ሕማማት : '' ሰቆቃወ ድንግል ''የእመቤታችን ሀዘን በምን አንደበት ይገለፃል ም.5 ክፍል:4 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሕማማት ትረካ : '' ሰቆቃወ ድንግል :-የእመቤታችን ሀዘን በምን አንደበት ይገለፃል ም.5 ክፍል.2 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው
    መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
    ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
    ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
    ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
    ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም ያጠንክሩ ለቤተሰቦም ያጋሩ።
    መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
    ማሳሰቢያ
    ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
    ከያብስራ ማቴዎስ
    Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)

Komentáře • 47

  • @user-xc3lp5rb1m
    @user-xc3lp5rb1m Před 2 lety +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናታችን እመቤታችን ይቅር በይኝ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለቅዱስ ቁርባኑ ታብቃን አሜን

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 Před 2 lety

    እርሱ ስላንተ መከራን መቀበሉን አስበክ ወደ ዘላለም ህይወት የመጣህበትን መገለጥ ተረድተህ ጌታን እያከበርከው ኑር። የርሱ ስቃይ ይበልጣል።

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፫

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv Před 2 lety +4

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +2

    ቃለሒወት ያሠማልን ወደሞቻቺን

  • @tigstasefa7208
    @tigstasefa7208 Před 2 lety +1

    አቤቱ ይቅር በለን እንደ ሀፃታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን 😭😭

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 2 lety +2

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln wedmachin lememhrachin..bewunet..tegawun..yabzalet

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💔💐🤲

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před 2 lety +2

    Amen amen amen Qale hyiwet yasemaln wedmachn ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarafoon8364
    @sarafoon8364 Před 2 lety +4

    🤲🤲😢😢😢😢😢😢

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety

    እማ ብርሃን ሆይ አንቺ ያዘንሹ ሃዘን ምን አይምሮ ሊያስብ ይቺላል ሚንስ አፍ ይናገራል 😭😭😭 ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    እናት አግቻለሁ ከመስቀሉ ስር ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ደስ ሲል።

  • @tinsaedaniel9202
    @tinsaedaniel9202 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 Před 2 lety +1

    Kala hiwotn yasemaln lesteafiw tebebun yabezaln leanbabiw kalhiwot yasemaln

  • @user-nl3hx7zv7u
    @user-nl3hx7zv7u Před 2 lety

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለእኔ ተገረፍህ

  • @eashaeasha4861
    @eashaeasha4861 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube Před 2 lety +4

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ዉድ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ተዋህዶ ቤት በመግባት ቃለ እግዚአብሔርን እንማማር

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +2

    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 2 lety

    Kala hiwet yesmalna Amen 🙏⛪❤️🙏⛪❤️

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆናቱ

  • @guldeyasguldeyas9906
    @guldeyasguldeyas9906 Před 2 lety +1

    Kala hiwaten yasamalin egam yamabetachen fekerewa yedarebn

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w Před 2 lety

    ቃለህይውት ያሰማልን ውድማችን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሠማልንፀጋውን ያብዛልን

  • @tigistsiyoum3723
    @tigistsiyoum3723 Před 2 lety

    ምንም ቃል የለኝም ዲይቆን የናትናልጅን ፍቅር እንዲህ የገለፀልህ እንዴት ቢወድህ ነዉ ??

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 Před 2 lety

    Amenamenamen

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @enatkedesttube2848
    @enatkedesttube2848 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማል ወንድማችን

  • @emabet5344
    @emabet5344 Před 2 lety +1

    Habetuu mareen hiqir baliin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

    • @azebresom2595
      @azebresom2595 Před 2 lety +1

      Kale hiwot yasemaln

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop 🇪🇹🇪🇹☘️☘️☘️🇪🇹☘️☘️☘️✨✨

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Před 2 lety

    Kalehewoten yasemalen wandemachen enamesagenalen

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 Před 2 lety

    አሜን+3🌹🌹🌹

  • @zinashaltaseb8563
    @zinashaltaseb8563 Před 2 lety

    Kalehiwwt yasemalen

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y Před 2 lety +1

    😍😍😢😢😢😢💖💖💕💙

  • @enatkedesttube2848
    @enatkedesttube2848 Před 2 lety

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety

    አለቀዴ መፀሀፉ?ተደገመሳ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን