ጋዜጠኛው መቀሌ ድረስ ሄዶ ከጌታቸው ረዳ ጋር ያደረገው ዱላ ቀረሽ ክርክር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2022
  • ጋዜጠኛው መቀሌ ድረስ ሄዶ ከጌታቸው ረዳ ጋር ያደረገው ዱላ ቀረሽ ክርክር
    #Ethiopian
  • Zábava

Komentáře • 882

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 2 lety +203

    ይህ ቃለመጠየቅ ከሶስት አመት በፊት የተደረገ ቃለመጠይቅ መሆኑን እንረዳ

  • @teferiekile736
    @teferiekile736 Před 2 lety +5

    የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ስለሆነን በግለሰቦች ፍላጎት የተነሣና አመለካከት ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም! የአባቶታችን አደራ አጠናክረን እዉነተኛ መሪዎች ጋር ፈጣሪን ይዘን ለአንድነታችን አጠናክረን እንተገላለን። የጋዜጠኛው ና ጌታቸዉ ረዳ ክርክር የሚያሳዉ የአመለካከት ለዉጥን ያሳያል። እዉነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር አለና!! ተፈሪ እክሌ ከሀዋሳ !!

    • @point1212
      @point1212 Před 2 lety

      ከ3 ዓመት በፊት የተደረገ interview ነው 😂

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse Před 2 lety +5

    ጌታቸው ጥሩ ሰው ነው ፀባዩ ክፋ አይመስለኝም እድሉን ባገኝ አስታርቃቸው ነበር

  • @habtomalhabtome2166
    @habtomalhabtome2166 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ጋዘጠኛው እንዳንተ ውድወዳታም ጋዜጠኛ ያስፈልገታል ኢትዮጵያ እድሜና ጤና ይስጥህ እዝግኣብሔር

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 Před 2 lety +18

    ጎበዝ ጅግና ጋዜጠኛ በተለይ ኮንፊደት ግልጽነት : ተባረክ :

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha8167 Před 2 lety +9

    ጋዜጠናውም እንደ ጋዜጠኛ ምርጥ ነው ጌቾ ምላሱም እንደአንድ ትፅህኖ ፈጣሪ ምላሹም አሪፍ ነው ዲሲፕሊን ታሳቢን አድርጓል ።

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Před 2 lety +16

    ,የአማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብን አብዛኛውን ተመሳሳይ ነገር አላቸው ያለፈውን ትተን ስለ ወደፊቷ ኢትዮጵያ እንስራ እኛ አንድ ከሆን የማንም መጫወቻ አትሆንም ነው ቢታረቁና አንድ ላይ ቢተባበሩ አገርን ያተርፋሉ። እስኪ አስታራኪ ፈልጉ።

    • @gumentertimant3230
      @gumentertimant3230 Před 2 lety +1

      በማርያም ይህ ሀሳብ በጣም ነው እምጋራው ኣሁንም የበለጠ ብንሰራበት ሶሻልሚድያ ላይ እንተባበርና እንስራበት

    • @gebrehiwotn.5946
      @gebrehiwotn.5946 Před 2 lety

      I think toooo late post, now it is @ an impossible stage. There is no Tigray due to Amhara!

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 2 lety +10

    This sounds like old interview. Love the reporter!

  • @mulugeta4575
    @mulugeta4575 Před 2 lety +6

    ህዝብን ማቀራረብና ሰላምን ማስፈን፥ የኢትዮጵያን እንድነት ማስጠበቅ ላይ በፍጥነት የመስራት ተምሳሌ የሆነ ዝግጅት ነው፤ ይበል።

  • @muluneshayano645
    @muluneshayano645 Před 2 lety +31

    እንዲህ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ያብዛልን!🙏ግን ይሄ interview መቼ ነው⁉️ ወንድ ነህ! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!🙏አከብርሃለሁ!🙏🙏

