ሕማማት ( በእጅህ መካከል ያለው ቁስል ምንድን ነው?) ክፍል 30.....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው....ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- ጌታችን ከተገረፈው ግርፋትና ከተንገላታበት የቀራንዮ መንገድ በኋላ ከመስቀሉ ዕንጨት ጋር በረዣዥም ምስማሮች መቸንከሩ እጅግ የማይነገር ሥቃይ የሚያስከትል ነበር፡፡ ሮማውያኑ ይህንን ሥቃይ ጠንቅቀው ስለሚያውቁም የሚሰቀለውን ሰው ከመቸንከራቸው በፊት የወይን ጠጅ እንዲጠጣ ያደርጉት ነበር፡፡ ይህንን የሚያደርጉበት የመጀመሪያው ምክንያት ሊቃውንት በአጭሩ ‹ለቀኖት (ለችንካር) እንዲያዝልላቸው› ብለው እንደሚገልጹት ጠጁ ከከርቤና ሐሞት ጋር ተቀላቅሎ ሲጠጣ የማፍዘዝ የማደንገዝ ኃይል ስላለው የሚቸነከረው ሰው እየተወራጨና እየጮኸ እንዳያስቸግራቸውና እጆቹና እግሮቹ በድካም ዝለው እንዲቸነከሩ ለማድረግ ነው፡፡ ‹ያፈዝዛልና ይጠጣ ዘንድ ወይንን ሰጡት› (ወወሀብዎ ይስተይ ወይነ ዘከመ ያስዖዝዝ) እንዲል፡፡[
የቴሌግራም ቻናላችንም አባል መሆንዎን አይርሱ
t.me/hawaryawyohanis
ተመሳሳይ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ
czcams.com/channels/lwZpGqT4bJHAMbbBudcHtA.html
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏❤🕊🕊❤
Amen 3 Kale hiywet yasemaln
ቃልዮት ያሰማልን
❤🙏👍