🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • instagram account ➡️ yabsra_mati...
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Komentáře • 177

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox Před 13 dny +28

    የአብ ስራ ወንድሜ
    የ ➾ የኔ ብላ የምትጠራህ የምትወድህ
    አ ➾ አፍቅራህ ከልቧ ራሷን የሰጠችህ
    ብ ➾ ብትሞትልህ የማይቆጫት
    ስ ➾ ስትወድህ ልክም የላት
    ራ ➾ ራሷን ከምትወደው ይልቅ ላንተ ክብር አላት ሚስት ይስጥህ
    ❤❤❤

    • @libonatube
      @libonatube  Před 13 dny +6

      አሜን ስለ መልካም ምኞትሽ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y Před 13 dny +1

      ❤❤❤❤

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 Před 13 dny +16

    ተባረክ ወድማችን ልቦና ይስጠን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 13 dny +14

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን

  • @user-nu7ew9jg6t
    @user-nu7ew9jg6t Před 13 dny +8

    አባታችን በረከተወ ትደረብኝ የመናገሩትሁሉ ለኔ ነዉ ያዩኝ ሁሉ ነዉ የሚመስለኝ

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před 12 dny

      ተከታዩ ሲበዛለት በጣም አፉን ማሾል ጀምሯል ለምን unsubscribe በማድረግ አፉን አናዘጋውም

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn175 Před 13 dny +10

    ልቦና tube በጣም አስተማሪ ቻናል ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @metube2112
    @metube2112 Před 13 dny +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 Před 13 dny +3

    የምታቀርበው በጣም አስተማሪ ነው በርታ ወንድማችን

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před 13 dny +3

    ክፉ የሚያሳስም ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስ ነው እና መንፈስ ቅዱስ አይለየን ቅዱሳን መላዕክት ጥበቃቸው አይለየን አሜን ወንድሜ እስከሞት ያጽናህ ይጠብቅህ፡፡

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Před 13 dny +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁን ሰው ሞቶ እንዴት መታወቅ ይፈልጋል ምን ነገር ቢሆን በአምላኬ በመድሀኒታችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተስፋ አልቆርጥም ልባና ይሰጠን

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 Před 13 dny +12

    ይቅርታ አድርጉልኝና መምህራችን ድምፁ ትምህርቱ እንደመምህር ሔኖክ ሃይሌ ነው እኔ ብቻነኝ እናንተም ይመስላችኋል

  • @YTBAREK-mc1ez
    @YTBAREK-mc1ez Před 13 dny +5

    በርታ ❤

  • @user-nu7ew9jg6t
    @user-nu7ew9jg6t Před 13 dny +3

    እግዚአብሄረ ይመስገን አንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ልጅ አንኮን በሰላም መጣህ በረታልን

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 13 dny +4

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 13 dny +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg Před 12 dny

    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 12 dny +1

    በኃጢያት ያደፈ ሆኖዋል ሰውነቴ
    አብቂኝ ለንስሀ አማልጂኝ እናቴ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-ln1rt4pi1d
    @user-ln1rt4pi1d Před 13 dny

    እኔ ብዙ ግዜ እላለሁ መምህር በትክክል ነው የገለጥከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @workwork6375
    @workwork6375 Před 8 dny

    betam enamesgnalen egziabher yistih

  • @zadewale2472
    @zadewale2472 Před 13 dny +2

    እሰክትለቅ vidoህን እየጠበኩ ነበረ ማረያምን ሱሰ ሆነብኝ አሁኝማ ❤❤

  • @zaidsimon9363
    @zaidsimon9363 Před 12 dny

    Kalehewet yesemalen my brother thanks 🙏🏾🇪🇷👍🏾

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Před 11 dny

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ መልካም

  • @hebitamyogoro6368
    @hebitamyogoro6368 Před 10 dny

    እግዝቤሕረ ይባረክሕ ወንድማችን ቃልይሕውት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @EeXx-gi2bz
    @EeXx-gi2bz Před 13 dny +2

    ሰላም ያብ ስራዬ እዴት ነህ እንኮን ደህና መጣህ

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před 13 dny +3

    ወንድም የአብ ስራ ለምንድ ነው video tolo ማትለቀው

  • @tigesttigi6766
    @tigesttigi6766 Před 12 dny

    እናመሰግናለን ።ወንድማችን

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤

  • @user-ht8qr3dn3d
    @user-ht8qr3dn3d Před 12 dny

    Wendmachen yabesera Egeziabehere yebarkhe.

