እቤት የሚሰራ ፊታችንን ጥርት የሚያረገው የሬት ቅጠል ቫይታሚን በረዶ /// the best Aloe vitamin home made

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 227

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +56

    በፋብሪካ የሚሰሩትን በቀጥታ እቤት ውስጥ በተለያየ መልኩ በመስራት ጥቅሙን እናገኛለን ቸር ያሰማን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን💕💕💕🙏🏽

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +21

    እንኳን ደህና መጣሽ እኔ መልከመልካም እዉነተኛ ሰዉ ማለት አንችነሽ በርች ፀጉሬ የበፊቱን መልሰሽልኛል ፈጣሪ ካሰብሽዉ በላይ ያርግልሽ

    • @user-ww8jp5bn1h
      @user-ww8jp5bn1h Před 3 lety

      ምን ተጠቅመሺ ነው እስኪ ለኔም ሹክ በይኝ

    • @allhabesha3491
      @allhabesha3491 Před 3 lety

      መሲዬ እሄም ጠቅሞኛል እዩት czcams.com/video/Vq7QyJeC2EY/video.html

    • @amytube1013
      @amytube1013 Před 3 lety

      ምን ተጠቅመሽ ንገሪን

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit Před 3 lety +5

    Thank u for sharing meskiye Aloe vera is great for skin.

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ዛሬ ከሹራብሽ ጀምሮ ጆሮጌጥሽ ፀጉርሽ ታምሪያለሽ ሁሌም ቆንጆ ነሽ ናይላዬን አሳይን

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 3 lety +2

    እናመስግናለን መስኪ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን😍🙏

    • @allhabesha3491
      @allhabesha3491 Před 3 lety

      መሲዬ እሄም ጠቅሞኛል እዩት czcams.com/video/Vq7QyJeC2EY/video.html

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 3 lety +2

    መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ አሬፍ ነገር ነው ውዴ እናመሰግናለን😍

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety +3

    ሀይ መሲኪየ ሠላም ላንች ይሁን መልካም ሠዉ አንች ነሸ 😍😍😍😍

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ ላይላ ደህናነች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @solemolale813
    @solemolale813 Před 3 lety +3

    መስኪዬ የኔ ልዩ ምርጥ ልጅ ነሽ ማማዬ አመሠግናለሁ ስለሠጠሽን ትምህርት

    • @allhabesha3491
      @allhabesha3491 Před 3 lety

      መሲዬ እሄም ጠቅሞኛል እዩት czcams.com/video/Vq7QyJeC2EY/video.html

    • @solemolale813
      @solemolale813 Před 3 lety

      ሠላሙን ያድድለን ፈጣሪ መስኬዬ ነይላ እንዴት ናት እያደገች ነው

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +3

    ጥሩ ዘዴ ነው መስኪየ ቆይ እኔም መሞከር እፈልጋለሁ በረዶ ሰርቼ እናመሰግናለን መስኪየ 👍🏾💞

    • @allhabesha3491
      @allhabesha3491 Před 3 lety

      መሲዬ እሄም ጠቅሞኛል እዩት czcams.com/video/Vq7QyJeC2EY/video.html

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 Před 3 lety +1

    ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቺልን መስኪ

  • @saraethyopia7423
    @saraethyopia7423 Před 3 lety +2

    ሰላም ይብዛልሽ ማማዬ አሺ ታባረክ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድጋት

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 3 lety +2

    I learned a lot from you! Thanks 😊 🙏

  • @phonica253
    @phonica253 Před 3 lety +4

    መስክየ መልካም ሴት የእውነት የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ መልካም ናቸው በርች

    • @allhabesha3491
      @allhabesha3491 Před 3 lety

      መሲዬ እሄም ጠቅሞኛል እዩት czcams.com/video/Vq7QyJeC2EY/video.html

  • @helenheli2686
    @helenheli2686 Před 3 lety

    መስኪዬ በጣም እኮ ቆንጆ ነሽ ላይላዬ ደህና ናት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 2 měsíci

    ተባረኪ መስኪ

  • @hannamekbib436
    @hannamekbib436 Před 3 lety +1

    Sewedesh yene enat ene melesh gn avocado dench vitamine eret ena karot cream sereche nw mexeqemew xeru nw?gn begure aletefalegnm

  • @kebebushanbessie1084
    @kebebushanbessie1084 Před 3 lety +1

    መስኪዬ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 Před 3 lety +1

    እንኳን በደህና መጣሽ

  • @addismedia4740
    @addismedia4740 Před 3 lety +1

    ኘሮግራምሽ ጠቃሚ ነው በርቺ

  • @makdilove9678
    @makdilove9678 Před 3 lety

    እምትሰሪአቸው ነገሮች በጣም እሪፊ ናቸው በርቺ

    • @makdilove9678
      @makdilove9678 Před 3 lety

      የሬቱ ከትዘጋጀ በሓላ ስር ቀን ይቆይያል ንገሪኝ

  • @santaterbush2969
    @santaterbush2969 Před 3 lety

    Y.konjo enkuan dena metash.arife nw emokrwalhu

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety

    የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምሽን፣ለዘላለም፣ያብዛልን፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር

  • @NanyeTube
    @NanyeTube Před 3 lety +6

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* ..

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 Před 3 lety +1

    መስኪ ሰላም ነሽ ወይ እባክሽ ስለ ኣንገት መጥቆር ንገራን

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Před 3 lety +2

    I will definitely try this! Thank you for sharing konjo🥰

    • @allhabesha3491
      @allhabesha3491 Před 3 lety

      መሲዬ እሄም ጠቅሞኛል እዩት czcams.com/video/Vq7QyJeC2EY/video.html

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 7 měsíci

    Thanks ❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @abiotlakie1686
    @abiotlakie1686 Před 3 lety

    Green tea Good
    Misk

  • @getac9506
    @getac9506 Před 3 lety +1

    ሰላም እንካን ደና መጣሽ መስኪ ናይላ ደህና ናት

  • @zeharaousman3499
    @zeharaousman3499 Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪ እስኪ ለፊት መሸብሸብ ምን እንደምንጠቀም ንገሪን

  • @mekdesseyum1759
    @mekdesseyum1759 Před 2 lety

    Hi meski betam seewdish feitan yasskekignal ena dgmo eynee sir tekorodgnal men baderg yishalignal

  • @miheretdegifie1600
    @miheretdegifie1600 Před 3 lety

    Thanks for sharing Meskiye God bless you more and more!

  • @genethailu1168
    @genethailu1168 Před 3 lety

    ሃይ መስኪ በጣም ምርጥ ነሽ ኤሬቱን ሳንፈጨው መጠቀም አንችልም ወይ

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 Před 3 lety +2

    Welcome meskuuuu 😘😘😘😘😘💚💛❤🤲🤲

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏

  • @zizihabeshawit3026
    @zizihabeshawit3026 Před 3 lety

    Betam amesegnalehugn Yene fit betsehayi tegodtual ayine srm tekurual tnx meski emokralehugn

