የቀድሞ መድን ተጫዋች አብርሃም ሳህሉ.... ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ጥቁር እንግዳ| #Asham_TV

Komentáře • 25

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 Před rokem +5

    3ቱ አንበሳ የኳስ ወንድማማቾች ሳህሉ ብስራት ትግል ፍሬ ብና ገበያ, አዲስ ብስራት ሳጆርጅ, አብረሀም ብስራት መድን ድርጅት, ላሳያችሁን ወኔ የተሞላው እና በኳስ ጥበባቸው ወደር የማይገኝላችው ላሳያችሁን ለዛ ወርቃማ የኳስ ዘመን እናመሰግናለን

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před rokem +1

    አብርአም፡ብስራት እልኸኛ ምርጥ ተጫዋች ታላቅ ወንድሙ አዲስ ብስራት ጸባየኛ በችሎታውም ምርጥ

  • @merkemerke8296
    @merkemerke8296 Před rokem +3

    Genenwe I have a lot of respect for you can you interview Mulgeta kebede and Gebremedhin haile it will be a dream interview

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Před 11 dny

    I love the way he played for Ethiopian Insurance. Even he was playing better than his brother Addis Bisrat. The golden days !!!!

  • @genetsahilu1266
    @genetsahilu1266 Před rokem +2

    አባቴሳህሉየቡናእራስነፍስይማር

  • @hlh143
    @hlh143 Před rokem +2

    አብርሃም ወንጂ ሜዳ ለፋብሪካ ቡድን ጀምሮ አድናቂው ነበርን ። ገኔ የዛኔ ፉትቦል ግሩም ነበር እንደው ምናለ ለንፅፅር ኢቲቪ የድሮውን ቪዲዮ እየመረጠ እንዲያሳየን ግፊት ብታደርጉ

  • @mengistudemessie6534
    @mengistudemessie6534 Před rokem

    You are amazing, Your memori is A+, I enjoy your show keep it up.

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před rokem +1

    i remember when weldeyes got rad i was cray but abraham you where amazing with abdi. libro thanks

  • @wondwosenyemer6143
    @wondwosenyemer6143 Před rokem

    ፍቅር የሆንክ ል ጅ ውድድድድ ድምፅህ ትእግስትህ ዋው❤❤❤

  • @eliasabebe9952
    @eliasabebe9952 Před rokem

    ገነነ ምርጥ ሰው፤ ላንተና ለካሳዬ ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው።❤

  • @Hornland
    @Hornland Před 4 měsíci

    ገነነ መኩርያ እግዚአብሔር ነፍስ ይማር::

  • @alemayehutsige8156
    @alemayehutsige8156 Před rokem

    አብርሃም ብስራት አብሮ አደጌ አለማየሁ ፅጌ ነኝ።

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 Před rokem

    Abrham, is your wife Zeru's sister? Aberu and derje her brothers and she had also two sisters

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem

    እባክህ ገኔ ኩኩሻንና በላያን አቅርብልን

  • @hibirttubemultimedia2295

    አብርሃም ከጨዋታው ውጭ ካሁኑ የትዳር አጋሩ ከድሮ ፍቅረኛው ጋር የነበረው ድብብቆሽ እያየን ነው ያደግነው።

  • @minassiedejenu6177
    @minassiedejenu6177 Před rokem

    አብርሃም፡ የሣሕሉ፡ብስራት፡ልጅ፡ነህ፡ወይ? ባልሳሳት፡ ሣህሉ፡ የአምድዬ፡ብሥራት፡ወንድም፡ነው።
    እባካችሁ፡አረጋግጡልኝ።

  • @kenawtebeje431
    @kenawtebeje431 Před rokem

    52:37

  • @nigussiemeharie6604
    @nigussiemeharie6604 Před rokem

    ኤርሚያስ ወንድሙን እንዘክር።

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před rokem

    አንተም ዘርህን ቆትረህ ህዝብ እያለቀ በህዝብ ላይ መሳለቅ ጀመርክ እናያለን