“ዛሬ ላይ ቆመን ትናንት በሆነ ነገር እየተጋጨን ፤ እየተዋጋን ነው” - ተስፋዬ በልጂጌ (ክፍል 1)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #waltatv #addiswalta #ነፃ_ሃሳብ
    “ዛሬ ላይ ቆመን ትናንት በሆነ ነገር እየተጋጨን ፤ እየተዋጋን ነው” - ተስፋዬ በልጂጌ (ክፍል 1)
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 429

  • @yess85
    @yess85 Před 10 měsíci +56

    ስሜነህ ሰአት በጣም ያንሳል ለመጨመር ሞክር በተረፈ ምርጥ እና እውነተኛ ብርቅየ ኢትዩጵያዊ ጋዜጠኛችን ነህ ።

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 10 měsíci +62

    ስሜነህ ያየሁት ያንተን ድንቅ ጥያቄዎች ለመስማት ነው እንጂ ከብልግናዎች እውነት እንደማይወጣ ይታወቃል ስሜ አንተን ግን ከልብ እናመሰግናለን🙏

    • @niguse29
      @niguse29 Před 10 měsíci +1

      ካለመንክ እዉነት ሀሰት ነዉ የሚሆንብህ

    • @user-ie4bd6js6u
      @user-ie4bd6js6u Před 10 měsíci +2

      K temechgn comment ewnet lilye

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 10 měsíci +1

      👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻⭐⭐⭐🌿🌿

  • @buyebabby
    @buyebabby Před 10 měsíci +16

    ስሜነህ ስምህ ለዘላለሙ አይፍረስ; ኑርልን❤

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 Před 10 měsíci +4

    ይህን ቃለ መጠይቅ ሰስማ የበለጠ ተናደድኩ ብልፅግኖ ይህን ስላም ማምጣት አይችልም ስውዬው ንግግር ያውቃል ግን ተግባራቸው ዜሮ ነው !!!

  • @amarewoldeyes5734
    @amarewoldeyes5734 Před 10 měsíci +32

    ጋዜጠኛውን ማድነቅ ግድ ይላል ። የተሰጠው መልስ በአብዛኛው የተለመደና ዓይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ዓይነት ነገር ነው ።

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn Před 10 měsíci +6

    የባለ ሰልጣኑን ችሎታ፣ እዉቀት፣ቀናዊነት፣ትአግስትና፣ ትንተና ሳላደንቅ አላልፍም። ዝቅ ያለ አሰተሳሰብ በሀሜትና በግለሰሰብ ላይ ተጥዶ ይኖራል ።❤

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv Před 10 měsíci +1

    ተስፋዬ በልጅጌ ለሰጡት በእውቀት እና እዉነት ለተከለ መብረሪያ እነመሰግናለን ብልጽግና የሁሉም ሀይመኖት ቤሄር እኩልነት ፓርቲ ነው ብለን ተስፋ እናደርገለን

  • @abayasheko4999
    @abayasheko4999 Před 10 měsíci +4

    በእግዚአብሔር ስናምን መንግሥተ ሰማያት እንወርሳለን ብለን ነዉ ።ልክ እንደሱ የጋራ የሆነ መግባባትና ዉጤት የሚያሳይ እድገትና ሰላም ላይ መስራት ይፈለጋል። ስመነህ በሕዝብ ልብ ያለዉን ለማንሳት ሞክረሀልና እናመሰግናለን።

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Před 10 měsíci +27

    ቃላት በማሳመር ሀገር አይመራም መጀመራ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዘር ከረጢት ወተው ሀገር ይምሩ

    • @tabordabala8895
      @tabordabala8895 Před 10 měsíci +3

      ጠ/ሚ ወደት ይህዱልህ ምርጫህን አስቀምጥ ወደት ይመቸሀል?😂

    • @amsaletesfsye4638
      @amsaletesfsye4638 Před 10 měsíci +1

      ማካቬሊኮ የሚጠቅሰው አንድ መንግስት ስልጣኑን ለማራዘም ሲል የሚናገረውና የሚተገብረው ነገር የተለያየ መሆኑን ነው

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před 10 měsíci +5

    እኛ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም ኢትዮጵያ ተብላ በተካለችው ካርታ ውስጥ ተወልደን ስንኖር በብሔር ተሰባስበን ስልጣን እና ፍላጎቶቻችን ማስፈፀም አለብን የሚሉ ኃይሎች ሀገር ከሚለው ፅንሰ አሳብ ወጥተው የሚወክሉትን ቡድን እና ብሔር ብቻ በመንግስት ስም ተቆጣጥረው ባለበት ሁኔታ ስለ ሀገረ መንግስት ቢያወሩን የሚያወሩት ለእራሳቸው ብቻ መሆኑ ቢረዱት መልካም ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 10 měsíci +12

