ሕማማት : ''አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ'' (Eli,ELi, Lama Sabachthani) ም.5 ክፍል.5 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሕማማት ትረካ : ' ''አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ'' (Eli,ELi, Lama Sabachthani) ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው
    መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
    ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
    ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
    ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
    ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም ያጠንክሩ ለቤተሰቦም ያጋሩ።
    መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
    ማሳሰቢያ
    ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
    ከያብስራ ማቴዎስ
    Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)

Komentáře • 40

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +12

    🍃🌷🍃
    " ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል ፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
    እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል ፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ክፉዎች እንዲህ አይደሉም ፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
    ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
    [ መዝ.፩፥፩ ]
    ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Amen Amen amen amen Amen 🙏

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 2 lety +2

    የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Amen Amen amen 🙏

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před 2 lety +1

    amen amen amen qale hyiwet yasemaln ❤💒🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Amen Amen amen Amen Amen amen blessings

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልኔ

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
    አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😥😥

  • @monavip4469
    @monavip4469 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሰማነዉን በልቦናሽን ያሳድርልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen amen amen Qaleheywet yasemalin

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před 2 lety

    Amen amen amen kalehyiwetn yasemaln

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před rokem

    Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kalehewoten yasemalen wandemachen betam enamesagenalen

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭😭😭

  • @emabet5344
    @emabet5344 Před 2 lety

    Qaal hiwot yasamaliin mamirachin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @dawit6731
    @dawit6731 Před 2 lety +1

    Thanks😢🕊️🕊️🙏🏻🙏🏻

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏😢

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭🖤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን 🤲

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masilame1965
    @masilame1965 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @helenhabebe7208
    @helenhabebe7208 Před 2 lety

    ቅለህይወት ያሰማልን

  • @dawitmengstab1647
    @dawitmengstab1647 Před 2 lety

    Amen Qale Hiwot Yasemalin Betam enamesegnalen sele hilum .

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety

    Qalehewet Yasemalen

  • @genenemulatu5728
    @genenemulatu5728 Před 2 lety

    kale hiwetin yasemalin Bertu..

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety

    Kalehiy women yasemalen

  • @muluqa5440
    @muluqa5440 Před 2 lety

    Kalhiyot yasemalin

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety

    Selam Wendemea Ebakehen Selkachun Asekemetelen

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 Před 2 lety

    😍😍😍😍❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️

  • @Renato-bs4ox
    @Renato-bs4ox Před 2 lety

    🥺👍🙏🙏🙏

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před 2 lety

    ሰላም ለእናንተይሁን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

      ✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️👏❤️👏👏👏👏👏👏💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

      Amen Amen amen amen Amen Amen amen Amen blessings 💌💌👏👏❤️❤️✝️✝️✝️✝️💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 2 lety

    ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት
    ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት።
    እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ
    ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ።
    ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ
    ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ።
    ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው
    አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው።
    ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው
    ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው።
    ቀራንዮ ቆሞ የምታየው ሁሉ
    አማኝ እንዳይመስህ የሚኖር በቃሉ
    ለሆነ ነገሩ...ዳቦ ላሽ ለአመሉ።
    በእርግጥ እውነተኛ በመከራ የፀና
    ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና።
    ወደ ቀራንዮ ሄዶ መመላስ
    በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።