    • @araratzewdy6469
      @araratzewdy6469 Před 2 lety +3

      የቆየ ይመስለኛል መልስ ሲሰጥ አሁን
      መስከረም ላይ ስንመርጠው አለ ማለት
      ከአራት አመት በፊት ነው አሁን
      ቢሆን ጋዜጠኛውን ከጋዜጠኛ አርአያ ጋር
      አብረው ስለሚሰሩ አይለቁትም ነበር

    • @user-nh1oe5pe3u
      @user-nh1oe5pe3u Před 2 lety +1

      ክህሎት ኣመት በፍት የፖለትካ ጦርነት ባለቤት ግዜ ነው

    • @talemm
      @talemm Před 2 lety

      He is just a typical puppet from Debub who grew up looking up to Amhara as superior creature

    • @saram1123
      @saram1123 Před 2 lety +1

      ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተመረጡ ከአንድ ዓመት በኋላ

    • @lake3176
      @lake3176 Před 2 lety +1

      @@araratzewdy6469 የዛሬ 3 አመት

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před 2 lety +7

    ጌችን አያችሁት ፍጹም መናገር አንጅ ማዳመጥ ሚባል ነገር አያውቅም

  • @te0B
    @te0B Před 2 lety +12

    ኮሜንት የሚጽፉት ሁሉም ወይም ባብዘኛው ዕውቀት ያሌላቸው አልያም ጥላቻ እግር ተወርች ያሠራቸው ናቸው፡፡

  • @yameralbefikadu6428
    @yameralbefikadu6428 Před 2 lety +1

    አምበሳው ጋዜጠኛ ሁሌም ጀግና ነህ እውነተኛ ደፋር

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ሃሳብነው።

  • @alemudagne5207
    @alemudagne5207 Před 2 lety +2

    Golden confidence. i really appreciate the interviewer

  • @efremtsegey1442
    @efremtsegey1442 Před 2 lety +2

    We love you goch hero hero hero I just love him super smart man

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Před 2 lety +3

    አኔ በእግዚአብሔር አምናለሁ ፀሎትና ምኞቴም እውን ሆኖ አያለሁ ህዝብ ተከብሮ እና ተፈርቶ የሚተዳደርበትን ቀን ፈጣሪ ያመጣል በ ህዝብ አግላይነት ስያሜ የህዝብ ተገልጋይ ሆኖ ኖሮ መሞትን የሚሻው ወንበዴ ሁሉ ይረግፋል

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d Před 2 lety +18

    ስወደው ጋዜጠኛው ጅግና

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 Před 2 lety +5

    Excellent journalist

  • @mohamedfili6887
    @mohamedfili6887 Před 2 lety +1

    Getachew Reda and Tigray shows how truthful they are.

  • @goiteomabay4593
    @goiteomabay4593 Před 2 lety +2

    ጌችና ጣፋጭ መልሶቿ ከሶስት ዓመታት በፊት

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Před 2 lety +2

    አኔ በእግዚአብሔር አምናለሁ ፀሎትና ምኞቴም እውን ሆኖ አያለሁ ህዝብ ተከብሮ እና ተፈርቶ የሚተዳደርበትን ቀን ፈጣሪ ያመጣል በ ህዝብ አግላይነት ስያሜ የህዝብ ተገልጋይ ሆኖ ኖሮ መሞትን የሚሻው ወንበዴ ሁሉ ይረግፋል
    ከምስረታው እስከ ዛሬ አለማነው ከምትለው አንፃር የዘረፋችሁት ያወደማችሁትን ከገደላችሁት አንፃር በቁጥጥር አስላው
    ሰው ዋጋ ለከፈለበት ጉዳይ ሁሌም ይሳሳል የለፋኸው ለግል ኑሮህ ነው እያሳሳህ ያለው እርሱ ነው ላንተ ኢትዮጵያ ከምትለብሰው ቲሸርት ዋጋ በታች ርካሽ ናት

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 Před 2 lety

      አይ የብልጽግና ሀይማኖት አምላኪዎቹ መሪ አምላኪዎች አንደበታቹ ፈጣሪን እፈራለሁ ትሉና ስራቹ ሰይጣን እንካን የማይሰራው ታድያ በዚህ ስራቹ መሰለኝ ኢትዮጵያን በፍጥነት ወደ አዘቅት የወረደችው የአለም መነጋገሪያ የሆነችው

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 Před 2 lety +5

    I respect journalist Simeneh Bayfers.he is the only one true,confident and faithful journalist in Ethiopia. Keep right my hero!!!

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 Před 2 lety +7

    This was three years ago wow look how far tplf has fallen since this interview

  • @user-sh1ls4zd4v
    @user-sh1ls4zd4v Před 2 lety +17

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም መላሹ ግን ከሀዲ ነው ። አሀዳዊ የምትለዋ ቃል ከአፉ አጠፋም።

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r Před 3 měsíci +1

    ደቡቦች በናንተ ተጎዳን ተጨነቅን ;ውስጥ ወሰን ይፍርስ!! ሰሜን ደቡብ ኑ ምስራቆች ምዒራብ ኑ በጋራ በኢትዮጵያ!!!

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk Před 2 lety +48

    ጀግና እና ምርጥ ንፁህ ጋዜጠኛ

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 Před 2 lety

    You are very talented journalist,You got full potential about Ethiopian and TPLF problem.

  • @kassahundebebe1405
    @kassahundebebe1405 Před 2 lety +8

    እረ ኢትዮጵያችን .... ቮድካ !!!

  • @abdullaad1291
    @abdullaad1291 Před 2 lety +1

    ጋዜጠኛው በርታ ጎበዝ ነህ

  • @germaymebrahtom436
    @germaymebrahtom436 Před 2 lety +2

    አዎ ሳድቅ ትግዋይነቱን ክዶ አማራ መሆን ከፈለገ ምርጫው ነው ግን አማራ ማንነቱን አይሰጠውም መጤ ነው የሚለው ስለዚ ሰድቅ የአማራ ተላላኪ እንጂ አማራ አይሆንም

  • @boomchakalakanemesis6828
    @boomchakalakanemesis6828 Před 2 lety +8

    ጋዜጠኛው አህገራዊ መግባባት ኮሚቴ ውስጥ ህዝቡን ወክሎ ቢገባ ጥሩ ነው። አሁንም ሁለቱንም ወገን መጠይቅ ያድርግላቸው። ጋዜጠኛ ከመዘገብ በተጨማሪ የሀገር ግንባታ ላይ ተግባራዊ ሚና ይኑረው።

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Před 2 lety +3

    አረ የቆየ ነው ኡሁን ድፍሮ የሚሄድ የለም ምናልባት ኢትዮ ፎሮም ሊሆዱ ይችላሉ ካላቸው ጋዜጠኝነት ብቃት ለማለት ያክል ነው ሌላ እንካ ያትግራይ መዘገብ ኣቅም ችሎት ድፍረት የላቸዉም ብየ ነው ሳይንታዘር ጀግና።

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 Před 2 lety +130

    የጋዜጠኛዉ ኮንፊደንስ ያስደስተኛል👍

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop 🇨🇬🕍🕍🇪🇹✝️💐💐🌙

    • @Wseifu1
      @Wseifu1 Před 2 lety +5

      ጌታቸዉ እኮ ያፌዝብናል። ገና መጥተን በደንብ የኢትዮጵያን ህዝብ እንክሰዋለን አለ እኮ! በፋሲካ የተቀጠረች ገረድ ሁልጌዜ ፋሲካ ይመስላታል እንደተባለዉ መሆኑ ነዉ!

    • @merci0961
      @merci0961 Před 2 lety

      @@Wseifu1 😂 if he said his political party would compensate ethiopian people, we don't think that he mean TPLF political party of Tigray region, and Amhara and Oromo representative political parties used to be known as EPRDF would come again to rule ethiopia. Rather, he might.mean to say that by being as representative of Tigray region people, the current Tigray regional government can legally work as part of the current regime of ethiopia or with the possibility of a new established transitional government of ethiopia in the near future.

    • @tecletekie103
      @tecletekie103 Před 2 lety

      @@merci0961 8

    • @kedataptup3231
      @kedataptup3231 Před 2 lety

      ጋዜጠኛ ትግረዋይ እኮ ነው ምን ነካቹ ነው

  • @danitomas5630
    @danitomas5630 Před 2 lety +1

    ነፍሴ እኛንም አስገድድቹህ ደፍራቹ ነበር። ግን ህግ የለም በምን እነጠይቃቹ። የመለስ መንገድ ይቅርብ፡ ለእናተ ጌቾ እንተዋወቃለን።

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 Před 2 lety +1

    እንደ ኣንተ ያለ ጀግና ጋዜጠኛ ብዝዝዝዝት ይበሉልን

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Před 2 lety +2

    አየ ጌታቸዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ

  • @KA-td2hu
    @KA-td2hu Před 2 lety +3

    Gech very smart politicians.

  • @dcbx6958
    @dcbx6958 Před 2 lety +27

    ከገባህ እራያ የወሎ ክፍለሀገር
    ወልቃይትም የጎንደር ክፍለሀገር መሆኑን ማመንህ በቂ ነው

    • @user-xh3iw5kl4v
      @user-xh3iw5kl4v Před 2 lety +1

      አረ

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před 2 lety +5

      አደለም ወርቃይት እራያ መተማ ዮሀንስ አድርቃይ እስከፀገዴ የትግራይ ግዛት ነው

    • @kassahundebebe1405
      @kassahundebebe1405 Před 2 lety +2

      @@Salma21274 አይ ጁንታው ጀግራፊ ኔፕ !!!

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Před 2 lety +1

      @@etheth5034 ተረት ተረት የላም በረት አንድ አባ ገነን መንግስት ነበረ እሽ ሁሉ የኔ የሚል ______ ብንን ሲል

  • @user-yt1ui6nt5v
    @user-yt1ui6nt5v Před 3 měsíci

    ማነው የወሎና የጎንደር ያደረገው እናንተ አማራዎች ብታርፉ ጥሩ ነው ከማለቃችሁ በፊት አስቡበት

  • @rametokedir9873
    @rametokedir9873 Před 2 měsíci +1

    አቶ ጌታቸው ረዳ በጣም ልክ ነህ።

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Před 2 lety +36

    የሰሜን እዝ እና የትግራይ ወጣቶች ደም ይፍረድባችሁ አንተ ውሸታም ሰው ነህ ውሸት እራሱ ካንተ ውስጥ የሚፈለፈል ይመስለኛል ኢትዮዽያን የነካ የለውም በረካ ገና ብዙ እናያለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 Před 2 lety +3

      የሀ ግማታም ስውየው ኣንድቀን እስርቢት መግማቱ ኣይቀርም ።በሱ ውሽት የትግራይ ወጣቶች እና ኢትዮጵያ ህዝብ የጨረስ ስው ሳይሆን ሽይታን ነው።

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Před 2 lety +2

      @@fishiktaameley2645 kkk ዬትግራይ ተጨረሱ ትላለሕ ለኣማራውና ለሌው ሳንዱች ነው ዬበሉት።

    • @user-nh1oe5pe3u
      @user-nh1oe5pe3u Před 2 lety

      @@fishiktaameley2645 እስካሁን ኣለየህም ሃገርን በኤርትራ ፣በሱዳን ፣በጁቡቲ ተወራለች ኮ ይሄው ፈረሰችልህ ገቾን ለማንቀፍ ግን መብት የለህም ግማታም

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety

      የቆየ ቴፕ ማጭበርበሪያ ከዎልታ ኮፒ ተደርጎ እንደአዲስ ፕሮፓጋንዳ ቀጣፊዎች

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 Před 2 lety

      @@user-nh1oe5pe3u ኣንታ ቆማል ረሳህ ገታቸው እና ንስካ ክትፈርሱ ኢኩም ።ኢትዮጽያ ብጭራሽ ኣይትፈርስን እሽ

  • @meskizewde122
    @meskizewde122 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ👍👍👍👍

