♥ 66ኛ Live "...የተኛህ ንቃ ..."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 238

  • @bekibogale7250
    @bekibogale7250 Před 2 lety +8

    መምህር እንኳን አደረሰህ ዛሬ አመለጠኝ በጣም ደስ ብሎኛል የወንድ ልጅ እናት ሁኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን

    • @ygvv9409
      @ygvv9409 Před 2 lety

      እኳን ደስ ያለሽ እህታችን ማርያም በሽልም ታውጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልሽ

    • @bekibogale7250
      @bekibogale7250 Před 2 lety

      @@ygvv9409 አሜን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +7

    _መምህሬ የዛሬ ትምህርቱ ለብዙዎች ማስተዋልን የሚሰጥ ትምህርት ነው ትህትናን እንድንለብስ ያደርጋል እጅጉን ደስስስስስ የሚል ትምህርት ነው በፌስቡክ ላይ አስተምረን መምህር ስሉ ነበር ኮመንት ላይ ሰለዚህ ይህ ምክርም ወንጌልም ጭምር ነውና ይቀትሉ ብዙ ሰዎች በሰሜታዊ የሚናገሩትን ነገር አያውቅምና ብዙ ነገር ተማርኩት ዛሬ ወንጌል ከልብ እናመሰገናለን የእኛ ታዛዥ መምህር እንወድሀለን እናከብራሃለን ለእኛ ሁሉም ነገር በትህትና ስለ ሚታስተምረን ይህ ነው ክርስቲና ማለት 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾_

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +19

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን.🌾🌾ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️_

    • @aniaania2741
      @aniaania2741 Před 2 lety

      ቀይ

    • @aniaania2741
      @aniaania2741 Před 2 lety

      ሰላም መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እዝባችን ይጠብቅ ሰላም ላግራችን 😭😭😭😭😭

  • @tegegnebezie1643
    @tegegnebezie1643 Před 2 lety +27

    መምህር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በርታ ዝም ብለህ ብዙ ሰዉተለዉጧል

    • @abaynshabaynsh4222
      @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety +4

      ሰላም ካንተጋር ይሁን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማክ ለኔም ለደካማይታ የምማረውን ትምሕርት በልባናዬ አሳድርልኝ ፈጣሪ አባቴ

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Před 2 lety

      Zim bileh yemylewin kal aywedewim zim bilina sintun ketifatu temiro balneka

    • @lichilichi8956
      @lichilichi8956 Před 2 lety +1

      ♥️♥️😍😍😍

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +27

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እመብረሀን ቅድስት ድግል ማርያም በሄድህበት ሁሉ ትጠብቅህ🤲👏🥰
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏💒💚💛❤

    • @alamamano8798
      @alamamano8798 Před 2 lety +2

      Memhr..Kevin.belay.tsegawon.ybzalh.Amen

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +11

    #በመጄመሪያ የድግል ማርያም ልጂ ኣማኑኤል አድ ያድርገን አሜን፫ እኛ ኣድ ስንሆን በእግዚአብሔር አሸናፊዎች ነን!! በሰሞኑ ነገር ብቻ ሳይሆን ስት ግዜያችን ስንገፋ ቤተክርሲቲያናችን ሐገራችንን የፍቅር ኣባት ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅልን💒🇪🇹📚🔐👈
    መምህሬ ቃሐ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ግሩም ድንቅ የሆነ ወንጌል ትምህርት ነው የተንማርነውን በተግባር እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
    በተማርነው ትምህርት 30 60 100 መልካም ፍሬ እንድንስፈራ እግዚአብሔር ይርድስን
    ውድ መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋን ብዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግልህ

  • @user-hz6dx3lg5p
    @user-hz6dx3lg5p Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን የሰማነውን ቃል እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ለመግስቱ የበቃን የተዘጋጅን ያደርገን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ቃሉን ሰምተን የምንጠፋ ሳይሆን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት አስተምረኸናል ከልብ እናመሰግናለን በርታ መምህርዬ

