አህመዲን ጀበል የተጠየቃቸው ወሳኝ ጥያቄዎችና ምላሾቹ | ሀሩን ሚዲያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከሰሞኑ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል EMS ከተሰኘ ሚዲያ ጋር በወቅታዊ የሙስሊሙ ጉዳይ ላይ ቆይታ አድርጓል። በዚህ ቆይታው በርካታ ነጥቦች የተነሱ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ በተለይም የሰሞኑን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ ጠቃሚ ጥያቄዎች ቀርበው ኡስታዝ አህመዲን አብራርቷል። ከተነሱ ጥያቄዎች ውስጥ የመጅሊሱን መርጫ ፍትሀዊ አይደለም በሚል ያልተቀበሉ ወገኖች አሉ ከዚህም በተጨማሪ ምርጫው የመንግስት ጣልቃ ገብነት ነበረው የሚሉት ተጠቃሽ ናቸው። ምርጫው የብሔር መልክ የያዘ ነበር የሚለውን ሌላው ጥያቄ ነበር። እነዚህን ጥያቄዎች ያብራራበትን ክፍል ሀሩን ሚዲያ ለተመልካቾች በሚከተለው መልኩ አዘጋጅቷቸዋል። ይመልከቱት

Komentáře • 172

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Před 2 lety +31

    ድምፃችን ይሰማ ጀግኖች የኢትዮጵያ ሙስሊም የጀርባ አጥንት ናችሁ ምን ግዜም አንርሳችሁ በየ አላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ጀበሉ ተራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራው

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 Před 2 lety

      አንተ እንደ ጋዜጠኛ እውነተኛ ከሆንክ ከሰለፊ ብቻ ለምን ታቀርባለህ ከሁለቱም ወገን ሱፊይን ጨምረህ ለምን አታቀርብ ....................?

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 Před 2 lety +24

    ጀበላችን ኡስታዛችን አላህ ረጅም ሀያት ከመሉ አፊያ ጋር ይስጥህ ኑርልን

  • @tunamillion7765
    @tunamillion7765 Před 2 lety +9

    ደስ የሚል የውክልና ጥያቄ በሚገርም የእራስ መተማመን በእውቀት እና በማስረጃ ተመልሷል። አህመዲን ጀግናችን ነህ ስንል ከአንጀት ነው። ረጅም እድሜ ከበረካ እና ጤና ጋር ይስጥህ።

  • @edesa9083
    @edesa9083 Před 2 lety +14

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před 2 lety +12

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-lu2ny3nl3k
    @user-lu2ny3nl3k Před 2 lety +12

    ወንድም አብዱረህማን አላህ ይጠብቅህ ሀቂቃ በድምፅችን ይሰማ ዋጋ ከፈለሀል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለኡማው የቁምክ ነህ 👍👍👍👏👏

  • @aminahasen161
    @aminahasen161 Před 2 lety +4

    ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አንተና አንተን ምፕስሎች ለህዝበሙስሊሙ አይንና ጆሮ ስለሆናቹ አላህ በጤና ያኑራቹ ከፍጡራን ሽር አላህ ይጠብቃቹ አሚን!!!

  • @weynituyimerassen7422
    @weynituyimerassen7422 Před 2 lety +2

    ኡስታዛችን አላህ ሰላምና ጤናን ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግል

  • @refrefjifar8334
    @refrefjifar8334 Před 2 lety +2

    May Allah protect you from evil Amine 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽 you are the best and a wonderful Muslim leader always you telling the truth I am proud of you 👍 keep it up 👍

  • @امعبداللهإشاءالله

    ጀበሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @user-qs9yr3so1z
    @user-qs9yr3so1z Před 2 lety +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና አላህ ያህፈዝክ የናተን መሪነት አላህ ያፅድቅልን እናት እኳን ሙስሊሙን አይደለም ሙስሊም ያልህኑትን ወገኖት ትጠቅማላቺሁ ሀገሬ ወደ ፊት ትበለፅጋለቺ ኢሻአላህ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 lety +7

    Ustaz Ahmdin, Allah protect you from evil eyes 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 2 lety +9

    ጠላቶችህ ና ጠላቶቻችን ኢስላም ጠል የሆኑ የመላው ሙስሊሞች ሁሉ ጠላቶች የሆኑ ናቸው ይህን ደግሞ ሙስሊሞች ሁሉ ጠንቀቀው ያውቃሉ ግን ጠላቶቻችን ከፋፍለው ሊያጠቁን ሁሌም ያስባሉ ይለፋሉ ይሰራሉ ግን ሁሌም ሴራቸውን ሙስሊሞች አላህንና መልክተኛውን የታዘዙ ስለሆኑ ሁሌም አላህን ይዘው በአላህ ተረድተው ያሸንፋሉ ።

  • @hamdantube
    @hamdantube Před 2 lety +1

    Thanks EMS for inviting our hero; he elaborated every confusion regarding him and the "Mejlis" if there are some who are open minded!