  • @habtamunigatu7871
    @habtamunigatu7871 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ጋዜጠኛው/ስም ነህ/ እሳት ጌች ደሞ እስከዛሬ ስሜነህን ቻሌንጅ ያደረገ የሚመልስበት መንገድ በቃል ምርጥ ነው ተግባሩ ምንም ይሁን ። " የግራ እጄን ገምጬ የቀኘን እወስዳለው " ያሳቀኝ መልስ

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Před 2 lety +7

    ፈጣሪ ለንፁሀን ኢትዬጲያዊያን ሲል ሰላምን ያምጣልን ለናንተም ልብ ይስጣችው

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 2 lety +1

    ጌቾ ሳኒታይዘር !! ጀግና ሰው ነው፡፡ ለማንኛውም ለሚቀርብለት ጥያቄ አፍ የሚያሲዝና እጅን በአፍ የሚያስጭን መልስ ነው ያለው !! እርሱ ቃለ-መጠይቅ ሲጠየቅና መልስ ሲሰጥ የእርሱን መልስ ለመስማት በጉጉት የሚመለከተው ሕዝብ ብዛት ይገርመኛል !!

  • @endaletsegaye9892
    @endaletsegaye9892 Před 2 lety

    ጋዜጠኛው ማነው ስሙ ጀግና ነው በናታቹህ።

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Před 2 lety +2

    ደም ይፍረድ ሌላ ምን አቅም አለን የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ደግ ህዝብ ነዉ ለምን ግራ እንደምታጋቡት አልገባኝም ብቻ እግዚአብሔር ለፍርድ አይቸኩልም ይቀር ይመስልሃል ጠብቅ 😥😥😥😥

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r Před 3 měsíci

    የኢትዮጵያ ምድርን በሰፈር ዎረ ዎልቃይት,,, ተው እባካችሁ ሰፈር ውስጥ አትደነባበሩ ደቡቦች ነን❤❤❤

  • @kulfamba3571
    @kulfamba3571 Před 2 lety +11

    ከሶስት አመት በፊት የተደረገ ቃለ መጠይቅን የአሁን ተደርጎ ሲቀርብ ጀግና ጋዜጠኛ ብሎ ማድነቅ የሚፈልግ ህዝብ አብይ መሪው ቢሆን ሲያንስበት ነው አዬ መረገም

  • @abderehimseid806
    @abderehimseid806 Před 2 lety +2

    ይሄ ኢንተርቪው ያረጀ ነዉ በግምት ሦስት ዓመት ይሁነዋል ታዲያ አሁን ለምን ተለቀቀ ያስተዛዝባል

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 Před 2 lety +1

    ከዛዲግ በ10 እጥፍ ጌታቸው እረዳ አደንቃለሁ ዛዲግ በህዋሀት እሳቤ አልነበር አሁን ሀሳቡን የቀየረው ከህዋሀት በበለጠ ወደ ብልፆግና የገባው ለግል ጥቅሙ እና ለስልጣኑ የተደላደለ ምቾት ስለሚሰጠውነው።

  • @alemulachebo4073
    @alemulachebo4073 Před 2 lety

    አራ የኢትዮጵያ ጋዘጤኞች ያኔ የተሸወዴውን መች አንሶ በሌላ መንገድ መታችዋል አይዞአችሁ አንሸወድም ትልንት የተቀረጸ ለማሰመሰል አትልፍ ጎቤዜ የምሉት ከታፈነ ሳምንት ልሆን ነው።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +4

    ይህ ቃለመጠይቅ የመቼ ነው? ተጠያቂውም ጠያቂውም በጣም ነፃ ሆነው የተገኙት ።የቆየ ይሆን ይሆናል።ሰራዊቱ እጅ ሰጠ ከተባለ ቆይቷል።

    • @luismesfin3578
      @luismesfin3578 Před 2 lety

      የትናትና ነው ልበልህ ወይም ልበልሽ ዋናው ጥያቄና መልሱን ስምቶ አስተያየት መስጠት አይሻልም አይ ስው ዛሬ ላስተያየት እየፈራሁ ነው አይሻልም ሃሳብ እና መንገድ ተፈጥሮ ነው ስው እኮ ዘላለማዊ አይደለም ደግሞ ተፈርቶም ይሁን ተደፍሮ ምን ሊመጣ አትፍራ አትፍሪ አንዴ ይኖራል አንድ ግዜ ደግሞ ይሞታል 🤣💚💛❤

  • @tommymichael4602
    @tommymichael4602 Před 2 lety

    ከቡዙሃኑ አንዱና ጎበዝ ጋዘጠኛ ኢትዬጲያዊ

  • @manzanosantiago6360
    @manzanosantiago6360 Před 2 lety

    Getachew Reda the best communication strategist.Grand public relation expertise

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r Před 3 měsíci

    ብበቁራጭ መረት አትፋጠጡ እናን ተታርካዊ ህዝቦች,,,ታግሰን የኢትዮጵያ በረከት በጋራ እንቃመስ "ደቡቦች"

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Před 2 lety +2

    አዲስ ቃለመጠይቁ አይመስለኝም፣ ምክንያቱም ተጠያቂው ረዳ የሚያወራውም ጠያቂውም ከጦርነቱ በፊት የነበረውን ሁኔታ መሆኑ ግልጽ ነው።

  • @Kiflomhailemariam
    @Kiflomhailemariam Před 2 měsíci

    ጥሩ ንግግር ነው

  • @endrisali0910
    @endrisali0910 Před 3 měsíci

    እድሜህን ያርዝመው ጋዜጠኛ ስሜነክ።።።

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 Před 2 lety +1

    ህዋሃት ቢያዘውም ወዶ ነው ለሆዱ ቢያዘውም ይሻለን ነበር አማራ እና ትግራይ በወልቃይት እና በራያ ባለው ውዝግብ ከሀይማኖት አባት እና ሙሀሮች የሀገር ሽማግሌ ነገሮችን አቀዝቅዘው መፍታት አለበት ሀገር እንድትድን።

  • @yameralbefikadu6428
    @yameralbefikadu6428 Před 2 lety +4

    አቡ እሻመት ኑር ስሜነህ ይህን በጭባጫ አንቀጠቀጥህው እኮ ጀግናው በንፁህ እና በሙያው እምነትህ ሁሌም ኮርተህ ኑር ጀግናው ኑር ዘላለም

  • @newyearnewcreation
    @newyearnewcreation Před 2 lety +1

    Gecho master mind of all Time

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 2 lety +7

    የኢትዮጵያ ያፈሰስከው ደም ይፍረድባችሁ

  • @Resilience3
    @Resilience3 Před 2 lety +2

    Gecho the sanitizer & we admire your brain! Hats 🎩 off

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 Před 2 lety +3

    በርግጥ ይሄን ሰይጣን መስማት ለምን ተፈለገ ምንስ ነው ከሱ የሚጠበቀው እኔ በበኩሌ ጋዜጠኛውን አደንቃለው ነገርግን ምንድነው የሚጠቅመው አልገባኝም

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 Před 7 měsíci +1

    ፓርቲ ማንም ዝምብሎ የሚገባበት ዳስ አኣይደለም ማለት ግን ትክክል ነው? ኦፕን ዶር ካልሆነ ፓርቲ የጥቂት ሰዎች ኔትዎርክ ማከማቻ አኣይሆንም ወይ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 2 lety +4

    ስሜነክ ጀግና

  • @michaeldesta1569
    @michaeldesta1569 Před 2 lety +21

    Getachew's mind is so different on other high level of political knowledge

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Před 2 lety +3

    ከሶስት ዓመት በፊት የተደረገ ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Eden miwedew gechen 💛❤️💛❤️💛💊💊💊❤️❤️💛💛💛❤️❤️💪💪💪Sewedek eko yebudoch medanit

  • @shalomethiopia1698
    @shalomethiopia1698 Před 2 lety

    This person is a very creative person he changes the past time history of peoples by a manifesto published in one or two year endatsemut

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před 2 lety +3

    ከሶስት ዓመት በፊት የተደረገ ቃለ ምልልስ እንደኣዲስ ማቅረባቹ ሌብነት ነው።

  • @mamok3479
    @mamok3479 Před 2 lety

    I think Ato Getachew is on something, he is more relaxed and detached from reality. And playing western style politics. Majority of Ethiopians do not need politics , they need no war either .

  • @edomeducationalchannel305

    What I see is Getachew"s word is full of golden words and he is not practically what he is talking.

    • @pee2694
      @pee2694 Před 2 lety

      Of course. As they say, “the proof is in the pudding “.

  • @suukoottube3678
    @suukoottube3678 Před 2 lety

    Wonderful reporter! Go a head!!

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r Před 3 měsíci

    ዘር ጉዳይን ለሰብልና ለእንስሳ እናስረክብ,,,ኢትዮጽያ❤❤❤

  • @selamuanshiso1438
    @selamuanshiso1438 Před 2 měsíci

    ጌታቸው እንደግለሰብ ጅግና ሰው ነው ። ፖሊቲካልም ቢሆን ይችላል

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 Před 2 lety +16

    የቆዬ ኢንተርቪው ነው።

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před 2 lety +2

    በጣም ግትርነት የታከለበት፡ ውዥንብራዊ፡ ገለጻ፣ አይከፋም፡ ፡ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል፡፡አቶ ጌታቸውን ፡ አመስግኛቸዋለው፡፡

  • @EthiopiaOr988
    @EthiopiaOr988 Před 2 lety +1

    እራያ እና ወልቃይት የእራሳቸው ቋንቋ የላቸውምን ?

  • @ethioenterprisemotivationa2191

    You are greatman!!

  • @beteselam2549
    @beteselam2549 Před 2 lety

    ጎይትኦም/ ጌቾ በኣኻ ንሕበን. ጋዜጠኛም ነመስግን ብግልጺ ክርድኦን መረዳእታ ክረኽበሉ ዝኽእል ሕቶ ምሕታቱ ነድንቖ. ከምቲ አይተ ጌታቸዉ ዝበሎ ተይቖራረጸ ተዘቕርቦ ጽቡቕ እዩ. ብጣዕሚ ጽቡቕ እዩ::

  • @tegryohafte2933
    @tegryohafte2933 Před 2 lety +1

    ጠፍቶባቸው ኣይደለም ኣውቆነው ለመማርም ነገ ብዛ ኣስተሳስብ ገብቶ በተለሳለሰ ምክንያት ለመምጣት ሲፈልጉ ለሌላ ግዜ ከዛ ሃሳብ ወስዶ ለመቀመር የታሰበ ሴራ ነው እንዳንሳሳት ልብ ብለን ናዳምጠው

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před 2 lety +7

    ሱበሀነ አሏህ የረብ የረህማን የረህሚ
    ፊትህ ከነታ ነዉ አንታ ፊረዲ ሱበሀነክ
    ከሞቱት በለይ አስገደይን ተቀምጦ
    መነገር ይመረል ጊን ፖሎትከኘ
    የለቀዉ ወጣት ሰይሆን ሆዱ ነዉ
    ሚየሰስበዉ ለኢለሀኢለለህ
    ኢነሊላህ ወእነ ኢለይህ ረጂሁን
    ሚስኪኑ አልቆ ሚንም በመየዉቀዉ
    ሀስቡነአሏህ ወኒእመል ወኪል
    አሏህ ቀሩኒን ኢንደሰመጠ የስምጠቹህ

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 Před 2 lety +3

    ይሄ የአማራ ጠላት ምነው አምላክ ጨከነ ዝም አለ በጣም አደገኞ ሌባ ባጣም ክፍታፍ ሰይጣን ነው እግዜር ይቀር አይበልህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +1

