Best treatment | Aloe Vera for extreme hair growth | ለፈጣን የፀጉር እድገት | ለሚነቃቀል ፀጉር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Best hair mask | በጣም ብዙ የተወራለት የፀጉር ማስክ • Best hair mask | በጣም ...
    My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99

Komentáře • 22

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před 3 lety +1

    ኪያዬ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪ ጌታ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ኪያዬ ፀጉርሽም በጣም ለውጥ አለው ። አመሠግናለሁ 😘💕👏👍

    • @makisol9167
      @makisol9167 Před 3 lety

      Hana betam positive nesh ande ken sewin sitikawemi aychesh alakim hulem thank you sitiy new yemaysh I'm proud of you my sis thanks 🙏

  • @mimiamente1177
    @mimiamente1177 Před 3 lety

    Thank you so much for the info!! you have a beautiful hair naturally😍

  • @amentube6496
    @amentube6496 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ኪያየ በርች የኔ ሳቂታ ሰታምሪ

  • @amaamm-sn3tv
    @amaamm-sn3tv Před 2 měsíci

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ ሬቱን እቀበዋለሁ ግን ለውጥ የለውም የኢትዮጵያ እና የአብር ሀገሩ አንድ አይነት አይደለም እዴ እስኪ ንገሩኝ

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Před 2 lety +1

    አስቀናችሁኝኮ ባለ ሬቶች እኔ ከየት ላምጣ

  • @alemneshhabte7979
    @alemneshhabte7979 Před rokem

    እናምሰግ ናለን

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q Před 6 měsíci

    አይስማም

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5i Před rokem

    ዘጉሬ ግባሬ በጣም እየህደ ነዉ ምን ይሻለኛል

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 3 lety

    Thank you konjo ✌🏼🌺❤️

  • @abdulwasseid7019
    @abdulwasseid7019 Před rokem

    የምትጠቀሚው ስስተም ለወንዶችም ይሰራል ማለት ነው አንዴ ያዘጋጀሽውስ ሬት ላንዴ ወይስ ቀሪውን አሳድሮ መጠቀም ይቻላል

  • @alemgebereselase2407
    @alemgebereselase2407 Před rokem

    ይሀ ሁሉ ቅባት ለማያገኝ ምን

  • @user-sl7ct4hn7p
    @user-sl7ct4hn7p Před 3 lety

    ኪያየ ሰብ አድርጌለሁ ግን እሬት ስቀባ ያሳክከኛል ለፀጉሬ ጥሩ ነበር ግን በጣም ያሳክከኛል ምን ትይኛለሽ 👍👍👍👍👍አደኛየ ነሸ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ❤ እኔም ብዙ ባይሆንም ያሳክከኛል ብዙ ከሆነ የሚያሳክክሽ ምናልባት አላርጅክ ሊሆን ይችላል እንደኔ ትንሽ ከሆነና ፀጉርሽ ዉስጥ ካልሆ ለምሳሌ አንገትሽ ወይም ግንባርሽ ላይ ከሆነ መጀመሪያ ከመቀባትሽ በፊት እነዛን ቦታዎች ቫዝሊን ተቀቢዉ ለኔ እረድቶኛል አላልጅክ ከሆነ ግን ሙሉ በሙሉ እሬት ባትቀቢ ይመረጣል

    • @user-sl7ct4hn7p
      @user-sl7ct4hn7p Před 3 lety

      አንገቴና ግንባሬን ነው አመሰግናለሁ እሞንራለሁ ባዝሊን ተቀብቸ አመሰግናለሁ እኔም የልጆች እናት ነኝ ልጆችን አሏህ ከአይን ይጠብቅልሽ

    • @user-sl7ct4hn7p
      @user-sl7ct4hn7p Před 3 lety

      👍👍👍👍👍

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      አሜን🙏

  • @abrahatabraht5489
    @abrahatabraht5489 Před 8 měsíci

    Aysmame.ehtae