዠሙድ ዘይት ተቀባሁ ችግር አለው

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339

    Selam lanchi yihun MEski. Yene mar siwedish. Tihut yewah
    Nailaye siwedish aygelitsewim 💚💛❤
    Enameseginalen meski

  • @abigailwondem2252
    @abigailwondem2252 Před 3 lety +5

    መሲ በጣም ነዉ ያማረብሽ ቅንድብሽ ለዉጦሻል ያምራል❤

  • @letushayeapptube9220
    @letushayeapptube9220 Před 3 lety

    መስክዬ ሰላም ሰላም የኔ ፀጉር ማሃል ላይ ፀጉር የለውም ሰባት ዓመት አርጉዊል ብዙ ነገር መኩሬ ምንም ለውጥ አላመጣም እና አንቺ ያሳየሽን ቅባት ሰርች አርጌ ሁለት ብቻ ነው ይለው አንደኛው በክኒና ሁለተኛው በሻምቮ አረብ አገር ነው ያለሁት መስክዬ መለሽልኝ እና ምን ይሻለኛል

  • @Amany1213
    @Amany1213 Před 3 lety

    የኔ መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉር ብዛት የለውም ወደውስጥ ገባ ብለዋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ በርቺ

  • @user-qz4vr2ji4i
    @user-qz4vr2ji4i Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለው ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @hiwotmulu5699
      @hiwotmulu5699 Před 3 lety

      ማሳደግያ ያልሽው ስሙን ፃፍልኝ?

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před 2 lety

    እድኪ እሞክረዋለሁ ግን በጣም ውድ ነው የፊቴ እንዳለ እየሸሸነው።ከመታጠቀ በፊት ወይንስ በሀላ

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Před 3 lety +1

    እሺ እታችን እናመሠግናለን። ጥያቄ ከመታጠባቾን በፊት ነው?? ወይስ ታጥበን ከጨርስን ለስንት ቀን እናቆየው?

    • @alelasertsu8972
      @alelasertsu8972 Před 3 lety

      @Meski Tube how many days shall we leave the oil on head and wash?

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 Před 3 lety

    ጥያቄ በቻልሺው አቅም ቶሎ መልሽልኝ ውዴ በመጀመራ በጣም አመሰግናለው ውዴ እስኪ ከፋርማሲ ካገኘሁ ገዝቼ እሞከረዋለው ፀጎሬ በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው በዛላይ አናቴ እዳለ ክፍት ነው ምንም ብጠቀም ለውጥ አላገኘሁም እስኪ ይሄ ልሞክረው ግን መክስዬ በተቀባነው ቁጥር እንታጠበዋለን ወይስ እንደ ማነኛውም ቅባት ዝም ነው የምንለው ከታጠብነውስ ተቀብተን እስከ ስንት ሰአተ ነው ማቆየት ያለብን ?

  • @jamilaahmad2421
    @jamilaahmad2421 Před 3 lety +1

    መስኪ ፌትፌቱ የኔ ፀጉር ባድ እየሁነብኝ ነው ይት ነው የሚገኝው

  • @gytigyti1450
    @gytigyti1450 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለዉ እህቴ🙏🙏ወድሜ ገና ባሃያ አመቱ ተመልጧል እኔ ያለዉት ሳዉዲ ነዉ አገኛለታለዉ ዋጋዉስ ስትነዉ በሳዉዲ እደምትመልሽልኝ አምናለዉ
    ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ😘😘😘

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 Před 3 lety

      ሁቢ ቪክስና የአጉሎ ዘይት ተጠቀሚ በየቀኑ እየቀላቀልሽ ሁቢ እኔም የተመለጠ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ እየሸቀለልኝ ነው

  • @kidestworkua4624
    @kidestworkua4624 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ፀጉሬ ካንችጋ ሆኘ እያሳደኩት ነበር አሁን ግን አላቅም ምን እንደ ሆነ በጣም ይበጣጠሳል በጣም መንታ ሆኗል በጣም መንታ ሲሆንብኝ በየ 3ወሩ እቆርጠዋለሁ ግን መንታ ማውጣቱ አላቆመም ታዲያ ምን ማድረግ አለብኝ ናይላዬ እንዴት ነች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @momlove2688
    @momlove2688 Před 3 lety

