🎈ምረጥ የፊት ክሬም አጠቃቀሙ አብረን 💕

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 20. 08. 2024

Komentáře • 119

  • @user-ok9qs9hx1u
    @user-ok9qs9hx1u Před 2 lety +3

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ማሬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ቅን ዉድ እህቴ በእዉነት አሪፋና ቆንጆ ዉህድ ነዉ በርችልኝ በጣም ጠቃሚ ነዉ የኔ መልካም በርችልኝ ሀገራችንንም ኢትዩጲያን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @user-jn3sx3ze4h
    @user-jn3sx3ze4h Před 2 lety +2

    በጣም ሀሪፍ ነው ሁቢ እኔም አይቼዋለሁ ግን
    ኢትዮ ሴኔገባ ይሄንን ሁሉ ማግኘት አንችልም
    ብዙ ባንጠቀም ሀሪፍ ይመስለኛል🥰

  • @awallotube8131
    @awallotube8131 Před 2 lety +3

    ስላም ስላም ማሬ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ብርቺ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ክሬም ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ግን የሚስማማው የማይስማማው አለ ሁሉም አንድ አይደለም

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ዉድ ዋዉ በርች ጥሩ ነዉ በዚህ ቀጥይ በቀጣይ ብዙ ነገር እጠብቃለን እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ፈጣሪ አምላክ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před 2 lety +1

    ሰላም ላንች ይሁን እናመሰግናለን እህት የእሬት ሲል በጣም ቆንጆ ነው ለጸጉርም ለፊትም አሪፍ ነው በርችልን እህታችን

  • @mekditube22
    @mekditube22 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ሽይብዛ እህቴ በጣም አሪፍ ምርጥ የፊት ክሬምነውየስራሽልን እህታችን እናመስግናለን ሰላካፈልሽን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አንድነት ይስጠን ቸሩ ፈጣሪያችን ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት የአለም ዳርቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @baletube4641
    @baletube4641 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም የምወድሽ ዋው ዋው ሁለም የምታቀርብ ነገሮች ይመቹኛል በጣም ምርጥ አዘገጀጀት ነው እናመሰግናለን

  • @firetube9265
    @firetube9265 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ሰላም ቆየሽን ሰላምሽ በክርስቶስ በዝት ይበል እሺ ስለ ሰጠሽን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው እሞክራለሁ ተባረክ

  • @astartube7449
    @astartube7449 Před 2 lety +1

    ዋው ምርጥና አሰፈላጊ ክሬም ነው ማሬየ እንኳን በሰላም መጣሺ ሰለመጣሺ ደረሰ ብሎናል ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባቾን ይሁን እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 Před 2 lety +1

    እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ይብዛ በጣም አሪፍነዉ ይላሉ እኔግን አልሞከሩኩትም ግን ካቆምን አይመለስም በተረፍ እናመሰግናለን ለሰጠሺን መረጃ

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውዶች ዋው እህታችን ጥሩ ክሬምነው ለፀጉር እራሱ ለእጅ ጥራትም እንደዚሁ እና እኔ በጣም ነበር የምፈልገው ግን አላገኘውም በርችልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Před 2 lety +1

    ስላም ስላም ማሬ እንኳን ደህና መጣሺ ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሺን እናመስግናለን ግን ፊታችን ላይ ምንም ነገር ከለለ ባንጠቀመው መልካም ነው ደሞ ሁሉንም ነገር መጠቀም ጉዳት አለው የሁላችንም ፍት ስለሚለያየ የሚስማማው የማይስማማው አለና

  • @user-pd4gp5jo3m
    @user-pd4gp5jo3m Před 2 lety +2

    ሰላም ማሬ ሹክረን ያኔ ዉዴ በጣም እናመሣግነላን

  • @zedusman
    @zedusman Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም ማር ዋዉ ይከንን ክሬም እጠቀመዋለሁ እኔም በጣም አሪፍ ነዉ የፊት ቆሻሻ ያጠራል በተለይ ምግብ ስራ ብዙ ለሚሰራ ሰዉ እፊት ላይ የለ ዘዪት ሙልጭ አርጎ ነዉ የሚያጠራዉ እናመሰጎናለን ማርዬ