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před 2 lety +1

    ዉድ ልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ባሁን ጊዜ የሚያስፈልገን ድንቅ ወንጌል ትምህርት ነው የተማርነው እናመሰግናለን 🙏 መምህር እኔ ቀን በቀን ወንጌል ገጠመኝ ...በሰማሁ ቁጥር በመንፈሳዊ ህይወቴ እንድበረታ ና እንድለወጥ ነዉ የምታደርገኝ እጅግ አመሰግናለሁ እንቁ መምህሬ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኒዓለም ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ከአፋችን የሚወጣ ስድብ እና ህርግማን ገና ቡዙ መቅሰፍት ያመጣብናል እግዚአብሔር ይማረን በእውነት

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +13

    መምህር እንኳን በሰላም መጣሀልን እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት አሜን(፫) እናመሠግናለን ደሥ የሚል ወንጊል ተምረናል የተማርነውን ውፍ እዳይለቅምብን የእውቀት መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅልን✝️✝️🌾🌾🌾

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +6

    በእውነት በጣም ደሰ የሚል የወንጌል ትምህርት ተምረናል ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
    እግዚአብሄር ለሀገራችን ና ለሁሉ አለም ሰላም ያርግልን

  • @tegegnebezie1643
    @tegegnebezie1643 Před 2 lety +5

    መምህር ማማከርህንም አትተዉ የሚገርምህ በቀደም የግጥም ዉድድሩ ፍፃሜ ላይ ገብቸ ተካፍያለሁ ለዚህም ምክንያት የሆነኝ መዝሙር ቤትህ ስዕል ልገዛ መጥቸ አንድ ወጣት ልጅ አገኘሁና እኔ ስዕል ስገዛ እሱ ሲኒማ ቤቱን አድራሻ ይጠይቃል ምን አለ ብየ ጠየኩኝ ግጥም ዉድድር አለ ፍፃሜዉ ነዉ አሉኝ እኔም ስራ ወጥቸ ስለ ነበር አብረን እንሂድ ብየዉ አብረን ሄድን ልጁ ግን እጅግ በጣም ለየት ያለ ነገር ሲያወራኝ በጣም ደነገጥኩና ማየትና መስማት እስክፈራ ድረስ ነዉ የሆንኩት አንድ ነገር አለ ይህም ስታስተምር ሰምቻለሁ ማንኛዉንም አምልኮት ስትነኩና ስታስተምሩ ፀሎት አድርጉ ስትል ሰምቸሀለሁና እወነት ለመናገር በጣም ፈራሁትና ስልኩን ተቀብየ አንዳንድ ነገር የማወራዉ በስልክ ነዉ እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ያለዉ እባክሀን መምህር በእማ ፍቅር ይዥሀለሁ ለዚህ ወጣት ልጅ ድረስለት ተጨንቋል ስልኩ እኔ ጋር አለ በዚህ አጋጣሚ መዝሙር ቤቱ ዉስጥ ያሉት እህቶች እጅግ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ በጣም ትህትናናቸዉና ፍቅራቸዉ ልዩ ነዉ ላመሰግናቸዉ እወዳለሁ መምህር ለልጁ ግን ድረስለት አንድት የተጨነቀች ነፍስ ታወጣለህ እባክህን

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      አንቺም እርጀው በተቻለሽ መጠን በአካል አግኝተሽው ገጠመኝ ስጬው እዲያምጥ

  • @eexx9181
    @eexx9181 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነትነው ግዜው በጣም ከባድነው ግን በእግዚአብሔር ሁሉን እችል አለን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በርታልን ድግል ማርያም ታስብህ አሜ🙏😘😘
    በወጌል አላፍርም የሚለውን መዝሙር ለብቻው ልቀቀው መምህር 👍👍👍👍

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 2 lety +5

    Amen amen amen 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😍😍😘

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን መምህር በቃሉ እስከመጨረሻው እንዲያፀናን😥❤️✝️

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን ቃል 30,60 100 ፍሬ አፍርተን መንግስቱን እንድንወርስ ይርዳን አሜን ፫

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l Před 2 lety

    ትናት አምልጦኝ ነበር ገና አሁን አዳመጥኩኝ በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ተጠቃሚ እውነተኛ ክርስቲያን ያድርገን 🙏✝️💒❤️❤️❤️❤️