  • @judjud4209
    @judjud4209 Před 3 lety

    Enkan dena metash meski ena tekebchanew yemadrew 🙏🙏🙏🙏👍

  • @user-rf2pj1oe8j
    @user-rf2pj1oe8j Před 3 lety

    ዉዴ በጣም አሪፍ ነው በሪቺ እህቴ

  • @akak981
    @akak981 Před 2 lety

    ከተቀባን ቡሀላ በሳሙና ነዉ መታጠብ ያለብን ወይስ ዉሀ ብቻ እና ደግሞ ኪሪም ነገር መጠቀም አለብን

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 Před 3 lety

    Tebarki Yene konijo...I feel like you are my family members

  • @fetimohamed2995
    @fetimohamed2995 Před 7 měsíci

    Thank you❤

  • @yordanosmuche7955
    @yordanosmuche7955 Před 3 lety

    መስኪ የኔ ውድ በጣ ጥሩ መምህር ነሽ

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 Před 3 lety +1

    ሰላም መስኪዬ እንዴትናችሁ ቆንጅዬ ደናናት

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 Před 3 lety

    እናመሰግናለን እህት

  • @adamsalameh2017
    @adamsalameh2017 Před 3 lety

    አሜን

  • @dagmawitlegesse9132
    @dagmawitlegesse9132 Před 3 lety

    Thank u meski

  • @infomomhabesha52
    @infomomhabesha52 Před 3 lety

    Thank for sharing this you are so kind 🥰 you are looking so beautiful

  • @sefisefi7076
    @sefisefi7076 Před 3 lety +1

    መስኪ ማር ሚጣ ደናናት

  • @user-zm5rz4li7c
    @user-zm5rz4li7c Před 3 měsíci

    ለማዳትይሆናልእዴ እህቴ

  • @mathewosabayneh1063
    @mathewosabayneh1063 Před 2 lety

    Hey do u got some natural treatment for sensitive face skin ..it's for ma g.frnd

  • @surafeltezera4317
    @surafeltezera4317 Před 3 lety

    የፊት ማስክና ክሬሞች እባክሽ እባክሽ አሳይኝ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 Před 3 lety

    መሲ እናመሰግናለን እር የማድያት መድሀኒት ካለሽ ንገሪኝ

  • @hiwotteferi5907
    @hiwotteferi5907 Před 3 lety

    ሰላም ለልጆችና ለአዋቂዎች የሚሆን ክሬም ልታሳይን ትችያለሽ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety

    በርቺ ጥሩ ስራ ነው አንቺም ጎራ በይ 👍👍

  • @kidisttesfaye8364
    @kidisttesfaye8364 Před 3 lety

    እናመሠግናለን መሢክ በረዶ ሣናደርገው እንዲው መቀባት እንችላለን

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 3 lety

    Thank you mesike konjooo.

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 Před 3 lety

    Thank you...

  • @fiyorifiyori5707
    @fiyorifiyori5707 Před 3 lety

    Selam naw meski yetu vitamin naw le hair grows teru pls tell me

  • @taibahtaibah2820
    @taibahtaibah2820 Před 2 lety

    እናመሠግናለን በርችልን ቆንጆ

  • @fatunafatuna6373
    @fatunafatuna6373 Před 3 měsíci

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z Před 3 lety +2

    መሰክየ እንኳን በሰላም መጣሸ አረ አኔሰ ማድያት ነው የመረረኝ አረ መላ በሉኝ

    • @user-or8dq9zm6z
      @user-or8dq9zm6z Před 3 lety

      የኒዮ ቢጤ እኔ ፊቴን ለማየት እራሱ ያስፈራል

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Před rokem

      @@user-or8dq9zm6z eminet tekebu drashi abatun kenesiru yineklewal

  • @najat9823
    @najat9823 Před 3 lety

    ማር ማሻ አላህ እኔ አደረ ነኝ ሠብስክራይብ አርጋለሁ እየተከታተልኩሽ ነው ግን ይሁ እሬቱ የት የገኛል ዱባይ ነኝ

  • @samrigm2392
    @samrigm2392 Před 3 lety

    ሰላም መስኪ እባክሽን በዚህ በኮሮና ምክንያት ቀኑን ሙሉ ስራ ስላሆንኩ ማስክ አድርጌ ንው የምውለው እናም ፊቴ ሁለት አይነት ሆኗል አይኔን ጨምሮ ወደላይ ግንባሬ ጠቆረ ከዛ በታች ደግሞ ቀይ ነው ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽን መፍትሄ ካለሽ

  • @gnokasem2517
    @gnokasem2517 Před 3 lety

    Maskiye Anchina bealesh be men qonquwan new mit gababdu?

  • @md-km4wk
    @md-km4wk Před rokem

    Hi meski kenfere ena bebete betam tekorebign?

  • @almazdewato5068
    @almazdewato5068 Před 3 lety

    Thanks mesk

  • @user-qm7dt6fv9t
    @user-qm7dt6fv9t Před 3 lety

    አብሽሪ በርች መሢየ

  • @hellenabi4224
    @hellenabi4224 Před 3 lety

    👌👏Thankyou 🙏

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 Před 3 lety

    በርቺ መስክ

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 3 lety +2

    ዘንድሮ ፀጉር እና ፊት የለም እድሜ ለዩቱበሮች ኩሽና አረጉን

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪ የቻናልሾ ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔም የምግብ አሰራር ስለጀመርኩ ቤተሰብ ሁኚኝነ እርስ በእአርሳችን እንተባበር አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @mistarohmister7822
    @mistarohmister7822 Před 3 lety

    Er fite betam edmadiyat ayent albegn ehenen eyetetekmku new yaslkeklgn yehon

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 Před 3 lety

    ሽኩረን ማሜዬ

  • @akak981
    @akak981 Před 2 lety

    ሳሙናስ ከሬት ቡሀላ በምን አይነት ሳሙና መታጠብ አለብን

  • @astufriendly7793
    @astufriendly7793 Před 3 lety

    After I used after how long can I wash?

  • @sitiselahudin2823
    @sitiselahudin2823 Před 3 lety

    መስኪ እኔ ፊቴ ጠቁሮዋል በጣም ቡግረ ይወጣብኛል ሬቱ አላገኘም መዳም ቤት አይቼዉም አላቆም ግን ሚገዛዉ ቫይታሚኑ እንዴት ነዉ ምጠቀመዉ እናም ለፀጉስ አጠቃቀሙ

  • @redietfanta4313
    @redietfanta4313 Před 3 lety

    Lelij yihonal inde yelije fit benifas miknyat derko milkt alew

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 3 lety

    እንዴት ነሽ መስኪ ናይላ ሳሚልኝ እናመሰግናለን የተፈጥሮ ነገሮች ጥሩ ናቸው

  • @aslahan4227
    @aslahan4227 Před 3 lety

    Selam meskiye vitamin e oilun metekem enchlalen hule mata mata

  • @fikiryigebawal8305
    @fikiryigebawal8305 Před 3 lety

    Hi meski mata mata tsigur metateb min chigir alew?

  • @user-gs4nf2oc5i
    @user-gs4nf2oc5i Před 3 lety

    Meski benatshi ፊቴ ላይ በጣም ጥቃቅን የሆኑ ሽፍታ አለብኝ ምን ላድርግ

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 Před 2 lety

    እስቶኪንግም መጠቀም ትችያለሽ እርፍ ነው

  • @weynki3460
    @weynki3460 Před 3 lety

    Meski konjo under aye dark circle alebige min temakirigalesh wedaaa

  • @efrataayele8807
    @efrataayele8807 Před 3 lety

    meski le mekrochesh betam new yemnamsgenew gen.....

  • @anotherdoor-1
    @anotherdoor-1 Před 2 lety

    Enamesegnalen

  • @florenceonuoha9631
    @florenceonuoha9631 Před 3 lety

    Next time please describe some in English language not only your language

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r Před 3 lety

    የኔ ፊት ወዘማ ነው ምን አይነት የፊት ክሬምና ሰሙና እንድጠቀም ቲመክሪኘሐሽ?!

  • @foziafantahun8463
    @foziafantahun8463 Před 3 lety

    Meskiye yene wed edme ena tema yistesh

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 3 lety

    እውነት ነው መስኪዬ እናመሰግናለን

  • @user-bi7ps9uy6r
    @user-bi7ps9uy6r Před 3 lety +1

    Maskiyeeeeeeeeeeee i love you for aver mama

  • @elsabetsolomon1291
    @elsabetsolomon1291 Před 3 lety

    የእህቴ ፊት በጣም ድርቅ ነው እና ጭርታም ነው መፍትሔ አለሽ

  • @deboradebora2657
    @deboradebora2657 Před 3 lety

    Betam Enamsegenalen Meski

  • @heleny9594
    @heleny9594 Před 3 lety +1

    ከሁሉም face masks በጣም የምትወጂው& ብዙ ጊዜ የምትጠቀሚው ምንድነው?

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 3 lety

    Thanks for sharing meskye 👌

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube Před 3 lety +1

    😍😍😍😍😘😘😘

  • @hiwottadesse5778
    @hiwottadesse5778 Před 3 lety

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @tadillaalain2497
    @tadillaalain2497 Před 3 lety

    ሠላም መሥኪ እንዴት ነሽ ከይቅርታ ጋር ከንፈርሽን። የተፈጥሮ ነው የምትቀቢው ወይሥ ቻፒሥቲክ ነው የኔ ጥቁር ነው ጥሎብኝ መቀባት አልወድም

  • @jemiladawud9428
    @jemiladawud9428 Před 3 lety

    አረንጓዴ ሽይ ለፊት ጥሩ ነው