  • @user-cd1sb4id6m
    @user-cd1sb4id6m Před 12 dny

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ የሰማነው ለፍሬ ለህይወት ያድርግልን የሚያስተውል አእምሮን ያድለን አሜን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 13 dny +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Před 11 dny

    እርም እርም ይላል ሲሄድ በፈረስ
    ሰፈሬ ፒያሳ ደብሬ ነው ጊዮርጊስ
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደገኝ ደብር ኢትዮጵያን አደራ ሰማዕቱ ጠብቅልን የአድዋው መሪ 🙏🙏🙏

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey Před 12 dny +1

    ለመምህሮቻችንቃለህይወትያሰማልን፡ዕርጅምእድሜናጤናይስጥልን፡፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 13 dny

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @stc6291
    @stc6291 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እኳን ደህናመጣህ በቤቱያፅናህለመምህሮቻችንቃለህይወትያሰማልን ለእኛምየሰማነዉ በልባታችን ያሰድርብን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bd8vh3ju4o
    @user-bd8vh3ju4o Před 13 dny +1

    በርታ❤❤❤

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Před 11 dny

    ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን እንዴት ደስስስስ ይላሉ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን³
    አንተንም(ልቦና ቲዩብ) እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před 10 dny +1

    HOLLY EGZEABHER YEBARKEN YETBEKEN YETADEGEN !!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph Před 13 dny +2

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 9 dny

    👍ቼሩ ሜድኃኔ ዓለምስለተባሌ!!!
    ኤሬ ደስይበሌን!!!
    የመጀመርያ ሰው አዳም ነውና።።።።

  • @tekoandgameschannel1783

    Galattomii ❤👏👏

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j Před 13 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 13 dny

    Amen amen amen

  • @Aster-ts9yf
    @Aster-ts9yf Před 13 dny +1

    እንዴት ነህ ወንድማችን

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን ላስተማሩን ዉድ አባቶቻችን መምህሯቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ለእኛም ቃሉን ሰምተን በቤቱ እንድንጸና ልቦናችን ይክፈትልን በእውነት

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před 13 dny

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v Před 12 dny

    ትክክል የሚያስታርቅ አባት የሌለበት ፀሎት በቂም በጥላቻ በዘረኝነት የተጨማለቁ ጳጳሳት ሊቃውንት ካህናት መዘምራን ባሉበት ምንም ፀሎትም መንፈስቅዱስ የሌለው ሃይማኖት ነው። ኦርቶዶክስ እንደ ኦርቶዶክስ በጣም የወደቀችበት ነው ። እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ በቶሎ ይምጣልን

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 12 dny

  • @MayeIove
    @MayeIove Před 13 dny +2

    አንደኛ ነኝ ገና አላየሁም ግን ልፃፍ ብየ ነው😂😂

  • @menberegerma8569
    @menberegerma8569 Před 10 dny

    Amenamenamen 👍👍👍👍👍

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel5523 Před 13 dny

    Ewnet new lene yealem hatyatena egeg betam yadalal mknyatum bechrnetu wedsu endmeles ytebkenal ena yene abat hule eyaskfahut hule ykr ylenal 😭😭😭

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 13 dny

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ የሰኔ ጎለጎልታ ግን ማታ ማንበብ እንችላለን ማለት ከበላን በኋላ????

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 Před 13 dny +1

    ወድሜ መፈሳዊ ነገር እያቀረብክ እስካርብ ከምታረግ ነጠላ ብትለስ ያምር ነበር ምን ይመስልሃል ?

    • @libonatube
      @libonatube  Před 13 dny +1

      ነጠላ የሚለበስበት የራሱ ቦታ አለውኮ እህቴ እኔ እስከዛሬም ደሞ እስካርብ አድርጌም አላውቅም ነበረ ዛሬ ያደረኩበት ምክንያት ተናግሬ የለ ።

    • @user-mz2in2br6o
      @user-mz2in2br6o Před 13 dny +1

      ስትጀምር ብታማትብ በይበልጥ ደስ ይላል❤
      ደሞ ለሁሉም ነገር ስንጀምር በስመአብ እንላለን ስንጨርሽ ስብሀት ለእግዚአብሔር እንላለን ይህ ራሱ አገልግሎት ነውና❤ ድሮ ስታማትብ አይህ ነበር እንደሱ ባታቋርጥ