  • @user-jc8wg4pp3v
    @user-jc8wg4pp3v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንሰለቅዱስ ቃለ የቃሉ ባለቤት ልኡልእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    መዝሙረ ዳዊት Psalms11(12)።
    ለመዘምራን፡አለቃ፥ስለ፡ስምንተኛ፡የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤አቤቱ፥አድነኝ፤ደግ፡ሰው፡አልቋልና፥ከሰው፡ልጆችም፡መተማመን፡ጐድሏልና።
    2፤ርስ፡በርሳቸው፡ከንቱ፡ነገርን፡ይናገራሉ፤በሽንገላ፡ከንፈር፡ኹለት፡ልብ፡ኾነው፡ይናገራሉ።
    3፤የሽንገላን፡ከንፈሮች፡ዅሉ፡እግዚአብሔር፡ያጠፋቸዋል፥ታላቅ፡ነገርን፡የምትናገረውን፡ምላስ፤
    4፤ምላሳችንን፡እናበረታለን፤ከንፈራችን፡የእኛ፡ነው፥ጌታችን፡ማን፡ነው፧የሚሉትን።
    5፤ስለድኻዎች፡መከራ፥ስለችግረኛዎች፡ጩኸት፡እግዚአብሔር፦አኹን፡እነሣለኹ፡ይላል፤መድኀኒትን፡
    አደርጋለኹ፥በላዩም፡እገልጣለኹ።
    6፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተፈተነ፡ሰባት፡ጊዜ፡እንደ፡ተጣራ፡ብር።የእግዚአብሔር፡ቃላት፡የነጹ፡ቃላት፡
    ናቸው።
    7፤አቤቱ፥አንተ፡ጠብቀን፥ከዚችም፡ትውልድ፡ለዘለዓለም፡ታደገን።
    8፤በሰው፡ልጆች፡ዘንድ፡ምናምንቴ፡ከፍ፡ከፍ፡ባለ፡ጊዜ፡ክፉዎች፡በዙሪያው፡ዅሉ፡ይመላለሳሉ።

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር የመስግን አሜን አአሜን አሜን የህይወት ቃል ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ህገራችንን ሠላም ያድርግልን ቤተክርስቲያንን እና ህዝብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን😢😢😢😢

    • @storeapp4315
      @storeapp4315 Před 2 lety

      Kenet nenn

    • @salam-cj3vi
      @salam-cj3vi Před 2 lety

      ለኛ መቸ ቻለ ለኛ መቸ ቻለ ዘመቻ ቻዘመቻ ከመቼ ከመቼ ኛው እኛ ሁነኛ ቺ ነኝ ለሉሉቱሀፈሒ ነኝ ለነ

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h Před 2 lety +4

    መምህሬ በእውነት ትምህርቶችህ በጣም ናፍቆኝ ነበር
    ይሄ ሮመዳንና ስልኬ ተሰብሮ ነበር
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህና መጣህልን

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን በእውነት ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር ያሰተማረን የመከረን ልዕል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገሬል ለወገኔ ለኢትዮጵያዬ ለቤተክርስታኔ ይላክልን
    እግዚአብሔር♥♥♥

  • @solomebereket3373
    @solomebereket3373 Před 2 lety

    ክርስቶስ ተንስኣ እምውታን
    በአብይ ሀይለ ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም
    ሰላም እምዝእየሰ ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 Před 2 lety

    መምህራችን ተስፋ ስላሴ በርታ የስላሴ የሆነ ሁሌም አሸናፊ ነዉ ። ክብር ለድንግል ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ይሁን ። አሜን ።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እመብርሃን ታስብህ መምህር

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 lety +2

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህዎትን ያሳማለን ❤ጊዜው የጠብቄ ስብከት, ሰምትህን ፍሬ እንድንፍራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አይን ልቦናችን አብርልን 🙇😢

  • @bisrathailmariam3964
    @bisrathailmariam3964 Před 2 lety

    መምህራችን እድሜ ይስጥህ እንደ አስተያየት የስልክ Live ውይይቱ እና የህልም ፍቺው ቀንሶል ቢቀርብልን በጣም አመሰግናለው እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety

    መምህራችን እኳን አደረሰክ እኳን ደና መጣክልን በጣም ደሥ የሚል የወንጌል ትምህርት ነዉ ያሥተማርክን ጊዜዉን የወከለነዉ እግዛብሄር በተላይ አድሮ እያሥተማረነዉ ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘበንህን ይባርክልክ ፈጣሪ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ብእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
    የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
    እኘም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አዝነ ልባናችንን
    ይክፈትልን አሜን🙏

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ ቃለህየዎት ያሰማህ እድሜ ከጤና ይሰጥህ አንድ የማውቀዉ ጉዳይ አለኝ አንተን አግኝቼ የማወራህ አለኝ አድራሻህን በምን ላግኝህ ወልደ ገብርኤል ነኝ

  • @user-zn3tq5cb6v
    @user-zn3tq5cb6v Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር መምህርና ናይ ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላክ ጸጉኡ የብዘሐልኩም ቦጣዕሚ ደስስ ዝብል ትምህርቲ ዝሰማዕናዮ ኣብ ልቦናና የሕድሮ ንሃገርና ሰላሙን ምሕረቱን ይላኣከልና ኣብ ስደት ዘለና ናብ ሃገርና ብሰላም ኣቲና ቅዱስ ቁርባን ክንወስድ ኣብ ፆሎትኩ ዘኩሩና ክብራት ኣቦታተይ

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety

    እግዜቤሔር ስሙየተመሰገነይሁን ቃለሒወትያሠማልን ማስተዋሉን ይስጠን መምህርቺን በርታልን አመብርሀን ትጠብቅልን ⛪❤

  • @tekletsadiq5219
    @tekletsadiq5219 Před 2 lety

    ያስተማረም ፤ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ እግዚያአብሄር ይመስከን ፣ መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን፣ እኛም በተማርነው ወንጌል መሰረት የነቃን ያድርገን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @user-ex6hs4gt1v
    @user-ex6hs4gt1v Před 2 lety +2

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንሎት ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ዘመኖ ይባረክ

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 2 lety

    መምህር ካተጋራ ነን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዘያብሂር ፀጋውን ያብዛልን መምህር።

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 Před 2 lety +2

    ወንድማለም መ ምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣክልን አምላክ እድሜ ገና ሰላም ይስጥልን አሜን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +5

    በአውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን የእውነት ሁልት ገዜ ነው የስማሁት የዛራ ት/ቲ ለንስህ ማት ይብቅን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🤲😥

  • @user-pu6tn5pl8k
    @user-pu6tn5pl8k Před 2 lety

    ኢሳ አሙላክአይደለም የአላህነዉ የፈጠረዉ ያለአባት አላሞተም ሁለተኛሰማይላይነዉ አላህነዉ የዉሰደዉ ወደሰማይ ከቱላፋት

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety

    ላስተማርከን ለመከርከን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት መምህሬ ቀጥልበት ዝምብለህ በዚህ ቀጥልበት መምህሬ

  • @user-hj5ui2zt1b
    @user-hj5ui2zt1b Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማክ መምሕር ጤና ይስጥክ ከነቤተሰባችክ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምካ ይብዛሕ ክብር መምህር ናብሓቂ ቃለ ህይወት የስምዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ብዓዱ ያፅንዕኻ ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🏻
    አሕናለ ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ አሜን አሜን አሜን

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h Před 2 lety

    እዉነት ግሩም ትምህርት ነው መምህራችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት ልቦናችንን ይክፈትልን ለንሠሀ ሞት ያብቃን የሥምም ሣይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን

  • @tamirlema2550
    @tamirlema2550 Před 2 lety

    መምህር በእውነት ለወቅቱ የሚመጥን ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን.

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 Před 2 lety

    መምህር እንኳን አብሮአደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይጠብቅክ እመብርሀን በምትሄድበት መንገድሁሉ ትከተልክ

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን 🙏❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል👏👏👏ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን፫🤲

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልል እኳን ደህና መጣክልን መምህራችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብት ለኛም 30 60 100ፍሬ አፍርተን የመግስቱ ወራሽ እንድንሆን ይርዳን መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    ኣሜን ልቦናችን እግዚአብሔር ይክፍትልን 🙏🙏🙏