  • @mohammedsheo6476
    @mohammedsheo6476 Před 2 lety +1

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅክ

  • @semira-g2r
    @semira-g2r Před 2 lety +2

    የኢስላሙ ጀግናው ጀበሉ በሪታ

  • @edesa9083
    @edesa9083 Před 2 lety +8

    እኔ የገረመኝ የካፊሮች መጫጫት ለነገሩ መሥረቅ ለምደዉ እንደት ዝም ይላሉ

    • @semira-g2r
      @semira-g2r Před 2 lety +3

      ለጥቅማቸው ሲሉ እኮ ነው አላህ ሴራቸውን በራሳቸው ላይ ያሪግላቸው

    • @neimeneime9551
      @neimeneime9551 Před 2 lety

      የእነሱ አሳብኮ ኢስላምን ከኢትዬብያ ማጥፍትና መበተን ነዉዋ ካፊር የኢስላም ጠላት ነዉ ምንለዉ በምክንያት ነዉ።።።

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +3

    አላህ የተሻለውን ይምረጥልን

  • @user-yh4kn1kg3b
    @user-yh4kn1kg3b Před 2 lety +4

    አላህ ይጠብቅህ ሑሥታዝ አህመዲ ጀበል

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Před 2 lety +2

    አላህ ይጠብቅህ ጀበሉ እነሱ አትንም ሆነ ሙስሊሙን መወጀል የዘወትር ህልማቸው ነው አትሰብ አላህ ታተጋር ይሆ ን

    • @redwanarebo
      @redwanarebo Před 2 lety

      በመጀመሪያ እስኪ ቃለመጠይቁን ጨርሰህ አዳምጥ ሳታዳምጥ ዝም ብለህ ሀሳብ መስጠት አይከብድም??

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 Před 2 lety

    Masha Allah ustaze Jebelu Allah yexbqeh ya Reb

  • @seyfudinqasim3213
    @seyfudinqasim3213 Před 2 lety

    mashaa allah ustazii it is good

  • @abufariskemal1711
    @abufariskemal1711 Před 2 lety +1

    አህመዲን ጀግናው በርታልን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 2 lety +5

    ወንድማችን ጀበሉ የጠላቶቻችን ሸርና ሴራ ነቅቶ ያነቃና ሴራውን አላህን ሀቅና ሀቅን ይዞ ያከሸፈ ና የሚያከሽፍ እያከሸፈም የሚኖር የሃገራችን ሙስሊሞች 100% ጀግናችን ነው ።

  • @AhmedAli-xh7ko
    @AhmedAli-xh7ko Před 2 lety +1

    Excellent explanation Ahmedin!!!

  • @user-uv1uj4fz2z
    @user-uv1uj4fz2z Před 2 lety

    جزاك اللهُ‎ حیر 👍👍👍👍💪💪💕💕💕💕

  • @rebkedir5512
    @rebkedir5512 Před 2 lety

    ጀበሉ አላህ ይጠበቅህ ከመድልሱ ይልቅ እናተናቸዉ እነደተቀም ስታገሉ የኖራቹት የበፊቱ የሙሱሉም ጠቃም ነዉ ማለት ነይገብደል

  • @zeharabinteslam1300
    @zeharabinteslam1300 Před 2 lety

    ወንድም ጀበሉ ሃቢቢ ያንተና የአቡበከርን አይነቱን ምድርን ያብዛልን አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ሃባይብ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ

    ጀበሉ አህላን

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Před 2 lety +1

    አህለን ላይክ ሸር. ሀሩን ሚድያ የኡማው ድምፅ ነው አብድሬ አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍👍🙏
    ዱባዮች ስራ ፈልጉልኝ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 2 lety +5