    ጌታቸው ነፃ ሆነህ ስታወራ የሰራከውን ግፍ ከነ ግብረአበሮችህ የረሳከው ከሆነ በራሱ ሀጢያት ነው

  • @moe0079
    @moe0079 Před 2 lety +10

    ጌታቸው ምላሶ አላህ አተንና ግብር አበሮችህን ያጥፉችሁ

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 Před 2 lety

      አይ የብልጽግና ሀይማኖት መሪ አምላኪዎች አላህ ከመጥፎ ሀሳብ ጋር አይተባበርም አላህ አንደበተን ሳይሆን ልብንና ነብስያን የሚያውቅ ፈጣሪ ነው እንደ አሁን እንዳሉት አውሬዎች አንደበቱን አሳምሮ በጨለማ የሚያጠፍን እንኳን አላህ በትግስት እያለፈው ነው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 11 měsíci

      ኣንቺን ኣላህ ያጥፋሽ

  • @martagetahunashegra
    @martagetahunashegra Před 2 lety +9

    የትግራይን ወጣት ያለእድሜው አፈር አስገብተህ ጡረታ አማረኝ ስትል ያትግራይ ወጣት በምን ምክንያት በአፈር ውስጥ ያረጃል ይህን የትግራይ ህዝብ ይፍረደው::

    • @user-nh1oe5pe3u
      @user-nh1oe5pe3u Před 2 lety +1

      ወይ ጉድ የትግራይ ወጣት የምሞቶው በህይወት ለሞነር ኣላማ ነው የኢ/ዮ ወጣትና ሽማግለ በትግራይ ውስጥ ገብቶ እንደ ቅጠል የረገፉት ስ ለምን ኣላማ ይሆን ?

  • @werkishanal5630
    @werkishanal5630 Před 2 lety +6

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ

  • @WinTW9
    @WinTW9 Před 2 lety

    Simneh Bayferse malet ye Gasteja President mehone yalebt sew new. Bravo

  • @gsbsvshge-yj9oy
    @gsbsvshge-yj9oy Před 3 měsíci

    ስሜነህ ጀግና ነህ

  • @gedion2526
    @gedion2526 Před 2 lety +1

    ጥሩ፡ነጥብ፡ወልቃይት፡የጎንደር፡ነው።ጎንደር፡ደግሞ፡አማራ፡ነው።

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety +2

    See how Tigray is land of freedom. Love Tigray!!!! The journalist is 100% secured in Tigray than in Addis!!!

  • @senaithagos4879
    @senaithagos4879 Před 2 lety +3

    ለነገሩ የቆየ ነው ያኔ አፈቀላጤው ገና የእፃናትን ወተት ከመጠጣቱ በፈት ነው አሁን ሁለት አክላል

  • @dawitbeyene4911
    @dawitbeyene4911 Před 2 lety

    እኔ የሚገርመኝ የምን ማጎብገብ ነው ከፀረ ሰላም ወይንም ሽፍታ ጋር መነጋገር

  • @JumanjiGonta
    @JumanjiGonta Před 3 měsíci

    Great satisfied by your responsed

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Před 2 lety +11

    27 አመት የተሰራው የስራችሁ ውጤት ነው ስራ አጥ የበዛው ደግሞ በጦርነት እና በCOVID ምክኒያት ነው ማፈሪያ

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před 2 lety

      አሁንም እያለቅሽ ነው
      ገና ታለቅሻለሽ😎

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +1

    ለሰላሳ አመት መታሰቢያ የተዋችሁት ጥላቻ ዘረኝነት ሌላም መጥፎ ነገር ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 2 lety +4

    ሴኮ ቱሬ ሞቶ ለምን ጌታቸዉ ረዳ ዳነ: ሁለቱም አማራን የከዱ ባንዳ ሙትቻዋች ናቸዉ::

    • @sikosilo5563
      @sikosilo5563 Před 2 lety

      ያንተን ነገር ጌታቸዉ ረዳ ምነዉ ባገኘዉ ሰዉነትህን ዘልዝየ ብጥለዉም አረካም በዱኒያ ላይ አላህ ያሰቃይህ ሌላምንም አልልም

    • @usofethiopia8844
      @usofethiopia8844 Před 2 lety

      @@sikosilo5563 መዘልዘልማ ባህልህ ሁኗል ሌባዉ : አሁን መዘልዘል ብቻ ነዉ ሊሆን የሚችለዉ እመነኝኝኝኝኝኝኝኝኝ::