  • @yadagalmaryamlajii5343

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 2 lety +2

    መምህር ትምህርትህን ለረጅም ጊዜ ተከታትያለው ሰለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዛብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏❤️💛
    ግን ጦቢያን የወረራት ማንም የለም ትግራይን ነው የዘረሯት ሻዕቢያ እና ጦቢያ ትግራይን ከበው እህል እንኳን እንዳይገባ መድኋኒት እንዳይገባ ከልክለው እሳቱን ዳር ላይ ሆነው እየሞቁ ነው ። አሁን ደግሞ የአብይ ረጅም ኦጆች ወደ ኦሮሚያ ዞረዋል💔💔💔💔💔😪 ትግራይ እና ኦሮሚያ ሰለ ነቁ እየተደበደቡ ነው እኛ ነቅተናል እናንተ ንቁ የሁላችንም ጠላት አብይ እና አብይ ነው ።።።።።።።!

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን 🌾አሜን ፫🕊የተመሰገ ይሁን🌿አሜን🌾አሜን🌿አሜን🌾ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዉል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ🌿🌾ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫❤❤❤በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምርናል የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን ፫
    🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌿🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👐❤🇪🇹🕊🕊🕊💐💐💐💐💐ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔም አስተዋይ ያድርገኝ በእውነት መቸኮል ጥሩ አደለም ከሆነ ባሃላ በፀፀት ይገድላል እና ሰከን እንበል እናስብ በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያበርታህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችንን እና ሃገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን፫😰

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +5

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን እናከብረሃለን መምህርዬ

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před 2 lety

    ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ንረልን

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 Před 2 lety +2

    መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @citizenofafrica.nationethi8438

    ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር ።
    ገና ዛሬ ልሰማው ነው ።

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @bahilugirma9027
    @bahilugirma9027 Před 2 lety +3

    ቃል ህይዎት ያሳማልን ፣እባካችሁ ገብራኪዳን ቢላችሁ በጸሎታችሁ ኣሲቡኝ፡፡

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት አሜን አሜን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    እድሜ ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማረን የገፀን ፈጣሪ ይመስጌን እኔ እራሱ የገረመኝ ይሄነዉ አላዋክበር እያሉ ሲጣሉ የእግዚሔቤርን ስም እየጠሩ የሚወርዉርት የኛደሞ ይታረዳሉ ይዝምራሉ ደስ እያለን በጣም ነዉ የገረመኝ የምር

  • @user-gv3gw8kq1o
    @user-gv3gw8kq1o Před 2 lety

    በኡውነት ብዙ ነው የተማርኩ በዚች ብቻ በቃ ሲሜታዊት ሁኜ ነበር እዚ 4 ቀን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ መምህራችን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ለቤተ ክርሥቲያናችን ለሀገራችን ሠላሙን ፍቅርን በምህረቱ ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y Před 2 lety +5

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን⛪️🕯⛪️

  • @user-pn2ss4bp4j
    @user-pn2ss4bp4j Před 2 lety

    ንቃ አምተም በአውደነገስት አቡሻህር እየቆጠርክ ስር ነቀል ድህነት የለም። ተቆጳጵርና ዘመነ ቅዱስ ሔኖክ ብለህ አውጅ ደብተራ ሆነ ጥንቆላ የሚረግጥ የእግዚአብሔር ቀመር ሰው እና መላእክት የሚቆጥሩበት መተትን የመታ መታደስ የሚባልን ነሀር የቀበረ ፍፁም ቃልኪዳን።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety

    ✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝
    ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝
    ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡
    እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡
    "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን"
    ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝
    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
    እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡
    ✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
    ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
    ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
    ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
    ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
    ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
    ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
    ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ
    ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ
    ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
    ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ
    ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ
    ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ
    ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ
    ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
    ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
    ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ
    ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ
    ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ
    ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
    ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ
    ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
    ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ
    ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ
    ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
    ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ
    ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
    ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ
    ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ
    ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ
    የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ
    በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ
    እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
    የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡
    ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡
    #በርቱ

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 6 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @shewitgebretnsae8494
    @shewitgebretnsae8494 Před 2 lety +2

    ስላም መምህራችን አንካን ደና መጣህልን

  • @user-do5js7tb3s
    @user-do5js7tb3s Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @destaethiopiadestategegne710

    ምመህር እንኮን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እኛ ልጅቹ እንወዳቹሁ አለን❤

  • @yanekojno2018
    @yanekojno2018 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN 👏👏👏👏👏🙏✝️👏❤️