    መቼም ሼኡመር አየመራንም አፈልግም

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety

    ተራራው የኔ ጀግና አብድሬ ጀግናችን በርቱልንን

  • @emuemanchannel2750
    @emuemanchannel2750 Před 2 lety

    የሙስሊሙን ጉዳይ ለሙስሊሙ ተውለት አቡኪወች እባካችሁ

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n Před 2 lety

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ጀሚዓ

  • @ibnsultan9835
    @ibnsultan9835 Před 2 lety

    Masha Allah masha Allah masha Allah knowledge

  • @ነኝየሙስሊምልጅ

    ሀሩኖች አላን አላን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +2

    ፈጣሪያችን ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ ካፊሮች አትሁኑ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ ብቻ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ማለት ድሀ ለማኝ ሲጠግብ የሚኮራ ሲርበው የሚለምን ድሀ መናጢ ወራዳ ነው 👈

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Před 2 lety

    ❝ وَٱلَّذِينَ إِذَآ أَنفَقُوا۟ لَمْ يُسْرِفُوا۟ وَلَمْ
    يَقْتُرُوا۟ وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًۭا ❝
    ❝ እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል ( ልግስናቸው ) ትክክለኛ የኾነ ነው ፡፡ ❞
    سورة الفرقان - 67
    ከዚህ የቁርዐን አንቀፅ ከምንወስዳቸው
    አስተምህሮዎች መካከል
    1 ) ለጋስነት
    2 ) አባካኝ አለመሆን
    3 ) ቋጣሪ አለመሆን
    4 ) ሚዛናዊ መሆን
    የሙዕሚን ባህሪያቶች መሆናቸውን ነው፡፡
    🍂አሏህ ከተግባሪዎች ያድርገን!
    ↷⇣🌹⇣↷

  • @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ። በቃ ተመረጠ ቻሉት እግድህ ለሌሎች ቦታ ልቀቁ። አትጫጩ አዩሀል ካፊር& አዩሃል ቅጠል ቃሚ። ጀዛ ከአላህ ሀሩን ሚዳ የኡማው ድምፅ

  • @fatimaedrise7447
    @fatimaedrise7447 Před 2 lety

    በጣም ደስይላ ኡስታዝ አህንመድን ሙስልም
    ካልሆኑት ጋር ጥያቅ ና መልስ ተደስቻለው ምክንያትም ቡዙውቾ ዉስጠምስጥሩን ሳያቅ ቡዙ ነገር ያወራሉ አሁን ግልጽ ይሆንላችህሗል

  • @seidhassen2775
    @seidhassen2775 Před 2 lety

    ماشاالله

  • @jameelajameela4840
    @jameelajameela4840 Před 2 lety

    Yasubanallha

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Před 2 lety

    Allah yitebeqeh Ustaz Ahmedin Jebel

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Před 2 lety

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ 👍👍🥰ጀግና 💐💐

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před 2 lety

    በአብዛኛ ምርጫ ውጤት ተሸናፊ ወገን ምርጫው ተጭበርብሯል የሚል ሰሞታ የማቅረብ ሁኔታ የተለመደ ነው:: ይህ የሀይማኖት መሪዎች ምርጫ ሰለሆነ ያልተመረጠው ወገን በእርግጥ ሙሰሊሙን በአላህ መንገድ ለማገልገል አላማቸው ከሆነ ከሞት በኋላ በሠሩት ሰህተቶች ተጠያቂና የሚቀጡ ሰለሆነ እንኳን ቀረብን እንደማለት ፈንታ መቃወማቸው የለመዱት ሙሰና የቀረበባቸው መሆኑ ይታወቃል:: ሰለ አንድ ሙሰሊም አዛውንት ከሰላሳ አመት በፊት የተነገረኝ ለቃዲነት (ዳኝነት) ካላቸው እጅግ በጣም ጥሩ ሀይማኖታዊ ሰነ ምግባር ብቃት የተነሳ ተጠይቀው አልፈልግም ሲሉ ህዝቡ ብያሰገድዳቸው አይናቸውን በመርፌ አፍርጠው እውር ሆነው ሂዎታቸውን እንዳሳለፉ ሰምቼአለሁ::

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 2 lety +1

    አላሕ ልቧናይሦጥልን ሠላም ለዲናቺን ሠላም ለሀገራቺን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ ከመጥፎ ዘረኛ ልጆችሺ
    የአላህን ሀይማኖት የሰው አይደለም
    ሀይማ ሰው አልፈጠረውም አላህ ነው
    የፈጠረው የሰው ልጅ እንድስተካከልበት

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Před 2 lety

    አስተሰሰበችን አሰሚረን አለዉ

  • @mszayanada1659
    @mszayanada1659 Před 2 lety

    ለይክ 👍👍👍

  • @hnanetubi2417
    @hnanetubi2417 Před 2 lety

    ይጋርማን አለህ መጨረሸችን አሰሚርልን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety

    አህለን ጀበሉ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +1

    የአላህ ሀይማኖት ነው የሰው አይደለም ግን
    የስው ልጅ ለዘሩ ለስልጣኑ አዋለው ከካፊሮች አመሳሰለው ዓለ ስልጣናን
    አለቅም ቀሙኝ ነጠቁኝ ወረሱን ዓል
    በጣም ያሳፍራል ለስልጣን መጠልጠል

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl Před 2 lety +10

    ውድ የሃሩን ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +3

    ሀይማኖት ማለት ምን ማለት ነው ገንዘብ 💰 ነው ዘር ነው ወይስ አላህ ለሰው ልጅ የሰጠው ሀይማኖት ነው ግን የሰው ልጅ
    የአላህን ሀይማኖት ለስልጣ ቀሙኝ ነጠቁኝ
    ይላል አፉን ከፍቶ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 2 lety +3

    ምን ቢቀባጥሩ ምረጫው ፈታዊነው

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Před 2 lety +2

    አህለን ጀበሉ አብድሮ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 2 lety +1

    ጀበሉ❤️😍

  • @Tube-bj3br
    @Tube-bj3br Před 2 lety

    ጀበሉ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před 2 lety

    Allah barahematu yetabekh yeselim jagena

  • @kalanure6583
    @kalanure6583 Před 2 lety

    Fantastic

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Před 2 lety +7

    ኡመር ኮበርቻ አህባሽ ነው ሙስሊም አይደለም እኳንም ታሰረ

    • @semira-g2r
      @semira-g2r Před 2 lety +2

      መታሰሪ ሲያሳቸው ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 2 lety +1

      ትክክል ባለፈው በኔታ ሚድያ ቀርቦ የተናገረው ሙስሊም ነው ማለት ይከብዳል የውሸት ኩና አላህ ይበቀለው

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl Před 2 lety +2

    ጀበሎ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-jb6zk2bp8e
    @user-jb6zk2bp8e Před 2 lety

    ሐፈዘኩም ረቢ ኡስታዘና

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 Před 2 lety +1

    ጀበል

  • @kedirmohammed8187
    @kedirmohammed8187 Před 2 lety +1

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን፡፡ያንተን ስም ለማጥፋት ጠላት ቢለፋም አይሳካም አንተን የሚጠሉት የሙስሊሙን መጠንከር የማይወድ ነው፡፡

  • @gedelu1
    @gedelu1 Před 2 lety

    ጀበሉ አሏህ ይጨምርልህ
    ኢሳአቶች ላይ ግን ጥያቄ አለኝ እናንተ እንደ ነፃ ሚዲያ ከወገንተኝነት የፀዳን ነን ብላቹ ታምናላቹ አይመስለኝም

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 Před 2 lety

    Rabena yehedihum Yarab mejelesu asaba yemolabet nw Ethiopia hezeb keleba Allah yegelagelew

  • @jamalabdudamise6685
    @jamalabdudamise6685 Před 2 lety

    sijemar kamuftigar honeh mach bagbabu serah kenesugar honeh setazebareq neber yeqoyehow

  • @adnanabdulkrim345
    @adnanabdulkrim345 Před 2 lety

    የዘረኚነትምረጫነዉአብዪያሰባሰባቸዉወሀብያሱፍያንአዪወኩሉምእደፀሀያሉዪማሞቹንካዲወቺንያታሉበጥቅሞእኛአንታለልምከዉሀብያየፀዱሸሆቹአሉንእደነአቡበክርያሉወፍራሺአወክሉንም