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 Před 10 měsíci +1

    እኔ ከብልፅግና ስብስብ ኢትዮጲያ ተስፋአላት ብየአላምንም አምስት አመት አየናቸው ኢትዮጲያን እዴትእደበታተኑዋት ጋዜጠኛውን አመሰግናለሁ አላህ ለኢትዮጲያ የተሻለመሪ ያምጣልን ለኢትዮጲ ምስቅልቅል የኦረሞ ቦለቲከኞች ተጠያቂ ናቸው እነሱ በሚረጩት መርዝ የኢትዮጱያ ህዝብ በፈለገበት ቦታ እዳይቀሳቀስ አርገዋል ንብርተ አልባ አርገዋል አስገድለዋል እዲፈናቀል አርገዋል

  • @ramiz0212
    @ramiz0212 Před 10 měsíci +1

    ስሜነህ ታላቅ ሰውነህ በጣም በሚገርምህ ሁኔታ የአንተን ፕሮግራም ብቻ በመከታተል በአካበትነው እውቀት እዚያ ውስጥ ካለው ስብስብ የተሻለ ዜጋ ፈጥረሀል እየተከታተልክ ሁሉም ባዶ ቀፎነታቸውን የማሳየት ና ማጋለጥህን እንደ ምርጥ ዜጋ ለኢትዮጲያ ታሪክ ፃፍ ጎን ለጎን በአደፈ ጨርቅ ከተጠቀለሉ ወይም ከተገለሉ ምንም ውስጥ የሌሉበት ነገርግን ብልህ አዕምሮ ያላቸውንም አንሳቸው

  • @bewketuyalew8461
    @bewketuyalew8461 Před 10 měsíci +18

    ሰወች እየተጠነቀቅን ምንም ችግር ቢኖር ማጣጣልና ማበሻቀጥ ጤናማነት አይደለም እኒህ ሰው ግለሰብ ናቸው የትኛውም ችግር የሚፈታው የሰውን ሀሳብ ከማክበር ከማድመጥ ነው ጋዜጠኛው ስሜነህ በርታ እንደ አንዳንድ ሚዲያ የመንግስትን ስም ከማሽሞንሞንና ደግሞም በሌላው ጠርዝ የጥላቻንና የመለያየትን ጥግ ከሚያራግቡ ጋዜጠኞች ትሻላለህ የምትጠይቃቸው ነጥቦች በሙሉ መልስ ባያገኙም ጠቃሚና ፍሬ የሚያፈሩ ነቸው ቀጥልበት

  • @jibrilDawud
    @jibrilDawud Před 10 měsíci

    ስሜ አንተን ይመቸህ ብልፅግናን ነገር አለህ በላዓ ያውርድበት

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před 10 měsíci +12

    እኛን እኮ የሸወደን የብልጽግና ቅቤ ምላስ ነው ማውራትና መተግበር የተለያየ ነው ሰርታችሁ አሳዩ

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn Před 10 měsíci +2

      አይንህና፣ ጆሮህ በጥላቻ ተደፍነዉ ማየትና መስማት አቃተዉ እንጂ እየተሰራ ያለዉንማ ፀሀይ የሞቀዉ አለም ያደነቀዉ ነዉ።

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn Před 10 měsíci +2

      Open your eyes, cleanse your heart from hatred then you will be able to see, what has been achieved so far

  • @user-mc9tb3il3v
    @user-mc9tb3il3v Před 10 měsíci +5

    Real Journalist that you never compromised with anybody or authority. You are the son of our nation , you are the man of the truth that you are not living for your belly .Let God keep you , protect you and use you more in the name of Jesus Christ amen . We need a journalist like you who serve the truth.

  • @chanehazard
    @chanehazard Před 8 měsíci +1

    I am proud that this earth has a journalist like you!

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Před 10 měsíci +2

    ሰውየው ነገር ያቆረፍዳል፤የተጠየቀውን እንደመመለስ አሰልቺ ዝባዝንኬ ስደጋግም ጊዜ ጨረሰ።

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před 10 měsíci +4

    ተባረክ የብልፅግና ኢትዮጵያ በጣም የሚመች ጥያቄ።

  • @zelalemdessalegn3603
    @zelalemdessalegn3603 Před 10 měsíci +1

    ስሜነህ አንጀት የሚያርስ ጥያቄ ነው ብዙ ጊዜ የምታቀርበው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰው

  • @user-qq5fg5om2i
    @user-qq5fg5om2i Před 10 měsíci +4

    Simeneh, lots of appreciation & respect to you!!

  • @አባቡ
    @አባቡ Před 10 měsíci +4

    💚🤔❤️
    በአስተሳሰባቸው እልፍ ወህኒ ቤት ታጉረው ሃሳብ የሚፋጭበት ሃገር ነው ያለን ይለናል...! እነዚህ ሰዎች እስከመቼ ነው እንደዚህ ሊያሞኙን የሚሞክሩት?! እውነትም 'ብልግና' ፓርቲ! ምድረ ባለጌ፣ ዘረኛ፣ ሀገር አፍራሽ...!

  • @Birkusers325
    @Birkusers325 Před 10 měsíci +8

    ከብልፅግና ዝቃጮች ደህና ነገር የሚጠብቅ ሰው ካለ ይገርማል!

  • @yehuala14
    @yehuala14 Před 10 měsíci +2

    መፍትሔው አብዛኛው የኢትዮጵያ ዜጎች የተስማሙበት ህገመንግስት ማፅደቅ ነው።

  • @girmawoldewolde9551
    @girmawoldewolde9551 Před 10 měsíci +2

    ስሜነ ከፍተኛ ማህረግ ያላቸውን የክልል ርህሰ መስተዳደር አቅርብልን በሚዲው

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 10 měsíci

    ስሜነህ ጋዜጠኛ መሆን ያለበትን ሆነህ ስላገኘውክ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ነህ በርታ ሌላ የብልፅግና ካድሬ እውቀትም ብቃትም የሌላቸው የናዚ ቂሪቶች ናቸው ምክኛቱም ፋሽስቱ አለቃቸው በገአድ የሚዋሽ ወራዳ መሪ በቀን መቶ ሰላሳ ግዜ እየዋሸ ከነዚ ቡችሎች እውነት መጠበቅ ደሞ የዋህነት ነው እኔ የማዝነው ትልቆች የመሯትት አገር በትንሾች እጅ መውደቋ ያሳዝናል የግዜ ጉዳይ እጂ ያባቶቻችን ዘመን ይመጣል
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ እና ለተበደሉ ብሔር ብሔሮች ይሁን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tazebewa7767
    @tazebewa7767 Před 10 měsíci

    ስሜነህ ለአንተ ክብር ስላለኝ ይህን ደንቆሮ ሰማሁት እይይይይ ብልግና አዳዲስ የፓለቲካ አሳቦችን የሚያመነጪ ነው አለ :: ጦርነት ጠማቂ ጠርነት አዋላጂ ነው ብልግና

  • @iamEslam-bc6ku
    @iamEslam-bc6ku Před 10 měsíci +10

    ስሜ አንተ ትለያለህ አባቴ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před 10 měsíci +2

    በእርግጥ ተስፋዬ ብልጅጌን በፖለቲካ ማንበርከክ እጅግ ከባድ ነው ።

  • @huriymelesse5950
    @huriymelesse5950 Před 10 měsíci +1

    በእውቀት የተሰጠ መለስ እና ትንተና ለጠያቂውም ራሱም ኢዲጠይቅ ደጋፊም ተቃዋሚም ራሱ እዲጠይቅ የሚደርግ ውይይት ነው ሰከን ብለን እናስብ ሰለሀገራችን ለትውልድ የተሻለች ሀገረ ለማስረከብ

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 Před 10 měsíci

    ድል ለፋኖ !!!

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 10 měsíci +4

    ኧረ ንገርልን እስኪ ነጭ ነጯን የሚተነፍስልን አጣንኮ! ስሜነህ ጎበዝ በርታ!

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Před 10 měsíci +2

    ከወያኔ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ኦንደዚ ሰውዬና እንደሬድዋን ቢመቸው

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Před 10 měsíci +1

    *wonderful conversation!*
    🙏🙏🙏

  • @BelayyigremAlebe-is6pq
    @BelayyigremAlebe-is6pq Před 10 měsíci

    ስሜነህ አንተ እንደሌሎች አስመሳይ አይደለም በርታ

  • @sone8065
    @sone8065 Před 10 měsíci +4

    ጥሩ ዉይይት ነዉ።

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 Před 10 měsíci

    መቸም ፡ እናትህ ፡ የወለደችህ ፡ ወንድ ፡ ጋዜጠኛ ፡ ነህ ፡
    ተባረክ

  • @haileyesustibebu372
    @haileyesustibebu372 Před 10 měsíci +4

    ስሜ ጀግና

  • @abrico2175
    @abrico2175 Před 10 měsíci

    ስሜነህ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነው ለዛውም በመንግስት ሚዲያ ውስጥ እየሰራ ነገር ግን ከባለስልጣን ምንም አንጠብቅም

  • @shiberegetaneh1830
    @shiberegetaneh1830 Před 10 měsíci +16

    በእውነት ሳላደንቃቸው አላልፍም ስሜነህ ጥያቄ የለውም ጎበዝ ነው ብልፅግና ውስጥ እንዲህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም የሚገርምና የሚያሳምን ምላሽ ነው የሰጡት❤

    • @amarewoldeyes5734
      @amarewoldeyes5734 Před 10 měsíci

      ጋዜጠኛውን ማድነቅ ተገቢ ነው ።

    • @natnaelelsa8159
      @natnaelelsa8159 Před 10 měsíci

      Mnm yemaymesl neger atawra

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Před 10 měsíci

      የሚያሳምን ምላሽ 🤦🏼‍♀️ምኑ ላይ ብልፅግና የመፀሀፍ ቅዱስን እንደሸመደዱት ዲያቆኖች ይህዋሀትን ፖሊሲ ሲያለበልቡ እና ክመሬት የረገጠን እውነት እርቀው እንዲሁ ሲቭቧርቁ እንጂ እስቲ በ5 አመታት ካለ መፈናቀል ከፓርኮች ግንባታ ከኑሮ ውድነት ከእርስበርስ ጦርነት ከነሽመልስና ከእብይ እህመድ የዘር ወይም የኦሮሞን ስርአት ለመትከልና እገሪቷን ወደ primitive ideology ለመመለስ ሲሯሯጡ ነው ያየነው እንጂ ምን ለውጥ አለ ፖርላማውን ስታየው እገሪቷ ምን ያህል እንደወረደች ቁልጭ አድርጎ ያሳያል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይማራት we are on the mercy of his hand , we are in the hands of incompetent leadership that costs us millions of life , suffering and death

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Před 10 měsíci +1

    አቶ ተሰፋዬ በልጅጌ ለአንተ ጥሩ አመለካከት የለኝም ነበር ዛሬ አንሰቻለው ። በአነጋገርህ ረክቻለው ቅሬታዬም የነበረው አብይና ሸመልሰ ኢትዬጲያን ለማፋረሰ እየሰሩ ባሉበት ሀገር ዝምታን ለምን መረጡ በሚል ነው።

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 Před 10 měsíci +3

    ስሜነህ በዚህ ቃለ መጠይቅ አንተን አለማድነቅ አይቻልም። የብል'ፅ'ግና ነገር እጅግ ይገርምዮ ሆኖ ቀጥሏል። ኢትዮጵያ በዩሴን ቦልት ፍጥነት በሁሉም መስክ ወደኋላ እያስሮጧት ነው።

  • @user-xu6vx6ik1g
    @user-xu6vx6ik1g Před 10 měsíci +3

    በደንቆሮዉች እና በጠባቦች ስለምንመራ ነው

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 Před 10 měsíci

    ሞጋች ጋዜጠኛ አቶ ስሜነህ እናመሰግናለን::
    ብፅግና ሳይሆን ብልግና ግን ከዚህ በኋላ የፈለገ ነገር ብታወሩ ስራችሁ ክፉ ስለሆነ ማንም ማሞኛት አትችሉም:

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Před 10 měsíci +2

    በእውነት አንተ ጋዜጠኛ ከልቤ አደነኩህ ተጠያቂውንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 Před 10 měsíci

    ስሜነህ ባይፈርስ ኣድናቂክ ነኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ጀግና ቀጥልበት ትችላለህ 11 :57 ሰከንድ ቁልቁለት ላይ ያለ ያልከው በጣም ነው የተመቸኝ ምን ቀርቶታል ታዲያ ስለ ፓርላማው ያነሳሃው ያህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ እንዴት ሃሳብ በነፃነት የማያቀ ርቡበት ምክር ቤት ትሉታላችሁ ተዉ ይቅርባችሁ ስንቱን ምጡቅ ኣዕምሮ ያለውን ኣፈናችሁት በሃሳብ ስትበላጡ ሰዉን ወዴት እንደምትወስዱት ኣይታወቅም? እና ብዙም ጥያቄዎችን ኣልመለሳቸውም ለምሳሌ ትርክት የሚያበዙ የብልፅግና ኣመራሮች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው ወይ ሲባል ባልሰማ ኣለፈው ይገርማል Semenah Best Of Best.

  • @wondwossendesalegn7917
    @wondwossendesalegn7917 Před 10 měsíci +2

    respect tesfish,,,,,real man

  • @solomonabebe6871
    @solomonabebe6871 Před 10 měsíci +1

    በዚህ ምስኪን ህዝብ ከርስህን ሞልተህ መልሰህ ከርስህን የምታራግፍ ሆዳም ለዚህ ዘር ማጥፋት አንተና መሰሎችህ ገና ትጠየቁበያላችሁ።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 10 měsíci +2

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የተከበሩ ተስፋየ በልጅጌ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 10 měsíci

    Game over ብልፅግና እንኳን አዋቂን ህፃናትም ማን እንደሆናችሁ አውቌል

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Před 10 měsíci +7

    ይህንን ጀግና ጋዜጠኛ አለመድናቅ አይቻልም wo ግን በኛ ሀገር እውነትን የሚነገር እና ለእውነት የቆመ እድሜው አጭር ነው እንደይገሉህ ፈራው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🙏👌

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Před 10 měsíci +1

    በለው ንገረው እንደ ሽመልስ አብዲሳ አይነት ትልቅ ሀላፊነት የተቀመጡ ትንንሽ ሰዎች ናቸው የበጠበጡን

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Před 10 měsíci +4

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ አቶ ብልፅግና የኦፕዲዮ ኦነግ መንግሥት በአዲሥ አበባ ላይ በየመሥሪያ ቤት የኦሮሞ ጋሻግሬ በመቅጠር ተረኝነትን በማራመድ ይገኛል ሥለዚህ ይህንን 666 ቡድንን ለመጣል የመጀመሪያው ነኝ ለዚህም ነው ፋኖን 50% የምደግፈው ሀይል ነው

  • @dalgiedemie4117
    @dalgiedemie4117 Před 10 měsíci +1

    ስሜነህ የአብዘኛዉ ህዝብ ድምፅ የሚትጠይቅ ስለሆነ አደንቃለሁ፡፡

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 Před 10 měsíci

    Thanks journalist Simnigh
    ONG the man layer

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 Před 10 měsíci +1

    Stop fascism in Ethiopia 👎❌️👹

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Před 10 měsíci +1

    የብልጵግና ኢትዪጵያ ሌላ ናት

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před 10 měsíci +2

    የብልፅግና:መንግስ:የወደቀ:ያበቃለት:መንግስት:ነው::

  • @danielezez9091
    @danielezez9091 Před 10 měsíci

    ........እኔ የምልህ ሥሜ እነዚህ ፖለቲከኞች ህሊና አላቸው?ግን ትናንት እጅ እያወጡ የሚያሥገድሉ ሚዲያ ላይ ሠላም ሠባኪ አለማፈራቸው

  • @ArsemaBiruk-xy4jp
    @ArsemaBiruk-xy4jp Před 10 měsíci

    ስሜነህ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @gigcast87
    @gigcast87 Před 10 měsíci

    በዘረኝነት ያበደ በየስብስባው አፍንጫውን እየነፋ የሚታበይ ወገንተኛነው

  • @samalemu5652
    @samalemu5652 Před 10 měsíci

    ጥሩ ውይይት ጥሩ አወያይ።

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex Před 10 měsíci +1

    Justice

  • @abinetabite7159
    @abinetabite7159 Před 5 měsíci

    I wonder this minister,Tesfaye Beljige. He has full of knowledge and experience.

  • @sherefedinnassir1591
    @sherefedinnassir1591 Před 10 měsíci

    ማን አሉህ ? ስሜነህ ! ስምን መለአክ ያወጣዋል:: ሀገር ሀገር ትሸታለህ በርታልን

  • @geremewdessie9
    @geremewdessie9 Před 10 měsíci +2

    ደህና መጠን መጠን ዛሬ ለምን በረባ ባረባው ሰበብ አስባብ እየፈለግን በዘር በሃይማኖት በብሔር ለምን ወደ ግጭት እንገባለን ??
    አሁን እኮ በብሔሩ እንጅ በኢትዮጵያዊነቱ እራሱን የሚጠራ የመንግስት ባለስልጣን ሳይቀር እየጠፋ ነው ።

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Před 10 měsíci +10

    እመነኝ እንዲ እንደቀለዳቹ የጋዳፊ እጣ ካልደረሳቹ በቅርቡ ጠብቁ

  • @meron2682
    @meron2682 Před 10 měsíci +7

    We need justice for all the suffering and dying of our people.

  • @atnaftsegaye8725
    @atnaftsegaye8725 Před 10 měsíci

    የመንግሥት ኃላፊው ስለ ምክር ቤቱ የተናገሩት እውነታውን የደፈጠጠ አስቂኝም አስተዛዛቢም ነው ። አንተ ግን ስሜነህ ያነሳኸው ጥያቄ ትክክለኛ እና እውነታውን የሚገልጽ ነው በርታ ።

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Před 10 měsíci +2

    የአቶ ተስፋዬ በልጅጌን ኮንፍደስና እውቀት ሳላደቅ አላልፍም ።❤

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 10 měsíci

      ካድሬው ስንት ገብቶልሽ ነዉ?

  • @elosam
    @elosam Před 10 měsíci

    እሺ እናመሰግናለን ተስፋዬ በልጅጌ ደባልቄ

  • @user-sakulnuhateg
    @user-sakulnuhateg Před 10 měsíci

    አቶ ስሜ በሀገረ መንግስት ምሰራታ ዙሪያ እጅግ በጣም ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎችን ለብልጽግና ፓርቲ መጠየቅህ ያስመሰግንሃል። የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትሩም በጥሩ ሁኔታ ሊያብራራ ሞክሯል፣ ነገር ግን የተነሳው ሃሳብ እጅግ በጣም ሰፊና መሰረታዊ ቢኖንም ከጊዜ እጥረት የተነሳ የአንዱ ጥያቄ መቋጫ ሳይሰጥ ሌላ ጥያቄ ስለሚያስከትል ሕዝብ መስማት የሚፈልጋቸው የተሟላ ምላሽ ሳይገኝ የቀረበት ብዙ ሃሳቦች ተሸፋፍነው ቀርተዋል።
    በኢትዮጵያ ውስጥ በፖለቲካ አመለካከት ሕዝብ ሳይሆንና ሕዝብ ሳይወክል ራሱን የሕዝብ ተቆርቋሪ ነኝ ባይ ከግራ የመጨረሻው መስመር ወደ መሐል ለመምጣት የሚያስቡ የአእምሮ ቅንጨራ እና ልምሻ በጣም ያጠቃቸው በክልልም ይሁን በፌዴራል የመንግስት ሥልጣን ላይ ያሉ ሰዎች፣ በከፋፋይነታና በግጭት መተዳደሪያ ያደረጉ የመገናኛ ማሰራጫ የግል ድምጽ ወይንም የግል ወሬ ለሕዝብ የማስተላለፍ አውድ የከፈቱ ሰዎች፣ የተወራውና የተሰማው ሁሉ ትክክል መስሎት ግርድፍ ሰልቃጭ የሰከረና ያልሰከነ ብዙ ሕዝብ ባለበት አገር እንደዚህ ዓይነቱን ውይይት በዐለት ላይ ውኃ እንደማፍሰሰ ሊቆጠር ይችላል።
    ሆኖም ግን አቶ ስሜ እየመረረንም ቢሆን ለትውልድ የሚትሸጋገር ሀገር ለመገንባት ሊታረሙና ሊቃኑ የሚችሉ ጥልቅ ሃሳቦችን በሚገባ በመጠየቅና ወደ ሕዝብ ለማድረስ በታማኝነት መሥራት እንደሚትቀጥል እምነት አለኝ። በሚቀጥለው ጠይቀህ ያልተመለሱና ሕዝቡም ለማወቅ የሚጓጓቸውን ሃሳቦች ጨምረህ በተከታታይ አቅርበህ ይህንን ርዕሰ ጉዳይ እንደሚትቋጭ እምነት አለኝ። በርታ፣ አከብርሃለሁ፣ ከሚዲያ አካባቢ ሕዝብ ከሚያምናቸውና ከሚያከብራቸው ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሁኑ ጥቅት ሰዎች አንዱ ስለሆንክ ብዙ መስራት ይጠበቅብሃል።