    የኔ ዉብ እናመሰግናለን እኔ ከግንባሬ ፀጉሬ ገብቷል ጃማይካኑ ገዝቼ ምንም ለውጥ የለውም ይሄንንም ልገዛ ፈለጉኝ ግን ዋጋው ዉድ ሆነ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    መስኪ እናመሰግናለን ተባረኪ ናይላዬ እንዴት ናት ስሙን በደንብ ባየው ጥሩ ነበር ተባረኪ በርቺ

  • @hayu470
    @hayu470 Před 3 lety +1

    ጀምሬዋለሁ መስኪዬ ውጤቱን እንገርሻለሁ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 3 lety

    መስኪየ በጣም ለውጥ አለው ለይላ ላይ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰🥰🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety

    መስኪዬ የኔ መልካም የናይላ ፀጉር በ2ወር ውስጥ ጥሩ ለውጥ አምጥቶዋል ደስ ይላል እድግ ትበልልሽ የኔ ቆንጆ ጀማይካን ብላክ ካስተር እኔ ከebay ላይ ነው ምገዛው እና በolive oil በርዤ ነው ለልጄ ምጠቀምላት @ሼር 🥰

  • @sarahtagen1706
    @sarahtagen1706 Před 3 lety +1

    ስሙን አስቀምጭልን መስኪ

  • @tigistendale8051
    @tigistendale8051 Před 3 lety +1

    መስኪዬ ቆንጆ ስላምሽ ብዝት ይበል እመቤቴ ትጠብቃቸው 🤲🤲🤲 በርች 💕💕💕

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣሽልን መስኪዬ እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ክርስቲያኖች በፀሎት ሙስሊም ወገኖቼ ደግሞ በዱአ ለሀገራችን እንፀልይ🥺🥺🥺🙏🙏🙏ሀገራችን ዞሮ መግቢያችን ናትና

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 Před 3 lety

      መሥክዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ድቡሼ በጣም አመሠግናለው የሩዙ ውሀ በጣም ተመችቶኛል

    • @workbeneshwerkuwerkua6602
      @workbeneshwerkuwerkua6602 Před 3 lety

      ሰላም ተባርክ

  • @mfr8256
    @mfr8256 Před 3 lety +2

    መስክየ እኔ ለቻናልሽ አድስ ነኝ ግን ጀመሪያለሁ ቪድወሽን እያየሁ ግን እኔ ከፊቴጋ ፀጉር በጣም ወደውስጥ ሂዷል መበጣጠስ አይደለም ምልጥ ነው ያለው ምንም ፀጉር የለውም አሁን ያሳየሽውን ብጠቀም ለደዚህ አይነት ይሆናል

  • @መሲየእናትዋልጂ

    መስኪየ እኔ ባለፈው ስትጀምሪላት ግዝቸ ጀምሬው ነበር በጣም ለውጥ አለው ከፊቴ በጣም ሸሽተ ነበር እንደአዲስ አበቀለልኝ እኔ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 3 lety +2

    ቅባቱ ሰም የለዉም መሰኪ ሰሙን ንገሪን እባክሽ 🙏

  • @nejat3748
    @nejat3748 Před 3 lety +1

    አማዞን ላይ ፈልጌ አጣሁት ፀጉሬ ከፊቴ አልቆ እመሀል ራሴ ደርሷል እንደት አድርጌላግኘው እህት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 3 lety

    ምክርሽ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው መስክዬ እናመሰግናለን::

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 3 lety +1

    ኩዌት ያላችሁ ይሔን ቅባት የገዛችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እስኪ እኔ መዳም አላገኘሁትም እያለችኝ ሆኖ ነዉ

  • @salihanaga7891
    @salihanaga7891 Před 3 lety

    ፎሮፎር በጣም አስቸጋሮኝ ነበረ ካንቺ አይቼ የተጠቀመኩት አጠፋልኝ የሩዝ ዎሃ ተጠቅሜ ፎሮፎር ቢቻሆኖ ነበረ ከዛቦሃላ ኣንቺ ያልሹን ኣቩካዶ ዚንጂቢል እና ሎሚ በያሳምንት 3ጊዜ ተጠቅሜ ጠፋልኝ አድናቂሽነኝ በረቺ🤙🤙💪💪

  • @Helen_Helen7557
    @Helen_Helen7557 Před 3 lety +1

    በጣም መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety

    ለመረጃው እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ።
    አረ እባክሽ ጫፉ እየተቋጠረ አስቸገረኝ አረ ኡኡኡኡ😢😥ስቆርጠው ይመለሳል ከዚ በፊት የሰራሽውን አይቸዋለሁ ግን ለኔ አልሰራልኝም ሌላ መላ ፈልጊልኝ please

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety

    መስኪየ ተቀብተን ካሳደገልን በኋላ ስንተወው ችግር አያመጣሞ ወይ መልሽልኝ ልጅሽን ደሞ ቅባቅዱስ ቀቢያት አስቆርቢያት በናትሽ ይሄ ነው መፍትሄው

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 Před 3 lety

    ሰላም ላንቺ የኔ ውዴ የምኖረው በዱባይ ነው ለተከታታይ 3አመት ጥሩ ነበር አሁን ግን ፀጉሬ በጣም ይረግፋል ምንም አይነት ኬሚካል ተጠቅሚ አላውቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም እየሳሳ ነው በዚህ ነገር በጣም ተጨንቄአለሁ ምክርሽን ስጭኝ እባክሽ።

  • @keryodtube
    @keryodtube Před 3 lety

    መልካም ሰው ነሽ በመልካምነትቀሰ ቀጥይበት እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 3 lety +1

    መስኪ ግን በቀን ስትጊዜ ነው የምንቀባው ስትስ ደቂቃ ነው የምናቆየው በፀጉራችላይ መስኪ???

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před 3 lety +3

    መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ ምነው ቻሌንጁን ተውሽው ጠብቀን ጠብቀን እሁድ ታጠብን ከኢትዮጵያ

  • @martademena7910
    @martademena7910 Před 3 lety

    መስኪዬ ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን ተባረኪ ።አማዞን ላይ በስሙ ስፈልገው አጣሁት እስቲ ሊንኩን ፖስት አድርጊልን

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k Před 3 lety +1

    መሲዬ አንቺን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ ያለው ለውጥ ልነግርሽ አልችልም ማመን እስከሚያቅተኝ ደርሻለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před 3 lety

    መስኪዬ አማዞን ላይ የልም መቼ እንደሚመጣ አቅም ይላል ሊንኩን ተጭኜ ሳየው ለኔ በተለይ ያስፈልገኛል ፀጉሬ ሎኦ ፕሮሲቲና ባዶ አይገልፀውም ፓርማሲ ካለ እጠይቃለሁ ባገኘው ለኔ ጥሩ ነበር ጠይቄ እነግርሻለሁ ውዴ ነይልዬ ያንቺን ኤግዚማ ኮሮናን ዘረኝነትን ንቅል አድርጎ ከአለም ይያጥፋልን አሜን መስኪዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ ውዴ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před 3 lety +1

    ከየት ነው እሚገኝው እሙ ናይላዪ ኧር እኔ ባለቤቴ ፀጉር ወደ ሓላ ሸሽቶቷታል በፊት ምርጥ ነበር አሁን በርሃው መሰለኝ የላጠው ሚሰኪን ሁልየም ያጎሎ ዘይት አያሸሁለት ነበር አልበቀለም🤔🤔🤔

  • @MogesKebede-ty3im
    @MogesKebede-ty3im Před měsícem

    እናትየ ለቤትሺ አድስ ነኝ የተመለጠውን ያበቅላል በናትሺ መልሺልኝ

  • @yodittsegay3632
    @yodittsegay3632 Před 3 lety

    በጣም፡ሚገርም ለውጥ እግዚኣቢሄር ካንቺ ጋ ይሁን መስኪየ ቆንጆ

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund

    በጣም አምሰግናለሁ የኔ ስውአት

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 Před 3 lety

    Thx for sharing we need more vidio lelejoch tsegur bezat naturally.