    • @meryambintekebir9855
      @meryambintekebir9855 Před 11 měsĂ­ci

      ግን ይሄ ለደረቃማ ፊት ነው የሚሆነው አደል እስኪ ንገሩኝ

    • @zedusman
      @zedusman Před 11 měsĂ­ci

      @@meryambintekebir9855 ለሁሉም ይሆኔል ቅሻሻ ነዉ የሚያጠራዉ ማሬ

  • @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
    @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሺ አወ ቆንጆ ነው የሬት ክሪም ማስክ ለብዙ ነገር ጥሩ ነው

  • @tube-yv6zq
    @tube-yv6zq Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ
    Maree tube ማሬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የምወድሽ እሽ እናመሰግናለን ሲስ

  • @kidisttube22
    @kidisttube22 Před 2 lety +1

    ላለሽሸ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ አዎን አሪፍ ነው።እኔ የምጠቀመ ይሄን ነው።ሞክሩት አሪፍ ነው።

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 2 lety +1

    ሠላም ላቺ ይሁን እህታችን እኝኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ማክስ ነው እስቲ እንሞክርዋለን ፈጣሪ ከፈቀደ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔውድ

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 Před 2 lety +1

    ዋውነው የምር እህት አሪፍ ክሬምነው ጏደኞቼ ይጠቀሙታል እኔኳ ፈጣሪይመሥገን

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před 2 lety +1

    ሰላም እህታችንን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን በርቺ አትጥፊ ሰላም ለሀገራ ህዝቦች ይሁንን

  • @selam_Tube
    @selam_Tube Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላምሸ በክርሰቶሰ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን ይሁን
    ዋውውውውው እህቴ እናመሰግናለን

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 Před 2 lety +1

    አህለን ወሳህለን Maree tube ማሬ እኮን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃአህለን ወሳህለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ታለ ሁሉም አለ ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር መተሳሰብ ነው ያለንን ተረዳን ተረዳዳን የትም እደርስ አለን ነገር ግን ትንወድቅ መውደቃቺንን ፈላጊ ብዙ ነው ለሰው ልጅ ዋነው ነገር ጤናነው አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን ሰላም ፍቅር ለአገራቺን በርቺ

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም እደት አደርሽ አርሴማየ እኔ እውነት እደዚህ አያኖታውይ ቦታላይ የሚገኙ ሰወች ደስ ይሉኛል ሀይባኖቱን የሚወድ የሌሎችንም ያከብራል እናም በርችልኝ የኔ መልካም
    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አስደናቂ አስተማሪ የሆነ ቪደወ የምሰሩ እህቶች ጣፋጭ እጅ አስቆርጣሚ ምግብ የምሰሩ እድሁም ፈታ ዘና የሚደርግ ስራወችን ስታዘጋጁ ትልቅ ክብር እና ድምቀት ነው ዋው እበርታ እጅለጅ ተያይዘን አብረን እንደግ እምየ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před rokem +1

    ሰላም እካን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አሪፊ ማኮስ ነው የሰራሽው እናመሰግና ለን በሌላም እጠብሽቃለን

  • @maraki29tube
    @maraki29tube Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጣሺ የምወድሺ በእዉነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር በዚህ ቀጥይበት ካንች ብዙ እንጠብቃለን የኔ ዉድ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን እስኪ እሞክረዋለሁ የኔ ዉድ

  • @Lidu21
    @Lidu21 Před 2 lety +1

    ሰላም ለእዚ እቤት እንኳን ደእና መጣሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካምነት ለራስ ነው እና ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ምንም ችግር የለሁም ደግነት ደስ ይላል

  • @tigistitube
    @tigistitube Před 2 lety +1

    selamshe yrbza yawakeshwun selagarashen enamsegnalen betly bsedste yemenenore sewach buger yatekanale arif masek naw kbarelen selagrashen

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ስለ ኬሺን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልንስላምይውረድልን እኛንም ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @Burte1233
    @Burte1233 Před 2 lety +1

    Nageenyee waqayyoo mana kanafii haa bayatuu bagaa nagaan dhufte lubuyee koo wowow hedduu namatii tolaa ❤️❤️✅✅✅👌👌👌