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 Před 10 měsíci +1

    የሀገር ምክክር እየመጣ ነው በጣም ያሰፍራል
    በዘፈን የአንድ ማህበረሰብ ህዝብ በአደባባይ የሚዘልፍ ያለው በአገዛዝ ካድሬዎች ስብሰባ እንደ መዝናኛ ይዘፍናሉ የህዝብ እሴቶች እያቆሻሸ ?!

  • @user-uz8xs7xk5l
    @user-uz8xs7xk5l Před 10 měsíci

    እነዚህ ሰዎች በሆነ ቅዥት ውስጥ ነው ያሉት የሀገሪቱን መሰረታዊ እና ዋና ችግሮችን የተረዱ አይደሉም ላለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እንዳሳለፈ የተገዘኙት ሁሉ አይመስልም ወይም አልገባቸውም ።

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 Před 10 měsíci

    ስሜነህን አለማድነቅ በምንም ተአምር አይቻልም ❤

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 Před 10 měsíci

    Good Simeneh keep it up at lest you rise the fact forget Beljige

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 10 měsíci

    ከፋኖ ጋር ወደፊት የኦሮሙማና የብልፅግና ነብሰ ገዳዮች ቀናችሁን ጠብቁ፣

  • @HorizonBornagain
    @HorizonBornagain Před 10 měsíci

    I highly appreciate the Honorable Mr.Tesfaye for his ethical discussion and answers. Ethiopia is not for three ethnic groups Ethiopia is for all 85 nations, nationalities and peoples. And here it is z preference of the mass to be governed by his elected leaders unlike the feudal and the dergues. forza Nations, nationalities and peoples of Ethiopia.......We need TRUE Federalism.....Down down Unitarism and cheuvinism.....There is no place to hate MUSLIM,Protestant, and Fiche chambalal in this country.

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Před 10 měsíci +2

    የላም በረት

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Před 10 měsíci +6

    😂😂😂😂ድሞክራሲ አልቀረብህም

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Před 10 měsíci

    ዋናው ነጥብ ይህንን ልዩነት የፈጠረው ራሱ መንግስት መሆኑን ሉሰመርበት ይገባል።
    በዘመነ ኡህአዱግ እንኳን ያልነበረ ትርክት ከመፈጠሩም በላይ መንግስት ይህንን ለማለዘብ ከመሞከር ይልቅ እያባባሰ ይገኛል።
    ለዙህም ራሳቸው አቶ ተስፋየና አለቃቸው ዓብይም በግል ተጠያቂ ናቸው።

  • @hailutadese6831
    @hailutadese6831 Před 10 měsíci

    ሀገረ መንግስት ምንድን ነው? ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ሀገረ መንግስተ የላትም እያላችሁ ነው:: የሚመቸን ጊዜ ቡቻ አንምረጥ:: ሁሉም ታሪካችን የኛው ነው::

  • @musayusuuf8798
    @musayusuuf8798 Před 10 měsíci +1

    Excellent simeneh bayfers

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 10 měsíci

    ክርቲያን ታደለን እንድሁም ሀሳብን በነፃነት የገለፁ አማሮች እስር ቤት ተማግደው ደፋር ይሄን ሲል እማያፍር

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před 10 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @user-lr4qs2hx8x
    @user-lr4qs2hx8x Před 10 měsíci

    አፈርብሉአግርእያፈርሳችሁ. በምላስሳይሆን በውቀትንው የኢቶጵያህዝብ ብልፅግናእሚባል መስማት ማየትአይፈልግም

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 Před 10 měsíci +2

    ጠያቂውም ምላሹም በጣም ደስስስ የሚል ቃለ ምልልስ አቦ ይመቻችሁ ❤🙏

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Před 10 měsíci +2

    የዚህ ሀገር ዋና ችግር የኦነግ እና የወያኔ የሤራ ህገመንግሥት ነው ብዙ ባትለፉ ይሻላቸዋል መፍትሄው ይህን የሤራ ህገመንግሥት ድምፅ ምርጫ መቀየር