  • @lubabanegselemtawa6089
    @lubabanegselemtawa6089 Před 3 lety +2

    ውዴ ተቀብተን ትጥብ ነው የምንለው ወይስ እንደ ቅባት ዝብለን መጠቀም ነው???

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 Před 3 lety

    መሥዬ እደዉ በሞቴ አይተሽ ዝም እዳትይኝ ጠጉሬ እሃላይ ቸረገዉ የሚሳፈፍ ነዉ እና ቅባት ምን አይነት ልጠቀም ኩርችች ያለ ነዉ ደሞ ይበጣጠሳል ይነቃቀላል ምንም ብቀባዉ አይስማማዉም ደሞ ቅባት ከይቀበለም መላ በይኝ በፈጠረሽ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 Před 3 lety

    እህቴ ለትልቅ አይሆንምደ ተግባር ለሸሸ ፀጉሬ ቆጆ ነው ግን ተግባሬ በጣም ሸሸ መሥኪየ መላ በይኝ ማር

  • @billbilal3960
    @billbilal3960 Před rokem

    ፅጉሬ ተመላልጦልእባክሽ

  • @user-sq2wp6gx2r
    @user-sq2wp6gx2r Před rokem

    መስኪ አፌ አከባቢ ጥቁር ነው ምን ላድርገው መላ ከለሽ

  • @user-vm6ti5vu9c
    @user-vm6ti5vu9c Před 3 lety +2

    መሢየ የቀድ አውጣ ገዝቸ ነበር ቆጆ ነው ሲሉ ሰምቸ

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x Před 3 lety

      ከየት ነው የገዛሽው

    • @user-vm6ti5vu9c
      @user-vm6ti5vu9c Před 3 lety

      @@user-sy4rl8wr6x
      ኮየት የኢቶጲያ ሱቅ ከሚሸጡት የቀድ አውጣ ቅባት

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x Před 3 lety

      @@user-vm6ti5vu9c በጣም ምርጥ ቅባት ነው ኢትዮ እጠቀመው ነበር አሁን ሳውዲ ነኝ

    • @user-vm6ti5vu9c
      @user-vm6ti5vu9c Před 3 lety

      @@user-sy4rl8wr6x
      ማሸአላ ጠይብ ማማየ እጠቀመዋለሁኝ እግዳሥ

  • @amenamen3551
    @amenamen3551 Před 3 lety +2

    Meskiye yene wud betam nw mwedshi maryamn mtgermi sw neshi berchiln🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @meazabereded4863
    @meazabereded4863 Před 2 lety

    መስኪ ኢትዮጵያ ከየት አገኛለሁ?

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l Před 3 lety

    thank u Meski አጠቃቀሙ ግን ፀጉር ላይ ይቆያል ወይስ በሰአት ውስጥ መታጠብ ነው?????