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg Před 12 dny

    እውነት ነው ወንድሜ አብሶ ደሞ አረብ አገር ያሉ እህቶታችን ግሩፕ መስርተው 24seat በመቁጠራ እየቀጠቀጡ ነው የሚውሉት ስጠይቃቸው ይቆጣሉ አንዳንዴ በጣም ያስፈራል ማለት ጉሩፕ ላ ወደ900 መቶ ከዛ በላይ ናቸው እና እራሳቸውን እየቀጠቀጡ ስለ ሴጣን ብቻ እያወሩ ነው የሚውል በጣም ተጠምደዋል እኔም ደካማ ነኝ ግን በጣም ያሳዝናሉ ከመናፍቅ ይልቅ እኛ ጋ ባሉት መምህሮች ነን ባዮች እየተከተሉ ገደል እየገቡ ነው እና ወንድማችን በዚ ላይ በደንብ ብትሰራበት ደስ ይለኛል ቤቱ ውስጥ ሆነው የጠፉ ያሉ እየበዙ ነው ፈጣሪን ማምለክ ትተው ከሴጣን ጋር አታካሮ ጀምረዋል እና ወንድማችን እባክክ በዚ ቀጥልበት ፈጣሪ ያገልግሎ ዘመንክን ይባርክል ለመምህሮቻችንም ቃልሆትን ያሰማልን ያብዛልን

    • @libonatube
      @libonatube  Před 12 dny

      ምን ይደረጋል እንግዲህ እህቴ ያሳዝናል በጣም እኔም የአቅሜን እያደረኩ ነው ።

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 13 dny

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-bn1xn2zp1w
    @user-bn1xn2zp1w Před 9 dny

    Enem erasen lematfat medanit legeza heje ateche awkalaw bedegamem lela ken legeza bir lanesa sel lek eje beruga siders kideye lek sew endaweragn awerachign endataneshi ehen bir tey alechign wediaw neber yebifewen ber yezegawet kideyen new yemelachu tesfa betesfa lay new yechemerechilegn ene ahun kemanem belay destegna negn ebakachu keristian nen egna tesfachin amlakachin lihon new migebaw

  • @shewaneshwebshet781
    @shewaneshwebshet781 Před 13 dny

    ስለ ርክመንፈስ

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j Před 12 dny

    ሰላምላተይሁንወድም❤❤❤❤

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před 13 dny +1

    ዉይ መዝሙሩን ለብቻዉ ልቀቅልን ሙሉዉን😢 ወንድሜ

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před 12 dny

    ይሄ video 1000000000 view(መታየት አለበት እራስን ማጥፋት ❌

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr

    ወይኔ መ ምህራችን ነገ እንዲህ የሚነግረን ሰው እንዳናጣ እፈራለሁ

  • @addisustotowkaas942
    @addisustotowkaas942 Před 12 dny

    አይይይ አሁን እንደው ስብሀት ለምሳሌ መቅረብ የሚችል ሰው። ነው?

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 13 dny

    Wuhan behob ⁉️⁉️

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 Před 13 dny

    አየጠበቅሁ ነበር

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Před 13 dny

    ገብርኤል አውጣኝ ጠጣው የምር በረኪናውን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 12 dny

    ላስተማሩን ለመከሩን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ መምህራኖቻችን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ እኛንም በስደት የምንከራተተውን ለንስሀ ሞት ያብቃን ልቦናችንን ያብራልን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላሟን ያምጣል በግፉ እርስ በእርስ መጨራረስ በቃ ይበለን እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን ኢትዬጵያን አደራ የኢትዬጵያን ትንሣኤ አሳይን እናታችን ከልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አማልጅን ፈጥነሽ ድረሽልን እማማ ኢትዬጵያ ታማለች 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 13 dny

    የውስጡን መዝሙረ የሚያስፈልገኝን ታውቀህ ዘማሪውን ስሙን ንገረኝ።

  • @eskindermerawi495
    @eskindermerawi495 Před 13 dny

    Ante orthodox nehe gene?

    • @tgber8126
      @tgber8126 Před 13 dny

      What do u think can't u hear the content of the video?