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 Před 2 lety +1

    Memihir Kale hiwetn yasemaln amen amen amen 🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት አምላክ ቅዱሳን ይሰጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማሌን አምላካችን ውሳጣዊውን ዓይን ልቦናችንን ይከፈተልን ማሰተዋሉን ዪደለን የሞቶትን ወገኖቻችነን ነፍሳቸውን ይማርልን ለእወነተኛው በዘለዓለማዊ እርሰታችን እንደን ወረሰ ለእርሱ የምንገባ ፈጥረቶቹ ያድረገን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 2 lety

    Amen Amen Amen waqayyoo Abban kenyaa sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa baraa tajajilaa keeti siifi haa dhersuu 💚💛❤🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 2 lety

    🕯️🕯️🕯️Amen 🕊️🕊️🕊️Kone fisiha weselam🕊️🕊️🕊️Amen Memeihirachin 🕊️🕊️🕊️ Kale heyewet yasemalin Yekurt ken lijachin Be erjim edimena betena Bereket yanurilin tasfeligenaleh liuell Egziabiher fekido shih 1000 amet nurilin Amen

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety

    እንፀልይ ልን አለን አተም በፀሎት አሠብን ወድማችን እንተባበራልን እንነቃል ወድማችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @abebechfelekechayinal6214

    Amen amen amen kali hiwoti🙏🙏🙏

  • @genibereket7303
    @genibereket7303 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን👏👏😭😭

  • @user-uv2ri4ec2t
    @user-uv2ri4ec2t Před 2 lety +3

    መምህርየ ትለያለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እርስ በእርስ እንዋደድ ለምን ሞትን ሳይሆን ንስሀ ገብተን ስጋውና ደሙን እንቀበል ከዛ ብንሞትም ሰማእት ብንሆንም አይቆጨንም ተባረክ መምህርየ ትምህርትህን ሰጋና ነፍስ ያስማማል እንወድሀለን መምህራችን ❤

  • @misrakmoges2437
    @misrakmoges2437 Před 2 lety

    መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety +4

    እኮን በሰላም መጣህልን እኮን ለብርሃነ ለተሳኤ አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል. በውነት ጽጋውን ያድልህ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 2 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @burtukanburtukan9092
    @burtukanburtukan9092 Před 2 lety

    Amen Amen amen amen amen amen 💒💒💒♀️♀️♀️♀️♀️

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    እንኳን አደረሰህ አደረሰን መምራችን ከነቤተሰቦችህ

  • @mareell777
    @mareell777 Před 2 lety +2

    አዎ መምህር በበረሀና በየገዳማቱ ያሉ አባቶቻችን በፀሎት መከራውን በኛ ፋንታ እየተቀበሉልልን ነበር ግን ሀጥያታችን በዛና መቅሰፍቱ የነሱንም የፀሎት አጥር አልፎ እየመጣብን ነው

  • @astecaltu1421
    @astecaltu1421 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety

    በአብ ሰም አመልካለሁ 3X
    በወልድ ስም እታመናለሁ 3X
    በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ
    3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግዳለሁ 3X
    አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው
    3X
    አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ
    ነው 3X
    አብ ነድ ነው 3X
    ወልድ ነድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X
    አብ ፍሕም ነው 3X
    ወልድ ፍሕም ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X
    አብ ነበልባል ነው 3X
    ወልድ ነበልባል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል
    ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ
    ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው
    3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ክብር ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    መገዛት ይገባል 3X
    ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    በረከቱን ላካፈለን ፣
    ኃይሉን ላበዛልን ፣
    በዚህ ሰዓት ላዳረሰን ፣
    በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን ፣
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን ፣
    ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን ፣
    ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ለወላዲተ አምላክ ልጅ
    መገዛት መስገድ ይገባል
    ለዘላለሙ አሜን

  • @haymanot2196
    @haymanot2196 Před 2 lety +2

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    Egzibher yimsegn memihir tesfa selassie AMEN AMEN AMEN bewunet tsgawin yabezaleh bertaln memihir kale hiwot yesemalin AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety

    እየሰማን ነው መምህር ቀጥልበትከአንተ ጋር ነን