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 3 lety

    እርጋታሽን ስወደው ተባረኪ እህቴ እናመስግናለን

  • @assefasimma1059
    @assefasimma1059 Před 3 lety

    Betam yene konjo. Azoshi yalifal bedenbi new yemigebagn. Lijei neberat

  • @netsanetyeshanew2264
    @netsanetyeshanew2264 Před 2 lety

    መስኪ የፀጉሬ ብዛቱ ነው አልመለስ ያለኝ ምን ላድርግ ባክሽን

  • @hehjj3505
    @hehjj3505 Před 3 lety

    ዋው

  • @ዙዙየገጠርልጅ

    የኔአስተዋይ አሚንን ተስማምቶሻል ቀልተሻል እኔአችስመክሪኝ ፀጉሬትዝይለኛል ማበጠሬውን አነሳለሁ ክክክክክክክ

  • @ghenethaileab2871
    @ghenethaileab2871 Před 3 lety

    ሀይ መሲ ሁልግዜ እከቲተልሻለሁ በጣም ጡሩ ሰውነሽ በርቺ እቺ ለሳሳጸጉር ያልሽው ቆባት ስሙን ጻፊልኝ የኔቆንጆ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    መስኪዬ ያንቺም ሰላምሽ ይብዛልን የኔ ቆንጆ አረ የኔ በፊቴ ወደውስጥ ገብቷል ስለዚ ይሞከራልልልልል ማለት ነው ኣመሰግናሎሁ የኔ እናት

  • @halimaadhami1638
    @halimaadhami1638 Před 3 lety +1

    የቂባቱ ስም ምንድናው በ እንግሊዘኛ

  • @almazbekele9992
    @almazbekele9992 Před 3 lety

    መሰኪ እኔ አድሰ ተጠቀሚ ነገኝ ግን የተቀቀለ ሩዝ አልሰማማ አለኝ አሰኪ ምን ልጠቀም ጸጉሬ የንቺን ነው የምመሰለው ምከሪኝ የበሰውኑ ተበለሸ ሁለ እከታተለሎ ምከረኝ

  • @frehadush4335
    @frehadush4335 Před 3 lety

    Ere meski challengu mech new mijemerew yezarewn gn enamesegnalen le wendmea afelalgea egezaletalehu 20 ametu new btay bado new yeqerew... txs olot 😍😍

  • @helenabay1916
    @helenabay1916 Před 3 lety

    Hello Meski how are you doing? I have very bad itchy scalp but I don't have dandruff my scalp is clean just sometimes Small Pimples come out I try to use a lot of things natural treatments and different kinds of shampoo but still I struggle. Do you have any idea what it is or should I use? Can you please help me.

  • @bettyethiopian9376
    @bettyethiopian9376 Před 3 lety

    ሻንፖ እና ኮንዲሽነር ለልጆች (2 years) እስኪ ንገሪኝ መስኪዬ

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 Před 3 lety

    መሥኪ ለለይላ ምናልባት ካልሞከርሽው ፓንቶል የሚባል ክሬም አለ ፍርማሲ ይገኛል ያጠፍላታል ትንሽ ቦታ ሞክሬ እና እይው

  • @haregkebede7204
    @haregkebede7204 Před 3 lety

    ሰላም መሰኪ መሰኪ እኔ የኦሊቨራ ቅጠሉን አይመቸኝም ምክንያቱም ማይጊሪን ያስነሳብኛል እና ምን ይሻለኛል ?

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምስኪይ ሰላምሽ ይብዛልን ውዲ

  • @zenebelove4653
    @zenebelove4653 Před 3 lety

    ለኔ ጸጉሪ የለምኚም የት አገሪ ኔዉ የምገኘዉ??

  • @hiwotmulu5699
    @hiwotmulu5699 Před 3 lety +1

    ስምን ፃፍይልኝ ማሳደግያ ያልሽውን?

  • @ሰላምለሐገሬ
    @ሰላምለሐገሬ Před 3 lety +2

    ቻሌንጁ መቸ ነው መስኪ ?

  • @LucyTip
    @LucyTip Před 3 lety

    ሰላም ውድ እሪፍ ነው በጣም

  • @selamhailu4112
    @selamhailu4112 Před 3 lety

    Hi hun
    Can you please give me the link for this oil? and in how long your little girl's hair grow with oil

  • @seliwasihuni5204
    @seliwasihuni5204 Před 3 lety

    የኔ ማር ናይላዬ ክፉ ነገሮች ሁሉ ካንቺ ይራቁ የኔ የዋህ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 3 lety

    መስኪዬ እኔም ፅጉሬ እየተተበጣጠሰ አስቸግሮኛል እስኪ ይሄን እሞክረዋለው

  • @genetshimeles1971
    @genetshimeles1971 Před 3 lety

    ፀጉሬ ከጎንናጎኑ የገባ ነው ትረጂኛለሽ