  • @HtyfghfhGhgtjgjjf
    @HtyfghfhGhgtjgjjf Před 13 dny

    ለኛ ጠቁሞናል የኖሩኖውን እናቀዋለን እሽ ዝም በል ፣

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 13 dny +5

    ይህ ልጅ ከመህር ላይ ያለውን ጥላቻ ያንሳልን ሁላችሁም ተቃወሙት

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Před 13 dny +1

      @@user-ol9nr9cn6t
      ክክክክክክክክ አለቀረብሽም የጥንቁልና መምህርሽ ተነካብሽ 😌😌😌😌😌

    • @HtyfghfhGhgtjgjjf
      @HtyfghfhGhgtjgjjf Před 13 dny

      አዎ አበዛው አሁንስ አምላክየ ማን እንድ ሆነ አላውቅም ነበር አምላክየ የቤተስቦች አምልኮት ነበር አምላክየ የምመስለኝ ስለዝ ለኛ ተዉልን ዝም ብለህ

    • @tadutadu6190
      @tadutadu6190 Před 13 dny

      ​@@HtyfghfhGhgtjgjjf
      ማን ጠበቃ ገዘሽ አንችን ምን አገበሽ መማር ከለብሽ ዝም ብለሽ ታማር

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y Před 13 dny

      🕊🕊🕊🕊🕊

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz Před 13 dny

      እግ​@@user-lt7en7cq4uእግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን በእውነቱ ይቅር ይበለን አካሄዳችን ልክ አይደለም እረ እግዚአብሔር እንፍራ ጎበዝ ምነካን

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 Před 13 dny

    ማንኒም አትስማ ወንድሜ በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @iamaproudeotmember6877

    አኔ እንደውም ቄሶች ቢጾምላቸው ምክንይቱም የኛንም ሃጥያት ነግረረን ስለኛ ጾመው እነድንጾም ሰለሚይደርጉን እሰኪ እናንተስ ምን ትላላችሁ ???

  • @samiyilma1022
    @samiyilma1022 Před 11 dny

    በቤተክርስቲያን ካህናት ቅዳሴ ላይ የሚለብሱት ልብስ አሁን ላይ እንደፋሽን መጥቷል የግሪክ ልብስ ይመስለኛል የማርያም ምስል ሙሉውን ያለበት ልብሰ ተክህኖ ሲቀመጡባት ክንክን ያደርገኛል ይሄን ሃሳብ ብትመለከተው፡፡

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 13 dny +2

    መምህር ተስፍዬ ተቃዋሚ ሆነኃል!?
    አሁን መምህር እዮብ ስስተምር 000ነን አልክ እኮ መምህር ተስፍዬ አንቅቶናል ተመስገን

    • @user-df1qz3ef7r
      @user-df1qz3ef7r Před 13 dny

      አወ የኔዉድ እኔ እደማስበዉ አታበረታቱት አባቶችን እሚሳደብ ከሆነ ሰብስክራይብ አንሱ ልጁ ጥቅመኛ ነዉ

    • @NatiNati-ks9bm
      @NatiNati-ks9bm Před 9 dny

      Tesadabim aergochihl eski byans bettna bnawra

  • @lijseni2
    @lijseni2 Před 9 dny

    ወንድሜ መጀመሪያ ስለመቁጠሪ ከመቃወምህ በፊት ገድላትን አንብብ የአቡነ ተክለ ሀይማኖትን ና ሌሎቹንም የነሱ ስርት ልክ አደለምዴ እኛ ዘመናዊ የሆንን እየመሰለን የቤክርቲያንን ስርአት ስለተዉንና እነ መምህር ተስፋዬ እነ ቀሲስ ሄኖክ ስላስተማሩን ልክ ከደሉም ለማለት እናንተም ለመቃወም የቤተክርስቲንን ስርአት ወደዋላ ሄዳቹ አንብቡ አስተዉሉ ለመከራከርም ለመቃወምም እዉቀቱ ይኑራቹ አንብቡ በሜዳ አትቃወሙ

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase Před 11 dny

    ስለ መምህር ተስፋዬ ምንም ከማውራታችሁ በፊት እራሳችሁን ፈትሹ መምህር ተስፋዬ ስለ እርኩሳን መናፍስት ቢቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ወንጌልንም ጭምር እያስተማረን ነው ያለው መጀመሪያ እወቁት እሱ ይቀድማል ።