  • @meseret5
    @meseret5 Před 2 lety +1

    ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ቆጅ ነው በርች ቀጥይበት እደኒ በብዛት ፊታቹክን ምንም አትቀቡት

  • @user-zi2or5eb4z
    @user-zi2or5eb4z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ
    እንኳንም ደህና መጣሽ ውዴ
    ዋውው አሪፍ ክሬም እስኪ እንሞክረዋለን
    ሲያዩት ያምራል

  • @halimetwollotube513
    @halimetwollotube513 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም አህት ሰላምሽ ይብዛ በጣም ምርጥ ምርጥ ክራም ነው ዋው ይመጣሽልን ፊታችን አረብ አገር አበላሽቱት የለ እስኪ እንጠቀመዋለን በጣም ቆጆ ክራም ነው እናመሰግናለን

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 Před 2 lety

    ዋው አርፍ ነው የፍት ክርም አልጠቀመም ገዝቸው ተቀምጦል እስቲ እሞክርዋለሁ አርፍነው ሲሉኝ ገዛሁት ግን አልጀመርኩትም እንሞክርዋለን ሰላምሽ ይብዛ ወድና የተከበራችሁ የአገሬልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት አርፍ ቆይታነበር

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Před 2 lety +2

    Nageeny siif haa baytuu wow bareddu koo dhugaa akkam namat tolaa galatomii kasht qoy mee ittii faydama kan boood

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @almatazha1286
    @almatazha1286 Před 19 dny +1

    እውነት ናው❤❤

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Před 2 lety

    አንዴአይንት ፈት ጠረ ያለ ለካ ይሄን ትጠቅምሽ ነው ዋውውውው ሴትቸያ በቃ እንጠቅምው ፈታችን ወለለለለ እንዲልልን ስላይሁሽ ደስ ብለኛል ስላምሽ ይብዛልኝ አረፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን

  • @senirich399
    @senirich399 Před 2 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት እንኳን በደን መጣሽ ውድ ትክክል ነሽ እውነት አናመስግናለን ማር ስላም ፍቅር አንድነት ይስጥና እግዚአብሔር

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch Před 2 lety +3

    ሰለም ለናንተ ይሁን ውድ እና እንቁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ ሁላችንንም በያለንበት በስደትም ያለነውን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑረን በሐገራችንም ያሉትን ሰላም ያድርግልን ለደግ ህዝባችን ፍቅር እና አንድነት ለሀገራችንም ሰላም እና ብልፅግናን ፈጣሪ ያድልልን የሀገር የወገናችንን ክፉ መስማት በቃችሁ ይበልን ሁላችንም በቻልነው እንፀልይ እኛም ሐገራችንም ከድህነት አረንቋ እንድንወጣ በጋራ በአንድነት እንስራ እንተባበር የፈጣሪ ጥበቃ በያለንበት አይለየን

  • @hiwet5
    @hiwet5 Před 2 lety +1

    ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን እኔ ሞክሪው ነበር ለኒ ምንም ለውጥ አላመጣልኝ ፊቲ እደውም የሆነነገር ሰቀባው የብስበታል አሁን ትቸው አለው #👍

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 3 měsĂ­ci

      ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እኔም እንዳንቺ ነዉ ያልተጠቀምኩት ካለ ይሄ ሬት ብቻ ነዉ። ፊቴ ይቆጣል ምንም ለዉጥ አጣሁ

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Před 2 lety +2

    ኦረጂናሉን እሪት ከአገኛችሁ ተጠቀሙ ከከሚካል ነጻ የሆነ የተፈጥሮው አረፍ ነው ውደ እናመሰግናለን

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Před 5 měsĂ­ci

    ሽኩራን ማማዬ እኔ የመጀመሪያዬ ስጠቀመው በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ይሄ ነገር አሩፍ ነው መሰለኝ እስቲ እንሞክረዋለን ለጸጉርም አሩፍ ነው በጣም እናመሰግናለ

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Před 2 lety +1

    ሠላም ሠላም እኳን ደህናመጣሽ ስለመጣሽደስብሉኝል ዋውውውእኔም ተጠቅሚው አቃለሁ አሪፍነው ሀገራችንንን ሠላም ያርግልን አሜን

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 Před rokem

      ዱባይአለዴእህት

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ እኳን ደናመጣሸልኝ ዋው በጣም ገራሜ የፊት ክሬም ነው እኔግን ምነም አይነት ክሬም ተቀብቸ አላውቅም ምክነያቱም ፊቲ በጣም ቅባት አለው ሰለሰጠሸኝ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ አሞክረዋለሁ

  • @URLzuriyash
    @URLzuriyash Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ውደ እደት ነሽ ሰላምሽ በእግዚአብሔር ብዝት ትርፍ ይበል እደት ነሽልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህናነኝ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ጉበዝ ነሽ

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 Před 2 lety

    አሠላምዋሊኩም ሠላም ወበርካቱሁ እንኳንበሠላምመጣሽ እህት እሪፋትምህሩት ነዉእሙከራለሁ ፊታ ብቡግራ አለብኛ ምሩጥነዉ እራት እንም ተጠቅም አሪፋነዉ ግሙቀትስመጣ አይሠማምኛ ባብዛኛማሩቤትለምሠራ ነዉመስል አገራችሰላመያሩግል 👍

  • @merkebetube1342
    @merkebetube1342 Před 2 lety

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ይህንን ቅባት ተጠቅሜዋለሁ ግን ምንም ለውጥ አላየውበትም እሚስማማችሁ ከሆነ ተጠቀሙ ግን ፊታችንን ምንም ባንጠቀም እመክራለሁ

  • @user-kp4du6vy4h
    @user-kp4du6vy4h Před dnem

    ❤❤❤

  • @asterytub7091
    @asterytub7091 Před 2 lety

    selam Selam Selam Ehtahin Waaw Betam Enameseginalen Ehtahin Waaw Aryf New Lemergahe Tenkew Ehtahin Berhilen Waaw Lka Yhen Eko Bezu Gize Sytekemut Aywalew Lekas Tikim Alew

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Před 2 lety

    ሰላም እህት ሀሪፋ ነገር ነው ያሳየሺን ተባረኪ እኔ ፊቴ ላይ ቡጉር ወቶብኛል እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነዉ እስኪ መላ ካለሽ እኔም ፊቴ ብጉር እዬወጣ አስቸገር አሁን ደግሞ ሙቀት ስለሆነ ብዙ ጊዜ ዉጭ ለዉጭ እዬሔለሁና ብጉር አስቸገረኝ ከምር በዛ ላይ ጥቁር ጥቁር እዬሆነብኝ ነዉ መላ ካላችሁ

  • @user-jm5lf6ej2z
    @user-jm5lf6ej2z Před rokem +1

    ያሬት ሰሙና ቁጡሩ ሲት ናው ኢህቴ ንጋሪኝ

  • @seadatube547
    @seadatube547 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላምለዚህቤት ሰላምፉቅርአድነትለሀገራችንኢቶጺያለዘላለምትኑሪመሽአላ እናመሰግናል ምክርስላካፉልሽን በርቺልኚ እጅለጅተያይዘን ወደስኬት

  • @MrsHawa
    @MrsHawa Před 2 lety

    ሰላም የሀገሬ ልጅ ፍቅር ሰላም አንድነት በሚባል እንዳይሆን ዉይይታችን አንድ ነገር ሣልነግረው ምን አለ ምን አለ

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Před 2 lety +1

    ሰለም ለእዚህቤት ሰለምበደናማጣሽ ውድ ቅበት የለው ፈትይሆናል እኔም ጡቀቁ ማጥፈካሆ እማክረለው አኪምቤት እረስ ሄጀለው ግን የምሰሰ ማደና አየጣፈም

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ማሬ እንደት ነሽ እንኳን ሠላም መጣሽ ያሳየሽን የፊት ክሬም ሰርቸ እሞክረዋለሁ ፊቴ ብጉር አለብኝ

  • @ሩታ19
    @ሩታ19 Před 2 lety

    selam Ehetachen Wow Aref Ya Fet Keramm New Barchi YawekotenAsawek Malkamenat New Sis Barechi