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o Před 10 měsíci

      አትሳሳት ህወሓት ችግር ያለበት ፓርቲ ቢሆነም ህወሓት ሲፋቅ ኢትዮጵያዊነት ነዎ የፖለቲካ ጨዋታ ለመጫወት ነዎ እንጂ እዉነተዎ ግን ህወሓት ከነ ችግሩ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሁና እንድትቀጥል ትልቅ ተጫዉቷል።የፌደራል ወይም የብሄር ፖለቲካ አቀንቃኝ ወይም ዋና ተጠያቂ ለህወሃት እየሰጡ መጃጃል የመጨረሻ የፖለቲካ ዉድቀት ከእዉቀት ነፃ መሆናችን ነዎ የሚገልፀዎ።የሚገረመዎ የብሄርን አቀንቃኙ ኢህፓ ነዎ ለምሳሌ ብረሀኑ ነጋ የኢህአፓ ፖለቲከኛ ነበረ ሲፈልጉ ህዝቡን እያጭበረበሩ በየቀኑ ለስልጣናቼዎ ስለሚቀበጣጥሩ ፖለቲከኞች የሚአነሱት ትክክለኛ ሀሳብ ነዎ ብሎ የሚምን መንጋ ፈጥረዉ አሁን ላለዉ ችግር አድርሰዉናል።የብሄር አቀንቃኞች ኢህፖ :ኦነግ : ሲኣን።መኢሶ :ደርግ ሳይቀር ያምን ነበረ የብሄር ችግር ፖለቲካ ለመፍታት ስለዚህ ፖለቲካ ካለማወቅ የተነሳ ነዎ ህወሓትን ብቻ በብሄር ፖለቲካ አፈጣጠር ላይ።

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 Před 10 měsíci +1

    ድንቅ ትንታኔ! ይህ ሰው ጀግና ነው... Guddaa Galatoomaa!

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před 10 měsíci

    አምስት ስድስት ብሎ ነገር የለም፡፡ የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር አንድ ብቻ ነው፡፡ የፖለቲካ የሥልጣን ረሀብና ጥም መኖር ነው የአገሪቱ ችግር

  • @zainazainazainazaina1793
    @zainazainazainazaina1793 Před 10 měsíci +1

    ምክር ቤታችሁ በዘር የሚያንጒዋጥጥ የሚስቅ ያልሰለጠኑ ሰዎች ሰብስቦ ነው

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 Před 10 měsíci

    Thank you Listen and learn

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 10 měsíci +9

    እረ ዛሬስ እውነተኛ ጋዜጠኛ ወጣኽ በእውነት !!!

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 Před 10 měsíci +1

    ለውጥ ይኑርም አይኑርም እንደዚህ እውነትን ይዞ የሚሞግት ጋዜጠኛ ማየታቸን ይበል ያሰኛል

  • @desalegnmerso8811
    @desalegnmerso8811 Před 10 měsíci

    You the one

  • @dryosefbelayhun8231
    @dryosefbelayhun8231 Před 10 měsíci +1

    Semeneh viva ❤ this is the feeling of all Ethiopian Citizen. You see the politicians are making profits just for there luxury living by polluting Ethiopian History 😢

  • @sisaybihon
    @sisaybihon Před 10 měsíci

    ብልፅግና በቃላት ማሳመር ሚያህለው የለም
    አፋቸው ሌላ ስራቸው ሌላ

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube Před 10 měsíci

    ምክር ቤቱ ውስጥ የአምባገነን ፀባይ ከሚያሳዪ ስዎች አንዱ ይሄ ነው እዚህ ላይ ትክክለኛ ሰው ለመምስል እየሞከረ ነው የሚገርመው አንድአንድ የሚሰጠው የፈረንጅ ምሳሌ እሱ ለተቀመጠበት ደረጃ የማይመጥን
    ነው

  • @hawamohammad7007
    @hawamohammad7007 Před 10 měsíci

    ሥሜነህኮ፡ጀግና፡ደፋርጋዜጠኛነህ፡እዲሜህይርዘም