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 13 dny +4

    አይ አንተ ትናገር ትናገር እና መቸም መቁጠሪያን ካልነካሀት ደስስስ አይልህም። በቃ ላንተ ስንል ሳማ እንጠቀማለን አይ እንዲያዉም በርበሬ ነው የምናጥነው ይሄን ሰይጣን። 😂😂😂 ለማንኛውም እኔ የገባኝ ነገር ቢኖር ከልጂነታቸው ጀምሮ ክርስትናን እየተማሩ የእውነት እየኖራችሁ መጣችሁ ከሆነ አወ መቁጠሪያ ለናንተ ምን ይሰራል ትጋታችሁ ሰይጣንን አስሮታል የሱ አይደላችሁም። ግን በአለም ስንቦራጨቅ የኖርን ስወች ስንት ቆሻሻ ነገር ሰብስበናል መሰለህ ግን ይሄን ቆሻሻ እንድንሰበስብ ያደረገን ከቅም ቅድመ አያቶቻችን ስኒ እየዘቀዘቁ ብዙ ስይጣንን ገብረዉታል ስለዚህ አንድ ክርስቲያን ዝም ብሎ ሁሉን ነገር ትቶ እየፅለየ ለመጎዝ እንኮ በሰይጣን ስለሚኮረኮም የድሮው ማንነቱን መርጦ የዝንብሎ ክርስቲያን ሁኖ ይኖራል በቃ አብዛኛው አልነቃም የነቃም ከሆነ ማን እንደሚያስጠጣው እንደሚያስቅመው እራሱን እንዲያጠፋ እንደሚገፋፋው አያዉቅም በቃ እድሌ ነው እያለ ነው ሚኖረው ግን አሁን ይሄንን ሴራ መምህር ግርማ አጋለጡ ከዛ አሀ እኔ እኔ ነኝ እያልኩ ለካ በኔ የሰለጠነ ሰይጣን ነው ብለን ነቃን ስለዚህ ምን እናድርግ ስንል መምህር ደሞ ይሄን ስይጣን ቀጥቅጡት,ፅልዩ፣ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ትጉ አሉን ያንን ስናደርግ ያኔ ቢጮሁ የማንሰማቸው አስተማሪወች ዛሬ ግን ሲያስተምሩ ቃሉ እንኮ ገባን።።ስለዚህ መጀመሪያ ልብ መከፈት አለበት፣ ለሱ ደሞ የመምህር ግርማ አስተምሮ ዎና ነው ስለዚህ በውጪ ሁነህ ከመፍረድ በሰው ጫማ ላይ ቁመህ ነገሮችን መርምር። ከማንም በላይ ሰይጣንን ስለምንጠላው ነው ምንቀጠቅጠው። ሌላው ዲያቆን ዬርዳኖስ ወዳጀ ነው እናም ድንግል ቀድማ ሰኔ ጎለጎታን ታስፅልየኝ ነበር covid ሲገባ የመጀመሪያዎ ተያዥ እኔ ነበርኩ እና ስኔ ጎለጎታን አንብቢ ሲለኝ ይሄን እንደምፅልይ ነግሬው ነበር። እና በጣም የምወደው ፅሎት ነው።።።❤❤❤

    • @user-df1qz3ef7r
      @user-df1qz3ef7r Před 13 dny

      ይህ ልቡ ደንድኗን ግን ባናበረታታዉ ይመሰጣል ቤተሰብ😢

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 Před 13 dny +1

      ሰላም፡ አሁንም፡ ሰው፡ መከተልን፡ አቁሚ፡ ወይም፡ አቁም። በርትቶ፡ መፀለይ፡ ብቻና፡ ብቻ፡ ነው። እግዚአብሔር፡ ወዲያውኑ፡ መልስ፡ አይሰጥም። ግን፡ እግዚአብሔር፡ መልስ፡ እስኪሰጠን፡ ዝም፡ ብለን፡ ወዲህና፡ ወዲያ፡ ሳንል፡ ፀንተን፡ ወደ፡ አምላካችን፡ብቻና፡ ብቻ፡ መፀለይ፡ ነው። ድንግል፡ ማርያም፡ የጭንቅ፡ አማላጅ፡ ናት። አመሰግናለሁ።

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před 13 dny

      @@asefashnegussienegussie9934 ማን ሰውን ተከተለ ሰው ብከተል ኑሮ ዛሬ አባ ግርማ ቤት ነበር ምኖረው። አስተምሮአቸዉን ተከትለን እናንተ ከደረሳችሁበት ለመድረስ ነው ጥረታችን። እባካችሁ እኛን ተዉን። በቃ።።።

