የግድያ ማስፈራሪያ በብዛት ደርሶኛል ክፍል 1 | መንሱር አብዱልቀኒ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2020
  • የግድያ ማስፈራሪያ በብዛት ደርሶኛል ክፍል 1 | የስፖርት ጋዜጠኛው መንሱር አብዱልቀኒ
    ተጨማሪ መረጃዎች እና እንግዶችን በተከታዮቹ ሊንኮች እየገባችሁ መመልከት ትችላላችሁ
    / jtvethiopia4
    / jtv_ethiopia
    / jtveth

Komentáře • 38

  • @henokbrown8991
    @henokbrown8991 Před 4 lety +21

    መንሱር ኣድናቂህ ነኝ ከኤርትራ!

  • @Hermoso07
    @Hermoso07 Před 2 lety +3

    መንሱር አብዱልቀኒ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ እጅግ ይበዛብናል! መንሱር እግር ኳስን የማይወዱ ሰዎች እንኳን ቢያደምጡት የሚያተርፉበት ሰው ነው! ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!

  • @teklayyonas5115
    @teklayyonas5115 Před 4 lety +6

    አቤት የናተን ምርጥ የእስፖርት ትንታኔ በፍቅር ነበር ሱቅ ላይ የሰፈር ልጆች ተሰብስበን ነበር የምንሰማው ስለኳስ ብዙ የማላቀውን ቤቴ ቁጭ ብዪ ኮምኩሚያለው አመሰግናለው ይመችህ

  • @issashaima4161
    @issashaima4161 Před 4 lety +1

    መንሱሬ ስላንተ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም የሚገርም ስብህና ያለህ ሰው ነህ በእግር ኳሱ ላይ የምትሰጠው ትንታኔ በጣም ነው የሚደነቀኝና የሚገርመኝ አንተን መስማት የእውነት የተለየ ደስታ ይሰጣል ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-xp1bv1sg3t
    @user-xp1bv1sg3t Před 4 lety +4

    መኑሱሬ ኣጀግናው ሺ አመት ኑር /ልቅቁልን ፓርት 2

  • @saadi8871
    @saadi8871 Před 4 lety +4

    ዋው ደስ ሲል መሱሬ የኳስ ፍቅር የለኝም ግን ያንተን ትንታ የማልስማማበት ቀን የለም በጣም የማደንቅህ የማከብርህ የስፖርት ኮሜንታተር መሱር አብዱል ቀኒ አላህ ይጠብቅህ በድምፅ ነበር የማየው በቲቪ ስላየሁት ደስ ብሎኛል

    • @ghf9240
      @ghf9240 Před 2 lety

      ኮሜንታተር አዴለም ጋዜጠኛ ነዉ

  • @dinebro8521
    @dinebro8521 Před 4 lety +3

    u r my #1 Football Analyst in Ethiopia.

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 4 lety +2

    መንሱሬ ምርጥ ተንታኝ ፡ኤርትራዊ ኣድናቂህ ነኝ።

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 4 lety +8

    መንሱሬ እማስታውስህ ወንድሜ የኳስ ሱሰኛ ነው እሱ ሲሰማ ነው የማውቅህ ግልፅነት አለብህ ደስ ይላል በርታ ብሮ

  • @user-bc9qu5nb7d
    @user-bc9qu5nb7d Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 3 lety +1

    መንሱሬን ቃለ መጠየቅ ማረግ ጉንጭን እንደማልፊት

  • @gethobella7538
    @gethobella7538 Před rokem

    Mensur is the best sport journalist I have evar seen @!

  • @hailemichaelmulusew3337
    @hailemichaelmulusew3337 Před 4 lety +2

    ከውጪ የሜሲ ከሀገር ውስጥ መንሱር

  • @dawitgetachew2246
    @dawitgetachew2246 Před 2 lety +1

    FOOT BALL IS AN ART

  • @ezaezu5917
    @ezaezu5917 Před 3 lety +3

    መንሱር ሁሌ የኛ አገር ካስ መምራት አቅም ያለህ ጀግናዬ ነህ በጣም ነዉ ያንተን ፕሮግራም ምከታተለዉ

  • @user-xu2ov5fe2i
    @user-xu2ov5fe2i Před 4 lety

    መንሱሬ ድንቅ ሰው

  • @mesiseifu4718
    @mesiseifu4718 Před 4 lety +1

    ክፍል 2ትን ልቀቁልን

  • @user-ne6vv7te4f
    @user-ne6vv7te4f Před 4 lety

    mensura you are the best

  • @MohammedAhmed-pp5he
    @MohammedAhmed-pp5he Před 4 lety +1

    Wow .......measur ......

  • @dawitgetachew2246
    @dawitgetachew2246 Před 2 lety

    Mansura allows astonished you impressed you mansura you are never afraid else.

  • @kindegebre1413
    @kindegebre1413 Před 2 lety

    Waw yasazinal

  • @try6696
    @try6696 Před 4 lety

    1 ።

  • @BM-dl5eu
    @BM-dl5eu Před 4 lety +4

    መንሱሬ እውድሀለሁ ደግሞ ለውሴን ልጅ መልካም እድል እመኝልሀለው አንድ ቀን ፕሮፌሽናል ተጫዋች እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 Před 2 lety

    adnakik negn
    mensure

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o Před 4 lety +1

    ጎበዝ አበስ ትክክል አገላለፀ ጎበዝ በርታ ። ይድርስ ለነፍ ጅሎቹ በማይረባ እበት የሆኑ

  • @adisalex7197
    @adisalex7197 Před 4 lety +1

    Ya kirkose lije edahonk selalaweku nw mansura meyasefararuk

  • @jonedaniel2570
    @jonedaniel2570 Před 4 lety +2

    Ye kerekose leje be zere ena be ayemanote ayameneme degemo ayeserame merete gazateya ula yemeche yareda leje

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 Před 4 lety

    Mensur adinaki negn ke U.K

  • @jonedaniel2570
    @jonedaniel2570 Před 4 lety +1

    Merete mesura ye areada leje yemeche

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 Před 4 lety

    ሰላማቹሁ ይብዛላችሁ በቅንነት መንፈሳዊ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጎኝ

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 Před 4 lety +1

    ኳሱ የለ ተንታኙ በዛ