  • @user-ol6gx2vf7k
    @user-ol6gx2vf7k Před 6 měsĂ­ci

    ሠላም እማ እኔ የአንችን አይቼ ገዚቼ ነው ግን 99 የምል ምንም ቁጥር ዬለውም ቢጠቀም ችግር ይኖራል ወይ

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl Před měsĂ­cem

    ❤❤❤❤በርችልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-zq3ko7ty3p
    @user-zq3ko7ty3p Před měsĂ­cem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @EkramEkram-cz1do
    @EkramEkram-cz1do Před 3 měsĂ­ci

    ማስለቀቂያዉ ስሙን ንገሪኝ አይታይም

  • @kiyasendefayoutube7477
    @kiyasendefayoutube7477 Před 2 lety

    Selamesh yebeza wude enkwan Dena mexesh betam arif nw enmsegln sel sharesh

  • @martatube8194
    @martatube8194 Před 2 lety +1

    እግዛብሄር ይመስገን እንካን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው የሳየሽን ለሁላችንም እሚጥቅም ነው እናመሰግናለን ስላሳየሽን

  • @seadeyoutube3045
    @seadeyoutube3045 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም እኩን ደህና መጣሺ እህት አዉ ብዘ ሰዉ ጥሩ ነዉ ይላሉ ግን እኔ አለተጥቀምኩትም ለማንኝዉም እሰኪ እመክረዉልሁ

  • @almitube9417
    @almitube9417 Před 2 lety

    selamshe yibzalgn yane wud betam afer yafet kirem new yizesheln yemtashew wude tekame nager new barchelgn

  • @user-gp7eg1yt3n
    @user-gp7eg1yt3n Před 9 měsĂ­ci +1

    ለማድያት ይሆናል ወይ እህት😢

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl Před měsĂ­cem

    ሰላም ❤❤❤❤❤

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Před 5 měsĂ­ci

    አረ የት ነዉ የሚገኘው እኔ ፊት በጣም ተበላሽቶብኝል 😢

  • @user-db9ct8wk7g
    @user-db9ct8wk7g Před 6 měsĂ­ci

    በርች ❤❤❤❤❤

  • @asliethiotube
    @asliethiotube Před 2 lety +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ ነው እኔ ግን ፊተን ምንም ነገር አልጠቀምም ትንሽ ጡቃቁር ነገር አለ ፊተ ላይ ግን ፊቴን ምንም ነገር ማስለመድ አልፈልግም በትርፍ አርፍ ነው በርች እናመሰግናለን

  • @sayedahmada3392
    @sayedahmada3392 Před rokem +1

    ሰላም እህት የሁሉንም ስሙን ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ ሳሙናው ጥቋቁሩን ማስለቀቂያውን ክሬሙን ብታሳይን ፅሁፎን ከየት ነው ያስመጣሽው ቁጥር ንገሪኝ አመሰግናለሁ

    • @user-oj5bg8vb9l
      @user-oj5bg8vb9l Před 3 měsĂ­ci

      ስሙን ፃፊልን ጥቋቀቁር የሚያጠፍውን

  • @user-on1wj6ln7m
    @user-on1wj6ln7m Před 11 měsĂ­ci

    ረጂሙ እቃ ለጠቆረ ነገር እየፈረፈረ ያስለቅቃል አይደል ?

  • @user-jm5lf6ej2z
    @user-jm5lf6ej2z Před rokem

    ሰለም ናው

  • @user-oj5bg8vb9l
    @user-oj5bg8vb9l Před 3 měsĂ­ci

    ስሙን ፃፍልኝ

  • @user-yk3fl2qp6r
    @user-yk3fl2qp6r Před 4 měsĂ­ci

    ❤❤❤❤

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 2 lety

    ሠላም ይሁን ለቤቱና ለባለቤቷ ሠላም ፍቅር ለእምየ ኢትዮጰያ ይሁንልኝ
    ኦሊቬራው ለፀጉር ተብሎ ነው የተዘጋጀው ለፊት ማሥክ ወይሥ ሻፖና ክሬም አለው የየራሡ እኔ ቤት ያለው ሻፖ ነው እና እዳች ማድረግ ይቻላል