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc Před 13 dny +1

    ግን ለመሆኑ ስንክ ሳር ታነባላችሁ ገድላትስ ታነባላችሁ እስኪ አባቶቻን ተመልከቱ እናንተ መምህሮቻችንን ለመውቀስ አቅሙ የላችሁም እኔ በራሴ መምህር ተስፋዬ ስለ ፆሎት ስለሀይማኖቴ እንዳቅ ጥላቴንንም እንዳቅ አርጎኛል እናንተ ጭፍን ጥላቻችሁን ተውና ቢያንስ አንድኛውን አይናችሁን ግለጡት እረ ንቁ ንቁ ንቁ

  • @gizelekulu8724
    @gizelekulu8724 Před 13 dny +4

    ሌሎች መበረታታት አይሆንም ወይ ይታሰብበት
    እንደዚ አይነቶች ማቅረብ ይቅር

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 13 dny

    ምስኪን፡ ኦርቶዶክሶች! መጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ እንዳትይዙ፡ ጋኔን፡ አሰራችሁ! ሰኔ፡ ጎልጎታ፤ ጸሎት፡ ውዳሴ፡ ማርያም፤ ቀለደባችሁ፡ጂኒ! ፆመ፡ ሐዋርያት፤ የሐዋርያት፡ ስራን፡ ሳታነቡ! በስጋችሁ፡ የምትዳክሩ! ከቃሉ፡ የተፋታችሁ!

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 13 dny

    ቆይ ከመቅረጽ ለምን አያተርፊትም

    • @libonatube
      @libonatube  Před 13 dny

      ከሞተ በኋላ ነው የደረሱት እህቴ

    • @user-jo8nj1pf7n
      @user-jo8nj1pf7n Před 13 dny

      ታዲያ ማን ቀረጸዉ?

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd Před 13 dny

      @@user-jo8nj1pf7n እኮ የሚቀርጽ አይቻለሁ

    • @libonatube
      @libonatube  Před 12 dny

      የፖሊስ ሀይል ናቸው ፎቶ ያነሱ የለ መጀመርያ ከማውረዳቸው በፊት

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r Před 13 dny +1

    ወየዉ 😂 መፈሳዊነት በህይወት እምትኖረዉ ነዉ
    በወሬ አይደለም አንተ ዝም ብለህ አባቶችን አብጠልጥል
    እኔማ ሰብስክራይቤን አንስቸ ልምን እንደምትመጣብኝ አላዉቅም ጥቅምን ፍለጋ ካዱ ወዳንዲ ከምትሮት የእዉነት መኖርን ጀምር እኛ ያምልኮ ህይወትን ባባቶቻችን በነመምህር ግርማ ላይ አድሮ እግዚአብሔር አስተምሮናል
    እናተ ደግሞ አዉሩ
    አባቶቻችን ስራ ይስሩ
    ስላወራህ ትክክለኛ ሰዉ ነህ ማለት አይደለም😮

    • @libonatube
      @libonatube  Před 13 dny

      ለምን ገብተሽ ታያለሽ ታዲያ እህቴ ማለፍ ትችያለሽ እኮ እንዲ ከምትላደጂ ።

    • @user-df1qz3ef7r
      @user-df1qz3ef7r Před 13 dny +1

      ​@@libonatubeእኔ አልናደድም ይብላኝ ላተ ልብህ ለተደፈነ ለጥቅም ለምትሮጥ😂😂 አሁንም አዉራ
      መቸስ ለወሬ ነዉ እንጂ ለተግባር አትኖርም

    • @HtyfghfhGhgtjgjjf
      @HtyfghfhGhgtjgjjf Před 13 dny

      ​@@libonatubeእምጥቅም ያአንዳዶች ትምህርት ስለ ምትለቅልን እንጅ ምንም ጥላችህ ቀንስ ወርኛ😮

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Před 13 dny +2

      @@user-df1qz3ef7r
      የጥንቆላ ትምህርትተከታይ ሁላ አትንጫጩብን ሆ

    • @rodas6053
      @rodas6053 Před 10 dny

      Memher tesfaye ysetanen kefu sera bdnb eyastmare nee yhe malet ymnsmawen new ymnhonew,yaynewn new ymnhonew keza,hiwote kweta beka egziabheren amesgno ynur endet sew yftarin sera kmastmar yilk sele setan aserar ymisbkew???ene esun madmet setew selamn agnchalhu begowen nger mesmat yeshalal sle dbtera kmawerat.

