ሕማማት : '' የወንበዴው ጥምቀት ስራና ትንሳኤ '' (ፊያታዊው ዘይማን '')ም.5 ክፍል.3 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2022
  • ሕማማት ትረካ : '' የወንበዴው ጥምቀት ስራና ትንሳኤ (ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ) :-ፊያታዊው ዘይማን '' ም.5 ክፍል.2 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው
    መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
    ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
    ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
    ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
    ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም ያጠንክሩ ለቤተሰቦም ያጋሩ።
    መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
    ማሳሰቢያ
    ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
    ከያብስራ ማቴዎስ
    Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)

Komentáře • 36

  • @libonatube
    @libonatube  Před 2 lety +12

    ውድ ቤተሰቦቼ ይህን ማድመጥ የሚፈልግ ብዙ ሰው አለ ግን በተለያየ ምክንያት ይህ ቪዲዮ ያልደረሰው ስለዚህም በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሼር በማድረግ እና እንዲሁም ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ ይህን ወቅቱን የጠበቀ የጌታችን እና የመድኀኒታችን ሕማም እና ስቃይ የሚተርከውን ቪዲዮ ለሕዝበ ክርስቲያኑ እንዲደርስ እንድታርጉልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለው ።

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሠማልን 😥😥😥 ጌታሆይ ይቅር በለኝ 😥😥

  • @brhenaabate3033
    @brhenaabate3033 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ ወንድሞቼ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety

    በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህሮቻችን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 😭😭😭

  • @user-mr9pl9qe3i
    @user-mr9pl9qe3i Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 2 lety

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln wedmachin lememhrachin..bewunet..tegawun..yabzalet

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫

  • @askalabrahamsaldosry1110

    ኣቤቱ ልዑል ሆይ ማረን

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 2 lety

    Amen Kala hiwet yesmalna 🙏❤️⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናች ይፃፍልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen Wndemachen

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 Před 2 lety +1

    Kale hiweten yasemalen

  • @adnewhabte8508
    @adnewhabte8508 Před 2 lety +7

    በዚህ ሳምንት እስከ ሀሙስ ድረስ ብትችል ሁሉንም ልቀቅልን

    • @libonatube
      @libonatube  Před 2 lety +3

      እሺ አመሰግናለሁ ለአስተያየቱ ከዚህ በኋላ ቀን በቀን ነው የሚለቀቀው ትንሽ ያዝ ያረኩት ብዙ ሄደን ስለነበር ነው ።

    • @user-pe7nu6se4j
      @user-pe7nu6se4j Před 2 lety

      እሺ ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety

    ቃለሒወት ያሠማልን ወድሞቻቺን ⛪👏

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 2 lety

    ፀጋውን ያብዛልን መምሮቻችን

  • @medi7110
    @medi7110 Před 2 lety

    🙏🙏🙏❤❤❤ የ ፍቅሩ ብዛቱ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Před 2 lety

    Betam amesagenalew Egezabehar yesetelen wandemachen kale hewoten yasemalen

  • @meserettadelle8844
    @meserettadelle8844 Před 2 lety

    ለፀሐፊውም ለተራኪው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ...በዚህ ሳምንት ብትቋጭልን

    • @libonatube
      @libonatube  Před 2 lety

      በዚህ ሳምንት በተከታታይ ወደ እናንተ ደርሶ ያልቃል።

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety

    Selam Wendemea Neseha Megebat Felegea Neber.genSelekachehun Magegnet Alechalekun

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @fikeespat3564
    @fikeespat3564 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድሜ ግን የጌታችን ፍቅር ምንኛ ይለያል