  • @user-ef8mb5wn7g
    @user-ef8mb5wn7g Před 11 měsĂ­ci

    እናመሠግናለን በአላህ የጠለብሽበትን ቁጥር ስጭኝ እኔ በጣም ፊቴ እየተበላሽ ነው

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d Před 6 měsĂ­ci

    ❤❤❤❤❤

  • @wengellju-so4qs
    @wengellju-so4qs Před 10 měsĂ­ci

    Selkshen lakilen

  • @user-mz3vq6hm3t
    @user-mz3vq6hm3t Před 10 měsĂ­ci

    ሰላም እንዴት ናችሁ ኢትዮጵያ የት እንደሚገኝ የሚያውቅ ካለ ብትነግሩኝ ፈልጌ አጣሁ

  • @user-jk2lg1hi7k
    @user-jk2lg1hi7k Před 7 měsĂ­ci

    yet new magegiew mari

  • @user-ht7uh2vf5v
    @user-ht7uh2vf5v Před 6 měsĂ­ci

    ቁጥር አስቀምጭ

  • @wxgdsanjffddckb
    @wxgdsanjffddckb Před 8 měsĂ­ci

    ወይትነዉማር

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 Před 2 lety

    Selame xena ysxlen endet new hulu malkam new slamxshlen inmsgnale ihtachin xiru neger new ewntshn new

  • @roman_roman
    @roman_roman Před 2 lety

    እናመስግናለን ግን እሄ እጎዳችሁል አተብዙ ኢትዮጵያ ስትገብ መልካችሁ ይቀያር በአንድ ወር ውስጥ ኢትዮጵያ ምግብ የባሉ አይመስሉም እና ሁሉም ነገር አተጠቀም

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi Před 6 měsĂ­ci

    እኔ ፊቴላ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ

  • @Zekia-sn6nd
    @Zekia-sn6nd Před rokem

    ቁጥሩን ላኪው የሚገኝበት

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k Před rokem

    ለጠጉርአሪፍነውአደለየኔቆንጆ እኔ አለኚ ለጠጉርነውየምጠቀመው

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 11 měsĂ­ci

    የት ነው የሚገኘው ማለቴ ሱቅ ወይስ ፋርማሲ ኦሊ ቬራው

    • @Rahma3dar5
      @Rahma3dar5 Před 8 měsĂ­ci

      ጀመኢያ ታገኛለሽ ወደ

  • @user-ku2ll6uh5u
    @user-ku2ll6uh5u Před 10 měsĂ­ci +1

    Hi

    • @user-ku2ll6uh5u
      @user-ku2ll6uh5u Před 10 měsĂ­ci

      ❤👍👍👍👍💞💞👍👍❤❤❤❤☝💕

    • @mareetube8348
      @mareetube8348  Před 9 měsĂ­ci

      Abettt😘

  • @tamerdubai6877
    @tamerdubai6877 Před 9 měsĂ­ci

    ማታነዉ ቀን የምንቀባዉ

  • @Rahma3dar5
    @Rahma3dar5 Před 8 měsĂ­ci

    ግን ገዘቸው ፊቴን ሻከርኝ

  • @zemnamitkie8889
    @zemnamitkie8889 Před rokem

    ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @Bosi-es4ip
    @Bosi-es4ip Před rokem

    👍👍👍👍❤️🤣🤣💯💯👌🥰

  • @kalkidantube
    @kalkidantube Před 2 lety

    Hi my friend how are you fine thank you so much because my turn on coming like share Comment okay may coming thank

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 Před 8 měsĂ­ci

    እኔ ሞክሬው ሲፈርፈር ደግጬ ተውኩት😅😅

    • @mareetube8348
      @mareetube8348  Před 8 měsĂ­ci

      Atifiri wud indaza yemihonawu siyasilaqiqi nawu

    • @hayathsein9020
      @hayathsein9020 Před 4 měsĂ­ci +1

      የኔዊ እኔም😂😂😂😂😂😂

    • @user-oj5bg8vb9l
      @user-oj5bg8vb9l Před 3 měsĂ­ci

      እስኪ ስሙን ፃፊልኝ ውዷ

  • @jvvfckvcd7015
    @jvvfckvcd7015 Před 10 měsĂ­ci

    ፁፍበደብአይታይምረጂሙክሬም