  • @muhibjemal9424
    @muhibjemal9424 Před 2 lety

    As wr wb..
    Abu harune shukren

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Před 2 lety

    Jebelu Allha yetebeke

  • @fozi590
    @fozi590 Před 2 lety +1

    አሰላም አለይኩም ወገኖች

  • @mokede8735
    @mokede8735 Před 2 lety

    Ahmdin jebel አላህ ይጠብቅህ ወረቄዋ EMS Thanks

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 Před 2 lety

    ፋሲሎ እስኪ ይህን መልስ መልስልኝ በእውነት አንተ እውነቱን ለማሳወቅ ነው ወይስ የኦሮቶአማራን ጥያቄ ነው ያሰብከው
    አትድከም ወንድሜ እኔ የጎንደር ሙስሊም ነኝ ጀበሉን በጣም ነው የምወደው
    አዲሱ መጅልስ እንዲመሰረት ከታገሉት ነኝ
    የአዲሱን መጅልስ ደጋፊ ነኝ
    ግን ይሄ መጅልስ ለሙስሊሙ ካልሰራ ቀድሜ እታገላለሁ እኔ ከፍትህ ጋር ነኝ
    ግን አሮጌው መጅልስ ምንም የመስራት አቅምም ሆነ ፍላጎት የለኝም

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 2 lety +1

    ምን አገባቸው ኩፋሮች አረ ተቻችለን እንኑር

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 Před 2 lety

    ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አህለን

  • @user-od2ug5rk2o
    @user-od2ug5rk2o Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩምሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ

  • @toybayesuf7303
    @toybayesuf7303 Před 2 lety +2

    አህለን ጀበላችን ጀግናነህ አቦ

  • @semiraethiopia6855
    @semiraethiopia6855 Před 2 lety

    ያረብ አንተ ወሥጥ ሚሠጥር አዋቂ
    ሀያል ጥበበኛ ጌታ ነህ እና አንተ
    እርዳን ያኢላሂ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 Před 2 lety

    Yehewat telalakiwoch alu yetawqe nw meshenf weredet yemeselachewal Allah selamun yaweredelen yarab

  • @muhibjemal9424
    @muhibjemal9424 Před 2 lety

    We love you broo

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Před 2 lety +3

    አህለን ጀበሉ ኡስታዜ አላህ ባለህበት ኢጠብቅህ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 2 lety +2

    የሀይማኖት መሪ አንዴ ከተመረጠ ይተካል ወይ? ለምሳሌ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጳጳስ በሞት ሲለይ ነው በሰበካ ጉባኤ ተመርጦ ይቀመጣል።በእስልምና በኢትዮጵያ የነበረው በፊት እንዴት ነበር?በሌላው ሀገር ያለው እንዴት ነው?

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n Před 2 lety +1

      ግምገማ ይደረጋል ምንድር ይባላል

  • @sikosilo7220
    @sikosilo7220 Před 2 lety

    አትወኩሉንም አጥበርባሪ ናቹህህ

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 Před 2 lety

    Ahmed deen Jabal,
    Kudo for good responds but listen to Dr Abrahim Showa interview. Very articulate, bold, honest, exceeding intellectual critical thinking in explaining about Majlis to those illiterate ahbash(now call themselves Sufi or sofi whatever).

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před 2 lety

    ገርሞ ይገርማል እኮ እናንተው !!!

  • @sofiyasofiya3406
    @sofiyasofiya3406 Před 2 lety

    As we WB jazakumullah Walker rabinii Janet firidos jazaakaa sifi haadaabiisuu ❤💯💘

  • @khadijamohamed8695
    @khadijamohamed8695 Před 2 lety

    ክፍል ሁለት ይቀጥል

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Před 2 lety

    Ahelin Harun media

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před 2 lety

    ይህ ክፍል 2 ነው ?

  • @shamsaybileb3086
    @shamsaybileb3086 Před 2 lety

    🇪🇹🕌☪️💪

  • @wllatube2938
    @wllatube2938 Před 2 lety

    ክፍል ሁለት ቢኖር

  • @hzhzbbzbzb7663
    @hzhzbbzbzb7663 Před 2 lety

    Esilam Buhari yelewumi 🕌❤🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 lety +1

    አህለን አብዱሬ ጀበሉ ማሻ አላህ

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷

  • @najatomer3469
    @najatomer3469 Před 2 lety

    🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 Před 2 lety

    Masha Allah Jkr

  • @abdusemed1637
    @abdusemed1637 Před 2 lety

    Alahi yitebikihi ahimedi Jebel manimi weddemi telami bezemenachin kalewi twilight lesilimina ketagelut wegenochi wasn't yeanbesawin dirsha Yante newina enwedehalen bicha sayihon huge dual enaregilihalen enshalahi (yihi Hulu yealahi kuwa new

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Před 2 lety +2

    ምራጨው ትክክል ነው ፍትሀቂ ነው ጀበሉን አታድክመው በለጋዜጠኛው Calas Is Trure What Is rongi Inasun Matayak Malat Dinga Lay Wuha Infa Mafsas Naw.