  • @teshaleFudi
    @teshaleFudi Před 13 dny

    እኔን ሚጠቅመኝ ከሆነ ላይክ አረጉ አልክን ለቃቃሚ ሰረተህ ብላ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 13 dny

    ተረት፡ ተረት! ኢየሱስ፡ ያዘዘህን፡ ቅ፡ ጳውሎስ፡ እኛ፡ ከሰበክናላችሁ፡ ወንጌል፡ የሚሰብክ፡ የተረገመ፡ ነው፡ ብሏል! ሐዋርያቶቹ፡ የት፡ ቦታ፡ነው፡ ስለ፡ ቅ፡ ድንግል፡ ማርያም፡ የሰበኩት!

  • @muluworkmulu7689
    @muluworkmulu7689 Před 12 dny

    ዞራችሁ መቁጠሪያ ዞራችሁ አጥማቂ ለምን ከሰው እራስ አትወርዱም ማንም ህፃን የለም ሁሉም ስለራሱ ጥቅምና ጉዳት ያውቃል የራሳችሁን ትምህርት ብቻ ለምን አታስተምሩም ምንም ብትሉ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ፀጋ ማንም አይቀማቸውም እናንትተ የምትቃወሙት ሰዎቹን ሳይሆን በነሱ ላይ አድሮ ህዝቡን የሚፈውሰውን እግዚአብሔርን ትክክል አይደለም እያላችሁ ስራውን እየነቀፋችሁ እንደሆነ አስተውሉ ትጠየቁበታላችሁ እናንተኮ ማለት አባታችን ስጋወደሙ እንዳይቀበሉ ከቤተክርስቲያን የምታስወጡ ጀግኖች ናችሁ ክርስቶስ የሞተው ለናንተ ብቻ ነው ስለናንተ ማን ይናገር ለምን አትተዋቸውም ባንድ ቤተክርስቲያን ስር ተጠልላችሁ ጥላቻችሁ የከፋ እናንተ አትጠቀሙ ዲያቢሎስ እንዳይጋለጥ ስለምትደግፉ ለሚድኑት የነፍስ ህሙማን ግን አታደናግሯቸው ሁሉም ችግሩን ስለሚያውቅ በጣም ለፋችሁ እንቅልፍ አጣችሁ እባካችሁ ስለራሳችሁ ብቻ አስቡ

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před 13 dny

    የአጋንንት ትረካ ብቻ የሚያስደስታቹ የሰው ተከታዮች ተረጋጉ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Před 13 dny

      @@user-bv3je5gl9m እረ አልተቻሉም አምላኬ ሆይ

  • @shewaneshwebshet781
    @shewaneshwebshet781 Před 13 dny +21

    ስለ ርኩስ መንፈስ መጀመሪያ ለማወቅ ሞክር እንጂ መምህር ተስፋዬ ን ለመናገር አቅም የለህም ተጠንቁቅ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Před 13 dny +12

      ተስፋየ ሲነካባችሁ እሚያንገበግባችሁ ነገር ይገርመኛል መተት ሲያወራ እሚውል😮😮😮😮

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 13 dny

      ታዲያ መታች ሰላቢ ስለ በዛ እኮ ነው 😆​@@user-lt7en7cq4u

    • @kaludesalegn175
      @kaludesalegn175 Před 13 dny +1

      Metetegna 😏leba😒👌

    • @user-jr3hg4ck7m
      @user-jr3hg4ck7m Před 13 dny

      እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ግን ለምን ነው ኦርቶድክሰ እራሰ በራሰ የማንሰማማው ልቦና ይሰጣቸህ መምህር ተሰፋየ የሚቃወም ሰው ክፉ መናፍሰት ያለበትነው😢😢​@@user-lt7en7cq4u

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 13 dny

      የኔ ኮመት በመደለት ተያይዛችሁታል 😆😆😆

  • @tesfayzerea4789
    @tesfayzerea4789 Před 10 dny

    አንተ ይሄን ስተት ብለህ ነው ያመጣሆው ትገርማለህ የተናገረው በራእሱ ምንም አያውቅም መሳብ እና መገሰጽ አታውቅምን ትገርማለህ ካሁን በዋላ የአንተን አላይም

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 11 dny

    ለመምህሩቻችን ቃለሒወት ያሠማልን እርጅም እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